እንቅልፋሙ ተንታኝ ‘በጉንዳን’ አደጋ ደረሰበት || በቀጣይ የሚመጡት እነማን ናቸው? || እነ ሃብታሙ አያሌው ራስን ስለማጥፋት... Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 229

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤ ረታ ትክልል ሁልጊዜ የምትሰጠው አሰተያየት ሚዛናዊ ነው ተባረክ ❤❤❤

  • @sisayyilma42
    @sisayyilma42 2 หลายเดือนก่อน +15

    አቤ ይመችህ በጣም ነው የምታስቀኝ ።

  • @londonman3483
    @londonman3483 2 หลายเดือนก่อน +3

    I like this Guy ፖለቲካውን ከጫወታ ጋር እያዋዛህ ሰታቀርበው እጅግ ደሰ ይላል።ABE i salute U Bro

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጀግና ኢትዮጵያዊ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 2 หลายเดือนก่อน +13

    ከጉዳን ጋርነኚ አብዬ ጀግናቺን❤❤❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤ አተጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ሁሌም ፀጋና ሞገስ አላህ ያልብስህ

  • @AsterSisay-vm9vp
    @AsterSisay-vm9vp 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታታሪ ነህ አቤ ተባረክ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤ ሰላም ይብዛ አንተን እየሰማው ሁሌ እስቃለው ትመቸኛለ 😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍ከጉንዳን ጋር ነኝ ጉንዳን እኮ ብልጥ ነው ከረምት የሚበላዉን በበጋ ያጠራቂማል 🐜🐜🐜🐜👈🏻

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሀቅ እና ሳቅ ጠንክሩ በርቱ ችግሮቻችን ወደፍፃሜ እየቸኮሉ ነው

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም አቤ

  • @Kidist-z2t
    @Kidist-z2t 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቤ ጉንዳን ጀግናነው ጉንዳን በኅብረት ይሠራል መጽሐፍ ቅዱስ ስለጉንዳን ሲናገር ምሳሌላይ እደጉዳን ተማሩ ይላል ጥሩ ነው ያለክ

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከጀግናዉ አቤ ቶክቻዉ ጎን ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanuworku9261
    @birhanuworku9261 2 หลายเดือนก่อน +12

    ከጉንዳን ጋር ነኝ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስድብ የተሸናፊነት ምልክት ነዉ አቤቶኪቻዉ ጀግናችን ነዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatumaali8275
    @fatumaali8275 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው መከለላከያ ሀይላችን የአገራችን ክብር። በእሳት የሚጫወት ይቀጠላል። አስቀድም መጠንቀቅ አዋቂነት ነው።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +14

    እነምናላቸዉና እነ ፋሲል እነ ሀብታሙ ገዳይ አስገዳይ ናቸዉ

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሸዋቀና ምርጥ ሀሳብ ዕድሜህን ያርዝምልን ኢትዮጵያችን ትብለፅጋለች ወደብ አግኝተን ትልቅ ሀገር እንሆናለን,,, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 2 หลายเดือนก่อน +22

    እኛ ከጉንዳን ጋር
    ነን በመፅሃፍ ቅዱስ ታታሪ ጉንዳን ነው ይላል።

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይ አቤ ስታቀሳስር እኮ!! አቤ ይመችህ እነዚህን ዋሾዎች በደንብ አጋልጥልን!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያችን ጀግና ታታሪ መንግስት አላት ጀግና አገር ወዳድ መሪ አብቹ አላት ጀግና የመከላከያ አይበገሬ የመከላከያ ሰራዊት አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yusufmustefa6402
    @yusufmustefa6402 2 หลายเดือนก่อน +10

    ከጓንዳን ጋር ነኝ

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 2 หลายเดือนก่อน +18

    ከጉንዳን ጋር ነን ከጉንዳን ጋር ነኝ

  • @SeemaZerhun-wl7wd
    @SeemaZerhun-wl7wd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም አቤ በጣም እናመስግናለን እንዲህንገራቸው አይገባቸውም በስው ህይወት ይፈርዳሉ ማንሞኝ አለ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚጋጋጡ አናታቸዉ ይፈርሳል መከላከያችንን መዳፈር በእሳት መጫወት ነዉ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከዉዱ ውዱ ታታሪው አቤ ቆንጥጦ የሚያደብናችሁ ከጉንዳን ጋ ነን !!!!!! ድል ለመከለከየችን🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከጉንዳን ጋር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ከራሳቸው መጣ እኛ ስንናገር ይኸው የብልጽግና ካድሬ ስለሚሉ::

