Jesus said in Luke 7:35 but wisdom is shown to be right by the lives of those who follow it. God bless you Mr. PM Abiy. God bless you and your family! We love you, all of us: your brother’s and sister’s around the world! Thank you! For being a light and salt! In this world!
Leader amongst ulama (scholars) is quality of good leader seeing Sheik mahamed ahmedin and great scholars alongside Dr abiy is stunning thank you for your support also May Almighty bless you
wow what kindness is that an amazing Ethiopian PM he's so unbelievable that he cares about foreigners rather than his own country that's why he deserve Nobel prize
I wonder how you dislike this generosity, the Syria people are good people and our prophet Mohammed (saw) have blessed them even if some stupid people dislike it this president will get the reward from Allah for only thinking about this poor immigrants and feeding them is another reward. Haters are loosers.
this a leader that showed the hospitality of #Ethiopia practically to the world. The meaning is this is the fate of each of use if we loss our country. So let use defend our country from inside and outside enemies before it is too late!
መልካም ተግባር ነው። እንደ ሶሪያውያን ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን❗
አሚንእነሡወደኛመጡእኛመሔጃየለን
እሴይ የኔ አስተዋይ መሪ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድግልን አቴንም ብርታት ና ጥንካሬ ይስጥህ አብቹዬዬዬ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
መጥፎ ነገር ስናይ መተቸት ./// ጥሩ ስራ ስናይ ማድነቅን ባህላችን እናድርግ;; ramadan kareem
አለማድነቅ ሳይሆን አስመሳይነቱን መሸፈን አይገባም
@@abay3517 አንተ ማቶደውን ሁሉ አስመሳይ ልትለው አችልም የውስጡን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያቀው
ጥሩ ስራ ሲሰራ ማድነቅ መጥፎ ሲሰራ መተቸት ነው ትክክለኛው አካሄድ
That right. Most Ethiopians don’t like good gestures. They twist things to suit their thinking.
ትክክል
This is Ethiopia ❤️🇪🇹
ዶክተር አብይ ዘር ማንዘርህ የለምልም አንወልድሃልን ኑሪልኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አቡቹ ብልህ መሬ
አተን የሚጠሉህ እኮ እኔጃ አስተዋይ መሪ ነህ ኢሻአላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ከሙስሊም ጋር ይፍጠር ስላደረገ ነው አስተዋይ የሚያስብለው
how do like Abiy when 150 people dying because of stravation every day in Tigray.
ዳክተር መልካምን በምልካም መልስህ ይሄንን ስላደርግህ እናመስገናልን እነዚህ ሶራያውን ከጦርነቱ በፌት ቡዙ እህቶች ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ላይ ቤት ስርተኛ ሆኖው ሲኖሩ ተቀበለው አኖረዋል ስለዚህ ዳክተር ዛሬ ላይ ይሄንን በማደርግህ በእውነት ይምታኮራ መሬ ነህ ምርጫዬ አቡቹ ነው
አስመሳይ ውሸታም
@@Samuel-il8lu ይቃርታ መሬዬን ለመናገር ቡቃቱም ሆኖ ማነነቱ የለህም ዳክተርን የሚጠላ የጭንቅላት ቀንጨር ያለበት ነው !
አቢቹ ይለያል
አብቾዬ ይሄ መልካምነትህን እኮነው የምንወድልህ አላህ ይጠብቅህ
Amen amen 🙏🏾
እኛ ኢትዮጵያውያን ከተስማማን ከተባበርን ከተጋገዝን በአንድነት በጋራ ከቆምን ዛሬም አሁንም ነገም ወደፊትም ሁል ጊዜም ከአሸናፊወች እንበልጣለን።
የአንተን ድካም ልፋት አይቶ. ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርጋት።
አቡቹ
Abiy is unique in whatever standards !
