ዛሬ ከአቡነ ሐራ ድንግል ገዳም - በቀጥታ! የዕለቱ መልእክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ዛሬ ከአቡነ ሐራ ድንግል ገዳም - በቀጥታ! የዕለቱ መልእክት
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    January 2022 - Washington DC

ความคิดเห็น • 585

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +74

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጡ የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር እድሜዎትን ያብዛልዎት እግዚአብሔር አምላክ ለዚህች ሰአት ያደረሰን ይክበር ይመስገን ለታቀደልን ሰአት በሰላም ያድርሰን

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @sarkalamabey3239
      @sarkalamabey3239 2 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen AmenAmenAmen 🙏🙏🙏🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖንን ይባርክ አቡነ ሐራ ድንግል አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜ፫

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@bezajonathan7719 አሜን ቤዛ እህታችን ይሁንልን ይደረግልን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sarkalamabey3239 አሜን ስርካለም እህታችን ይሁንልን ይደረግልን

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemaln memhre abate

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehewate yesmalean amen amen amen.

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡነ ሐራ ድንግል በየአለንበት ጸሎታቸው በረካታቸዉ በሁላችንና በኢትዮጵያ ይደርብን
    አባታችንእድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልኝ። በጣም ደሰ ይላል።

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 2 ปีที่แล้ว +23

    አሜን!
    ያቡነ ሀራ በረከታቸው ይደርብን!
    መምህራችን እንዴት የሚያፅናና የሚያበረታ ቃል ነው በድካም ውስጥ ላለነው!
    መህራችን ረጅም እድሜ ከበረከት ከጤናጋር ይስጥልን!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጡልን

  • @SaraG2014
    @SaraG2014 2 ปีที่แล้ว +32

    እኔ የአቡነ ሐራ ድንግል እምነት ተቀብቼ ሠውነቴ ላይ የሚያሳክክ ነገር ወጥቶብኝ በአንድ ቀን ነው የዳንኩት ለኔ የደረሱት ጻድቅ ለእናንተም ይድረሱ

    • @Godisgoooooooood
      @Godisgoooooooood 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @EeEr-g9k
      @EeEr-g9k หลายเดือนก่อน

      ❤መምህራችን በጸሎትሁ አስቡኝ አባቴም ታሞብኛል እኔም በስደት ላይ ነኝ ፈተና ጭንቀት ወስጥ ነኝ

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደረሰን

  • @barkalmaa7095
    @barkalmaa7095 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታች ይደርብን

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ነራ ድንግል ፀሎት ኢትዮጵያን ይባርክ!
    አሜን, አሜንሰ, አሜን

  • @user-eg7qy2xx4f
    @user-eg7qy2xx4f 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @mikifamily6690
    @mikifamily6690 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen abatachin

  • @ehtabebe4125
    @ehtabebe4125 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede69 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @yihunzeleke6877
    @yihunzeleke6877 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፣ መምህራችን በረከቱ ይደርብን።

  • @alimani7114
    @alimani7114 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን

  • @azebmebratu7629
    @azebmebratu7629 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏. Memeherachen Dr. Zebene cheru Amelakachen Leoul Egziabeher edeme ketena gar yesetelen

  • @MdRana-uh8dt
    @MdRana-uh8dt 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልን መምህር በፀሎቶአስብንወለተ ስላሴ

  • @fatmehabdallat8913
    @fatmehabdallat8913 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባቴ

  • @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
    @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +19

    የአባቴ አቡነ ሐራ የእናቴ ኪዳነ ምህረት ደጀ ሰላም በጣም ናፍቆኛል😰😰ጭቀቴን ህመሜን ሁሉንም የተፈወስኩበት የአባቴ ቤት🙏ከስደት መልሰህ በቤትህ ታኖረኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልኝ አባቴ🤲❤️🙏

  • @user-ds2gz5em2g
    @user-ds2gz5em2g 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ፫ መምህር

  • @marietub4903
    @marietub4903 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰመሰልን መምህራችን እድሜን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tsigezewolde3304
    @tsigezewolde3304 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቱ አይለይን በፅሎቱ ያሰቡኝ ፅጌ ማርያም ።

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር በረከቶ ይድርሰን

  • @yeshambeldres3406
    @yeshambeldres3406 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወይት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኑትን ያረዘምልን

  • @AtsedeHailu-cj6hm
    @AtsedeHailu-cj6hm 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአባ ታች በረከት ይደርብን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 ปีที่แล้ว

    እሜን አሜን አሜን መምህራችን
    እሜን እሜን አሜን🌹✝️🌹

  • @24Reem
    @24Reem 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @sabageletu5765
    @sabageletu5765 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃለሕይወትን ያሰማልን..የቅዱሱን በረከት ያሳድርብን

  • @elsabethbirhanu3603
    @elsabethbirhanu3603 2 ปีที่แล้ว

    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅሙን እድሜና ጤናውን ያጎናፅፍልን መድሐኒያለም ይጠብቅልን

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን አምላከ አቡነሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን

