Jawar Mohamed made too many mistakes. No need of details or remembering because its was only less one decade from 2013 to 2024. U handed over public gains on Tplf Eprdf to fascism of Opdo Abiy. He declared to stop struggle against Abiy. His computer to Lema. Brought OMN to Ethiopia colonial empire mistakenly. Imagine 6 Qeero and Gondere Fano in 2016 to 2018 didn’t die for crown current dictator please. Shame on U Jawar. Critical criticism needed
Some one a few lines above dared to make analogy of Jawwar with airless tires. As I read that what came into my mind was the saying shallow minds would not let you dive deep, as you hit fastly the ground. Educating oneself should precede judgmentalism.
ጀዋር ጀዋር ፍቅር❤
Jawer is our hero🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከጁሀር ጋር ያለህ ጥላቻ ከሌሎች እልፍ ደንቆሮ መንጋወች የተለዬ ክፋትን በሱ ላይ ማጋነን ትፈልጋለህ የዚህ ሚስጥር ደግሞ ለአማራ ስስ ብልት ስላለህና አድሏዊነትን ስለምታገዝፍ ይመስለኛል።
በፖለቲካ ሽፋንና በአነጋገር ዘይቤ ደባብሰህ ለማለፍ የምትሞክረው ነገር ግን ከጁሀር ጋር ያለህ ጥላቻ ከስሙና ከእምነቱ ጋር የመጣ ቆሻሻ የአማራ ልሒቃን ተረት ነው።
ይህ ሰው አንድ ወቅት እንደተናገረው ስሙ አደፍርስ ወይም ከበደ ወይም አሸብር ቢሆን 45ኛ የአማራ ታቦት ታደርጉት ነበር ግን ሰውየው ከእናንተ ክልልና ከእናንተ እምነት አሎጣም ለዛም ነው ሁሉ ጁሀርን ማጠልሸት የምትመኙት ግን አትችሉም።
ጅዋር መሃመድ ጅግና ነው
አንቴንቴን ብሎ ጋዜጠኛ ስማ ልጁ ኦሮሞ ስለሆና የለቀማ ወረ ታወራለህ፡፡ ያናንቴዎቹ ብሆንግነ የለለ ነገር እየለቀምክ ታጋንንላቸዋለህ፡፡ ከእንደዝህ አይነት ጥላቻ ካልወጣ የምታመጣወዉ ለዉጥ የለም፡፡
ፈታ ዴሊ በእውነት አስተውሎትህን አለማድነቅ ነገርን አርቅቆና አስፍቶ አለማየትን ነው የሚያስበለው እናም የጀዋርን አልፀፀትምን በቃ በደንብ ተርድተውሃል ወደጄ ሰውየው የተራቀቀ መስሎት አልፀፀትም ብሎ ሊፎግረን ሲሞክር አንተ ግን ተው እንጂ ስትለው ሌላ ርዕስ በተጠቀምኩ ኖሮ ሳይል እንደማይቀር እገምታለው ኡልተሳሳትኩም እርግጠኛ ነኝ ። ጀዋር እርቃኑን እንደ ቀራ ህሊናው እየነገረው ግን ሂሊናውን ይክዳል ። ሰው ሂሊናውን ከካደ ሌላውንም ከመካድ ወደ ኃላ አይልም ።
Jawar❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣስ ይማረን።
Jawar is the king ❤❤❤
ጥሩ ሀሜተኛ ነህ በርታ።
ትክክል እነዚህ ጥያቄዎቺ እዲመለሱልን በትግስት እጠብቃለን
Jawwar is King 💪💪💪💪💪
የአንተ ጃዋር የዕድር ሊቀመንበር አይደለም ንጉስ ምን ትመስላለህ ያዋራ ሁሉ አዋቂ አይደለም።
ፈጣሪ ከልብ የማይወጣ ሃዘን ወይም የአልጋ ቁራኛ ያድርገው የንፁሃን ደም እንባ አለበት 😢😢😢😢😢😢😢
jil
Jawar❤
Jazba jewar is hero
ጉድ ሊፈላነው አገራችን ተደበላልቋል አላህየ የአባቴን ነገር አደራ አላህ ከመከላከያነት ባወጣልኝ አደየ እቢአለኝ ዱአ አርጉሉኝ አገራችን አሁን ሠላም ይሆናል ይለኝ ነበር ግን ምንም ሠላም የለም ጭራሽ ባሠበት መገንኔ አባቴ አላህ ይጠብቅልኝ😭😭😭😭😭😭
