Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር! ኢራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

ความคิดเห็น • 59

  • @akmelabdrehman9582
    @akmelabdrehman9582 6 วันที่ผ่านมา +7

    እስራኤል ብቻዋን ብትሆን ኖሮ ጠፍታ ነበር መግቢያ መውጫ የሌላት ፍልስጤም አሸንፋታለች! ድል ለፍልስጤሞች ድል ለኢራኖች ኢንሻላህ

  • @ጀመልፈንጄ
    @ጀመልፈንጄ 6 วันที่ผ่านมา +5

    አሏህ ሰላሙን ያምጣልን።🤲

  • @FkaduNgusie
    @FkaduNgusie 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ድምጽ በጣም ነው የሚያምረው ድምጽ በተለይ ለመዝሙር ብትጠቀመው ደግሞ በበለጠ ያምራል ቀጥልበት ድምህ ያምራል 🙏

  • @HaileyesusyimenuAyele
    @HaileyesusyimenuAyele 6 วันที่ผ่านมา +2

    በመጨረሻው ዘመን ሊሆን ላለው የተነገረው የተስፋ ቃል ተፈፀመ !!!!!!!ንቁ ወገኖቼ !!!!!!!

  • @YasinMuhmmad-k2c
    @YasinMuhmmad-k2c 5 วันที่ผ่านมา

    Insha Allah😊

  • @AbdelaaliAhmed
    @AbdelaaliAhmed 6 วันที่ผ่านมา +2

    I love Iran ❤❤❤❤❤

  • @FSM1975
    @FSM1975 6 วันที่ผ่านมา +2

    Long live Iran!

  • @KedirMohammed-q9h
    @KedirMohammed-q9h 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኢራን ጀግና ነች ብቻዋን ነው ሁሉንም የምትጋፈጠው እስራኤል ግን ከአሜሪካ እርዳታ ውጭ መግጠም አይቻላትም
    ለዚያ ነው ትራምፕን ሊማፀን ሰይጣኑ ዋሽግተን የሄደው

  • @SamualKasa
    @SamualKasa 6 วันที่ผ่านมา +1

    የእራሷ ወጭት እያረረ የሠው ታማስላለች አሉ ሆሆ...

  • @IsmailJemal-fd6md
    @IsmailJemal-fd6md 6 วันที่ผ่านมา +2

    አይሁዶች በተፈጥሯቸው ሸረኞች ነቸው መችም እርቅ አይኖርም

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 5 วันที่ผ่านมา

    Gad bliss Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliSeyd-h5y
    @AliSeyd-h5y 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳለፍነዉ አሮጌዉ አመት 2024ነዉ 2023አይደለም

    • @abubekrMisbah
      @abubekrMisbah 6 วันที่ผ่านมา

      ደንግጦ ነው ተወው 😂😂😂

  • @abd822
    @abd822 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኢራንን መንካት ማለት እስራኤል ከካርታ ትጠፋለች ማለት ነው

  • @dawittasfaye9872
    @dawittasfaye9872 6 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @yimamSeid-q3k
    @yimamSeid-q3k 6 วันที่ผ่านมา +2

    እሥራኢል ሀማሥን ማሽነፉ ያልቻለች ኢራንን. ምንም ማድረግ አትችልም

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 6 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኢራን መጨረሻዋ ሲደርስ ያዙል ልቀቁኝ በማለት መቃጀት ጀምራልች ዕድሉ የእስራኤል ኢራን በቅርቡ ዋጋዋን ታገኛለች 🎉

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 6 วันที่ผ่านมา +7

    ኢራን ከእስራኤል ጋር ሰላም ካልፈጠረች እስራኤል መቼም አትፋታትም መቶ አውሮፕላን ልካ ጭፍጭፍ ካደረገቻት በኋላ አሁንም ኢራን እስራኤል ላይ መዝመቷን ቀጥላለች😅

    • @jamalaley4730
      @jamalaley4730 6 วันที่ผ่านมา +2

      መስቀሉን በጥሶ እስራኤል ለመግባት ያምሞክር አድስ በርያ😂😂😂😂😂

    • @gechfentahun2031
      @gechfentahun2031 6 วันที่ผ่านมา +3

      @jamalaley4730 ሙቅ ላሽ አሸባሪ አረብ እስራኤል እንደሆን ገና የሄን በግ ጠባቂ ቀሚስ ለባሽ አረብ እየመረጠች ጭንቅላት ጭንቅላቱን ትለው አለች ገላችሁ አሏህ አክበር የምትሉ የአለም አሸባሪዎች

    • @SamualKasa
      @SamualKasa 6 วันที่ผ่านมา +1

      እናተ ሙቅላሺ ስላሞች አርፋችሁ ተቀመጡ እንኳን እናተ ጅዋናሞች ቀሚስክን አስወልቀን ስንለበልብክ ታወራታለህ እሺ ጅዋናም...