አባቴ አብቹኮኦ ጀግና ኑርልን ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ያምጣልን የአንተ ጠላት የኢትዮጰያ ጠላት ነው በክፉ የሚያይህ ሁሉ ይውደም ድራሹ ይጥፋ
የኔ yewa አላህ yitebikih ወላሂ🌹🌹🙏💡🌷
ጉረኛ ነው ለራሱ ሀገር ሰደተኞች መች ጎብኝቶ መች ሀይዞአችሁ ብሎ ያውቅና ነው 😏
ዶክተር አብይ መቼም መቼም አልጠላህም አላህ ህልምህን እውን ያድርግልህ ኢንሻአላህ
ያረብ ሃገሬን ከክፉዎች ከሸረኞች ከምቀኞች ከሃሲዶች ከባንዳዎች አላህ ይጠብቅልኝ
አላህ ያቆይህ ክፉህን ያርቀው አቢቹ💝💝💝💝
ከቀናት በፊት የአጣዬ ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ፣ ሞተዋል ፥ ተሰደዋል!! ዞር ብሎ አላያቸውም! አሁን ደግሞ.... ምን አይነት ድራማ ነው ይሄ!
አማራን ያስገደለው አብን ነው ህድና አብንን ክሰስ ከዶክተር አብይ ውረድ ዶክተር አብይ አንድ ሰው ነው መንፈስ አይደለም ተደራጀተህ ክልልህን ጠብቅ ደከመ
ምን አይነት ነው ህሊና የለም. ሀገር. በቀል. ኑአዚው. ኦሮሙማ ህዝብ የሚጨፈጭፍ. ን
aned hager laye aned mengeste enje 30 mengeste aynorem erasun asekbero zegochun metbake gedataw naw endaza kalhon menun mengest hona
ኡፉ አፌ ቁርጥ ይበለልህ ሽ የልቤን ነው የተናገርሽው
Dr Abiy Ahmed rejem edme yestew ewentgna Ethiopia'we 💚💛❤
በጣም ያስደስታል ያኮራል እንዲህ ነው መሪ ነገ ጥላት ለመንሄደው እለም ታሪክን መድገም ብሎም በስው ልብ ውስጥ የማይረሳ ፍቅር ጥሎ ማለፍ ‼️ እብዝቶ ይባርክህ ዶር እብይ የልብህን እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ኑርልን 🙏🏾💚💛❤️
እዚ ገብታቾ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሴጣኖች መሆን አለባቾ እራሳቾ በስደት እየኖራቾ ጠቅላይ ሚኒስተሮ
ለስደተኞች የሚያሳዪትን ፍቅር አትመቀኞ
ሳወላሂ እኔማ በጣም ነዉ ግራ እሚያጋቡኚ ያለቦታዉ መተዉ ዲስ ላይክ ሲያረጉ
@@taibahtaibah7776 ፃም እንዲት ይዙሻል ? የኛ ሊያልቅ 1 ሳምንት ቀርቶታል
ለምን አናደርግም እኛንም ሊያሰድደን አንድ ሀሙስ ቀርቶናል አሁንማ ሁሉም ነቃበት
ወላሂ አልሀምዱሊላ ሀሪፍ ነዉ አወ የናተ ሊያልቅ ነዉ
@@tabdanjaa1202 እንዳንተ አይነቶ መርዝ ቢሰደድ ለ ሀገሪቶ ጥሮ ነው 😂 ነገ ድብን ብትል
እግዚብሂር ወይ አላህ የሚጠይቅህ በምድር እያለክ ምን በጉ ነገር ሰራክ እንጂ አብይ አህመድ ምን ሰራ ብሉ አንተን አይጠይቅህም ስለዚ ዘላለም ተጨማሪ መከራ ከመሆን ውጣ እና ተጨማሪ መፍትሂ ለመሆን ሙክር
አማራሪ እና ከሳሽ መቺም ቢሆን ገነት አይገባም
መሻላህ በጣምነዉደስየሚልነዉ አላሃምዱሊላሂ አብይን መቸም አልጠላዉው አላህይጠብቃችዉ
ሀገራችንነን ሠላም ያርግልን የሀገሪ ሠዉ ከዚህ ተማሩ ሀገራችሁን ጠብቀ
ኮለኔል አብይ አህመድ 💪💪
Yan mar 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Abey Abey Abey Abey ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹☝️☝️🙏🙏🙏
Wow ድንቅ መሪ ምርጫዬ ነው😍❤️😘😍😍😍❤️😘
ያኔ መሪ አንተ እኮ የምርህ መሪ ነበርክ ምን ያደርጋል አለሰራ አሉክ እኮ
My sweet doctor abey we love you brother ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰 my Lord bless you
እትዮጵያችንን ትቅደም እናማሳግናሌን ጣቅላያችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
በማንነቱ ለሚገደል ዜጋ መጠየቅ ይቅርና ሀዘን መግለፅ የሚከብደዉ ሰዉ ስደተኞችን ሲጠይቅ..........
