ግዑዙ ዱላ እግዚአብሔር ሲያድርበት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2022
  • ግዑዙ ዱላ እግዚአብሔር ሲያድርበት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 786

  • @azalechyoutube955
    @azalechyoutube955 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen

  • @etalemweyessa4688
    @etalemweyessa4688 ปีที่แล้ว +91

    በጣም ነዉ የምኮራቦት መምህር እመቤታችን ከልላ ታኑርልን ።እንዲሁ ሳያረጁ ሳይደክሙ እዲሁ ይኑሩልን

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 ปีที่แล้ว

      የሚያኮራወ እየሱስ ነው እኚሀ ሰው የሚሰብኩት ኦርቶዶክስ ነው እንጂ እየሱስ ን አየደለም በአብዛኛው ከብሉይ ኪዳነ እንጂ አዲሰ ኪዳን አያሰብኩሀም እሰኪ የሮሜ ወይንም ቆላስያስ መፅሀፍ ን በተከታታይ ምእራፍ በምእራፍ ሊሰብኳችሁ አየችለም !! አስኪ ጠይቋቸው በፍፁም አይችሉም ደሙ ግን ይፋረዳቸዋል እዚችው ምድር ላይ!! እናንተ ግን የእግዚአብሔር ን ቃል አንብቡ በኁላ መጠየቅ አለ እግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነውና አንብቡ!!!!!!

    • @selamawitkibert62
      @selamawitkibert62 ปีที่แล้ว

      🤲🏾🤲🏾🤲🏾🙏🏽❤️🙏🏽

    • @user-ro3pc3xf3h
      @user-ro3pc3xf3h ปีที่แล้ว

      @@kebebewake4143 አይዞህ ወንድሜ ተከታተል አንድ ቀን ጌታ ረድቶህ እውነት ይበራልሀል

    • @hullhagerishgodana8229
      @hullhagerishgodana8229 ปีที่แล้ว

      እባቴ ፡እደምን፡ አሉ ፡ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብስቶ ይስጥልኝ እመቤቴ ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ቃል ሕወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቁ አስተማሪ ነው እባቴ አመሰግናለው እውነት ነው የተማርኩት እኔ ያስፈልገናል በጌታ ሥራ ዘወትር እድኖር እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 💪💪💪💪🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 ปีที่แล้ว +3