  • @MagasMoges-fl9xx
    @MagasMoges-fl9xx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከጉንዳን ጋር ነኝ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቶኪቻዉ ጀግናችን የባንዳ የሽፍታ የጽንፈኞች መድሀኒት አይ ፋኖ ምንም ላያመጡ ሲጋጋጡ ተዉ ተዉ ተዉ የቀራችሁትም እጅ ስጡ በላቸዉ

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእንስሳት ንጉሥ አንበሳ ነው ይባላል ግን የሚገርመው ጉንዳን በአንበሳ ጆሮ ገብቶ የመግደል አቅም አለው ሲባል ሰምቻለሁ ብዙም ዕውቀቱ ባይኖረኝም ።አቤ ታታሪው ጉንዳን በርታ !!!! ጉንዳን በመፅሐፍ ቅዱስ በታታሪነቱ ነው የተጠቀሰው ።

  • @deribebedada6671
    @deribebedada6671 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ አቤ ቶኪቻው ስላም ብየሃለሁ አቤ አድሚኖች ካሉ የወረደ ደስ የማይል ኮሜንት የሚልኩትን ወራዶና የሸቀጥ ገበያ ነጋዴዎችን ይደልቱት ኮሜንታቸው ለዚህ ሚዲያ አይመጥንምና!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቤ አራዳ ይመችህ እጥብ ታረጋቸዋለህ ስድባቸው የብስጭታቸው ውጤት ነው እርርርርርር ሲሉ ይሳደባሉ አንተ ደግሞ ዘናብለህ በሳቅ በጫወታ ልክ ታገባቸዋለህ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @hassennegashe6105
    @hassennegashe6105 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አዝናናህኝ

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme 2 หลายเดือนก่อน +4

    እነወንድማገኝ እባካችሁ ከዚሕ ውጡ ሌላ ሥራ ስሩ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደነዞ ነዉ አቤ ኰተታ በለሁ

  • @አታውራስራ
    @አታውራስራ 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በጣም የማፍረው የእነሱን ፕሮግራም ለሚከታተል ሰው ነው እነዚህ በሰው ደም አብደዋል።

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @menelikshoaferaw8762
    @menelikshoaferaw8762 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሸሚዙንም ይቀይር አቤ

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጉዳን ጎበዝ ሰራተኛ ነው ሲቀጥል ቆጣጭም ነው ቆጥጠሀቸው ይሆናል።

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሀብታሙ የሚፍጨረጨረው ገቢው እንዳይነጥፍ ነው የዘራውን ግን ያጭዳል

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 2 หลายเดือนก่อน

      Mesifinen enikilifam yalik ante mine literally new yihenene kimalina kicham yeteshekemewin tsegurihene betetebikew asikeyami

  • @birhanuadeba1674
    @birhanuadeba1674 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም/ Naguma ናጉማ/

  • @TofikIdris
    @TofikIdris 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤ ከፖለቲካው በላይ ጭዌሽ ራሱ የሌለ ያዝናናኛል። 😂😂

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤዋ የጉዳንን ባህሪ ስለማያውቅ ነው ።በእውነት በሱ ቤት መሳደቡነው ሳያውቀው ግን በትልቁ አክብሮሀል

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከነዚህ ሰዎች እውነት መሻት፣ የባብን ዕንቁላል ለዕርግብ አስታቀፎ፣ የርግብ ጫጩት እንደመመኘት ይመስላል

  • @marthamamo9171
    @marthamamo9171 2 หลายเดือนก่อน

    ከጉንዳን ጋር 🌹🌹🌹🌹

  • @gbhaile
    @gbhaile 2 หลายเดือนก่อน

    ይመስለኛል ሃብትሙ አሟሟቱ ራሱን በማጥፋት መህኑን እየተነበየልን
    ይመስለኛል::

  • @HirutKebede-l1d
    @HirutKebede-l1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ አቤዋ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኮረኔል አስግድ ደራሲው በድሽቃ ፋንታ ላፒስ ለመያዝ በ መወስንዎ እጅስጡ እስየው በቀረው እጅዎ ይጣፉ አያጥፉ ✍️

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 หลายเดือนก่อน +3

    ናሁሰናይ የልጀገረድ ፍቅር ጠጥቶ ሞተ iii

  • @DenekeMoges
    @DenekeMoges 2 หลายเดือนก่อน

    Bini tebarek liklikachew Nigeria hew.

