Ethiopia - ከአንካራው ስምምነት ጀርባ ማን አሸናፊ ሆኖመጣ ? ተከድቻለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h หลายเดือนก่อน +14

    አንተ የሶማሌ ላንድን መርዶ ከምታወራ ለምት የኢትዮጵያና የሶማሊያ ስምምነት ላይ አታተኩርም የሶማሌ ላንድን ሐዘን ለሶማሌ ላንድ ተውላት ግ

    • @MariamBeza
      @MariamBeza หลายเดือนก่อน +5

      ሁሌም ውድቀትን እንጂ የተሻለ ነገርን ስለማያይ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

      ምንም አዲስ ነገር የለም ጌታህ እጁን ተጠምዝዞ ነው የፈረመው ድሮስ ሶማሌ መች ከለከለችው በሀይል ለመጠቀም ያደረገው ሙከራ ተነፈሰለት እንጅ አንብብ ማሙሽ

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ หลายเดือนก่อน +2

    ግን እነዚህ ጋዜጠኞች ምንድን ነቸው ለኢትዮጵያ 😅 ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 หลายเดือนก่อน

    ኤርዶጋን..ደም.. መፋሰስ.. ስላስቆሙ.. እናመስግናለው..Thanks Erdogan🌹

  • @seidahmed9240
    @seidahmed9240 หลายเดือนก่อน +5

    እስኪ ተረጋጉ አትቸኩሉ አሁን ላይ የሰላሙ ጉዳይ እጅግ አስፈላጊነቱ ለኛ ነው ሰውየው ብልጥ ነው ተረጋጉ።

  • @TaybaYasin
    @TaybaYasin หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ውሃ ቸለሱበት ። በቃ የአሁን ሰምምነት ጥሩ ነው ሰውዬው ደፍሯ ወደብ ይገባናል ብሎ መጠየቁ ጀገና ነው

  • @HappyBeachCoast-uh1zt
    @HappyBeachCoast-uh1zt หลายเดือนก่อน

    Abich king

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹🇪🇹PM Abiy's ambitious vision of securing Ethiopia's access to the sea is making significant progress. His efforts are commendable and could potentially reshape Ethiopia's economic landscape.

  • @picobello4514
    @picobello4514 หลายเดือนก่อน +2

    💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @AbushAbush-c5u
      @AbushAbush-c5u หลายเดือนก่อน

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤❤❤

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c หลายเดือนก่อน +4

    በቃ የኢትዮጵያ መሪዎች ሽለላ እና ፉከራ ነው ። ምነው ባህር በር አና የባህር ሀይል እንገነባለን ኢሬቻን ቀይ ባህር ላይ እናከብራለን ብለውን አልነበረረ እንዴ።

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      ፉከራ ብቻ ኖዋ 😭😭😭

    • @Mera-v2g
      @Mera-v2g หลายเดือนก่อน

      ስለምን ፉከራ ነው የምታወሩት ሱማሌና ፋኖ ናት እንደፎከረች የቀረችው

  • @AdonayAndinet
    @AdonayAndinet หลายเดือนก่อน +1

    ትመመቸኛለ

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 หลายเดือนก่อน +1

    እስስቱ መንግስታችን በየሔደበት እየተገለባበጠ ጠላት አበዛልን እንጂ ምንም አልፈየደልንም ኢሔ ወሬኛ ቱሪናፋ😢

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 หลายเดือนก่อน

      ሐገር መምራት እቃ እቃ መሰለህ በተመቸው መንገድ መሄድ መብቱ ነው ፡፡ ይሄኔ ቤተሰብህን መምራት ያቃተህ ትሆናለህ አሁን ላይ አብይ አትፈርድም ነበር፡፡

  • @SanchoDani-vy7yx
    @SanchoDani-vy7yx หลายเดือนก่อน +11

    I can't watch you next time😊

    • @robelasmara3971
      @robelasmara3971 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂viva somali

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      Because he said the truth

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

      ባቄላ ቢቀር ፈስ ቀረ ፋናን ተመልከት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @GetnetIlala
      @GetnetIlala หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @Rimass80
    @Rimass80 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ 🤔🤔🤔

