Anchor Media የጌዲዮን ሹመት በፓርላማ፥ የፋኖ ድሎች፥ የቢልለኔ ቁጭት፥ የብልጽግና ዲጂታል ሰራዊት፥ የትግራይ 'ሲኖዶስ' ና አባ ሰረቀብርሃን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
መሳይይ በርታ ደከመኝ አትበል የአማራ ተስፋ አንዱ ነህና አላህ ይደግፍህ
Amen
@@mesaybasazin6358
አሚን🙏
Amen.yarb 🤲❤️
አማራ ሐገር ነው !!! አማራን መግደል ሐገርን ማጥፋት ነው!!! የአማራን የማጥፋት ዘመቻ ይቁም📣📣📣📣📣📣📣📣
ትክክል
ምድረ መሀይም ተሰብስቦ አገራችንን አጠፋ!
እናመሰግናለን,!
አርበኛ መሳይ መኮንን የጨቅላውን ብልፅግና ፓርቲ ስብርብሩን ነው ያወጣህው ትችላለህ❤
መሳይ ወንድሜ የጋዜጠኝነት ሙያህን በጥራት እያሳየህ ነው። በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ።
መሳይ ደስታህን እንጂ ክፉህን አያሰማኝ
Amen.
አሚን🙏
Bless you Messay
የብልፅግናው እራስ ምታት የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ ምንም ስድብ ትቺት የማይበግርህ ቺሎታህን በተግባር ያሳየህ ከጥቅም ይልቅ እውነትን የምትከተል የህዝብ ልጂ ስለሆንክ የኢትዩጵያ ህዝብ እንወደሀለን
አላህ መላቤተስብህን ሁሉ ከክፉወቺ ይጠብቅልህ
የፖለቲካው መሀንዲስ ወንድም መስፍን አማን ብርታ ለፋኖ ትግል ስለምታስፈልግ አትጥፍ
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!
ፋኖ ያሸንፋል!!!ሀገርም ትተርፋለች!!!ፋኖ ወይ ፍንክች!!!!💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስፍንና መሳያችን በርቱ🙏😍
የኮሌደር ውበት ምን ያረግልናል ሰላም ነው የፈለግነው 😢😢 ድል ለፋኖ 💚💛❤️
መሳይ በርታልን !!!
በቱርክ እና በድባይ ከፍተኛ ዘመቻ መክፈት ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤
❤ድል❤ለአማራ❤ህዝብ❤
God bless Messay Mekonnen!!!!!
መሳይ አይዞህ አትስጋ ፡ብልፅግና አብቅቶለታል፡የሚዲያ ሰራዊትም፡የወንጌል ሰራዊትም ቢያሰማራ መሰረቱ የተበላ ቤት በምኑ ሊቆም ፡እኛ ከተሰናበትነዉቆየን
ድል ለነበልባሉ አማራ ፋኖ
የአዲስ እበባ ህዝብ ሲባል የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት ነው
ይህ ሊሰመርበት ይገባል
ፍኖ ይጠጋልን እያለ ነው
ያለቀው እልቆ የኢትዮጵያ ህዝብ
ነፃ እናውጣ እያሉ ነው
ፍኖ የአራቱም ግዛት ፍኖዎች የአዲስ አበባ ህዝብ
ተጠጉ እያሉ ነው ወደ አዲስ አበባ በዚህ ላይ ስሩ
ትግሉን ከአማራ ክልል እውጡት
።።።።።።
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
እግዚአብሔር ከናተጋይሁን በርቱ አማራ በታሪክ ያስታውሳቹሀን
Thank you so much both zGod bless you both. It was great assessment
የአምሃራ ህዝብ ትግል በአምሃራ ደም ና አጥንት ነፃነቱን በቅርብ በአሸናፊት ይጠናቀቃል።
ብልፅግና የአሳ እርባታ ነው።
❤❤❤❤❤ፋኖያሸንፍል
እውነት አማራ የተባልክ ነቅለህ መውጣት አለብህ ልጅችህን ይዘህ
ሰላም ለሀገራችን
መሳይ በርታ ለአማራ ህዝብ ለምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልህ
መስፍን አማን ምርጥ ሰው ነህ! ጋዜጠኛ መሳይ መሰፍንን በየቀነ ብታቀርበው የማይሰለች ሰው ነው በርታልን መሳያችን።
እግዚአብሔር መልስ አለው ከማህቱ ያውጣን
Amen 🙏 ❤
Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️😢😢😢😢
እንሻአላህ
መሳይ እና መስፉኔ ተባረኩ!!!የኢትዮጵያ ኩራት ልጆች!!!
Thank you Jegnoch God bless you both.
ፈጣሪ አምላክም የወገኖቻችንን መከራ በቃ ይበል! የሞቱትም ደም ወደ ፈጣሪ እየጮኸ ነው:: የእግዚአብሔር ፍርድይፍጠንልን!!!