❤Gabadhu,jabba,kooooooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jaa King 👑
Jawee 🎉 King
ተፀፅቻለሁ ቢል ነበር የሚደንቀኝ ህሊናውን የሚሸሽ ሰው ተዋናይ የነበረበትን ቴያትር በተመልካችነት ስርቻ ተሸሽጎ እያየ እንዴት እራሱን ይመን
My hero
jawer King ❤❤❤❤
Zerenyaa midiyaa
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤
ጅል
ምርጥ ርእስ🎉
Jawar Mohamed made too many mistakes. No need of details or remembering because its was only less one decade from 2013 to 2024. U handed over public gains on Tplf Eprdf to fascism of Opdo Abiy. He declared to stop struggle against Abiy. His computer to Lema. Brought OMN to Ethiopia colonial empire mistakenly. Imagine 6 Qeero and Gondere Fano in 2016 to 2018 didn’t die for crown current dictator please. Shame on U Jawar. Critical criticism needed
የፖለቲካ እውቀት አለው ፌደራልመግስት ጦርነት ይገጥማ ተቡሎ ሲጠየቅ አዎ አለ እዴት ሲሉት ለኔሠርግርነው እዴ በየአደባባዩ የወታደር
ሠርከስ የሚያሳዩት ያለው በቂ ነው
Jawe king
Ja king
So Great!!! keep it up !!!!
Jawar is smart man
ጠቢብ የሆነ እንዳይመሰለዉ ለሰነፍ እንደ ስንፍናው መልሱለት
Jawar play great role in Oromoo politics
ተራ ሀሜተኛ ነህ
ያው ሁሌም እንደምለው ለቃቃሚ ነህ
Enem imegnalo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
አሁንም እንዴ cewe nw❤
ጥሩ የበታችነት የምቀኝነት😮ስሜት አለብህ🐉🐉😢
Jawar ♥️♥️😍
ፈታዎች ድንቅ አመለካክትና፣አስተውሎት የታከለበት ትንታኔ ነው ምስጋናዬም ከልብ ነው 🙏....ጃዎር የሚል ስም ከጀሮዬ ዘልቆ ገብቶ በአምሮዬ መመላለስ የጀመረውና ስለሱ ለማወቅ ጉጉት ያደረብኝ ገና ፍልፈላ ባለሁበት እድሜዬ "ሃጫሉ" የተገደለ ሰሞን ነበር ...ይገርማል መለስ ብዬም ንግግሮቹን ሰማሁ 👂 አንድን ትልቅ ነገድ ቁም ስቅሉን ያሳዬዋል ከንጉሶቹ እስከ ለውጥ አምጭ ተብዬው ትውልድ ድረስ የታሪክ ጉድፍ ሲያስቀምጥ ሰማሁ እንዲያውም "ተከብቢያለሁ" በምትል በአንድ የተረገመች ቃል የስንቱን እሳት ወጣት ህይወት አስቀጠፈ ለዚ ለዚህ የመፅሃፉን ርዕስ "ተፀፅቻለሁ" ቢለው ብይ ነኝ። መቼስ ይሄ ምስኪን ህዝብ ለይቅርታ ቅርብ አደል ከኬንያ አምጥተን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እናደርገው ነበር
❤
መፀሀፉን ሳታነብ በሽፋኑ አንፍረግ ጎበዝ
Ja kings
ጃዋር በጣም እየዋሸ ነዉ ለሰላም ያርግለት ካላረፈ ግን አብይ ያስወግደዋል ይህ የኔ ምልከታ ነዉ ከዛ አማራ ገደለው ብሎ ብዙ አማሮችን ያስገድላል😢😢😢😢😅
Some one a few lines above dared to make analogy of Jawwar with airless tires. As I read that what came into my mind was the saying shallow minds would not let you dive deep, as you hit fastly the ground. Educating oneself should precede judgmentalism.