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቴድሮስ የጠጣው ሽጉጡን ለውጭ ጠላት እጅ ላለመስጠት ነው አሰግድ ግን ለፅንፈኛ ሲል እንዴት ራሡን ያጠፋል

  • @seleshizewge9326
    @seleshizewge9326 2 หลายเดือนก่อน

    Ants are known for their intelligence and complex social structures. They can communicate with one another using a variety of methods, including pheromones and touch. They can also work together to accomplish tasks that would be impossible for a single ant to complete independently good job Abe እኔም ጉንዳን ልሁን።

  • @gdr668
    @gdr668 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢህአፓ ማለት ክሊክ አንጃ እርማት እንቅፋት እያለ ሲገዳደል የነበረ የአፍሮና የመነፅር አፍቃሪ አናርኪስት የሻዕቢያ ገረድ ነዉ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሸዋ ቀና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ እነሱ ያሉትን ይበሉ❤❤

  • @user-ci9hq2gs6p
    @user-ci9hq2gs6p 2 หลายเดือนก่อน

    Ke gundan ❤❤❤❤

  • @ae7936
    @ae7936 2 หลายเดือนก่อน

    አቤዋ በሳቅ ገደልከኝ አንተ ማንም ቢሳደብ አይሞቅህ አይበርድህ ኑርልን ከጉዳን ጋር ነኝ ክብር ለመከላከያ ይሁን ❤❤❤❤ ጉዳን በነገራችል ላይ በስርአት የሚሄድ ነው ብዙ ማለት ይቻላል አቤዋ ካንተ ጋር ነን እነዚህ ምናምንቴዎች

  • @hananengida3978
    @hananengida3978 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታታሪ ነህ አቤ❤❤❤❤❤❤❤

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሆዱን ተመቶ ንው የሞተው
    እውነቱ ይህ ነው ::

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 2 หลายเดือนก่อน +9

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውጭ ሆናችሁ በሚዲያ ኢትዮጲያን የምታናውጡ ብትታቀቡ ይሻላል እኛ ሠላም ወዳድ ህዝቦች ነን አትምጡብን ተጠንቀቁ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማር እሸት ጮሌ ነች ተገዳደሉ ሲባል ምን አገባኝ ብላ ላሽ::😂😂

  • @hopegb1
    @hopegb1 2 หลายเดือนก่อน

    አቤ ተስፋ ነኝ ።።ከመቀሌ !

  • @GetnetAbbu
    @GetnetAbbu 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይ አቤ ከተፎ ልክ ልካቸዉን ንገርልን

  • @gdr668
    @gdr668 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ የፋንዶ ትግል ወይ የፋንዶ ፍቅር
    ባልየዉ ከአሰግድ ሚስትየዉ ከእስክንድር ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከጉንዳን ጋር ነን ከነሱ ጉንዳን እጅግ ይበልጣቸዋል አፈርን ለማለስለስ ስራ ይሰራል

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጉንዳን ሲቆነጥጥ ያቁነጠንጣል ልክ እንደዚህ ወንድም፣ አቤ ቁንጥጫህ ( ማጋለጥህ)፣ አቁነጠነጠው ነው የሚባለው።

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 2 หลายเดือนก่อน

    ጉንዳን ለክረምት የሚያስፈልገውን በበጋ የሚሰበስብ ታታሪ ነው አቤ መርቆሀልና ደስ ይበልህ

  • @tesfayetesfaye1010
    @tesfayetesfaye1010 2 หลายเดือนก่อน +5

    አብዬ ተምረዋል ግን

  • @hassennegashe6105
    @hassennegashe6105 2 หลายเดือนก่อน

    ከጉንዳን ጋር ነን

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 2 หลายเดือนก่อน

    አቤዋ አሁን ላይ እነዚህ ግለሰቦች በኢሳት ሚዲያ ላይ እውነት ሰዎች መስለውኝ ጊዜ ሰጥቸ ቁጭ ብየ ያደመጥኃቸውን ጊዜ ሳስበው በራሴ አፍራለሁ።

  • @መረዋ
    @መረዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ከ ጉንዳን ጋር ነን፣ ገ ና ጉንዳን ነክሶ ጨርቅህን ያስጥልሀል።