.ሌባ አይነደረቅ ማስመሰልማ ይችልበታል የውጭ አልጋ ለአገሩ ቀጋ
@@abay3517 enate erasachu edmetgelu yitawekal leza new ezbuim mengestum.yaekal lemerat werera bilachu nithuanin mitgeluit
@@abay3517 abni gedyi new ezbi nika lesltan bilo lemerat werera bilo legibthu bilo banda tekfayi new nika amhara
አንተ ቅን መልካም ሰው እኮ ነህ አብቹ አላህ እድሜህን ያርዘመው
ምድረ የ ግብፅ
እና የ እሰራኤል
ቅጥረኛ በቅርብ ወደ ጉድጎድ ትቀበራላቹሁ
ከ አብቹ ጋር ወደ ፊት
የለን ምርጫ አብይ ብቻ
God bless you dr.abiye you are a true leader 💕
ይሄ ነው ኢትዮጵያ ማለት ብራቮ 😍😍😍❤️😘
ማሻአላ
ጥሩ ሰው ..ፍቅር የሆንክ ❣️ face mask 😷 ማረግ አለባቸው አቢቹ ጋር ሲጠጉ ሁሉም ሰው ..
Ethiopian Prime minister dinner with 300 Syria refugees in palace wow 😍😍
በጣም በጣም ጥሩ ነው መልካም ሰላጥ::C'est vraiment tres bien remedan. Its a great idea good remedan!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Jesus said in Luke 7:35 but wisdom is shown to be right by the lives of those who follow it. God bless you Mr. PM Abiy. God bless you and your family! We love you, all of us: your brother’s and sister’s around the world! Thank you! For being a light and salt! In this world!
ጀግና መሪ ስላልኝ አኮራለሁ አገሩን ሕዝብ የምውድ ባገሩ የተቀበላቸውን ስደተኛ የምያክብር ጀግና መሪ ዶር አብይ አንተ አለማክብር አና አለመምረጥ አይቻልም ለአገሬ ታስፈልጋታለህ ❤❤💡💡
What goes around, comes around! Dr Abiy God will help you for what you have done!
Thank you prime minister.
