ልጄ አስለቀሰችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • TEFERA NEGASH #Encounter_ #SemayTube#christiantube#yttracker #Testimony #ethiopian #newprotestantmezmur #protestant #chrstian
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

ความคิดเห็น • 121

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu9926 ปีที่แล้ว +10

    ክርሲቲያን የሆንን ሁሉ ምንአለበት ህብረት ቢኖረን እና እንደዚህ ታላቅ ሰው ሆነው ከአለም ወደጌታ ሲመጡ በሚጎላቸው ነገር ሁሉ በምንችለው አቅም ብንረዳቸው ደስ ይለኛል። በተለይ ውጭ ሀገር የምንኖር ሁሉ❤ ይሄም አገልግሎት ሰለሆነ ለማለት ነው። ተባረኩ ተፈራው ነጋሽ አንተም ተባረክ የረዳህ ጌታ ይባረክ🙏🥰🥰🥰🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu4213 ปีที่แล้ว +13

    በእንባ የሰማሁት ምስክርነት 🙏🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 หลายเดือนก่อน +3

    WOW ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደት ድንቅ ነህ! የአንተን ድንቅ ሥራ የሰው ቋንቋ አገልፀውም ስም ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 ปีที่แล้ว +10

    ጉባኤ እግዚአብሄር ፓስተር ወልዴ እያገለገሉ በነበረበት ዘመን የእግዚአብሔር ክብር ነበር አስታውሳለሁኝ ተፌ ያንን ሁሉ ክብር እና ያአለም ዝናህን ትተህ ለእግዚአብሔር እውነት ወጋ የከፈልክ የእግዚአብሔር ድንቅ ልጁ ነህ ቀሪ ዘምንህን እንደዚህ እናዳማረብህ ሻይን እንዳደረክ ዘመንህ ይለቅ አሜን !

  • @sebalene1614
    @sebalene1614 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ዘማሪ ተፈራ ነጋሽ አንተ ብቻ አይደለህም እኔም በእርጅና አግኝቶኝ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን አምጦኛል የዘላለም ሕይወት ለአንተ ለወንድሜ ለእኔ የራራ አምላክ እየሱስ ለዘላለም ክብር ምስጋና ይሁንለት አሜን። ለቀሩት ለእነቴዲ አፍሮ ለእነ አስቴር አወቀ እንዲሁም ለሌሎች ወደጌታ እንዲመጡ ከዘላለም ፍርድ እንዲድኑ ፀልይ እንፀልይ ጌታ ይረዳናል። አንተም ተባረክ ዘመንህ ቤቤቱ ይለቅ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 ปีที่แล้ว +9

    ተባረክ ያባቴ ልጅ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ልጆችህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይለምልም

  • @lidyaseyoum9541
    @lidyaseyoum9541 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ የማይነካው ሂወት የለም ስሙ ይባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You For Watching. Stay blessed

    • @weyniyohannes6855
      @weyniyohannes6855 ปีที่แล้ว

      ጌታ ከዚህ በላይ ሌላ ዝማሪ ይጨምርልህ

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 ปีที่แล้ว +2

    እንደኛ ያለ ጌታ የረዳው ሰው ማነው
    በውስጥህ ያለው መንፈስ ቅዱስ ይማርካል.....ክብር ይሁንልህ ጌታ ኢየሱስ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i ปีที่แล้ว +10

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ተፌ ዘመንህ ይባረክ 🥰🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You for Watching. Stay blessed

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአባቴ ልጅ እድለኛ ነህ እንኳን ጌታ ኢየሱስ አገኘህ ምስክነትህን ሥራ አቁሜ በእንባ ነው የሰማሁህ wow
    በርታ ጌታን በሰጠህ ፀጋ አገልግለው
    ከባህር ማዶ እየኖሩ ይህን አይነት ድንቅ ምስክርነት መከታተል አቅም ይሆናል አዘጋጆቹ ሁሉ ተባረኩ በጌታ ፍቅር እወዳችኇለሁ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. ปีที่แล้ว +5

    ዋው ተደምጠው የማይጠገብ ምስክርነት ነው የረዳህ ጌታ ይባረክ በዚህ ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔር መገኘት አለ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ቀሪህ ዘመንህን ጌታ አብዝቶ ይባርከው ጸጋው ይብዛልህ በኢየሱስ ስም ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን በተፈራ ነጋሽ ስለ ሰራው ስራ

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለእርሱ ክብር ለብዙ ሰዎች መፅናናትና መባረክ ምክንያት አድርጎ እየተጠቀመባችሁ ነውና ተባረኩ በርቱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ።

  • @lidialidu1085
    @lidialidu1085 ปีที่แล้ว +8

    ፀጋው ይብዛልህ ተፌ 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      አሜን። thank You for watching

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 ปีที่แล้ว +10

    How beautiful !! We are so blessed to hear you !

