ሲጃራዬ ከእናቴ ይበልጥብኝ ነበር ኪሩቤል ሳምሶን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

ความคิดเห็น • 164

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 ปีที่แล้ว +27

    የዚህ ዩቱብ ባለቤቶች ጸጋ ይብዛላቹ በጣም ግሩም ምስክሮች ናቸው የምታቀርባቸው ።❤👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ። የእግዚያብሄር ስራ አያልቅም ።

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 ปีที่แล้ว +20

    አቤት ኢየሱስ የወደቀን ስታነሳ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ያስደንቀኛል ። ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว +3

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ይህን መልእክት ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @hebronbelachew
    @hebronbelachew ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ

  • @ayenlmabate3604
    @ayenlmabate3604 ปีที่แล้ว +4

    የሚገረም የይህወት ምሰክረነትነው ዘመንክ ይበረክ ኪሩቤል

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @natanaklilu8938
    @natanaklilu8938 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ዋው አቤል አቡናን ብትጋብዙልን ወጣቱ በጣም ይማራል ብዬ አስባለው በዚ ጊዜ 10q

    • @rakiitube2953
      @rakiitube2953 5 หลายเดือนก่อน

      አቤላ ሀሜት ላይ ነው ከመማሪያ ወደ መማረሪያ ተሸጋግሯል ።

  • @fantucherna
    @fantucherna ปีที่แล้ว +14

    የሚሰሙክ ሁሉ አንተን ያገኘክ ጌታ ያግኛቸው
    ጌታ ደግም ከተገለጠልክ በላይ ይገለጥልክ
    በመልካም ወጣት ገና ብዙወች ያመልጣሉ
    ተባረክልን ያባቴ ልጅ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህ እንዲህ ስለ እግዚአብሔር በመደነቅ እያወራህ ይለቅ . እግዚአብሔር ለብዙዎች በዚች ሰዓት ይድረስላቸው .ለትውልዱ ብቸኛ ታዳጊ እርሱ ቻ ነው .

  • @betitube5721
    @betitube5721 ปีที่แล้ว +5

    እፎይ ግሩም ምስክርነት ነው ተባረክ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛልህ እየሱስ ያድናል

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 ปีที่แล้ว +5

    Wooowww Kira & semay tube❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Thank You For Watching. Stay Blessed

  • @obsinemekonnenofficial8419
    @obsinemekonnenofficial8419 ปีที่แล้ว +4

    እነኳን ጌታ ረዳህ🙏

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ምስክርነት ነው የምታቀርቡት አዘጋጆች ተባረኩ በጌታ እየተደነቁ ነው የምሰማው

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን . እግዚያብሄር ይክበር።

  • @menaf77
    @menaf77 ปีที่แล้ว +4

    የመልካም ወጣት ፍሬ ድንቅ ምስክርነት

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +5

    Wow what a wonderful testimony, May the God bless you young man. በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው በእውነት ወጣቶች ቢያዩት ደስ ይለኛል ስንቱ ከጌታ ቤት ወጥቶ ሲኦል እየበላው ነው ያለው፡ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ፍሬ ልጅ ተጠቅሞ ደግሞ ብዙዎቹን እያስመለጠ ነው፡ መልካም ወጣት ለሃገራችን ያደረገው አስተዋጽኦ ይሄ ነው የሚባል አይደለም እውነት በዚህ አጋጣሚ ዮናታን አክሊሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክው፡ ሰማይ TV show እናንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ምክንያቱም ከምስክርነታቸው እና ከደሙ የተነሳ ድል ነሱ ነው የሚለው ቃሉ ምስክርነት በጣም ያንጻል፡ ወንድሜ ተባረክልኝ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እንደዚህም ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርካቸው ብዙ ዋጋ ከፍለውሉሃል አክብራቸው፡ ተባረኩ ሁላቹሁም 🙏🏽🙌🏾

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      አሜን። እናመሰግናለን . God bless you.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +4

    የእንደገና አምላክ እግዚያብሔር ስሙ ይባረክ ☝️☝️☝️🙌🙌አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ነውና÷ወደ እርሱም ብትመለሱ ፊቱን ከእናንተ አያዞርምና።2ዜና 30:9

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-wi6lo6xd6m
    @user-wi6lo6xd6m ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርህ ክርስቶስን በሚገርም ሁኔታ ነው የገለጥኸው ዋው

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን በዚህን ዘመን ላሥነሣቸው ነብያቶች በእውነት መታደል ነው በህዮወት እያሉ በነብያቶች መገልገሎ በአሁን ሠአት ያለው ነብይ አልፏል