    የሕይወት ለውጥ ምስክርነትና መልዕክት :- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አሁንም እጅግ አብዝቶ ይስጦት ፤ ብዙ ጠላቶች እንዳለቦት አውቃለሁ፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፣ ቅዱስ ሚካኤል ፣ ቅዱሳኑ ሁሉ ከክፉ ፈተናና መከራ በምልጃቸው እና በተራዳይነታቸው ይጠብቆት። ቅዱስ ጳውሎስ በመልዕክቱ ከሀጢያተኞች ሁሉ ዋንኛ ነበርኩኝ እንዳለው እኔም ከ9 ዓመት በፊት እጅግ በጣም በጣም በሱስ፣ በሀሽሽ፣በዝሙት፣ በክህደት፣ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ራሴን እስከ ማጥፋት ድረስ ብዙ ጊዜ የሞከርኩ በአጠቃላይ በነውርና በሀጢያት የምኖር ተራ ሰው ነበርኩኝ ። በእውነት መምህራችን በእርሶና በመምህር ምህረተአብ ትምህርት እንዲሁም በእግዚአብሔር የቸርነትና የምህረት አይን ታይቼ ዛሬ ላይ ንስሃ ገብቼ፣ መንፈሳዊ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ተምሬ፣ በቅዱስ ቁርባን ትዳር ይዤና ቤተሰብ መስርቼ በተለይም በቅዱስ ቁርባን ታትሜ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን መንፈሳዊ ሕይወት ልምምድ ውስጥ እገኛለሁ፤ ዛሬ የተለየ ምድራዊ ቁስ ወይም ቤት ፣ገንዘብ ወዘተ... ባይኖረኝም እግዚአብሔር ይመስገን በክርስትናዬ ከልጄና ከባለቤቴ ጋር በጣም በደስታ እየኖርኩኝ ነው። በተጨማሪም እንደ አቅሜ መንፈሳዊ ትጥቅ ታጥቄ ከራሴ አልፎ ለቤተሰቦቼ እና ለጓደኞቼ ተርፌያለሁ። መምህራችንና አባታችን እንደ ሁሉጊዜው ሁሉ በእውነት የሰሞኑ ትምህርቶት የተሃድሶ መናፍቃንን በተለይም የኦርቶዶክስ መለኩሴ ፣ ቄስ ፣ ዲያቆንና ሰባኪ ነን እንዲሁም ነበርን ወዘተ... እያሉ አንዳንድ የዋህ የኦርቶዶክስ ምዕመናን በሚያቆላምጥ የሀሰት ንግግር ወደ ጨለማና ክህደት የሚወስዱትን የበግ ለምድ የለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ የሆኑትን የሀሰተኞች መምህራንን ድብቅ ሴራ ያጋለጠና እኛ ኦርቶዶክሳውያንን ደግሞ ይበልጥኑ በሃይማኖታችን እንድንፀና የሚያደርግ ልብ የሚሞላ መሰረታዊ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ነው። አባታችን በተመሳሳይ ሁኔታ ትምህርቱ ይቀጥል የሚል አስተያየት አለኝ። ኦርቶዶክሳዊ ምዕመናን ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁ አስተውሉ እንደ ትንቢቱ ቃል በመጨረሻው ዘመን ላይ ሀሰተኞች እንደ አሸን የሚበዙበት፤ እውነተኛዋና አንዲቷ ሀይማኖት ተዋህዶ ክርስትና የምትፈተንበት፣ ጠላት ዲያብሎስና የግብር ልጆቹ በአንድነት ሊያጠፏት የሚነሱበትና በተጨባጭም የተነሱባት የመጨረሻው ዘመን ላይ የምንኖር ክርስቲያኖች መሆናችንን በመረዳት ከሀሰተኞች መምህራን ትምህርት በመራቅ፣ የምንሰማውን ትምህርት በመለየትና በመመርመር፣ ከእውነተኛ የቤተክርስቲያኗ መምህራንን በመጠየቅ በመማር እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን በማንበብ ፣ ሁልጊዜ እንቅስቃሴያችን በማስተዋልና ዘመኑን በዋጀ መልኩ በማድረግ ልንኖር ይገባል። በመጨረሻም ለወንድምና እህቶቼ ሁሉ ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እንደ ወንጌሉ የእውነት ቃል ጠቧቧ መንገድ ፣ ተጋድሎአቸውን የጨረሱ ቅዱሳንና በተጋድሎ ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች መንፈሳዊ ህብረት የሆነች ፣ እንዲሁም እውነት ወደ ሆነው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የምታደርስ መሆኗን በመረዳት እንዲሁም ክርስትናችን የምንናገረው ብቻ ሳይሆን ከሀጢያትና ከርኩሰት በመላቀቅ የምንኖረው እንዲሆን ሁል ጊዜ መንፈሳዊ ሕይወታችን በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት፣ ወዘተ... በቅድስ ልንመራው ይገባል። እግዚአብሔር ሁላችንንም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን።

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +2

    ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ምንም ነገር ለመስማትም ሆነ ለመማር ፍላጎት የላቸውም ለእነሱ ይሚመች ጥቅስ ብቻ ነው እሚፈልጉት
    መስተዋሉን ያድለን አሜን በቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ያፅናን

    • @ssaa707
      @ssaa707 ปีที่แล้ว +1

      እዉነትሽንነው እህቴ የልቤን ጻፍሽልኝ
      ልብም ጆሮም ከማጣት እግዚአብሔር ይሠውረን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን መምህራችን የተለመደውን የህይወት ስንቃችንንይዘው እንኳንበሰላም መጡልን በርሷ ላይ አድሮ የምያስተምረን የእመቤታችንን የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