  • @dhdhdhxhselamselamprofecer8451
    @dhdhdhxhselamselamprofecer8451 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል ያንተ ምስክርነት በተለይ በማጣት ውስጥ ብዙ ቻሌንጅ አለ ነገር ግን ሳናስበው ያሳልፈናል ጌታ እራሱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህ ይባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You for Watching. Stay blessed

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 ปีที่แล้ว +3

    ተፈራን አላውቀውም ነገር ግን ከአነጋገሩ የተረዳሁትና ያደነኩት ብዙ ግዜ ከሰዋች ማየት የምፋለገውን ብስለት እውቀት መረዳት ስለማይበት ነው። ይህም ከቃሉና ከመንፋስ ቅዱስ የሚሆን እውቀትና ጥበብ ነው ። ሮሜ 12።2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ኢየሱስ ለሁሉ ነገራችን መልስ ነው !!!!

  • @ZainaAwir-gj1ru
    @ZainaAwir-gj1ru ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው 😢😢❤❤

  • @nehaababayineh7724
    @nehaababayineh7724 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว +1

      Amen.
      Thank You For Watching. Stay blessed

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu9926 ปีที่แล้ว +2

    አነጋገርህ እርጋታህ ልብ ይነካል ጌታ አሁንም በነገሮች ሁሉ ይርዳክ🙏🥰🥰🥰

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 ปีที่แล้ว +2

    Wendime tefera egzeabher yibarkih yamelete yasmelital hulu yalfal gin yamayalfewin kiristosin yizehal tebare k misikitinetih lehulu yitekmal yegzeabher chetenetu fikru aslekeseghn tebarek.

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ክርስትናህ ከብስለት ጋር ጌታ የረዳው ስው

    • @Encounter_
      @Encounter_  21 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h ปีที่แล้ว +3

    ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Halleluja

  • @bethlehemgirma8816
    @bethlehemgirma8816 ปีที่แล้ว +5

    GOD bless you tefe.
    We love you Jesus ❤💛

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You For Watching. Stay blessed

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 ปีที่แล้ว +2

    Kiberune hulu tekelilo yewesede. Bewenete betame desse yemilie mesekerenete. Geta zemenhene hulu babetu eyagelegeleke be tsega laye tsega yechemerelehe. EYSUSE KIRISITOSE lezelalem Geta new ! Azegajochume Geta yebarekachehu bebezu eyetetekemiku new !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen . Thank You for the encouragement.

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael ปีที่แล้ว +1

    God bless you Tefera! You are down to earth, humble and authentic.
    Zemeneh yibarek! In Jesus name whom you honor and serve!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank you for watching. Stay blessed

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ድንቅ ነህ ውዴ ተመስገን ❤❤❤ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 ปีที่แล้ว +1

    ተፍዬ ተባረክልኝ የሚደንቅ ምስክርነት

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 ปีที่แล้ว +3

    Amen so heart touching testimony. God bless you tefe.

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You For Watching. Stay blessed

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for Watching. Stay Blessed

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 10 หลายเดือนก่อน +1

    What a journey! Thank youvfor sharing your vulnerability! This will lift a lot of people.

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Absolutely!

  • @King-27
    @King-27 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ 🤲

  • @helinayirga3747
    @helinayirga3747 ปีที่แล้ว +2

    Egzyabher bebzu yebarkh
    Bekrsetos yememtwen mekera mekukuam aketuachew lwetu telk temhert new ♥️ Egzyabher bebetu yatenah 🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank you for Watching. Stay blessed

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You For Watching. Stay blessed

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 ปีที่แล้ว +1

    He always looks good 😊 kegeta gar menor metadel new!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Yes, እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ሞገስን ይጨምራል።

  • @user-qt3jz3bx9f
    @user-qt3jz3bx9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek tefe bezmare geta eyesus ykebah

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 ปีที่แล้ว +2

    I have a photo with artist when i was a little baby girl big fun of u 🙏🙏🙏

  • @mahletabebe9399
    @mahletabebe9399 ปีที่แล้ว +2

    geta zeminkien yebarik 🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      amen . thank you for watching

  • @nebeyetgirmai1138
    @nebeyetgirmai1138 5 หลายเดือนก่อน +1

    All glory be to God!
    Stay blessed 🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ewent new kemot yamltk edeliga neh ye alem zen nekih Geta Eysus selmertkh Getam bejih selyazh Semu yebarek

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይወድሃል ተባረክ !!!