❤❤❤
JAWAR IS HERO
በቄሮ ስም ያስጨረሰው ንፁሃን ህዝብና ንብረት በፀፀት የሚቀየር መስሎት ይሆን?
jawar Mohmmed my king ❤❤❤
feta family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
እኔ እምለው መፀሀፍ መፀሀፍን ይፂፋል እንዴ እኔ እንደዛ ሲለማስም ነው ጀዋር አልፀፀትም የኔ ጀግና ❤❤❤
መሀይም
Jx is hero
ጃ ትልቅ ሰው ነው ገበያ ላይ ከወጣ መጀመሪያ የምገዛው እኔ ነኝ
ተጸጸተ አልተጸጸተ በሜጫ የሚል እብድ አይደል እንዴ ሁሉም ግዜና ቀን አለው
ሐንቀቡ
=====
ጀዋር በጠዋት ቁርሱን ተመግቦ ወዴ ላይብረሪው ኣመራ:: እንቅብ ጋዜጣ::
Koshasha
ጋዙጠኘዉከነቱነህ. ጀሃረነብይነዉ
Jezba
ጇር ወደ ኢትዮጵያዊነት አስተሴሰብ ከማሰቡ ማግስት አሜሪካ ምን ሲሰራ ነበር የመጀመሪያዉን ለመጥቀስ የማትሪክ ፈተናን ሰረቀ ማንን ለመጉዳት ትዉልድን?ሀገርን ወይስ ወያኔን
ራሱ በካይሮ ያለው፤💚💛❤፣አልወድም,ግን
የፃፈው የብዙሀኑን የኢትዮጵያ ዓለምአቀፉን
ቋንቋ ተጠቅሞ ነው ሌላው ፈረንጅኛ ነውና,
ሚያብድ ይመስለኛል። ደም አለበት
እባክዎን አስተያየቶችዎን ያረጋግጡ እባክዎን አስተያየቶችዎን ያረጋግጡ
يرجى التحقق من تعليقاتك
Keep talking your negative thoughts 😂, king Jawar
ለመግለፅ የፈለከውን ምንም ያልተረዱህና ያልገባቸው ናቸው ቀጥልበት በጣም ተመችተህኛል
ነጠሮችን አታወሳስበዉ አባቴ
jewar ye selam nafaqi new enji ye girgir nafaqi ayidelem
ጃዋር ክፍተት አለ ብሎ ሲያስብ ሊገባ የሚሞክር opportunist ነው:: ዘንድሮም ህወሃት ላይ ያደረገውን ሊደግም ይሞክራል::
አልበላሽምን ምን አመጣሁ አለች ዝንጀሮ
አቦ ተባረኩ ፈታዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዋር ምንም ፀፀት የለውም ። የሰራውን ሰራ ያበላሸቡት ይፀፀቴ እንጂ ። አሁንም ለኦሮሞ ህዝብ የተሻለ ይሰራል የህች ሰይጣን ሀገር መጨረሻዋ ተቃርቦል አሜን
ፍሬ ከርሲኪ ኖረን አየናቾሁ ወበከንቶ ወጪ ቍጠባ ሸቃሊት ገቢ ማሰባሰብይ በታላቍ እሮጫ ስላላገኝህ ነው ይንተን አርቴቦርቴ ማን ይነብልሀል መወለድ አይወለድ ከተወለደም አይደግ ሰው ሰራሽ ሰው😢😢😢😢😢😢 የማርታ ጥላሁን ልጅ ነህ እዴ minister 😂😂😂😂😂
Jawar world legend...
የጃዋር ፖለቲካ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሞት ሌብነት የትውልድ ክፍተት ነው ያተረፈው።
'አልፀፀትም'ና 'ሂንጃቡ' የገጻቸው ብዛት ምን ያህል ነው ?
