ሰይፉ ፎክሮ ...ግን ታዝሎ የወጣበት ጨዋታ… በቴኳንዶ ኢትዮጽያን ወክሎ ከአትሌቶቻችን ጋር ጃፓን ኦሎምፒክ የሚጓዘው ሰለሞን ቱፋ ..| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 457

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +91

    በርታ ወንድማችን እማምላክየ ትርዳሕ🇪🇹🇪🇹❤

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 ปีที่แล้ว +23

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አምለክ ይርደህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

  • @uae5163
    @uae5163 3 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሬን አላህ በሁሉም ነገር አሸናፊ ያርግልኝ በርታ ወንድማችን

  • @bezaabraham5874
    @bezaabraham5874 3 ปีที่แล้ว +23

    ወንድሜ እመቤቴ ትርዳህ መልካም እድል ብያለሁ።

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 3 ปีที่แล้ว +36

    ክክክክክ ሴይፍሻ ይመችህ ታሸንፋለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ እማምላክ አትለይህ

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
    @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ 3 ปีที่แล้ว +22

    ታሸንፈለህ የኔ ጌታ እመብረሀን ትረዳህ

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว +31

    ሰይፉዬ የኔ መላጣ ስወድህ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 3 ปีที่แล้ว +32

    ሰይፉ በሳቅ ገደልከን 😂
    ወንድማችን በርታ መልካም እድል

    • @fjhfghnn4098
      @fjhfghnn4098 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ አይ ሰይፉ

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 3 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ሴፍዬ በሳቅ ሞትኩኝ አንተ ባትኖር በምን እዝናናለሁ ኑርልኝ

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 ปีที่แล้ว +38

    😂😂አይ ሰይፍሻ በጉረራ ገብተህ በታዝሎ ወጣህ 😂😂😂 ሶል ፈጣሪ ይረዳህ 🙏🙏🙏

  • @ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ
    @ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጌታ ድንግል ማርያም ይጠብቅህ ባለባህተቡ መልካም እድል

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 ปีที่แล้ว +18

    ቅዱስ ሚካኤል ከጏንህ ይሁን ጥሩ ነገር ያሰማን ::

  • @ሁሉምከፈጣሪበታችነው
    @ሁሉምከፈጣሪበታችነው 3 ปีที่แล้ว +24

    ኢትዮጵያዬ ገናኮ ከ ፍ ከ ፍ ከ ፍ ከ ፍ ትላለች
    😍😍😍😍😍😍💝💜💛💚💙💝

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 ปีที่แล้ว +24

    ወይይ ሠይፍ በሳቅቅቅ😂😂😂😂 ልጅ እርጋታው ደሥ ይላል

    • @negessebalcha3799
      @negessebalcha3799 3 ปีที่แล้ว

      Tyttttyyyuuuyuuuiy7y877777777utggttyttyy66uyuuuyu6776777776uyuyuyuuuuyyuuu6yyy66666656yyytyty

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +10

    ይቅናህ ወንድምአለም ሀገራችንን ስሙዋን ከፍ አድርገህ እድትመለስ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን 💚💛💗💪💪💪💪

  • @masiiyedingilmaryamlij1039
    @masiiyedingilmaryamlij1039 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይርዳህ እመቤቴ ትራዳህወንድማችን🇪🇹😘

  • @alemadugna6691
    @alemadugna6691 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ በጣም ነው ያዝናናኸኝ ሁሉም ነገር ይዋጣልሀል

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ መልካም እድል 💚💚💛💛♥♥

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 ปีที่แล้ว +12

    እናታችን ድንግል ማርያም ከአንተ ጋ ትሁን♥

  • @sewudayasin2710
    @sewudayasin2710 3 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ለድል ያብቃህ

  • @sarah-kp8uu
    @sarah-kp8uu 3 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድማችን እመብርሃን ትከተልህ ማህተባችን ውበታችን

  • @አባቴአብዝቼእወድሀለሁ
    @አባቴአብዝቼእወድሀለሁ 3 ปีที่แล้ว +4

    እስካይህ ቸኩየ ነበር ሰይፉ በል ታዝለህ እስክትወጣ ልይህ ሰለሞን ቱፋ መልካም እድል

  • @mekdi5555
    @mekdi5555 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው በርታልን በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሰይፋሻ በሳቅ ገደልከኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 ปีที่แล้ว +4

    ይቅናህ ወንድሜ ድል ለሀገሬ💚💛♥

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ጎበዝ በርታልን እመቤቴ ማርያም ትርዳክ ሁሌም አሸናፊ ሁንልን ሴፊሻ እናከብርሀለን እንወድሀለን ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቀክ አሚን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +12

    በርታ ሰለሞን ቱፋ ድል በድል ሆነህ ተመለስ

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 ปีที่แล้ว +6

    ሶል ጀግናው በርታልን

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ በድል ይመልስህ የእኔ ውንድም

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን እመቤታችን ማርያም እስከልጇ ትርዳህ ያሰብከዉን ያድርስህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ!!!