  • @fekadu-cx3hn
    @fekadu-cx3hn หลายเดือนก่อน +7

    ሶማሌላንድም አዲሱ ተመራጭ እያንገራገረ ነበር ምክንያቱም ትራፕ ስልጣኑን ሲይዝ እውቅና ስለሚሰጠኝ ያን ያህል ከኢትዮጵያ ጋር አሳሪ የወደብ ስምምነት ማድረግ አያስፈልግም የሚል ሀሳብ ነበራቸው።ይህም ሆኖ ሌሎች አገሮች ዕውቅና ሰጥተው ነጻነቷ ቢረጋገጥ አሁንም ተጠቃሚዋ ኢትዮጵያ ናት

    • @yosefyosef2245
      @yosefyosef2245 หลายเดือนก่อน

      በምን መልኩ ነው ኢትዮጵያ የምትጠቀመው

  • @AminIrresa1971
    @AminIrresa1971 หลายเดือนก่อน +13

    የተሳሳተ ትንተና ብየዋለሁ።
    ሶማሌ ላንድ ተካደች ብሎ ጭፍን ድምዳሜ ለመስጠት የሚያበቃ 1% ምክንያት የለህም።

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 หลายเดือนก่อน

      Can you tell us how we should understand this agreement?
      Aby accepted the sovereignty of Somalia so what does that mean ?

  • @SOLOMONABERA-f7g
    @SOLOMONABERA-f7g หลายเดือนก่อน +1

    the only media to watch thank you

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      You are right 👌👌

  • @piealpha795
    @piealpha795 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል 😂😂😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

    ምንም አዲስ ነገር የለም ሶማሌ ድሮም ወደቧን አልከለከለችም

  • @yonitube9584
    @yonitube9584 หลายเดือนก่อน +2

    መጀሙሪያ የተኬደበት መንገዱ ትክክል አለመሆኑ ያስታውቃል አውን ደም የገሪቱን ዲፕሎማሲያዊ እምነት የሚያሳጣ አካሄድ ነው። ላያዛልቅ ጸሎት ለቅስፈት

    • @Mera-v2g
      @Mera-v2g หลายเดือนก่อน

      አትሳሳት ይሄ የሀገር ጥቅም ጉዳይ ነው

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አወከው እንደሰራዘች አብይ መግለጫ ሰቷል እንደ??እስከ ተራጋጋ ወንድም

  • @bashanferg8864
    @bashanferg8864 หลายเดือนก่อน

    ሶማሊላንድ አንድ ቀን ሀገር ትሆናለች
    መቼም ከ ሶማሊያ ነገር አንድ አይሆኑም ።

  • @MilikyanAnoAnse
    @MilikyanAnoAnse หลายเดือนก่อน +1

    የሱማለ ላንድ ስምምነት መቸ ተሰረዘ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 หลายเดือนก่อน

    ቸኮልክ። አብይ ቱርክ ድረስ የሄደው ለሶማልያ ልእልና ለመፈረም ነው የሚል መደምደምያ ላይ ደረስክ።

  • @awetnguse9133
    @awetnguse9133 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርትራ እንደ ከዳ፣ ሶማሊላንድ ደግሞ ከዳት። ክሓዲ !!! ሰው ምን ይለኛል ኣይልም እምዴ ?

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ብለሃል እዉነትነትህ ካሳዳጊ ነዋ ተባረክ 🙏🙏🙏

    • @Mera-v2g
      @Mera-v2g หลายเดือนก่อน

      ጅሎች የሀገር ጥቅም ላይ ተካድኩ አይባልም

  • @henokwondimu7655
    @henokwondimu7655 หลายเดือนก่อน +5

    ሶማሊያዊ ነህ እንዴ??

  • @madotube3523
    @madotube3523 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል ዛሬ ደሞ ለሶማሌ ተጨነቃችሁ ወይ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 หลายเดือนก่อน +2

    Ye prosperity degafiwoch tenchachachu !! The report didn't share his opinions, he just stated the fact and the articles of the agreement !! That it!!

  • @jamaalibraahim6387
    @jamaalibraahim6387 หลายเดือนก่อน

    ኢት.ያ አሸንፉሌች።የፈለግናውን ማግኘት እንጅ ሶማሊ ላንድ ከኢት.ያዊያን ትቅም ይበልጥብናል?