Hametegna nw merz mirechewu chiger kalawerah sewu asemawum enjera honobign nw bile lemagn kkkkkkk
6:08 ❤❤❤
ያልገባችሁን የምትተነትኑ ጉዶች።
የሁለት መቶ ሰዎች ደም አለበት በውሸት ተከብቤአለሁ በማለት ወጣቶችን አስጨፍጭፏል
ባስማአም ብሎ የሚያርድ ጃዋርን ባሶው ዳም ማጣያቅ ያሳፍራል 😂
Yegedelew Abiy Ahmed isun teyik jezba.
@@AhmedAlii-q9mባይዘዌ አላዋኩበር ተብሎ መቅላት ከጥንትም ነው
ለምን ይፀፀታል በውምብድና እስከ ማፊያ በየመን የኢትዮጵያውያንን ኩላሊት እየሸጠ ክብሮአል ይኼ ጨካኝ አረመኔ አላህ ፍርዱን አይረሳም።
😅😅😅ደግ አረገው እሰይ😅
ኸረ አላህ በዚህ ይጠይቅሻል ሰውን መዞለም ቀላል ወንጀል አይደለም በየመን የኢትዩጵያውያን ኩላሊት መቸ ነው ያሸጠው አጀብ ከአንድ ሙስሊም ይሄን መስማት ይከብዳል ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን ሰማሁ
Nefez denqoro@@እረህመት-ዘ5ተ
ያንተን አለማወቅ እና ትልቅ አላዋቂ መሆንህን " ሁሉን አውቃለሁ" ባይነትህ ከሳወቅን ሰነባብተኻል
ጆአር ማለት አገር ሰላም ከሁነ አደገኛ ቦዘኒ ነው 😂😂
ለቃቃሚ
Jawara si smart Ethiopian king of kings ❤❤❤❤
Wizards of speculation. Nothing else to expect from you!!!
አልፀፀትም...which is, I don’t mind it…ብዙ የሚያስገመግምና የሚያስተች አባባል ነው:: ምን ማለት እንደሆን ለኔም በጣም ገርሞኛል
Mencham ayresam. Minew ferah menager.....kezas behuala bemaninet metered. .
Kijiba
😍 great man
የጌታቸው አደራው እና የማርታ ጥላሁን ስሪት የBBC ደቀመዙሙር በጆምአ ይሁን አርብ የኬኛ በ ል ዳ 😂😂😂😂😂😂ኝ😢😢😢መዝገበ 😢 ደንዞ😅😅😅😅ለበለጠ 😅😊😊😊😊😊ለበቀለ😅😅😅ጃለኔ
ማቴዎስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ማዘዝ በፈጸመ ጊዜ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ አለፈ።
² ዮሐንስም በወህኒ ሳለ የክርስቶስን ሥራ ሰምቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከና፦
³ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው።
⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤
⁵ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ
⁶ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።
⁷ እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ?
⁸ ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ።
⁹ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
¹⁰ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነውና።
¹¹ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።
¹² ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል።
¹³ ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤
¹⁴ ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው።
¹⁵ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
¹⁶ ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ።
¹⁷ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል።
¹⁸ ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ ጋኔን አለበት አሉት።
¹⁹ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች።
²⁰ በዚያን ጊዜ የሚበዙ ተአምራት የተደረገባቸውን ከተማዎች ንስሐ ስላልገቡ ሊነቅፋቸው ጀመረ እንዲህም አለ፦
²¹ ወዮልሽ ኮራዚ፤ ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ፤ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን፥ ማቅ ለብሰው አመድም ነስንሰው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበርና።
²² ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል።
²³ አንቺም ቅፍርናሆም፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን? ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ፤ በአንቺ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን፥ እስከ ዛሬ በኖረች ነበርና።
²⁴ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከአንቺ ይልቅ ለሰዶም አገር ይቀልላታል።
mhur kehone beseraw sra litsetset yemaychilbet mknyat yelem
መፀፀት አይጠበቅበትም አሁን ካለው ቀውስ ጆሀር በምን ጣአሙ የተቆለፈ ፖለቲካ አስሮ አባረረው እጂ ኧረ ዞር በሉ ጁሀር በግልፅ ከነእንት እቃ አትግዙ ይልነበረ ያሁኑስ ኧረ እያየን
ጀዋር መሐመድ እና የተነፈሰ ጎማ አንድ ናቸው ምንም የሚጠቅም አንዳች ነገር አልጠበቅም
ጡትሽ ይተንፊስ አንቺ ቦርኮ
ጀዋር በኔም ህይወት ውስጥ ትልቅ የማይረሳ ጠባሳ አኑሮልኝ አልፏል። ጠባሳው ለበጎ ቢሆንልኝም...