    • @yaredobestyaredo6371
      @yaredobestyaredo6371 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen kalehiwot yasemalen mariyamen betam betam betam endemen tena yestelen hawariyaw m/ r zeben nurelen lewortodoks kalat yansegnal e/ r ytebkelen bereketuw yderben!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @dembechatube
    @dembechatube ปีที่แล้ว +34

    *የእውነት መጽሐፍ ቅዱስ እንዳለማንበብ ሲኦል የለም ጭራሽ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስን ማጣመም ሎቱ ስብሐት መስቀልን ታቦትን መናቅ እግዚአብሔር አያድንም ማለት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር*

    • @bettywolde8278
      @bettywolde8278 ปีที่แล้ว +1

      ለሙሴ በትር አልተሰገም

    • @pets8881
      @pets8881 ปีที่แล้ว

      @@bettywolde8278 benatsh yihen tyake melshilgn. Yenakush hulu wedeegrsh chama yisegdalu yetebalew leman nw?????? Melshi beketita??? Meches beset yeteteraw egziabher nw atyim🤣🤣 pa meskelegna tyake yilutal yihe nw😁

    • @behaylugizaw2839
      @behaylugizaw2839 ปีที่แล้ว +2

      @@bettywolde8278 ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፯ እግዚአብሔርም ሙሴን። በሕዝቡ ፊት እለፍ፥ ከእስራኤልም ሽማግሌዎች ከአንተ ጋር ውሰድ፤ ወንዙንም የመታህባትን በትር በእጅህ ይዘሃት ሂድ... የእግዚአብሔርን በትር በእጄ ይዤ በኮረብታው ራስ ላይ እቆማለሁ አለው።

    • @workitua1733
      @workitua1733 ปีที่แล้ว

      'የእግዚሐብኤርን ፡ በትር ፡ ይዤ ፡ ተራራዉ ፡ ጫፍ ፡ ላይ ፡ እጠብቅኃለሁ ፡ አለ' ፡ ኦርቶዶክሳዉያን ፡ በእምነታችን ፡ ከፀናን ፡ አጥብቀን ፡ እግዚሐብኤር ፡ አብን ፡ ከያዝን ጫፍ ፡ እንጂ ፡ ጭራ ፡አንኦንም። በጸሎት ፡ እንበርታ።

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 💒💒💒🤲🤲🤲

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብ
    ላይክ ሼር እያረግን👈

  • @user-zz4wv7py2v
    @user-zz4wv7py2v ปีที่แล้ว +43

    በእውነት። ማር ማር የሚል ተሰምቶት የማይጠገብ መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሠማነው በልባችን ይዘን 30 60 100 እንድናፈራበት ፈጣሪ ይርዳን 💒🙌

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱስ እድሜ ከጤና ከፀጋው ጋር ይረጠልን ሁላችንም በንጽሕት ቅድስቴ ተዋህዶ አምነታችን ያጽናን ከቤቱ አያናወጸን የጠፉትንም በምሕርት በይቅርታው ይመልስልን አሜን🙏🙏🙏

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እርሶን ያኑርልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ኩራት ኖት እግዚአብሔር በሞገስ በክብር በቤቱ ያቆዮት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ።

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 ปีที่แล้ว +19

    ተነግሮ ስለማይጨረስ የእግዚአብሔር ቅዱስ ስራ እገዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ እንደ ማቱ ሳላ ያርግልን🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว +15

    የመስቀሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን የፍቅር አባት የእውቀት አባት እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +7

    የምስጋና የአምልኮት ስግደት
    ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል፡፡

  • @bereketzerihun9423
    @bereketzerihun9423 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ውስጥ ያደረገኝ አምላክ ቃሉን ስማር ወተት ወተት ነው የሚለኝ ሁሉም ነገር እውነት ነው ስማር ደስ የሚል የእግዚአብሔር መንፈስ ይከበኛል ደስ እያለኝ ነው የምሰማው አምላክ የተመሰገነ ይሁን 😍😍😍😍