Mesay jegnachin korawbh !!!!!
Messy jegna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tarik weletahn yekeflehal
❤❤❤❤❤ መሳይ ዳስፎራው ተኝቷል ከአማራ ህዝብ ጐን ሊቆሞ ይገባል
Welcome Ato Mesfin
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪
ትግራይ ወስጥ ህሊና ከጠፋ ቆይቷል አይባለም ወንደማችን.
እሄ መስፍን አማን የሚባለዉ ሰዉዬ በአንድ ሚዲያ ላይ ስለ አቶ ልደቱ አያሌዉ ሲያወራ ሰምቸዋለሁ። ግን ምንም ቁም ነገር ያለዉ፣ የምያሳምን ሀሳብ ሲያቀርብ አልሰማሁትም። አቶ ልደቱ እንደ እነርሱ አክራሪ ብሔርተኛ ለምን አልሆነም በሚል የጥላቻ ቅርሻት ሲያቀርብ ሰምቻለሁ። አቶ ልደቱ የምወደድ ምርጥ ፖለቲከኛ ነዉ። አቶ መለስ ዜናዊ እንኳን በወቅቱ ሲያደንቀዉ እንደነበር ተሰምቷል።
ድል ለአማራዬ ፋኖ አድስአበባ የተዘረፍነው መሬትና ቤቶች ለወገን ይመለሳል
የኮሪዶር ውበት ሳይሆን ቤት ማፍረስ ድሀን ማፅዳት ነው መባል ያለበት።
Messay & Mesffen bertulen delachuh eytekarebe new💕🇲🇱🇲🇱💐🇲🇱🇲🇱👍🏽👍🏽
Thank you Br Mesifin.
እነመሳይ እግዚአብሔር አምላክ ውለታችሁን በብድር መመለሻው ይመልስላችሁ 🤲🤲🤲!!!!እንደመሸ አይቀርም ፈጣሪ የመቼዋንም ጊዜ የፈሰሰች የፍጡሩን ደም አይረሳም
እግዚአብሔር የእውነት አባቷ ነው ይዘገያል እንጂ የሚቀድመው ግን በፍጹም የለም።።።🤲🤲🤲💚💛❤️
ቀኑ ቅርብ ነው አይርቅም በርቱልን !
ራስ መሳይ በርታልን!! ተገደን የገባንበት ፍትሀዊ ትግል ነው የያዝነው። ፋኖ ያሸንፋል!
ድል እውነትን እና ፈጣሪውን መከታ አድርጎ ለሚታገለው አማራ ፋኖ
ሀሰት ትሮጣለች ነገር ግን እውነትን በፍጹም አትቀድምም!!!!
አይዞን አማራዬ ይነጋል 💚💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤
ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ:: ድል ለፍኖ💚💛❤️💪🙏🏾
መሳይ እግዛብሄር አለ እውነት እውነት ነው
እደው የሚገርሙ መንጋዎች ናቸው የትኛውን ፋብሪካ ካባኒ የንግድ ተቋምን ከፍተው ነው የስራ እድል ፈጠርን የሚሉት እንደውም ብዙ የንግድ ተቋማት ወደሙ ፋብሪካወች ፈረሱ ብዙ የስራእጥ በዛ እነዚህ ከብቶች ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የሚነግሩን እነሱ በእከክ በድህነት ሲማቅቁ ስላደጉ ይሄ ብልጭልጭ ለእነሱ ትልቅ ነገር ነው የሀገሬ ህዝብ በእረሀብ ላይ ነው
ፋኖ ያሸንፋል
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፍ እንደአንተ አይነት ድከመኝ የማይል ተስፋ ያለው ማህበረሠብ የምታጀግን ስለሆንክ በርታ ።
ትንታጎች የሙያ ሠዎች ናችሁ!!!ይህነው ጋዜጠኝነት !!!
Welcome again Jegnachin Messay
መሳይ በርታ እግዚያብሔር የምትታገልለትን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ🙄
አብይ አህመድ። የ6ኛ ክፍል ተማሪ ነው ስለዚል አትፍሩ ተናገሩ።
Tikikil Ato Mesfin. God bless you.
Fano mesy. God bless you 🙏👑💚💛❤️
🙏🙏🙏♥️🇪🇷♥️🇲🇱🇪🇷🇲🇱💪👑fano
ድል ለአማራዉ ድል ለፋኖ ሰሞኑን አዲስ አበቤ ይነሳል ብለን እንጠብቃለን
መሳይ. አንድ. ነገር. ልብ. በል. ካንተ. በላይ. ባላውቅም. ሰዎቹ. አዲስ. አበባን. ዉደ. ኦሮሚያ. ኦሮሚያን። ለመገንጠል. እዩሰሩ።።ነው. ፍኖ. ካልገባ. ።ነጉሩ ።ከባድ ነው. ፍኖ።።መፍጠን. አለበት. ፈጣሪ. ይርዳው. ድል. ለፍኖ
መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
ሃይ መሳይ. ሰላም ነው. ኑርልን. የህዝብ. ድምጽ
ማንኞውም አማራና የአማራን ጉዳት ያየ ነገ ለኔ የሚል ሁሉ ነቅሎ ወጥቶ መቃወም ነው ያለበት ድል ለተጏዳው ለተገፋው የአማራ ህዝብሞት ለበአዲንና ላጏሮቻቸው💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭
💯💯🙏🙏
Messay the greatest journalist you are.