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @King-27
    @King-27 ปีที่แล้ว +11

    ኦ ጌታ ሆይ ስለ ወንድሜ መዳን እና የእናቱን ፀሎት ስለሰማህ ስምህ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን 🤲🤲🤲

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      አሜን። የእግዚያብሔር ስም ይባረክ ።

  • @ziofjesus922
    @ziofjesus922 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ኪራዬ ወንድሜ ጌታኮ ፍቅር ነው

  • @kumezinaw4106
    @kumezinaw4106 ปีที่แล้ว +5

    ኪራዬ አንተ ድንቅ እና የተወደድክ ነክ ለጌታ ያለህን ቅናት አውቃለሁ የቀናህለት ጌታ ዝም አላለክም ፀጋውን ገልጦብህ እየሰራብህ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ እወድሃለሁ 💛

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ይመስገን ።

  • @dawittariku8598
    @dawittariku8598 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ዘፍ ሳነብ አፈር በእር እይታ ውስጥ ሰው ሲታየው ባንተ በደካማ ሰው ህይወት ውስጥ ደሞ የሚያመልጥ ሰው ሲታየው ለካ ይሄ እር ፍጥረት መፍጠር ላይ ብቻ እር መሆኑ አላበቃም ክብር ለስሙ ይሁን አንተንም እኔንም ሌሎቻችንንም በልጁ እንደገና የወለደን አረ እንዴት ታማኝ ነው ባክህ
    ወዳጄ እንኳን ደስ አለክ ባንተ ህይወት ሰማይ አልከሰረም

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ይህን መልእክት ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @azebhaho6109
    @azebhaho6109 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክልን

  • @bisratmarkos2056
    @bisratmarkos2056 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +3

    ቅጥቅጥ ሸንበቆን ጌታ የት ተሰብራለህ
    የሚጠሰውንስ ጧፍ መች ታጠፋለህ
    በሕይወት ታኖራለህ እንጂ ከቶ አትሰብርም
    ይህ ነው ሥራህ ጌታ ክበር ለዘለዓለም
    እጅግ በደሌ በዝቶ የተዋረድኩ
    ዓይኔ ባንተ ተከፍቶ ጽድቅን አየሁ
    ሕይወትን ይዘህ ጌታ መጣህ ወደኔ
    ለነፍሴ ጌታ ሆንክ ክበር መድሃኔ🙌🙌🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ!! የደካሞች ወዳጅ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን። ጌታ ይመስገን።

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 ปีที่แล้ว +10

    አዘጋጅና አቅራቢዎች ጌታ ይባርካችሁ ። በኢየሱስ መነካት መለወጥ በቃል ሊገለጽ አይችልም ወንድሜ እንኳን ነካህ እንኳን አገኘህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን። እናመሰግናለን።

  • @youngangel6811
    @youngangel6811 ปีที่แล้ว +9

    ያው ጌታ እንደ ሁልጊዜው እያስደነቀን ነው🥰🥰🥰 ወንድማችንም የፕሮግራሙ አዘጋጆች ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን . እግዚያብሄር ሁሌም ያስደንቀናል።

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 ปีที่แล้ว +4

    ዘመናችሁ ይባረክ ምን እንደምታወራ አውቀዋለሁ
    ለሁሉም ጌታ ይክበር አሜን አሜን አሜን

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat ปีที่แล้ว +5

    Pole the 2nd ጌታ ስሙ ይባረክ ።
    ሀሌ ሉያ ምስጋና

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina3982 ปีที่แล้ว +5

    አይ ኢየሱስ ድንቅ መካሪ ፡አባት ታጋሽ ወዳጅ ነክ ግን፡፡ በቃ ኢየሱስ ቃላት ማሳጣት ስችልበት፡፡የተጣለን የማይወደድን የሚወድ የሚያነሳ ምንም ይቅርብን ከኢየሱስ ጋር መኖር እኮ ደስታ ሰላም ነው፡፡

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ይህን መልእክት ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው! አሸንፎ አሸናፊ ላደረገን! ጌታ ይክበር! እውነት ወደ ውስጥ ዘልቆ ሲገባ እንዲህ ነው! እርሱ የእንደገና አምላክ ነው! ተባረክ ወንድሜ በበራልህ እውነት ውረስ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @deberituzemeheret3681
    @deberituzemeheret3681 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @user-xn7ed6ps2v
    @user-xn7ed6ps2v ปีที่แล้ว +4

    ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ቀረ ዘመን በጌታ ቤት ይላቅ ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ አቅርቡልኝ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed

  • @tarekegntsige6468
    @tarekegntsige6468 ปีที่แล้ว +4

    Kira hulunim awkalew kemanim belay beante melewet ena zare endezi mehoni betam egeremalew tebarekehal

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብሩን መድሀኒያአለም ይውሰድ።

  • @yemitesfaye1014
    @yemitesfaye1014 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ያማረ ይሁንልህ !!!!