  • @abebemelese1086
    @abebemelese1086 ปีที่แล้ว +13

    መምህር እ/ር ከረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
    ትምህርት ህወሃት ይጣፍጣል ቃልሆት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ የእግዚአብሔር ስም በምህፃረ ቃል አይፃፍም

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዝልን ከእምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንካን ልጠራጠር ንቅንቅ አልልም ምክኛቱም ቀጥተኛዋ እምነት ስለወነች በጠለይ ደሞ የዉዴ መህምሬ ትምህርት ተጨምሮበት በዚ መኖ ለኛ መልካም ነዉ አለቀ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y ปีที่แล้ว +7

    አሜን(3)ጦርነት በቃን ፍትህ 👉ለንፁሃን 😭💔

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Anyhairr
    @Anyhairr ปีที่แล้ว +40

    እንዴት ዋላችሁ አመሻችሁ ወገኖቼ ይህችን ቀን እንድንኖርባት የፈቀደልን አምላክ ምስጋና ለሱ ይሁን

    • @arkanalot8509
      @arkanalot8509 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብዙ ግዜ ጥያቄ የሆነቤን ክርክር ራሱ ጎደኛች ያጣላን ነገር በማርያም ኣብራራልን መምህራችን ፍቅር ይበልጣል ከእምነት እንዴት ይላሉ ግን የተፃፈዉ በ1 ኛ ቆሮ 13ቁ,13 ፍቅር ይበልጣል ነዉ ግን ኣንድ ሰዉ ካፈቀረስ እምነቱ ትቶ ወደ ፍቅር ይሄዳል ማለት ነዉ ብሎ የተከራከርቡኝ ጓደኛቼ ብዙ ኣሉ መምህሬ በፈጣሪ የሀ መልስልን ኣስተምረን ቆሽሸናል ኣምላካችን ቸርነቱ ብዙ ነዉና ራሱ ይቅር ይበለን

    • @etalembekele8831
      @etalembekele8831 ปีที่แล้ว +1

      እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል አለ እንጂ አያስፈልጉም አላለም ጣት ከጣት ይበልጣል ሁሉም ይረዳዳሉ ስለዚህ አይለያዩም ሊበላለጡ ይችላሉ ሌሎች ቅዱሰት መፅሐፍትን ማንበቡ የተሸለ ነው ለክርከር ግን ባይሆን ይመረጣል

    • @maryamtmsegnamelake7390
      @maryamtmsegnamelake7390 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @werkwerk3418
      @werkwerk3418 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @tilayebailey9792
      @tilayebailey9792 ปีที่แล้ว

      God bless you 🙏 mmher Zeben .

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว +2

    እልልል መምህራችን በሰላም መጡልን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከዚህ ሰአት ያደረሰን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Motivation12241
    @Motivation12241 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቀወት!

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 ปีที่แล้ว +32

    የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ሁሌ ፈጣርዬን አመሰግነዋለው አያቹ እንዴት እንደምታምር ። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያስተማረን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k ปีที่แล้ว +29

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
    የሚገርመው ነገር ትምህርቱ ተለቅቆ ይሆን ብየ ስከፍት ከ 30 ሰከንድ በፊት ተለቋል ።
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Admaletube
    @Admaletube ปีที่แล้ว +4

    አባ እንዴት እንደምንዶት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፀጋና በረከቱን ታልብሶት ፣ የቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው እንደ ጠል በላዩት ላይ ይውረድ አባ በፀሎቶት ያስቡኝ። አባ ሁሌም እጎጎለሁ ለመማር የማቱሳላን እድሜ መዳኒሐአለም ያድሎት።
    አባ ምክሮትን በተግባር ታስተግብረኝ እመቤታችን በፀሎቶት ያስቡኝ።

