Ethiopia: እንዳያመልጣችሁ!! አዲስ አበባ መሀል ቦሌ ላይ እየተሸጡ ያሉ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች በ 20 ፐርሰንት ክቅድመ ክፍያ ይግዙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @keftube
    @keftube  2 ปีที่แล้ว +2

    ጭር መረጃ ስለቤት
    በኢትዮጵያ ቤት መስራት ወይም ቤት መግዛት ከባድ ነዉ፡፡ በየቀኑ የቤት ዋጋ እየጨመረ የግንባታ እቃዎችም መወደድ ለቤት ሰሪዉ ፈተና እየሆነ ነዉ፡፡ እናም ኢትዮጵያ ዉስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከባድ እየሆነ መቷል፤ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ!
    👵 ቤት ፈላጊዎች እነዚህን ጥያቄዎች የሚመልሱ ቤት ሻጮችን ይፈልጋሉ
    👉 እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ምቹ የአከፋፈል ስርአት፣ የምቹ የመኖሪያ ሰፈር፣ ጥራቱ የተሟላለት ቤት በፍጥነት የሚያስረክብ ድርጂት ወይም ቤት አቅራቢ ይፈልጋሉ!!

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 2 ปีที่แล้ว

      እኔ አረብ ሀገር ከ10 በላይ ሆነን ቤት እንዲኖረን በጣም እፈልጋለሁ ግን ሰው ስለሌኝ በባዶ ቀረሁ አይ የኢትዮጵያ ነገር

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን

  • @tesfayekorssa6916
    @tesfayekorssa6916 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም እጅግ በጣም እናመሰግናለን መረጃህ ስለምታሳውቀን እዚህ ህንፃ ላይ ሱቅ እፈልግ ነበር ምንድነው ማደርገው

    • @keftube
      @keftube  2 ปีที่แล้ว

      ሱቅም አላቸዉ በዚህ ይደዉሉ +251953988821

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ከፍዬ። ከፍ በል ።። አሜን ።

  • @tube1187
    @tube1187 2 ปีที่แล้ว +1

    በቦሌ አራብሳ ዲያስፖራ ስላሉት ቤቶች ዋጋቸውን ብትንግርን

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meyeethiopialij
    @meyeethiopialij 2 ปีที่แล้ว +2

    ሪል፡ስቴቶች፡በሙሉ፡ሌቦች፡ናቸው፡በሁለት፡አመት፡እናስረክባለን፡ብለው፡በአስራ፡ሁለት፡አመትም፡አያስረክቡም፡

  • @teddishiferaw919
    @teddishiferaw919 2 ปีที่แล้ว

    በካሬ ስንት ነው ዋጋው? ብትነግረን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅድመ ክፍያዉ ንገሩን ወድሜ

    • @teddishiferaw919
      @teddishiferaw919 2 ปีที่แล้ว

      2 million plus 15% ያለ መሰለኝ

  • @gdhgdh6956
    @gdhgdh6956 2 ปีที่แล้ว

    አድስ አበባ ዙሪያ አቀርባለሁ ብለህ ነር እየጠበቅንህ ነዉ

  • @ስአድወለየዎ
    @ስአድወለየዎ 2 ปีที่แล้ว

    እስከ አምስት ሚሊየን የለም ወድም አፓርታማ

  • @aliqtrali1157
    @aliqtrali1157 2 ปีที่แล้ว

    ADET NOW SALM

  • @solomonhagos8812
    @solomonhagos8812 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ዉዉ ስደት ባልወጣ ይሻለኝ ነበር