Leader amongst ulama (scholars) is quality of good leader seeing Sheik mahamed ahmedin and great scholars alongside Dr abiy is stunning thank you for your support also May Almighty bless you
መሻለህ ሮመዳን ከሪም🌙🙏🕋🙏🇪🇷🕌🇪🇹❤️❤️❤️
ወይ አብይ አህመድ ድራማ በመስራት አልተቻለም ብዙ ሺ እናቶች እና ህፃናት በሱ ምክንያት ተፈናቅለው ከሱዳን በረሃ ላይ እየተሰቃዩ የሶሪያ ስደተኞችን ጉበኛ በማለት ዜና
ያስነብባል ።ሰው እንዴት ሰውን ባያፍር ፈጣሪውን አይፈራም
እኛማ ማንም አያስጠጋንም ሀገራችን በጥብጠን በገዛእጃችን ሰላምን ከጣን እኛም ከሶሪያዎች አንለይም እኛስ የዋህ ስለሆነን ተቀበልናቸው እኛ ግን ብን ሰደድ ማንም አያስተናግደንም ይሄን አውቂ የሀገሬ ሰው❗
አለም ለአይ እንዳተ ያለ መሪ የአለም የአኔ ልዩ እግዚአብሔር ይጠብቅ
wow what kindness is that an amazing Ethiopian PM he's so unbelievable that he cares about foreigners rather than his own country that's why he deserve Nobel prize
ያሽቃብጣል ወትሮስ በውጭው አለም የሚያስመስልበትን ቲአትርማ ይችልበታል ምነው ለአገሩ ህዝብ ለወገኑ ቤትንብረቱ ወድሞ በየሜዳው ለፈሰሰው ዞርብሎ አላየ አታላይ አስመሳይ በውጭው አለም ያታለለ ቢመስለው እያንዳንዱን ጎሳተኮር ጭፍጨፋውን ከእኛበላይ ያውቁታል
ይህ የውሀ እባብ ነው እንዴ አንድ ሰው አገር ሙሉ ያምሳል
አብይ አስመሳይ አፈቅቤ ኦደጩቤ ነው በሱዘሮች ቤትንብረታቸው ወድሞ በረዳልይ የሚተኝ የሚራቡ ሙስሊሞች አሉ አማራ ስለሆኑ በኦረሞ ተገፍተው ቤታቸው ተዘግቶ በሳትነደዋል ሙስሊም ሁነው ሙስሊሞችን አፈናቅለዋል በሮመዳኑ ። አብይ ሙስሊሙን እያስገደልክ የሶሪያን ምስሊም እርዳታ ትሰጣለእ አቤት ባማራ ለይ የሰራእውግፍ እመነኝ ታሪክ አይረሰውም ዜጋእን እያሳረድክ ንብረቱን እያቃጠልክ የውጭአገርዜጋ ትረዳለእ ኢትዮጵያን ለዜጎቿ ሲኦል አድርገሀታል ለውጭ አገርዜጋ ገነት እግዚአብሔር ሆይ ተመርጦ ለሚገደለው እዝብ አተፊትእን አዙርለት እመቤቴ ማርያም ያስራት አገርሺን ጠብቂ አምላኬ ሆይ አገሬን ተመልከት
Abichuuu koo galatomii💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
አብች ተባረክ ወገኔ ምን አለ ሳትል መልካም ሥራ ነው ሐበሻ ግን ስም ይሰጥሀል
አብይን ለማስጠቆር ነው እባካችሁ ይሄ ግድያ ንቁ
Abyichuuu koo 👏👏👏
Abichuu abbaa jalallaa ❤❤❤❤🙏🙏
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች እስቲ ልጆቻቻቸው የታረዱባቸው ፣እናቶቻቸው ይሞቱባቸውን፣አባቶቻቸው የሞቱባቸውን እስቲ ሄደህ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በላቸው እንደ መሪ ለእነዝህ ስደተኞች ያደረግኸውን ለምትመራው ህዝብ አድርገው ያልዚያ ግን ለሾው ነው ይህን ያደረግኸው
ማሻአሏህ ቤተመንግስትአዛን ሚስባህአላህይጠብቅህ
ደጋፎ ደስስስ ይላል ግን 3ቢሌን በላይ ያአማራ ተውላጆች በአራቱም ቦታ ተፍናቅሎ ለሚኖሩት ለነሱስ?? ለሚሞተው ወገንስ አማራ የኢትዮጵያ አይደለም እንዴ ለምን ዝምታ ?????
እከክ የሆነ ሰውየ አተ የገዳይ ስትሞግት ትዉላለህ የትኛዉን ሞችና ተፈናቃይ ነው ሂደህ ያጽናናሃው ያተን ንጽሃን በግሬደር ስትቀብር ትዉላለህ ት ሰቀጣታለህ?