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y ปีที่แล้ว +19

    እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች።
    አሜን አሜን አሜን የሀያሉ እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይድረሰው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎ።

  • @matilove3643
    @matilove3643 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የሚመግቡን!!!እንኳን እኛ ደካሞች ፀጋውን ያበዛላቸው መምህራን የእርሶን ትምርተመግባት ተከትለው ትውልዱን ቢታደጉት ደስታዬ ነው!ቅዱሳንን ያብዛልን !♥️🙏

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ንግስት ሰማያት ያውርስልን

  • @Alem464
    @Alem464 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ አሜን❤🙏

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በውነት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️
    በጣም እንወደወታለን የተዋህዶ ልጆች ❤️❤️❤️❤️

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr bxelot zekruna kalhiwet yesmalna amen amen amen amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህራን የዘመናችን የተነሳህ ሀዋሪያዊ ነህ እንኮራብኃለን ። ኑርልን ለትውልድ ትውልድ ታስፈልገናለህ መስቀል ሀይላችን ፣ እኛ ክርስትያን ኦርቶዶክሳዊያን መስቀል ቤዛችን ነው ጌታዬ የተስቀለበትን መስቀል እናምናለን እንታመናለን ። አቤቱ ጌታ ሄይ ልቦና ስጣችው ሚስጥሩን ግለጥላቸው ። አሜን የድሮቹም ሆኑ ይሁን መናፍቅ መናፍቅ አንድ ናቸው መቼም አያምኑም እዋቂ እነሱ ብቻ ናቸው አንባቢ እነሱ ፣ በቤተስቤ ሳላሉ ነው ግትር እኔ እንደ መናፍቃን አላይሁም እግዚኦ መሀረነህርስቶስ ከክህደት ይስውረን እግዚአብሔር አምላክ ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ። ክርስቶስ ፊቱን ያብራልን እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ያንተን ሦትነትህን አንድነትህን ስጠን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @bereketzerihun9423
    @bereketzerihun9423 ปีที่แล้ว +14

    መምህር በሚያስተምሩበት ዘመን በመፈጠሬ እርሶንም እንደዚህ ጣፍጭ ቃል ከአንደበትዎ እንዲፈልቅ ያደረገ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ይህን የመሰለ ትምህርት እና ሚስጥር ትቼ አጠፋ ነበር ብዬ ሳስብ ያስፈራኛል ምንኛ ያልታደሉ ሰዎች ናቸው ከቅድስ ቤተ-ክርስትያን ወጥተው የሄዱት አስተማሪዎቻቸው የታወከ መንፈስ የቅናት መንፈስ ያደረባቸው ናቸው እግዚአብሔር ልብናቸውን ይመልስላቸው።አሜን።

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀሎትወ አይለየን. ለእኛም ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦናይስጠን አሜን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡሁ እግዚአብሔር

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 ปีที่แล้ว +1

    Kelhewate yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @user-sol321
    @user-sol321 ปีที่แล้ว +7

    እንደምን አደሩ መምህር ፣ ሰሞኑን መናፍቅ ወንድሞቻችን እኮ እርስዎን ርዕስ አድርገው እያበዱ ነው ፣ እርስዎን ካላወሩ ወንጌል የሰበኩ አይመስላቸውም መሰለኝ ፣ ይብላኝ ቁጭ ብሎ ለሚሰማቸው ፣ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒያለም ክርስቶስ ወደ በረታቸው ይመልሳቸው ፣ ልቦናቸውንም ያቃናላቸው ፣ እኛንም በቤቱ ያፅናን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 ปีที่แล้ว

      Ephesians 5 (አማ) - ኤፌሶን
      11: ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥

  • @awestinshifa8769
    @awestinshifa8769 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ✝️

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜ ይሰጥልን የሰማነውንም በልባችን ይፃፍ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 ปีที่แล้ว +3