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 2 หลายเดือนก่อน

    ሸዋ !!!ቀናው!!!❤❤❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 หลายเดือนก่อน

    አቤ እራስን መግደል እንደጀግንነት የሚቆጠረው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው እራሱን የሚገድል የፈሪዎች መጨረሻ ነው በአለም አቀፍ ደረጃ ።

  • @TarekegneBaye
    @TarekegneBaye 2 หลายเดือนก่อน

    1

  • @fikermata9872
    @fikermata9872 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ከጉንዳን ጋር

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም ሳክበት የጉንዳን ስራ ስለማያቅ ነው

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 2 หลายเดือนก่อน

    ባህርያቸው ለስድብ የሚጋብዝ ነው ፋኖ ነን ባዮች የሚናገሩትን ብቻ ሳይሆን አረመናዊ ድርጊታቸው የሚያሳቅቅ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน

    ከጉንዳን ጋር ነን ከጉንዳን ጋር ነን

  • @eyuellemma2459
    @eyuellemma2459 2 หลายเดือนก่อน

    Mesay asamawe zem blo yeguretertal siyasazen...ke kefta lay yetefetfetch ayet new mimselewu...betam newu miyanadedegn..tesadabi argun eko

  • @yohanesyohanes8651
    @yohanesyohanes8651 2 หลายเดือนก่อน +1

    I'm with gundan

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
    @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኢሐፓዋ ፕሬዘዳንት የተባለችው። ከየት የመጣች እንደሆነች ይገርማል። ኢሐፖ ወንድሞቻችንን ያሥጨፈጨፈ እኛንም ካገር እንድፈረጥ ያሥደረገ የሥልጣን ጥመኞች ሥብሥብ ነው። ይችም ልጅ አብይ ጸሐፊው እንዲያደርጋት ፈልጋ ይሆናል። አብይ እንደሆን ጋሻ ጃግሬ አይወድም።

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 2 หลายเดือนก่อน

    Abe Bereta👍 Mesadeb Meshenef Eko. Naw. Ayzoh ye Ethiopia Lije 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gdr668
    @gdr668 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ሰዉዬ የሚለዉ ምናልባት በፈተና ወቅት ወለዱ የተባሉትን ሴቶች ይሆን ? ወለዱ እና ተደፈሩ ተምታቶበት ምናልባትም ደም ስለሚፈሳቸዉ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አቤ ❤️

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ወደው አይስቁ አሉ ጉንዳን ምናምን እያሉ ያዝናኑናል

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደጉንዳን ተባብረን እንደንስር በከፍታ አርቀን እያየን በዝግታ እረጅም ርቀት የምንጓዝ የተጓዝን እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን። ነገር ግን ስንኩል ዓላማ ይዘው ሲንደፋደፉ ሲፍጨረጨሩ የምናያቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ቁጫጮቹ/ምስጦቹ ርቀው አይሄዱም ቅርብ ወራጅ ናቸው። ገና ብዙ ልናይ አይደል?

    • @bethelhailemariam8806
      @bethelhailemariam8806 2 หลายเดือนก่อน

      Wow!!! I can only say we'll said 👍👏👏👏

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 หลายเดือนก่อน +7

    Assegid will now visit the new piazza😂😂😂EMS and 360 members are jealous 😂😂😂😂

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 หลายเดือนก่อน

    Selamehi yebeza abe

  • @etda7613
    @etda7613 2 หลายเดือนก่อน

    ይመጣሉ

  • @AdnewMesfin-xe3ss
    @AdnewMesfin-xe3ss 2 หลายเดือนก่อน

    የጉዳንን ታሪክ ሰለማያውቅ ነው አትፍርድበት

  • @TEWODROSWORKUAlemu
    @TEWODROSWORKUAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    ከጉዳን ጋር ነን

  • @handorehandore6715
    @handorehandore6715 2 หลายเดือนก่อน +1

    Indazas kahone yetewodrosm yaxeraxiral indet new nageru

  • @hailubanja6515
    @hailubanja6515 2 หลายเดือนก่อน

    Abee,abee,jegenachinchin

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ ቶክቻው !!! ጉንዳን በታላቁ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ የተመሰገነ ነዉ ። ምሳሌ ከጉነዳን ተማሩ ይለናል ።

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጉንዳን ባይኖር እባብ ሰውን ይፈጅ ነበረ😅😅😅

  • @LubabaAdem-w5l
    @LubabaAdem-w5l 2 หลายเดือนก่อน

    2