  • @brookbaraki6487
    @brookbaraki6487 ปีที่แล้ว +4

    እግዘብሔር ይመስገን።
    ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ኪራዬ😊🥰🥰
    እንኳን አወኩህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      ጌታ መልካም ነው

    • @kirasami7008
      @kirasami7008 ปีที่แล้ว

      Ye Abate lij endat eko endmewdhe

  • @eyerusalemadeba4252
    @eyerusalemadeba4252 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል እንኩዋን እግዚአብሔር ራራልክ እንኩዋን እድል ሰጠህ ግን አሁንም በዚህ ችግር ውስጥ በሱስ ውስጥ ሊገቡ ያሉ የገቡ ብዙ ወጣቶች አሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @user-lb8ve6bf9q
    @user-lb8ve6bf9q ปีที่แล้ว +2

    Thank you God bless you
    More grace

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +5

    አንተ በቤቱ ውስጥ ያሉት ነገር ግን ለጠፉት ወጣቶች በአለም ለሚናውዙት ወደ ክርስቶስ ትማርክ ዘንድ ......ጌታ በብዙ ይርዳህ

  • @SamHgaaaaa
    @SamHgaaaaa ปีที่แล้ว +7

    This is miracle brother 😇 God is so good for us 😅😅

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Yes it’s a miracle.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +6

    “እኛ ሁላችን ደግሞ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፣ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን፡፡ እንደ ሌሎችም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለጸጋ ስለሆነ ከወደደን ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወትን ሰጠን፣ በጸጋ ድናችኋልና፡፡ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለጠግነት ያሳይ ዘንድ ከእርሱ ጋር አስነሣን፤ በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን፡፡” ኤፌ. 2.3-8፡፡🙌🙌🙌

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen
      Thank You For Watching . Stay blessed

  • @hanagirum8933
    @hanagirum8933 ปีที่แล้ว +7

    Praise God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank you for Watching. Stay blessed

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 ปีที่แล้ว +3

    ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!ፍፃሜህም ያማረ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @Begosew_Motivation
    @Begosew_Motivation ปีที่แล้ว +3

    Wow testimony

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching. Stay blessed

  • @Sunem7
    @Sunem7 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭Abet ye geta fiker ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ።

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 ปีที่แล้ว +4

    Wow geeta hoy simk yibarek

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen Ye egziyabher sim yibarek

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 ปีที่แล้ว +5

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አሜን አሜን 🥰

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelel Elelelelel elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionteka7030
    @tsionteka7030 ปีที่แล้ว +1

    What a Great testimony. Thank you for sharing it with us.

  • @tsionzewdu7509
    @tsionzewdu7509 ปีที่แล้ว +2

    Ohhh babyee kante ehin tarik alakm neber .......ahun yalekbetn say demo kenalew 🥰🥰🥰 geta endasjemerek beetf eyebarekeh yaschersk

  • @yeabsiratamirat4379
    @yeabsiratamirat4379 ปีที่แล้ว +3

    uuufffa God melkam nw..... God betam tlk edel nw yesetek ena sele eyesus setawera afek betam nw mitafetew... Ewnet betam nw des mtlew God moges honokal tebarekln kira

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @selamtesfaye2901
    @selamtesfaye2901 ปีที่แล้ว +5

    እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።”
    - ዘካርያስ 9፥9

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j ปีที่แล้ว +4

    Wow 😲😲😲😲😲😲 wow yene eyesus

  • @honey-gs9lh
    @honey-gs9lh ปีที่แล้ว +5

    The lord is loyal🥺always

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዚያብሔር ታማኝ ነው ።

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 ปีที่แล้ว +3

    Amen beyesus sim beteseboche yidanu

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Elelelelel Elelelelel

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 ปีที่แล้ว +2

    Be iyesusi Yale manim yelm tebarki geta yimesgn inkuwan geta eredaki

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 ปีที่แล้ว +3

    Eysus geta new

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank you for watching. Stay blessed

  • @user-md1qe1nk5t
    @user-md1qe1nk5t 8 หลายเดือนก่อน +1

    የረዳክ እሱ ጌታ የተባረከ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @smilemedia3897
    @smilemedia3897 ปีที่แล้ว +5