  • @destamelese8794
    @destamelese8794 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻም የወደቡ ጉዳይ ተንጠልጥሎ መኃል ላይ እንዳይቀር ፤ ስምምነቱ የማዘናጋት ይመስለኛል፤ ከሁለቱም ልንወጣ ነው

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ሰው ነው የማይቋጭ አጀንዳ ፈጥሮ ተሸንፎ ይመለሳል🤔

  • @songohan7170
    @songohan7170 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ከቅጀቷ ከህልሞ ባነነች ይሄንንም በፊርማዋ አረጋገጠች ::
    ዟሮ ዟሮ መግቢያው ጭራሮ !
    እጅክ ወሳኝ ነገር ተማርን ?
    የሀገራትን የዕየር የባህር የመሬት የግዛት አንድነቷቸውን መድፈር መቋመጥ አዙሪት ውስጥ እንደሚያስገባህ ጭንቀት እና ትርምስ ዝቅጠት ውስጥ ስተት ብለህ እንደገባ በሂደቱ አሳይቷናል ትምርት ስጥቷናል ::
    የባህር ባለቤትነት ባህሩ እራሱ ሳይወለድ በልቷታል !

  • @peter-f7z
    @peter-f7z หลายเดือนก่อน

    በዚህ ስለ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ስምምነት የሚያወራ አንድም ቃል የለም ይሄ ማለት አይመለከተውም ማለት ነው
    ይሄ ደግሞ የተሻለ አንጂ አንተ እንደምታሳንሰው አይደለም
    Inkuwan🇪🇹 ዉሃ ላይ መሬት ላይ ቤት ስትሰራ ግረቤት ማነው በለህ ጠይቀህ ሰላሙን አረጋግጠህ ነው
    ስለዚህ
    MOU is still alive.
    It is only cancelled by Ethiopia and somaliland people.

  • @HeniTadesse-wm8th
    @HeniTadesse-wm8th หลายเดือนก่อน +3

    It's Last time to your youtube news page to listen ur such lay

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 หลายเดือนก่อน

    ሀሰን ሼህ ጀግና ነዉ አብይ ተብዬ ዝም ብሎ ነዉ ሚያወራዉ

  • @sofomarcave8299
    @sofomarcave8299 หลายเดือนก่อน +5

    Fake news

  • @hawashaitsawa1442
    @hawashaitsawa1442 หลายเดือนก่อน +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ኣቢ ማለት ኣቛም የሌለው ካሃዲ መሆኑ ገና የኣቢ ካሃዲ ባህሪው ይወጣል። ትናንት ለፋኖና ለኤርትራ የካደ ሰነፍ ሰው መሆኑ እናውቃለን

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +1

      ኤርትራና ፋኖ ወያኔ ለመምታት ከተጠቀመባቸው በኃላ ጥላቸዋል በዚህ ጌም የከሰሩት ወያኔ ፤ ሻዕቢያ ናቸው የኢትዮጵያ ቀንደኛ ከሐዲ ግን ሕወሓት ሲሆን ያልከው ሰው ሁለተኛ ሊሆን ይችላል

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw หลายเดือนก่อน

    አይ አብይ አቋመቢስነው አብይ የሚሰራው ስራ በስሜትጅ በስሌት አይደለም

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 หลายเดือนก่อน

    የወደብ ነገር አከተመ የግብፅ ስውር አጅ በኤርዶጋን ታየ ለነገሩ ድሮም አጀንዳ ማስቀየርያ ነው

  • @FeiselAhmed
    @FeiselAhmed หลายเดือนก่อน

    ግጭት ጠማቂዎች ምን ይዋጣችሁ።

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 หลายเดือนก่อน

    እሺ

  • @TsegayTesfay-c8d
    @TsegayTesfay-c8d หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ያለው መንግሥት የአድስ አበባ መንግሥት ነው የኢትዮጵያ ብለህ አትቀባጥር

  • @efremgoitom2693
    @efremgoitom2693 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ጊዜ ! 1000 አመት ስትፈርሙ ባህር የለም ዓሳ የለም ጨው የለም