FANO for Ethiopian freedom 💎💚💛♥️🙏🏻
መሳይያችን በርቱ
fanooooooo ሲመጣ ❤❤❤❤❤ ምናልባትም ያስተካክለው ይሆናል
ታቃለህ መሳይ ያልተማረ ጭንቅላት ሀገር ያፈርሳል የተማረ ጭንቅላት ሀገር ሀገር ያፈርሳል
የብሔር ጦርነት ቢጀመር ማን እንደሚጎዳ እናያለን 100/100 አማራ ያሸንፋል
የቱርኩ ድሮን በዝናብ ሰሀት ስለማይሰራ ground GPS networkስለሚያስችግር በዛሰሀት ፋኖ በተበተተነ ሁኔታ ሁነው ማጥቃት ይችላሉ
በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበል
ፋኖ እያሽነፈ ነው የአማራ ህዝብ እያሽነፈ ነው አብይ አህመድ አሊ እየተሽነፈ ነው እውነቱ አሁን ይህ ነው::
❤❤❤❤❤
You guys are so good people long time for fano 🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
Professional media .God bless you!!!
ለራሱ የሚመቸውን የሚያሽከረክረውን አሽከር አቅመ ቢሶችን መርጦ ማስቀመጡ ብዙ አስደናቂ አይደለም
መሳይ መኮነን እድሜና ጤናይስጥህ እግርኛየ አብይ አህመድ አንድ ያውርድብህ ለቅሶ በቤትህይግባ😢😢😢😢😢
ሁላችንም በአንድነት እጅ ለጅተያይዘን
እነኝህን የደንቆሮ ስብስብዘረኞችማስወገድ
አለብን::
ብልግና ለማንም አይጠቅምም
ወንድም ከወንድሙ ጋር እያባላ ወንበሩን ብቻ ከመጠበቅ ሌላ::
ዱሮም የ7ኛክፍል ተማሪውን አብዮት መሀመድን ስንሾም ነው የተዋረድነው::
የሚቆጨኝ ስው ተገኘ ብየ ለመምረጥ ውጭ ያደርኩበት ቀን ነው::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሳይ እና መስፍኔ እዝብን እባ አባሽ እድሜ ይስጣቹ
Mesay ayzoh womdeme Berta tesefa Atekuret
Alright 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራው አለቀ በዮ ቦታው ስቃይ
ከአምስት ዓመት በፊት አቶ ለማ መገርሳ ፡ እንዲህ ብሎን ነበር ፣ ከመቶ ዓመት በፊት ኦሮሞ እንኳን አገር መምራት ፡ በአግባቡ ከብት መጠበቅ ይችላል ብሎ እሚያስብ አልነበረም ። አቶ ለማ እና የኦሮሞ ፖለቲከኞች የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን አክብሮና ወዶ ነበር ስልጣን ያሸከማችሁ ። እኔ እንደሚመስለኝ ግን ከመቶ ዓመት በፊት የነበሩት አሁን ካላችሁት ይልቅ በጣም አዋቂዎች ነበሩ ።
Well said
רְעִידַת אֲדָמָה
ሣይንሳው ልብወለድ በተድላዎርቅ ማሽላ
መሳይየ የኔ ውድ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪ ነው በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ መቸም በቃኝ ብሎ አይወጣም አህያ ነው መረገጥ ይወዳል ሆዱን እየራበው ለባለስልጣን ሲያሺቃብጥ የሚኖር አስመሳይ ነው መስፍኔ ሰላም ነህ
ሰላም ለእናት ሀገሬ
እውነት ኢትዮጵያ አሳፋሪ ሆናለች
Mesay blessed and mesfena❤
I know blen TPLF 😂 she used be my girlfriend she cry when dictator meles died 😂
❤❤❤❤ 🎉
አሜሪካ በትግራይ ግዥ አገር ምድሩ አልበቃ ብልት ነበር አሁን ምድብ ነው ልይነቱ ትግራይን አማራን ውድ ህዝብ ነው ይህ ከድያሥኩራ ድክመት ነው።
Aman is the best
አፈሳው አዳማም አለ
ሀረርጌ አማራ ነው ባሌ አማራ ነው... አንድ ቀን አይፈጅም ,.. ሁሉም ቢተናነቅ,,, ፈሪ ህዝብ
You guys are blessed bertu the evil mist go to he'll
❤🎉