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ውይ ውይ ሰይፉ በሳቅ ገደልከኝ የምር ነው የተላቀቀው አላለም😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +8

    እስት ሰይፉ ሀገሩን ይወክል የምሉን በላይክ👍👍👍

  • @yonasayele5904
    @yonasayele5904 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ይከተልህ ሶል ወንድማችን 🙏 ሰይፍሻ ግን አስብበት ለወደፊቱ ወጣት ስትሆን ይጠቅምሀል ደግሞ አድናቂህ ነኝ ሁሉንም ትችልበታለህ❤👍

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ዑራኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 ปีที่แล้ว +24

    ሠላም ለ እምዬ ኢትዮጽያ🙏

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 3 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ቆንጆ መደብ ነዉ ጤና ይስጥልኝ ደስ ብሎኛል

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 ปีที่แล้ว

    ሴፍሻ አድክም ነህ እኮ ስወድህ ተወዳዳሪያችን ሶል በርታልን 💚💛❤️🙏🏽💕💕💕💕

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ .,

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ stand up comedyያዋጣሃል!!! ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ያሳካልህ!!!

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 3 ปีที่แล้ว +9

    እስቲ ሴፊሻን እንደኔ የሚወደው አለ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tseeth4835
    @tseeth4835 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን መልካም እድል 😘🙏ሰይፍሻ ግን የምር ኑርልን ስወድህ እኮ😘

  • @teshomedeboch6329
    @teshomedeboch6329 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እድል ወንድማችን ፈጣሪ ከንተጋ ይሁን።

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ሰይፉ እኮ ደስ የሚል እብድ ነው 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ሰሌ በርታ እኛ ማሽነፍ ልምዳችን ነው ጥሩ ሁሉ ነገር እመኝልሀለው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን የእገሬ ልጆች ኑርልኝ 🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥💪🏿💪🏿🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👌👌👌

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሰይፉ በሳቅ ገደለኝ 😂😂ወንድማችን ጀግና በርታልን😘😘😘

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ያገትህ ማተብ ያምራን❤️❤️ እማምላክ ትጠብቅህ ❤️❤️

  • @eekubraeeali1697
    @eekubraeeali1697 3 ปีที่แล้ว

    ሠይፉ በጣም ነው ያዝናናኸኝ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 ปีที่แล้ว +48

    መስቀል ያደረገ ወንድ ሳይ ልቤ ፍስስ የሚለው ነገር አለ😂😍

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ትርዳህ ወንድሜ አይዞህ በርታ

  • @lemishow88
    @lemishow88 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶልዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማለም

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamteklay2495
    @selamteklay2495 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እድል ወንድማችን

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም ትከተልክ መልካም እድል ይሁንልክ

    • @tube7403
      @tube7403 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አላህ ይርዳህ መልካም እድል

  • @gabureshugute6557
    @gabureshugute6557 3 ปีที่แล้ว

    Thanks mr saifu u are also heroes

  • @dagiberhanu4802
    @dagiberhanu4802 3 ปีที่แล้ว +1

    Can’t wait for July ☺️ wish you good luck brother!

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ! ደስ የሚል በፍቅር የተሞላ ፍጹም ወንድማማችነትን የተመለከትኩበት ትዕይንት።

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 ปีที่แล้ว

    የስይፎአድናቂዎች👍👍👍👍👍

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድሞች ወላዲተ አምላክ ከፈትህ ትቅደም❤

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    ይቅናህ በርታ ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @zahrah6200
    @zahrah6200 3 ปีที่แล้ว

    ሰፍዬ ስወድህ እኮ አንፉር የሆንክ ሰውይል ፈጣሪ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @ruhamabekele3186
    @ruhamabekele3186 3 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ ይርደህ 💚💚💚💛💛💛💖💖💖👈💪💪💪💪💪🙏

  • @አለም-ጐ8ቀ
    @አለም-ጐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይሠፍ ዘናኮነውየምታረገን

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማቺን

  • @በአላህተመካ-ጸ9ሰ
    @በአላህተመካ-ጸ9ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ጠክር

  • @peaceLove-mx2um
    @peaceLove-mx2um 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አለማተደለ እናዴዘ ከሚወደው ቴኳንዶ ተለይቼ እዚህ ተሰሩኩ😢 any way i'm happy for you my bro i hope you will win those⏳✌