    • @MariamBeza
      @MariamBeza หลายเดือนก่อน +2

      ምቀኝነት በሽታ ነው

    • @ghnkgerytbcfrr7796
      @ghnkgerytbcfrr7796 หลายเดือนก่อน +1

      አምስት ሳንቲም ለኤርትራ የለም😂😂

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      ​@ghnkgerytbcfrr7796 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 หลายเดือนก่อน

    የሶማሊያና ኢትዮጵ ጦርነት መቅረት በጣም ያበሳጨህ ትመስላለህ።

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ውሃ ኣሁንም ሶማሊላንድ ካደ፡ ክህደት ነው ልማዱ።

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      ልክ ከኤርትራ ጋር ያደረገዉ ክህደት

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 หลายเดือนก่อน

    ይሄማ ምን ጥያቄ አለው ወጣ ወጣና እንደ ሽንበቆ ተንከባለለ ፣ መዋረድ የማይስለቸው መሪ

  • @MrFikremariam
    @MrFikremariam หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትገርሙ ናችሁ! ከጨለማው ውጪ ብርሃን የሚታያችሁና እንደ ሚዲያ የምትሆኑት መቼ ነው ተቃውሞ ብቻ! እግዚኦ ምን ዓይነት ትውልድ ነው ያሳዝናል? ሰውን ለምን ታሳስታላችሁ

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o หลายเดือนก่อน

    አይፖለቲካ .....የተግማማች።

  • @Wayfagenya
    @Wayfagenya หลายเดือนก่อน

    😂😂😂wushatiknow

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o หลายเดือนก่อน

    ነገሩ ዉስብስብ ነው.

  • @tewufikkebede1483
    @tewufikkebede1483 หลายเดือนก่อน +1

    ያልገባችሁ ነገር አለ

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 หลายเดือนก่อน +1

    ቅሌት ብርቁ ያልሆነ እንደዚህ አይነት መሪ ኢትዮጵያ ገጥሟት እያውቅም ተዋርዶ አዋረደን

  • @FelekechMelese
    @FelekechMelese หลายเดือนก่อน

    ምንድነዉ የምታወራዉ

  • @yefikr351
    @yefikr351 หลายเดือนก่อน

    English አይረዱም ብለህ ነዋ ህዝቡ መጫወቻ ያደረግከው 😂

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 หลายเดือนก่อน

    ኤሄ ሰዉዬ ፊሽካ ብቻ ነዉ አብይ እንዴ

  • @obsakedir3221
    @obsakedir3221 หลายเดือนก่อน

    ላአንተ ሶማሌ ምንህ ናት ።

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተቀደደድክ

  • @great2894
    @great2894 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ግን የምር ኣመንዝራ ናት፣ ኣቢይ ደግሞ ፖርኖስታር ነው!

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o หลายเดือนก่อน

    ያም ሆነ ይህም ኢትዮጵያ የባህር ባለበት መሆኑ የተረጋገጠ ጉዳይ ነው

    • @trussom647
      @trussom647 หลายเดือนก่อน

      Dream 😂

  • @yohannesabebe5891
    @yohannesabebe5891 หลายเดือนก่อน

    So untrustworthy news! I saw this guy is lying acouple of times 😮.
    We will see with respect to this news! BTW - don't forget this text - then you will deteriorate your reputation among your followers.

  • @fnan99633
    @fnan99633 หลายเดือนก่อน +1

    ለዛም ነው ኢትዮጵያዊውን በፍፁም አትመኑ

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 หลายเดือนก่อน

    ante banda neh lela hager aleh ende ? sele semimenetu biu algebahim.

  • @GeremewChere
    @GeremewChere หลายเดือนก่อน

    አንተ ሁሌ የምታቀርበው ዜና የደደብ ነው ቆይ አንተ ግብፃዊ ነህ ወይስ ኤርትራዊ እና ጦርነት የጀመር ትሰማለህ ቁጭ ብለህ ዮቱዮብ እንደማውራት አይደለም ፋንድያ ነገር

  • @MekonenHussen
    @MekonenHussen หลายเดือนก่อน

    እናንተ ሁልጊዜ ተቃራኒ መሆን ምን ያደርጋል