ከተራራው ማዶ / አዲስ አጓጊ የፍቅር ትረካ ከድንቅ አቀራረብ ጋር ----- " ክፍል 1 "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
    ሰኒStories
    ከተራራው ማዶ ክፍል 1 - ክፍል 2 ይቀጥላል .....
    ፀሃፊ- ፉአድ መና
    ተራኪ - የውልሰው ገዝሙ
    enjoy my narration and comment your thoughts pls
    አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
    እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
    ----- • Video
    በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
    ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

ความคิดเห็น • 40

  • @senistories
    @senistories  ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 2 " th-cam.com/video/EVE-gwO1wJU/w-d-xo.html "

  • @ህልመኛዋስደተኛ
    @ህልመኛዋስደተኛ ปีที่แล้ว +25

    የመዳምን ልብስ ካውያ ለማድረግ ጨቆኝ ነበር አሀን ተራኪወች የስደት ጓዶኞቸ ናችሁ😢😢😢😢😢😢😢እኮ

    • @sisy5472
      @sisy5472 ปีที่แล้ว +1

      Yenem mud new wude

  • @ህልመኛዋስደተኛ
    @ህልመኛዋስደተኛ ปีที่แล้ว +9

    ኧረ እኔ ባች ፍቅር መሞቴ ነው ቶቶለ ነይ ተይ😥አተራረክሽ አደኛ ነው ፀግሽ ጋ ባድ ብትተርኩ ደሞ ይበልጥ ያምራል ከሴት አችን ከወንድ ፀግሽን መርጫለሁ

    • @tsahaaytube6907
      @tsahaaytube6907 ปีที่แล้ว +2

      Inem dimtswa liyuu aterarekwa lib yimarikalu tsegishim Mirx new

  • @Singermajanofficial
    @Singermajanofficial 9 หลายเดือนก่อน +3

    በአይኔ ሳይሆን በልቤ አስለቀሳችሁኝ

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 ปีที่แล้ว +3

    እንደመስታወት አራጋው እና ማህሌት እንዳልካቸዉ የሚመስጥ ማራኪ ድምፅ ያለው ሴት ያለ አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም ትረካ ዉብ ድምፅ ከሌለው ለአድማጭ አይመስጥም ግን ያንቺ ድምፅ ልዩ ነው በርቺ ❤️👌

  • @SleepyLobster-uo7ms
    @SleepyLobster-uo7ms 6 หลายเดือนก่อน +1

    የተራኪዋ ሥም ማነው የቃልኪዳን ሀይሉን መፅሀፍ በሬዲወ ሥተር ሠምቸ ወደድኩት ድጋሜ ልሠማው አልቻልኩም

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር አለቀስኩ ያች እህቱ የከፈለችው መሰወአት ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው አሁን እየከፈልኩ ነው ገና ገና ነኚ ብዙ ፈተናወች አሉብኚ እህት ወደሞቼ አሉኚ እነሱን ማውጣት አለብኚ ጌታ ሆይ እባክህ አበርታን 😢😢😢😢❤

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem9842 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ እየከፈትኩ አንቺ የተረክሽውን ስፈልግ 🥺 ልክ ድምፅሽን ስሰማ ማዳመጥ እጀምራለሁ golden voice የኔ ቆንጆ ትረካዎችሽ ላይ ስምሽን አስቀምጭልኝ እንዳልቸገር

  • @ekrametopiya3243
    @ekrametopiya3243 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ አንድ አመት አብቤው ነበር አቤት እንደ ድራማ ክፍሉን ቶሎ አይለቁም ነበር በጣም ደስ ይላል በርቺ እማ ያለዚ እቅልፍ አይወስደኝም ፈጣሪ ይጠብቀኝ እጂ ጆሮዬ ላይ አድርጌ ነው የማድረው ኤርፎን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 ปีที่แล้ว +3

    ህይወት ከባድ ነው😢😢

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ
    @አሚራነኝእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +4

    ሱስ ሆንሺብኝ እኮ❤❤❤❤

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd ปีที่แล้ว +1

    It’s interesting story and sad.😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote7072 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 2ግን መቸ ነውምለቂው በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @Sart-vu9om
    @Sart-vu9om 10 หลายเดือนก่อน

    መመመ

  • @menberekidane3664
    @menberekidane3664 ปีที่แล้ว +1

    Part two please

  • @GFy-t6h
    @GFy-t6h 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @Moke_News
    @Moke_News หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበኩ ነው
    እውነት ነው ሐዋርያቶች ሱሪ አይለብሱም

  • @MimiHanna-qv3tf
    @MimiHanna-qv3tf 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ 😭😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsahaaytube6907
    @tsahaaytube6907 ปีที่แล้ว

    Wude Mirx Tarik new ye mir gin kifl 2 afxigiwu benatish

  • @hawigirma6509
    @hawigirma6509 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢yamele enamesagenale ebashe kile huleti

  • @tameano5438
    @tameano5438 ปีที่แล้ว

    ara zare mn eysmaw letgna part 2 yelekek are temchtognal seni

  • @almaalma4741
    @almaalma4741 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ክፍል ሁለት እጠብቃለን

  • @ליאורגדמו
    @ליאורגדמו ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @romedacoffee8268
    @romedacoffee8268 ปีที่แล้ว

    እረ ክፍል ሁለት

  • @kinglove8485
    @kinglove8485 ปีที่แล้ว

    Kifil 2 nafekuti 😢

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 6 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @arsii54
    @arsii54 ปีที่แล้ว

    Part 2 endet magegnt yechalal?

    • @senistories
      @senistories  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/EVE-gwO1wJU/w-d-xo.html