የ2008 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የነበርን ጀዋርን አንረሳውም። በሰዓቱ ትጉህ የነበሩ ተማሪዎች እራሳቸውን በበቂ ሁኔታ አዘጋጅተው የፈተናው የመጨረሻ ሰዓት ላይ ጃዋር በሰራው ስህተት ውጤታቸውም ስነልቦናቸውም ስለተነካ አይረሱትም።
የጠቀመ መስሎ በሰራው ስህተት በጊዜው የነበረው የፈተና ጊዜ ለአንድ ወር ያህል ተራዝሞ ነበር። በዚህም ዝግጅታችንን አጠናቀን ፈተናውን ልንወስድ ለነበርነው ትልቅ መርዶ ከመሆኑም በላይ በተራዘመው የአንድ ወር ጊዜ ምክንያት ቅስማችን ተሰብሮ ሳለ መልሶ መዘጋጀት ተስኖን ተዘናጋንና የአብዛኛችን ውጤት ዝቅ እንዲል አድርጎናል።
በዚህም ምክንያት ጓጉተው ሲዘጋጁ የከረሙለትን ዩኒቨርሲቲ የመግባት ውጥን በጀዋር ግርጊት የተነሳ ማሳካት ተስኗቸው በአጭሩ የተገቱም እልፍ ወጣቶች ናቸው።
መቼም የማይረሳ ጠባሳ ነው በእኛ ባች (Batch) ላይ የከተበልን። ለትውልዱም ቢሆን ያስታቀፈው መከራ ከአብይ ቀጥሎ ጀዋርን የዚህ ትውልድ ጥላሼት ቀቢ ባለዕዳ እንዲሆን አድርጎታል።
we are expecting by great hope
Jesba
JAWAR is King of king ❤❤❤❤❤❤
በእናት ስለ ለማ መገርሴ ሚዲያ ላይ መናገር ያለብህ ለማ መገርሳ የኦሮሞን ህዝ በቁም እንዳረደ አሁንም ከጠቅላዩ ጋር ነዉ ተባሌ መጀመሪያ ከሀገር ሲወጣም ተመካኪሮ ነዉ አሉ ጥላቻ የላቸዉም ይበላል ዶ/ ር ጠቅላዩ ከአርብ እምረት መኪና ተሸልሞ ለሱ ሰጤ ተባሌ እሱ ብቻ አይደለም ተደብቆ መጥቶ ቤተመንግሥት ሁለት ሦሥት ቀን አድሮ ይመለሳል አሉ የኦሮሞ ህዝብ ዉጭ እና ዉስጥ ያሉ ይስሙ በደባባይ ተናገር በተጨማሪ ከነቀምት 04 ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጋር የቆዬ አንድ ተሳቢ መኪናና አንድ ባሌ አሥር ጎማ ገዝቶ መጥቶ በዘረፈዉ ለመኖር ጠልቶ እንደመጣ አስመስሎ ለመንግሥት እጅ ሲሰጥ ልጁ ምንም የለለዉ ደሃ መሆኑ የሚያዉቁ ህዝብ ሲጠቁሙ ኤኼን የተረዱ አስሮ እስር ቤት ነዉ ያለዉ አነሰኝም ብጠኑ ከዚህ የበለጠ ነዉ የሚሆኑት
Abeet zarenyinet🙆♂️
ትልቅ ሰው ነው 👍👍 የሀገር ባለ ውለታ