  • @RobelEmagnew
    @RobelEmagnew 2 หลายเดือนก่อน

    ጻድቁ አባቴ ከመከራ አድኖኛል ለህይወት ትርጉም ሰጦኛል ስራየን ባርኮልኛል ምመኝውን ህይወት ሰጦኛል ማልፈልገውን ከኔ አርቆል 🥰🙏✝️❤️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ያለ ሐሰት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በረከታችሁ ይድረሰን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @hanag6166
    @hanag6166 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል

  • @mulueurkua8879
    @mulueurkua8879 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርከው እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @emebetterefe2452
    @emebetterefe2452 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያስማልን አባታች

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha8741 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በረከታቸው ይደርብን

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህረችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከቱ ይደርብን ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን መድኃኔዓለም

  • @wuditukifle1539
    @wuditukifle1539 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎት አስቡን

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @tigistseyoum6295
      @tigistseyoum6295 2 ปีที่แล้ว

      Betseloto asibun abatachin idmena xena yisxot.

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ በረከታችሁ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    የፃድቁ ኣባታችን በረከት ይደርብን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት በረከቱ ይድረሰን እመብርሃን አትለዮት

  • @hwatii
    @hwatii 5 หลายเดือนก่อน

    Amen 💖💖 amen 💖💖💖💖💖 amen amen 💖💖💖 amen amen

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 2 ปีที่แล้ว

    በጸሎት አስቡን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesrakezerfu5992
    @mesrakezerfu5992 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ አትርሱን

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህር 👏

  • @bilenlove6432
    @bilenlove6432 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @domsticpracentetion4566
    @domsticpracentetion4566 2 ปีที่แล้ว

    አሜት አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ፍቅርን ያድለን

  • @user-nq6lf1zl2b
    @user-nq6lf1zl2b 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልነ ያቡነ ሀራ ድንግል በርክታችዉ የደርብን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว

    በርከታቸው ይደርብን ያንተም በርከት ይደርብን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zemarittigistdesietube6260
    @zemarittigistdesietube6260 4 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልልልልልልልልልል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ድንግል ማርያም በአሉበት ትጠብቅልን የአቡነ ሀራ ድንግል እረዴት በኛ ላይ ይደር አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አሜን ፫አሜን አሜን አሜን

  • @ruthbayabel2039
    @ruthbayabel2039 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህራችን

  • @rhrhhehejehdjjdjd3586
    @rhrhhehejehdjjdjd3586 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @baherneshlemma7889
    @baherneshlemma7889 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማል አባታችን

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን berketachu ይደርብን

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen egnanm Ledeju yabkan Amen Amen Amen

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 ปีที่แล้ว

    በፀሎት ያስቡኝ ዶር መምህር ዶር ዘበነ እባከዎት ወለተመድህን

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 2 ปีที่แล้ว

    Abatachen amen amen amen abatachen memehrachen kalhiwetn yasmalen egziabeher yetebekot beselot asebuy ehetmelak weldekidan amen amen amen

  • @jerrytayelign9141
    @jerrytayelign9141 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu amen amen amen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ameeen ameeen ameeen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen ameeen

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen bereketachu yiderbin kale hiwet yasemalin memhir

  • @user-ke7dz3pr4x
    @user-ke7dz3pr4x 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ እኔም ደካማ ልጆትን በፀሎት ያስቡኝ ወለተገብርኤል ብለው 🙏🙏🙏

  • @user-ge5xx7mu7s
    @user-ge5xx7mu7s 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርየ

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MengisteabHaile-k7i
    @MengisteabHaile-k7i 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ♥️ KHY... 🙏🙏🙏

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 ปีที่แล้ว

    *Amen!!!መልካም ነዉ!ከመረቁትም እንዳፎ ያድርግልን*

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu7505 2 ปีที่แล้ว

    ታሪኩንም አላውቅም ነበር ,ይህንን ሁሉ ሳላውቅ ከጭንቅ ከሀዘን ያወጡኝ ቅዱስ ,ሰው አፈሩን አምጥቶልኝ ነው ልጄ የተፈወሰችልኝ እግዜር ለደጁ ያብቃኝ,,ለምስክርነትም ስለቴንም ለማድረስ ያብቃኝ ,አሜን አሜን አሜን

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በረክታቸው ይደርብን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእንተ አቡነ ሀራ ድንግል ማሀረን ሀገራችንን ማርልን ጌታ ሆይ እየን

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዕድሜ ይስጥልን።

  • @tinak8232
    @tinak8232 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalene

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንዴት ኖት እግዚአብሔር ይስጦት በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቆት የአባትችን የአቡነሀራ ድንግል በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ደጁን ለመሳለም ያብቃን በጣም ለማየት የምፈልገው ቤተክርስቲያን ነበር ይህው በርሶ በኩል በላይቭ አይቼዋለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም። መምህር። ቃለ። ህይወት ያሠማልን። እግዚአብሔር። ከናት። ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @edenghebre5976
    @edenghebre5976 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yesmalin Memhrachen bezeletiow asibun

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 2 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen..mamerey

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 2 ปีที่แล้ว

    አሚን አሜን አሜን ቃለ ህይወት
    የሰመሊን

  • @sifentamerat7285
    @sifentamerat7285 2 ปีที่แล้ว

    Amen abatachn kale hiweten yasemalen egnanm betseloto yasbun abatachn🙏

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