    😍😍

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K ปีที่แล้ว +2

    Kebir legeta yihun. Bante wust yemiseraw yegeta menfes mohonun negigirih yastawukal!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን መልእክቱን ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah Jesus Christ

  • @yeabsiratamirat4379
    @yeabsiratamirat4379 ปีที่แล้ว +3

    Pls chelinan akerbuln

  • @makdes348
    @makdes348 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅ የምትሉ ጨምራቹ አሰሙም እንዴ

  • @ijarsaahamiileedhalootatub6175
    @ijarsaahamiileedhalootatub6175 ปีที่แล้ว +3

    Set lij ke idmewa belay minim yemiti setewo sitota yelatim geta yibarkat be menta lijoch be melkam tidar geta yikisat ❤🤍🥺

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @bezawitleul1455
    @bezawitleul1455 ปีที่แล้ว +2

    Dear Semay Tube, I just want to thank you for forcing me to leave my little Christian community in order to discover how God saves people and how deeply he loves us. I am so thankful to have been chosen, loved, and accepted as his child. I believe all the world has heard this truth and seen God's unconditional love.

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Dear Bezawit, thank you for watching and give us encouragement. We appreciate that. Stay blessed.

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen yedereseleh azagnu feker yehonew eysuse new tadelehale seletenekareh fekeru selegebarh aselekesekegn feketune yegeltsebet qwanqwa temesegen

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይመስገን ። የሱ ስራ አያልቅም ።

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 ปีที่แล้ว +1

    Lebzuwoch astemare testimony new leje enqan geta redah yewedekuten meynesa egzabher semu yebarek !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን የእግዚአብሔር ስም ከፍ ይበል።

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว

    Wedemye geta ekan agehye tebark geta feker newo

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 ปีที่แล้ว +2

    Abet yehne eysuse mene beye lebafekew weletaw bezabegn kayemero belaye new yedereseleh geta yebarek tewedehale esu feker selehone

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ፍቅር ነው ።

  • @batigach6670
    @batigach6670 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwww gata melkamnwe

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen. Thank You for watching.

  • @yesakmolla
    @yesakmolla ปีที่แล้ว

    Yemigerm meskernet egzhabehear yebarkhe zemnhe begathe beyesuse kerstos deme yeshefene Easy le enateh enkuwan egzhabehear erdashe blelege!! Congra

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @hiwotterefe3122
    @hiwotterefe3122 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @messigebretsadik2001
    @messigebretsadik2001 ปีที่แล้ว +2

    I wish I can change like you 😢😢😢

  • @ayenlmabate3604
    @ayenlmabate3604 ปีที่แล้ว +2

    የትክቶክ አከውቱን ዬምተውቁከለቹ በጌተ ሰም ሰትነግሩኝ ኢንደተልፉ

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 ปีที่แล้ว +2

    This. Chanal. Ther. Is. Life. Best. Life. What. The. Took. I. Anderstand. Thiem. Me. Too. I. Pass. To. Much. Thing. Tooo. Befor. I. Get. Jesuse. G. B. All❤

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You For Watching. Stay blessed

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j ปีที่แล้ว +1

    Kechigru belay yedanebetn ewnet sinager yigabal be eyesus sim

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      በጣም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።

  • @makii_minda
    @makii_minda ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ድንቅ ነው እንዲህ ነው ከረከሰው ላይ ያነሳን ኢየሱሴ። ተባረክ ወንድሜ። if anyone knows his social media handles please let me know. and the people behind this show please don't stop making these videos ሊገጥማችሁ በሚችል ነገር ላይ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ። በጣም የሚገርም አስፈላጊ ስራ እየሰራችሁ ነው። ላመነም መበርቻ ላልዳነም መንቂያ ነው። ተባረኩ። ያስቀጥላችሁ።

  • @redietermiyas6460
    @redietermiyas6460 ปีที่แล้ว +1

    Weyne kira mn aynth Gobez nhe ewnte Jegna nhe astmrehenanl
    Geta mnm aysanwem bka !!

  • @lidyakebede1963
    @lidyakebede1963 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ የለውም

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      የድምፅ ችግር ልናገኝበት አልቻልንም። ምን አልባት የሚሰሙበት መንገድ ይሆናል ችግሩ። እሱን ያስተካክሉ።

  • @melt7342
    @melt7342 ปีที่แล้ว

    Demts yelewm

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +2

      የድምፅ ችግር ልናገኝበት አልቻልንም። ምን አልባት የሚሰሙበት መንገድ ይሆናል ችግሩ። እሱን ያስተካክሉ።

    • @melt7342
      @melt7342 ปีที่แล้ว

      Ahun yseral👍🏻

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ።