ዘቢደር ተራራ ይህንን ይመስላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ውብትዋ ቡቴዋ ዘቢደረ የምርጦቹሁ አውራ👍🙏

  • @emraemra9666
    @emraemra9666 3 ปีที่แล้ว +2

    ብረቶ ማሻላህ ቋቋና ብጣም ደሰ ይብር

  • @madeenakamal9724
    @madeenakamal9724 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ በጣም ነው ሚያምረው

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ምንም አይደል

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +2

    እዮ ይሄ መንገድ እኮ ክረምት ሲሆን ጉሙ እፍን ያለነው ግን በጣም ነው ሚያምረው💯♥

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว

      አዎ አሁን ራሱ ጠዋት ጠዋት በጉም ነው የሚሸፈነው

  • @maazaasfawmaaza9581
    @maazaasfawmaaza9581 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እኔ በአካል አይቼዋለሁ ለመስቀል ስገባ አጠቃላይ ፎቶውን ብትለቁልን ደስ ይለናል ፎቶውን ሳሳያቸው ዘቢዳር አይደለም እያሉ ስለሆነ እንዲያዩት እባካችሁ ፎቶውን ልቀቁልን

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ፎቶውን ከፈለጋችሁ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ተለቆአል ማየት ትችላላችሁ
      የቴሌግራም ሊንካችን 👇👇👇👇
      t.me/joinchat/Cv-ZKcN4jdRlNDZk
      👆👆👆ሊንኩን ይጫኑ👆👆

  • @አሉጉራጌዋ
    @አሉጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    መንገዱ አድስ አሎነቢኝም ግን በጣም ያምራል መንገዱ ተስተካክሎ ነው

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 ปีที่แล้ว

      ማማ አዲስ ነኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደመናው ሲያምር👍👍

  • @mametube491
    @mametube491 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow we Gurages are always beautiful

  • @AbduTadess
    @AbduTadess 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 ปีที่แล้ว +1

    የገናና አበሮስ ተቤናዬ ጎራ በሮ የተንቢ ባሁም ❤🙏

  • @Fikirita
    @Fikirita 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተንቢ ገነና❤❤❤❤❤❤

  • @tizitagebremedhin5227
    @tizitagebremedhin5227 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ትንሽ ማብራሪያ ቢደረግበት ደሞ 👌👌ምክንያቱም ቦታው በጣም ስለሚያምር ለማየት ጉጉት ያለው ሰው ሲመጣ ያለምንም ችግር መጎብኘት ይችል ነበር በርታ ወንድማችን

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว

      እሺ በሌሎች ቪዲዮዎች አስተካክላለሁ
      ለዚህ ቪዲዮ ማብራሪያ description box ላይ አስቀምጣለሁ ከይቅርታ ጋር

    • @MekaGeza
      @MekaGeza ปีที่แล้ว

      ​@@AbebeAntewan1 0:00 0:00

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘራቸው ይዳረስ አባ ጉራጌ ኮራው በጉራጌ ማን ይጠልል ፍቅር

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 3 ปีที่แล้ว

    በርታ በጣም ደስ ይላል

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግርም ሚለኝ የጉራጌ ልጆች ለምን አታበረታቱም 🤔

  • @ajyetgurage370
    @ajyetgurage370 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጉራጌ በሜና ቲና ሟንየ ይሰራ
    ግን ለራሳችን አልሆንም ከሀሉም በፊት የጉራጌ
    ልማት ነበር መንገድ ይሰራ ነበር አሁን በሁሉ ነገር
    ወደ ሁላ ቀርተናል እግዘር ቲና የህር

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  6 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbdiAbrar-k3n
    @AbdiAbrar-k3n ปีที่แล้ว

    ❤waw

  • @ትዙነኝጉራጌዋ
    @ትዙነኝጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    የታለ ዘቢደር

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቪዲዮው በሙሉ ነዉ
      ዘቢደር ተራራ የሚባለው
      በመኪና ስለሆነ ብዙም አያስታዉቅም

  • @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
    @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወድም ጥያቂ ነበረኝ ጉብሪ ላይ የሚሸጥ ቤት ወይም መሪት እስከ ስት ይገኛል ለምሳሌ 150ካሪ መሪት ስት አገኛለሁ ወድ ነው ወይስ እረካሽ ነው እስቲ መልስልኝ

    • @tizitagebremedhin5227
      @tizitagebremedhin5227 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደ ቦታው ይለያያል ለንግድ ከሆነ ይወደዳል ለመኖሪያ ከሆነ ገባ ስለሚል ይቀንሳል

    • @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
      @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tizitagebremedhin5227 አይ እኔ ለመኖሪያ ነው ለምሳሌ የተሰራቤት አስተኛና ከፈተኛ እስከ ስት ይገኛል ወይም ባዶ መሪት የገዛቹ ካላቹ ንገሩኝ

    • @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
      @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tizitagebremedhin5227 እዛነው ምትኖሪው

    • @tizitagebremedhin5227
      @tizitagebremedhin5227 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ እኔ እዛ አይደለሁም ግን ቤተሰቦቼ እዛ ናቸው ልጠይቅልሽ እችላለሁ ሪልእስቴት ያለቀለት የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ 750,000 ነበረ

    • @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
      @ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tizitagebremedhin5227 ኡኡኡኡ እህቲ ኢሂን ሚያክል ከንዘብ የለኝም 200ሺ ወይም 250ሺ ነው የምፈልገው ባዶም መሪት ከሆነ ወይም መሪት

  • @AbrehamTena-iy9rm
    @AbrehamTena-iy9rm 9 หลายเดือนก่อน

    ሰፈሬ

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  9 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hussnalmaleh6489
    @hussnalmaleh6489 3 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ዛሬ እረጅም ቢዲዮ ሰራ እልልልልልልል

  • @ahmedeensaeed991
    @ahmedeensaeed991 2 ปีที่แล้ว +1

    Gurage is Muslim majority, yet, they are invisible due to the oppression and suppression by Ethiopia. Minority Christian Gurages have all Gurage for themselves, and are calling the shots in a land of Muslim majority. It will change. Just a matter of time and conditions.

  • @አሉጉራጌዋ
    @አሉጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢደር ተራራ ቤት በኩል ነው

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 ปีที่แล้ว +5

      በአገና ከተማ እና በቡታጅራ ከተማ መሀል ላይ ነው ያለዉ
      በኢትዮጵያ ካሉት ተራራዎች መሀከል በአምስተኛው ደረጃ ላይ ነው

    • @hussnalmaleh6489
      @hussnalmaleh6489 3 ปีที่แล้ว

      @@AbebeAntewan1 ሰፈራችን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ እኔ ግን ትንሽ ወረድ እላለው ከጀቦሮ በላይ ነኝ

    • @አሉጉራጌዋ
      @አሉጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@AbebeAntewan1 እናመሰግናለን