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ሲያምር በረቢ

  • @tube2569
    @tube2569 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሰይፍሻ እንደዛሬው አስቀኸኝ አታውቅም በመዳም ኩሽና ፊቴን ዘፍዝፌ ነበር ያለሁት ሰላም ለሀገራቺን ሰላመሰ ለኢትዮጵያ

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ወንድም መልካም ዕድል ይቅናህ ኢትዮጵያ💚💛❤️

  • @roundomovalleytour
    @roundomovalleytour 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሰፍሻ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ bro

  • @rakuae7750
    @rakuae7750 3 ปีที่แล้ว +2

    እመብዙሀን እማምላክ ትርዳህ መድሀኒአለም ሀይል ይስጥህ አሸናፊው አንተ ነህ እመነኝ እመቤቴን የያዘ ሰው ወድቆ አያቅም ❤❤

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ትርዳህም ሶልዬ

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 3 ปีที่แล้ว +1

    mashallah

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ሲፍሻ ሰዉ ሲደበድበዉ እዴት አድርጎ እደሚወድቅ ነዉ ሚስበዉ 😃😃😃😃😃😄

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴፍሻ በሳቅ ገደልከኝ መሞከር ጥሩነው ቴኳንዶ መጫወት ደስይለናል ወንድማች ይቅናክ

  • @hopefully2958
    @hopefully2958 3 ปีที่แล้ว +1

    Seifu seifu you are so funny guy. Big fun from 🇪🇷

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ሴፍሻ በሳቅ ገደልከኝ መሞከርክ ጥሩ ነው ቴኳንዶ መማር እፈልጋለው ወንድም ይቅናክ

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ሴፉ በጣም ነው ያሳከኝ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ሰይፍሻ ስትዘል እንደ ቶም ጄሪ ሴራሚከ ላይ ትለጠፋለህ ብዬ ተጨነኩ😃😃😃😜

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ እኮ ልዩ ነህ

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል ውድ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እና አላህ ይርድህ አሜን።

  • @alistube9671
    @alistube9671 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በርታልን ሳቦም እኔም የ I T F ተማሪ ነበርኩኝ ፈጣሪ ከንተ ጋር ይሁን።

  • @teshaladisa6497
    @teshaladisa6497 3 ปีที่แล้ว +2

    Best progerame in Ethiopia

  • @ማሚ-ጠ9ሠ
    @ማሚ-ጠ9ሠ 3 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😆 ወይኔ ሴፍሻ ወድማችን ሶል ፈጣሪ ይከተልህ ያስቀድምህ ድሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @sualihabrha8326
    @sualihabrha8326 3 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል ጀግናው ወንድማችን

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @GalaxyJ-mn7qr
    @GalaxyJ-mn7qr 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለማተቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว

    በርታ🙏🙌

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እድል💚💛❤

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm8419 3 ปีที่แล้ว

    አይኔነው የእናቴ ኪዳነ ምህርትን ስህል አድኖ ከቲሸርቱ አየሁ ከበፊቱ ፎቶዎ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህርት ትርዳክ ወንድማችን

  • @ከዲርየቁኖዉ
    @ከዲርየቁኖዉ 3 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያው ኮሜት እኔ ነኝ

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yirdah yetiyopiya amilak yirdah

  • @minetube322
    @minetube322 3 ปีที่แล้ว +2

    Good luck sole

  • @alexso8788
    @alexso8788 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አንዳኛ ወንድሜ በርታልኝ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በሰላም ይመልስክ

  • @werkubamenga4300
    @werkubamenga4300 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እኛም እየመጣን ነው ቴኳንዶ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ትልቅ ቦታ እንዲሰጠው ማድረግ አለብን ቴኳንዶ ፍቅር ነው 11 አመት ቆይቼበታለሁ ለእኔ ትልቅ ባለ ውለታዬ ነው። ለወደፊትም በዛም ስር ሆኜ መቀጠል እንዳለብኝ በማመን በአሁን ሰአት ግን ከሀገር ውጭ ስለወጣሁ ከጓደኛቼ ጋር ባለሁለት ለማስተካከል እየጣር ነው።

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሰይፉ😂😂 እግዚአብሔር ይርዳህ ታሸንፋለህ በርታ

  • @HiluT
    @HiluT 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yerdahe! Good luck ❤

  • @unkownpage9371
    @unkownpage9371 3 ปีที่แล้ว +1

    master sheifu

  • @sultanalmannaei1317
    @sultanalmannaei1317 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ሰይፍ የኔ መላጣ የማገባበት የለ