👍👍👍👍
👍👍👍👍💚💛💝💪💪💪🙏🙏🙏👆
Please condominium ስጣቸው
ጠብቁ በዚህ አፍጥር አብይ አህመድን ሲያብጠለጥሉ ታያላችው ትንቢት እንዳትሉ
ከላይ ጀምሯል ኮመንት ላይ አላህ መቻሉን ይስጠው
እኛ ኢትዮጲያኖች አብዝቶ ማሞገስ ለመደምሰስ ነው ልቦና ይስጠን
እኛ ኢትዮጵያውያን ከተስማማን ከተባበርን ከተጋገዝን በአንድነት በጋራ ከቆምን ዛሬም አሁንም ነገም ወደፊትም ሁል ጊዜም ከአሸናፊወች እንበልጣለን።
ከክፍለ ሀገር ወደ ሌላ ክፍለ ሀገር የሚሰደዱትስ አስመሳይ በጠራራ ፀሀይ የሚታረዱትን መች ዞር ብለህ አይተሀቸው አስመሳይ
I wonder how you dislike this generosity, the Syria people are good people and our prophet Mohammed (saw) have blessed them even if some stupid people dislike it this president will get the reward from Allah for only thinking about this poor immigrants and feeding them is another reward. Haters are loosers.
ኡትዬጽያነት እንደዚህ ነው
Look at his smile it has a grace
ህናተየአብይሀለቅላቂ
Abiy well love you
Geta yibarke yanked leyunew
Abyachin nurlin 👏👏👏
እላህ ይስጥህ እንኮንም እሰብካቸው ዲስላይክ የምታረጉ ይድፍችሁ የሙስሊም ጠላቶችናችሁ
Anbesa endew men yeshalal ante jegna Meri 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
ቅኔው ገብቶናል !
Yemnu qene new yegebah
🇪🇹🇪🇹💓
የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አስመሳይ
this a leader that showed the hospitality of #Ethiopia practically to the world. The meaning is this is the fate of each of use if we loss our country. So let use defend our country from inside and outside enemies before it is too late!
አሞት ገንዘብ የተዋጣለትም ሶሪያዊ አለ አየሁት ማሻ አላህ
ሰውየው ቅን ልብ ያለው ንፅው ሰው ነው
አገሪቱን ወደ ሶሪያ ፍርስራሽ እየቀየረ በጎን ደግሞ ይፍጠር ይላል የማያፍር ወራዳ
ማሻኣላህ:
Pls Dr Abiy, this new COVID is very contagious 😷 pls keep ur personal space
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥
በግፍና በጭካኔ የታረዱትንስ ህጻናቶች ማን ይድረስላቸዉ እግዚያብኈር ሆይ እግዚያብሄር ሆይ እግዚያብሄር ሆይ ፍርዱን አንተ ስጥ ካስመሳይ ሰዉና ገዳይ ጨካኚ አዉሬ ሰዉረን
አዳካሪየሆነመግስትሣኡድያለነውእስረኞችእየተሰቃዮእእ
በግፍ የተገደሉትስአጣየላይ
የራስን ስደተኞች መላበላቸውእባክህአብዮ
manshllah dr abiy Ahmed
Meshaalahi
አብይ አበሳ ይመችህ
ሠላም
🇪🇹🇪🇹👍👍👏👏❤
መልካምነትን ማንም አይጠላም ፣የሰውነት ልኩም ይሄ ነው።ክብርን ስጋ ለለበሰ ለሰው ልጅ ሁሉ ማዘን ፣ማክበር ተገቢ ነው የአምላክ ትዛዝ ነው።
የራሱአ እያረረባት የሰው ታማስላለች እንዲሉ ፣ለገዛ ወገኖቻችን ክብር ሳይኖረን ፣ግድያና ማፈናቀሉ ከምድራችን እስካልቆመ ድረስ በጎነታችን ሁሉ ከድራማ አያልፍም።
ወገኖቸ አዲቀን ቢያስፈጥር ለምነው እኛ እየተራብንምናምን የምትሉት
GWADE
Wawu
ፈጣሪ ምቀኛ ና ሸረኛን ያርቅልክ ሺ አመት ንገስ
🇪🇹🥰🥰❤❤❤😘🌹😘🌹🙏🙏🙏