ምርጥ 6 መንደሮች፡ በአዲስ አበባ ከተማ ርካሽ ቤቶች የሚሸጥባቸዉ አካባቢዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ ጥቆማ ነው።
    በአጠቃላይ የምታቀርባቸው ጥቆማዎች ጠቃሚ እና ጨዋነት የሚታይበት ነው።
    በርታ!!!!

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ተባረክ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል የጠራኸቸው በሙሉ ተመጣጣኝ እንደ አቅም የሚገኝበት ነው ልክ ተናግርዋል።

  • @leacasella
    @leacasella 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot Kef T. Yemiqetelewen serahen begugut tebeqalehu; lemenoreya yemimech seferoch, wude kalehonu!

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ስለመረጃው

  • @NetsanetkifleKifle
    @NetsanetkifleKifle 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @goodkuwait8813
    @goodkuwait8813 3 หลายเดือนก่อน

    THANKS

  • @WaselaTegesethu-ym5mu
    @WaselaTegesethu-ym5mu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግኛለኝ

  • @Tube-ev6ze
    @Tube-ev6ze 2 หลายเดือนก่อน

    ብራዘር ጀሞ 3አዲስ አበባ ነው
    ጀሞ 2ደሞ ሸገር ሲቲ

  • @Hewi-c1y
    @Hewi-c1y หลายเดือนก่อน

    eni dire bet algn wedzi megbat eflgalw edtt barge yeshlal

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam awo teru new bemiqetelew demo lemen ayenete neged yetegnaw bota teru endehone beteern 🙏 kechalk

  • @mitudesalegn8117
    @mitudesalegn8117 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀሞ ውድ ነው

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 3 หลายเดือนก่อน +2

    You better show a picture of 6 different buildings of the villages.Poor !

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ቶሎ ተናገር ዝቅተኛ ማለት ስንት ነው?

  • @engida2010-yr4rt
    @engida2010-yr4rt 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለቡ ርካሽ ነው አታላግጥ ስለማታውቀ አታውራ. ቪዲዮ ለመስራት ብቻ ከሆነ ok

  • @hailesilase
    @hailesilase 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቤትን ዋጋን ሰማይ ያስነካዉ የደላላዎች ስግብግብነት ነዉ ካሁን በኋላ ማንም ቤት አይገዛም

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 หลายเดือนก่อน

    Where is the price?

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀሞ ውድ ነው እኔ እዛው ነኝ ውድም እጣራ በደብ

  • @lamesginbasazinew
    @lamesginbasazinew 3 หลายเดือนก่อน

    መነሻ ዋጋ እንኳን አልገለፅክሞ!

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 3 หลายเดือนก่อน

    Minim gilits yalhone mereja new yakerebkew

  • @ainNike
    @ainNike 3 หลายเดือนก่อน

    ተመጣጣኝ ማለት እስከስት ???

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 2 หลายเดือนก่อน

    Mikegna asafariii

  • @samsonjemal7278
    @samsonjemal7278 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ጀሞ 2 ነው በቅርቡ ኦሮሚያ ክልል የተቀላቀለዉ::

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 หลายเดือนก่อน

    የ6ቱንም ሳይቶች ቦታ እያሳየህ ቢሆን መልካም ነበር ኮንዶ እያሳየህ ከምትተነትን ። ለቡን ለምን ስድስተኛ እንዳደረከው አላውቅም። ለቡ በጣም ዘመናዊ የቀድሞ ቦሌን የተካ ለንግድም ለመኖሪያም የሚመች። ጀሞም እንደዚሁ።

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ግን ቤት አያት 49 ነው እንደ ይንን 40 በ60 እና ሆሴ ቤታቸውን አመቱን ሙሉ ታሰያለህ እንደ እሰቲ ቀይር

  • @emu4249
    @emu4249 3 หลายเดือนก่อน

    አትጥፍብን ብሮ እየጠፍህ ነው እሽ

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 3 หลายเดือนก่อน

    I am sorry it doesn't look great.I might be wrong

  • @esayasadmassu2041
    @esayasadmassu2041 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገዛቹ የለም ገና ትለምናላቹ ደላላ ውሃ በላው

    • @CoolMIME885
      @CoolMIME885 3 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Mbxhkgsyj
      @Mbxhkgsyj 2 หลายเดือนก่อน

      Betikikili Ethiopia Gena bati betami yirekisali😊❤

    • @solomonkebede5264
      @solomonkebede5264 2 หลายเดือนก่อน

      Abettt maferiawoch serto bela new Leba bihonnn tedegefaleh leba

  • @AbdiSebah-hl7by
    @AbdiSebah-hl7by 2 หลายเดือนก่อน

    ገና ይወርዳል

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 หลายเดือนก่อน

    ማን ነው ለቡ ርካሽ ነው ያለህ እባክህ ? 14 ሚልየን በላይ አይደል እንዴ የሚጠይቁት ።ያልተረጋገጠ ጥናት ነው አባቴ ።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 หลายเดือนก่อน

      Ke wanaw ketemawche sinetater new yalew wede metal yemaykemesu honewal lezhi new

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 3 หลายเดือนก่อน

    አስመሳይ ነህ ስለ ሰው አታውራ ስለ ራስህ አውራ አትቀደድ