    ቃልህይወት ያስማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen🙏

  • @sofirita710
    @sofirita710 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    መስቀል ሀይልነ ፡ መስቀል ፡ ፅንዕነ ፡ መስቀል ቤዛነ ፡ መስቀል ፡ መድሐኒተ ፡ ነፍስነ ፡ አይሁድ ፡ ክህዱ ፡ ንኀነሰ ፡ አመነ ፡ ወእለ ፡ አመነ ፡ በሀይለ ፡ መስቀሉ ፡ ድኅነ

  • @adg9112
    @adg9112 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህውት ያሰማልን እንቅ በምህራችን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽 የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 ปีที่แล้ว +9

    መምህሬ፡ሰላም፡ከነቤተሰቡህ፡አቤት...አንደበት፡የአገላለፅ፡ጥበብ፡ለዛ፡ደሰ....የሚልተክኖ፡የሚያጠግብ፡የሚያለመልም፡ምግብ፡እንኳን፡የዕውነተኛዋ፡የኦርቶዶክስሆንኩ፡ተመስገን፡ቃለህይወትያሰማልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡

  • @nigusbelay7046
    @nigusbelay7046 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። የድንግል ልጅ ያቆይልን አሜን ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +2

    የአንድ ሺ ያድርግልን አማኑኤል መምህራችንን
    በርሶ አድሮ እያስተማረን ያለ እግዚአብሔር
    ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን
    🙏🤲🙏🤲🙏💐💐🌹🌷

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ሠላሞን ክርስቶስ ባሉበት ያብዛሎት 🥰🥰የእኛ እንቁ መምህር የመናፍቃን መዶሻ በርቱልን🥰🥰
    መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል መፅናኛችን ነው
    በመስቀሉ እኛ ድነናል እልልልልልል👏🍃የቀራኒዎ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መስቀል ስናስብ ስለኛ የሞተልንን ነው የምናመልከው ክብር ይግባው 🤲🍃በእምነታችን እንፅና በርቱልኝ😘😘😘😘

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 ปีที่แล้ว

      Galatians 3 (አማ) - ገላትያ
      13: በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን የቅዱሳንን በረከት አብዝቶ ያድልልን

  • @kbromtsehaye5126
    @kbromtsehaye5126 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በበረከቱን ያስቡን መምህራችን💛❤💛❤💛✝️✝️✝️🌹🌹🌹🍅🍅🍅🥭🥭🥭⛪️⛪️⛪️💊💊💊💖💖💖💘💘💘❣️❣️❣️💚💚💚💛💛💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርይመስገን፣እስከዚ፣ሰአት፣ያደረሰን፣እግዚአብሔርየተመሠገነ፣ይሁን፣እንኳንደናመጡ፣አባታችን

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እዴት ደስ የሜል ትምህርት ነው

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን እኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ከቤታችን እዳንወጣ እግዚአቤሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቀን!!!

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ፕሮ. ዘበለ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ትምህርት እናንተን የሰጠን ቸር መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን በርሶ ብዙ ትምህርት ነኝ የምማር ለርሶ ብርታቱን ጽናቱን ለኔ ለድካማ ባርያው በልቦናየ ጽላት ይጻፍልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @niselnisel9992
    @niselnisel9992 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚያብሔ እድሜ ይስጥልን መኩርያቻን ኖት አሌታችን

  • @grimatstadik6842
    @grimatstadik6842 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት የተቃዋሚዎች መኖር ለኛ ብዙ ትምህርት እንድንማር እያደረጉን ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏
    ባነሱት ሀሳብ ላይ ሰሞኑን በየኔታ ይቱብ የቀረቡ አንድ አባት ስለ ድንግል ማርያም ሲናገሩ ማርያም ከልጇ እኩል መመስገን የለባትም እያሉ ነበር ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ሲናገሩ ኮሜንት ገብቼ ሳይ የሚያመሰግኗቸው እውነቱን ስለተናገሩ እግዚአብሔር ይባርኮት የሚሏቸው ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኞች ነበሩ በነፈሰበት የምንነፍሰው ነገር መቼ እንደሚያበቃ አላውቅም ልቦና ይስጠን ብቻ።

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 ปีที่แล้ว +2

    አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 ปีที่แล้ว +11

    መምህራች የእግዝአብሄር ሰላምና ፍቅር ይብዛልን ስሌ ቃሉ የቃሉ ባለበት ልኡል እግዝአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመምህራችንም ቃሌ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን መምህራችን ማር የሆነ ትምህርት

  • @bini8416
    @bini8416 ปีที่แล้ว +1

    Amen, Amen, Amen Kalehywet Yasemalen

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว

    ጽጌ ማርያም
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኖትሁሉ የተባረከ ይሁን እረጅምእድሜናጤናይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እርሶንም እግዚአብሔር ይባርኮት ይቀድስኦት ትልቅ ትምህርት ነው አባታችን እኛ ኦርቶዶክስ እንፀልይ ሁሉም ማመን የለብንም እንንቃ

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @rohamamarantha7446
    @rohamamarantha7446 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑረልን

  • @leulmekonenn2667
    @leulmekonenn2667 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እዴት አሉ የክርስትስ ሰለም በርሶላይ በኛላይ በሀገራችን ላይ ይሰፈን የመቤታችን ምልጃዋ አይለየን አሜን .ባለፉት ጊዜአት ጠቆም አድርገው ያለፉት ሰለግብፅ እና ሰለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አፁዋማት መብዛት በተመለከተ የሰተት ትምርት ሰላለ እውነታው እድናውቅ ቢያሰተምሩን በእመ አምላክ ሰም እጠይቆታለው

  • @yitayal2024
    @yitayal2024 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h ปีที่แล้ว +14

    ፍጣሪዬ:በእድሜ:በፅጋያኑርልን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enkuthallo9606
    @enkuthallo9606 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 ปีที่แล้ว

    መምህራነ ቤተክረስቲያ አባቶች ሊቃውንት ቃለህወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว +2

    መምህራች ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይጨምርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 ปีที่แล้ว +2

    🙏 Amen 🙏

  • @habtamuguta6141
    @habtamuguta6141 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብልን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen ameeen Ameeen

  • @mesfintilahun8888
    @mesfintilahun8888 ปีที่แล้ว +2

    ድንጋይ አለ ገና .....
    መምህራችን ያተ ይለያል
    💚💛❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +2

    የእረፍቴ ሳአት እስከሚደርስ እንዴት እንደምጓጓ ይህ ማር ማር የሚል የሚጣፍጥ የሂወት ምግብ የመገብየት በእውነቱ ቃለ ሂወት ያሰማል። የአራችንም ሰላም ያድርግልን እናቶቻችን ዳግም እንዳያለቅሱ አባቶችም እንዳይሰደዱብን ወጣቶችም እንዳይረግፉብን ድንግል ሆይ አማልጅን

  • @user-od9ps1eb6w
    @user-od9ps1eb6w ปีที่แล้ว +2

    እዴኖት መምህራችን ይቺቀን ያቆየን አምላክ ስሙ ይባረክ አገራችን በፀሎት እንፅነው ጌታ ይሰማነል

  • @mahletgulilat7511
    @mahletgulilat7511 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen !!!

  • @asayehegnbisrat6571
    @asayehegnbisrat6571 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ደምመላሽ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 ปีที่แล้ว +2

    አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i ปีที่แล้ว

    አሜን.እንኳን.ደህናመጡመምህር.ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜናጤና.ያድለወት.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተ.ስላሴ.ነኝ.ከአረባገር

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +2

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባታችን
    በእውነት የተዋህዶ እንቁ ቸሩ መድሀኒአለም
    ከዚህም በላይ ሚስጢረ ጥበቡን
    ይጨምርልዎት እመቤቴ ከነመላ ቤተሰብዎ
    ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን
    ማነው እደእኔ በጉጉት የሚጠብቅ
    እናተን የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን