Amesginlo Kelleb Ke Leb Teyaken Maleslngi Ebakh ?? Ene Ehe Hulu Behare New Andim Ye Godole Yelm Gin Yeminorawu Sew Bet Areb Ager New Ena Keswuchu Gar Sayihon Kene Gar Yem Sera Sewu Gar Bezh Bahari Egachalo Wada Lela Neger Wad Bilgen New Yem Wesdungi Em Baharen Ekayiralo Biye bezu Mokeralw Gin Alchalkum Mim Laderg
ድንቅ የሆንክ ሰው ይመችህ ለምንድነው ግን የተናገርከው ሁሉ የተመቸኝ ያሰላም አላህ ይጨምርልህ
ራስን ጥግ ድረስ ውደድ ❤😢
ጥሩ ምክር ነው። ሥሜትን መቆጣጠር ጠቃሚ ነው በተለይ ሆን ብለው ለማበሳጨት የሚሞክሩ ክፉዎች ላይ ዕንደጠበቁት መበሳጨት ሳይሆን ከት ብሎ በመሳቅ ማስደንገጥ ይቻላል።
ሳህ
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
Wow you are so blessed
ለመጀመሪያ ጊዜ በዳዊት ድሪም ያደረከውን ቃለመጠይቅ ተመስጨ ነው ሙሉ በሙሉ ነው የሰማሁህ ስለዚህ ብስለትን የተሞላህ ድንቅ ስጦታ ነው ፈጣሪ የሰጠህ እና ይልቁንም በዚህ ዘመን ብዙ የህይወት ውጣ ውረድ አለና ለብዙዎች መድኃኒት ትሆናለህ ብየ አምናለሁ በርታ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወደ ላቅ ስኬት ማማ ያድርስህ ተባረክ
Finally if it’s possible I want to communicate with you please? I’m living abroad right now.
Blessings
ኩል የሆንክ ልጂ 👌👌
የምትገርም መምህር ነህ 😍
🙏🙏🙏
ትለያለህ ምርጥ አስተማሪዬ ነህ
ምርጥ አስተዋይ ነህ አቦ
በጣም እናመሰግናለን ገራሚ ትምርት ነው
Best messages in each content "አደለ"😉
Thanks and keep it up!
Sharing is Caring😊
you are so important person for this generation , appreciate ya😇
Thank you 🙏🙏🙏
ኪሩ ተባረክ
ትክክክል እናመሰግናለንወድሜ
you speak a fact!!! good job go a head man!!!
WoW Yes
ምርጥ ሠዉ በርታ 👌👌👌👍👍👍💐💐💐
ኪሩ ምርጥ ምርጥ ምክሮችን ስለምትሰጠን በጣም አመሰግናለሁ ❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
❤❤❤እደው ትለያለህ የኔ ሙህር ምክርህ ሰርስሮ ይገባል 😏😏😏ደሞኮ ሲያም 😁😜 ነግሪያለሁ ቅመሞች እዳትሳደቡ ዋ
እውነት ትለያለህ
Yes
እናመሰግናለን እኔ ድሮ በጣም ትግስተኛ ነበርኩ አሁን ግን ተሎ እዬተናደድኩ ተቸገርኩ
ዝም ማለት እለማመዳለሁ እልና እራሴን ስናገር አገኘዋለሁ
የትእግስት ልክ አለው ለዛነው
እኔ ደሞ አሁን ላይ ትግስተኛ እየሆንኩኝ ነዉ ተቀራኒ
በትክክል ፀጋውን ያብዛልህ ስለምክርህ እናመሰግናን
ጥሩ በርታ ወዳጀ
Wow
አንደበተ እሪቱ ፈጣሪ ይጠቢቅህ
ገና ዛሬ ነው ያየሁህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው።
Thank u🙏🙏🙏
መላ(ገንዘብ) የሚያስከብር ወሳኝ ነገር ነው። ከሌለህ father እራሱ ትደብረዋለህ😂 ይሄው አሁን ከተደባበር 3 ወራችን ነው😂😂
😁😁😁 true
so do i bro
Fact 😊
አይዞን😢 ነገ ላላ ቀን ነው😂
Wow❤❤❤❤
ክበርልኝ
👌👌👌🙏🙏
❤❤❤❤❤
Yemigerm video editing , thambunel,liyit. Keep going
🙏🙏🙏 thanks bro
Kante kez belay intebkalen limtastemren yehiywet higigat inamesginalen bertalin
thanks man @@a_changed_life
አንተነ የወለደች ፈጣሪ ያክብራት ሀቅ እዉነተኛ ሰወች ቢኖሩ ኖሮ ልባችንን ባልሰበሩን
🙏❤️🥰
እድሜ ላተ ሱሴ የህይወትን መስመር የተማርኩብህ ኪራዬዬ ❤❤❤❤❤
እረወይኔ ጉደ ይሄደሞ ሠሞኑውንነው ወላሂ ያየሁት እደት ሠረሥሮ ይገባል ምክሮቹው❤
🙏🙏🙏
በትክክል ወድም😢😢😢😢ኧረ ኡኡኡ አሁንስ ምን ላርግህ❤❤❤❤❤❤❤
ኪራ አንድኛ ነው አመሰግናለው
በትክክል በርታ
Thank you very much keep it up bro
thanks i will
Tnx
ህይወቴን ለውጠከዋል❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏እናመሰገናለን
የኛቅመም
ድንቅ ሰው ትለያለህኮ😍
ትክክል
ምርጥ ምክር ነዉ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Ene snaded emaregewn alakm erasen mekotater yaktegnal mn larg pls btnegregn ?
Will make a video
Amesegnalehu ❤
ድንግል ትጠብቅህ
Thanks
በጣም ኣክባርህ ነኝ bro ምክርህን ስመቸኝ በርታ😊❤
Berta man
ደምሩኝ የመቤት ካሳ ቤተሰቦች ❤❤❤የመቤት ዳጂ የሆነ አይለፈኝ
የምር ትለያለክ የምር❤ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳላወኩክ እደለኛ ነኝ
በጣም ሀሪፍ ሀሣብ ነዉ ኪራየ እናመሠግናለን ያለፈ ታሪኬን ሣሥብ ጥሩ ሥሜት አይሠማኝም ከማይሆኑ ሠወች ጋር ያሣለፍኩት😢😢 እራሤን እንድጠላ አደረገኝ ለራሤ ይቅርታ ማድረግ አልቻልኩም ምን ላድርግ???
❤🎉🎉
በትክክል iraschin sinakebr sewochm yakabrunal iraschin sinwed sewchim yiwedunal
❤❤❤
መቶሺ ለምን አታሠገቡትም ❤
Amesginlo Kelleb Ke Leb Teyaken Maleslngi Ebakh ?? Ene Ehe Hulu Behare New Andim Ye Godole Yelm Gin Yeminorawu Sew Bet Areb Ager New Ena Keswuchu Gar Sayihon Kene Gar Yem Sera Sewu Gar Bezh Bahari Egachalo Wada Lela Neger Wad Bilgen New Yem Wesdungi Em Baharen Ekayiralo Biye bezu Mokeralw Gin Alchalkum Mim Laderg
ማቢተውን ነገርኝ በ እምብርሃን ??
አቅሙ ቢኖረኝ ቢሊየን ነበር ሰብስከራይብ የማስገባክ ምክንያቱም ያንተን ምርክር ሰምቶ የማይለወጥ እና እራሱን ያላየ የለም አሁን አሁንማ እውነት ሱስ እየሆንክብኝ ነው ቅመም በርታ
😊😊😊🙏🙏🙏
😂😂 እስኪ አታስቀኝ!
Eshi
ከከከ ካች ጥያቄ የሡው መልሥ
❤❤👍🙏
የምር ትለያለህ ውንደሜ እባክህ በውስጥ መታክም እፈልጋለሁ ጭንቆኝ ነው አውራኝ Please 😢
ሰላምወድሜ፣እስኪመልስልኝ፣እኔ፣ጓደኛነበረች፣በጣምነዉ፣የምንቀራረበዉ፣ግን፣ሁልጊዜ፣አንግባባም፣መከራከር፣ነዉ፣ስራችን፣መጨረሻላይ፣እራሴን፣ልከላከል፣ብየ፣ተዉኳት፣አሁንላይ፣እንከባበር፣ብላትም፣አልሰማችኝም፣እስከመጨረሻዉ፣ተዉኳት።
Tiyakeh mndnew bro?
ላንተማ subscribe ይገባሃል bro😍😂
🙏🙏🙏
በምን ላውራክ እንደው በድንግል
Instagram@kirubel_c19
ቤተሰብ ላይክ ሰብሰክራይብ አድርጎ በብር አይገኝም ,ላይክ እያረግን እናበረታታው ይሄነን ጀግና
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