    • @gechfentahun2031
      @gechfentahun2031 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@SamualKasa ኢትዮጵያ ላይ የሚኖሩ ሙስሊሞች ለካ አረብ ናቸው ከጠላት ጋር ነው ለካ የምኖረው አቅም ቢያገኙ አሏህ አክብር እያሉ እንደ ፍልስጤሞች ማይገድሉበት ምንም ምክንያት የለም እንጠንቀቅ ኢትዮጵያዊያን

    • @ashnafiezawesa
      @ashnafiezawesa 6 วันที่ผ่านมา

      ፈራህ እንዴ?​@@gechfentahun2031

  • @SabireMohammed-i6f
    @SabireMohammed-i6f 6 วันที่ผ่านมา +1

    iran iko Betuha honenw israel yadadabech ba misile

  • @samuela1388
    @samuela1388 6 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ ማስታወቂያ አታብዛ ። የዩቱዩቡ ይበቃናል

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom 6 วันที่ผ่านมา +4

    እስራኤሎች አያወሩም ማድረግ ነው እንጂ

  • @tethertechengineeringsolut9164
    @tethertechengineeringsolut9164 5 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ለምን አርፋ አትቀመጥም እንዴ? የዛሬ 3 ሺህ አመት የኔ መሬት ነው ብላ አቅም የሌላቸውን ቦታቸውን ትነጥቃለች በጉልበት፡፡ ለዚህ ኢራን መዳኒቷ ናት

  • @dinoseman4088
    @dinoseman4088 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለቱ፣ቀን፣አንተም፣አልተኛሕም

  • @Tagela-n1t
    @Tagela-n1t 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኢራን ካልጠፋች ሰላም የለም ለአለም

  • @MohammedKedir-t4x
    @MohammedKedir-t4x 6 วันที่ผ่านมา

    Esrael wutnkt hegr hono nw?

  • @AhmedMuhie-qh4eb
    @AhmedMuhie-qh4eb 6 วันที่ผ่านมา +3

    እስራዔል አንድም ቀን እራሷን ችላ ሀማስን ተዋግታ አታውቅም ።አለም ለኢስራዔል የሚደርገውን ድጋፍ ለፍልስጤን ለአንድ ቀን ቢደርግ ኢስራዔል የለችም።ካልሆነም ድጋፉን ቢቆሙ በማግስቱ ይሆን ነበር።

    • @SamualKasa
      @SamualKasa 6 วันที่ผ่านมา

      እና አተነህ እንዴ ምትዋጋላት እስራኤል አለምን የምታቀጠቅጥ ሀገር ነች ክንዱአን የቀመሰ ያቃታል እሺ....

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 6 วันที่ผ่านมา +3

    እዚህ ሀገር እየነደደ ያንተ ኢራን ሩሲያ እስራኤል ያስተዛዝባል

    • @kebirhassen6435
      @kebirhassen6435 6 วันที่ผ่านมา

      ሰደድ እሳት የት ተከሰተ?

  • @JjT-l1d
    @JjT-l1d 6 วันที่ผ่านมา +1

    እራን አሸነፊ ነች

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 6 วันที่ผ่านมา +6

    አሁን ዘጠኝ ሱሪ መልበስ ከፈስ አይከላከልም ወይም አያድንም የተባለው ተረት ትዝ አለኝ
    ኢራን እደኢራቅ ከመሆን አትድንም

  • @BehredinBehredin-q1w
    @BehredinBehredin-q1w 6 วันที่ผ่านมา

    Alem.missiel.atemertm.alalkm.ahun.min.litl.new

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 3 วันที่ผ่านมา

    ጢና የለለህ አተነህ

  • @Tiktokforethiopia
    @Tiktokforethiopia 6 วันที่ผ่านมา +1

    Iran ተግባለቺ መሰለኝ

  • @Babula4590
    @Babula4590 6 วันที่ผ่านมา

    Minaw tekerebetkisa? Befit mamrechawa wedmuwal alalkimneber ende?! Tultula! Gena minayitachu?!

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala 6 วันที่ผ่านมา

    Eran.gonen.tashnifaleth

  • @robat8719
    @robat8719 6 วันที่ผ่านมา

    ኢራቅ ያማራት ነገር አለ ማለት ነው:: እድሜ ለአሜሪካ አለም ጎርሶም ለብሶም ያድራል:: እንዲያ ሲልም ጥጋበኛ ካለ ሂሳቡ ይሰጠዋል:: እንዲህ እንደኛ አገራችን ላይ መቆሚያ መቀመጫ ላጣንም ጥላ ከለላ ታገኛለህ:: God is American !

  • @DorkaFikr-s9i
    @DorkaFikr-s9i 6 วันที่ผ่านมา

    ኢራን ማለት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ ኃይል በአንዴ መትቀቀል ንፍሮ ናት ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መፍጫ
    ማገዶው ከእርሷ ከእስራኤል ክብሪት ብቻ ከሰሉም ማቀጣጠያ ቅንጨቱም ከኢራን ከእስራኤል ክብሪት ብቻ ጭሮ ማቀጣጠል ለሚያራግብ ለእግዚአብሔር ነፋስ መንገር ንፋሱ ከምስራቅ ከምዕራብ ከሴሜን ከደቡብ ያራግበዋል ያኔ ኢራን መላ ኃይሏንና የታመነችበትን ኮተቷን ህዝቧን ጨምሮ በሰው ሰራሽ ገሃነም መታሰቢያዋ ያበቃል የቆላትን ያህል ይበርድላታል. የክብሪት ሆዷ በጎን ነው በልቷ በውስጧ
    እስራኤል ብዙም አስጨናቂ ወጪ የለባትም ክብሪት ብቻ ነው ወጪዋ 😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @westside2499
    @westside2499 6 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ እዚህ ኮሜንት ላይ ውይ ውይ የምትሉ እስራኤል ምናምን ትላለህ ጮማ እራስ ስራህን አትሰራም ኢራን እየሰራች ነው አባቴ እኛም የራሳችንን ችግር እንፍታ እስኪ መጀመሪያ ዝም ብለህ በማታውቁት ፖለቲካ እየገባችው ጊዜያችውን ባታባክኑት ፖለቲካን አለምነህ ይንገረን በቃ ስራው ስለሆነ ።ሌሎቻችሁ አትቀባጥሩ ዝም በሉ እስኪ

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala 6 วันที่ผ่านมา

    Bal.kariy