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 10 หลายเดือนก่อน

    Getayesus ybarek ahunm yeEgzabher xega tbzalh

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 ปีที่แล้ว +1

    Wow its amazing testimony

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 ปีที่แล้ว +2

    Eyesus geta new 🙏 ❤ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @playpicture2050
    @playpicture2050 ปีที่แล้ว +3

    God blessed you tefe

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Thank You for Watching. Stay blessed

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku kidusan

  • @mhreteabyoseph6032
    @mhreteabyoseph6032 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek ❤

  • @drumdrumkit2711
    @drumdrumkit2711 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረፍትህ ከፊትህ ይታያል! እየሱስ በእርግጥም ጌታ ነው!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @omg7745
    @omg7745 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ we love you

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      thank you for watching

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ተፊ ደስ የሚል ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j ปีที่แล้ว +3

    😲😲 wow ye tefen mskirnet Le 4 gize new yemisemaw hulem dink yilegnal ende adiss new yemisemaw 1 ken demo lijun bitgabzulin please

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o 7 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅዱስ ይባረክ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 ปีที่แล้ว

    Wezeke temelese renew looking.

  • @leletayely6102
    @leletayely6102 ปีที่แล้ว +2

    🙏❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 ปีที่แล้ว +2

    Oooo the United kingdom of Christ and he saw Jesus 📶

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa ปีที่แล้ว

      Thank You For Watching. Stay blessed

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o 7 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarek silence lewt!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yadesaterfa4856
    @yadesaterfa4856 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @behailukifle3629
    @behailukifle3629 6 หลายเดือนก่อน +1

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 ปีที่แล้ว +1

    U have a beautiful wife

  • @mekiamekia8085
    @mekiamekia8085 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ እካ ስው ነው ይበላል ይጣጠል ስለዚህ ስው እንዴት አምላክ ይሆነል አምላክ አይተኝም አይነስም ስላዝህ እንተ ላስው ነው ይምታመነት

    • @elsazekaryas9081
      @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว +2

      እህት እየሱስ ሰው ብቻ አይደለም ስው መስሎ መጣ እኛን ለማዳን አንቺ ቁርአን
      እንደሱ ስለሚል ይመስለኛል ያልሽው ግን መፅሀፍ ቅዱስ እየሱስ ቃል ስጋ ሆነ ስለምል ሰው የሆነው እኛን ለማዳን ነው
      ካስተዋልሽው ሁላችን እንዳንድ ሰው ከሀጥያታችን እንዳዳነን ነፍሳችን ምስክር ነች ሰው በራሱ ከሀጥያት ማን ነፃ ይሆናል እህትዋዪ ይቅርታ ካስከፋውሽ

    • @dakness.daknessdakness367
      @dakness.daknessdakness367 ปีที่แล้ว

      Awkesh.moteshal

    • @getachewbezu9188
      @getachewbezu9188 ปีที่แล้ว

      ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል፣ ከህይወት ከአለማወቅም ጨለማ ይታደግሻል። እርሱ በተገለጠ ጊዜ ታውቂዋለሽ።

  • @Selam694
    @Selam694 6 หลายเดือนก่อน

    I hate background music እራስ ምታት ነው :: የ 50 ደቂቃ Video ለመጨረስ 3 ቀን እግዚአብሔርን :: ተፈራ ነጋሽ ሆኖብኝ እንጂ ጭራሽ አልሰማውም ነበር ይሄን :: እርግጠኛ ነኝ ሌሎች ቪዲዮዎች ላይ እንዲህ አይነት እረባሽ ሙዚቃ እንደማትለቁብን ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank You for your feedback

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 ปีที่แล้ว

    Geta yimesgn inkuwan get eredaki

    • @meskeremteshome5356
      @meskeremteshome5356 ปีที่แล้ว +1

      My favoritt person tefee. I am. Blessd all u testamoney. U are so onest. Tebrkehale.

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Amen.
      Thank You for Watching. Stay blessed

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ

  • @King-27
    @King-27 ปีที่แล้ว

    ተባረክ 🤲