We saw Whaashoon Eritrea: Inspiring Architectural Project with my mother

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #asmara #eritreanmovie #eritreanmusic #sawa

ความคิดเห็น • 433

  • @ed2821
    @ed2821 5 หลายเดือนก่อน +46

    Your mom is perfect. She is translating it exactly 💯. You both should visit Eritrea, we will be delighted. Ask mom to teach you tigrigna.❤🇪🇷❤🇪🇷❤

  • @MichaelHabte-i2c
    @MichaelHabte-i2c 25 วันที่ผ่านมา +1

    ልጄ ይህንኑ እንጨትም ንነው ለብዙ ዓመታት የተቀበር ዛፍ ድንጋይ ሆኖ ያስወጡት ነው ልጀ ጎብዝ ነህ ክብርት ለእናትህን ላንተን ጤና ዕድሜን ይስጣቹ። ከጀርመን አገር (❤❤) ማይክ)

  • @saramokonnen918
    @saramokonnen918 5 หลายเดือนก่อน +29

    ገና እግዚአብሔር ታሪካችን ይቀይራል ❤❤❤🇪🇷❤️🇪🇹🌷🌷🌷🌷

  • @temnitmehari7659
    @temnitmehari7659 5 หลายเดือนก่อน +32

    ሰላም እናትና ልጅ በጣም ይገርማል የተናገረችው ሀሉንም በትክክል ገብቶታል ልክ ነሽ የኔናተ አምላክ ይባርክሽ

  • @tsegaestefanos6922
    @tsegaestefanos6922 5 หลายเดือนก่อน +8

    ማዘር በጣም ጎበዝ ናት በደንብ ነውየገባት እናትና ልጅ ተባረኩ እኛ ኤርትራዊያ ለሚያከብረን እጥፍ ድርብ ነው የምናከብረው 🇪🇷♥️ አብያተ ምግቢ ምግብ ቤት ማለት ነው

  • @HabenHabu-zc8mi
    @HabenHabu-zc8mi หลายเดือนก่อน

    እናትህ ጥሩ ገምታለች የድሮ ታሪክ እና ዘመናዊን ብሁለቱ በኩል ተጠንቶ ተደማምሮ ነዉ የተሰራ ያለ።❤❤🎉🎉

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 5 หลายเดือนก่อน +21

    አረ ብዙየ አረ ትርጉም ዎው !! ከወንበሬ ተነስቼ ነው ያንጨበጨብኩላት ❤
    ልክ ናት ገጠር ሄዶ ባህላዊውን ኣሰራር ወደ ዘመናዊነት እንድቀይረው እዛ ሄዶ ዳሰሳ ጥናት ኣድርጓል የኤርትራ ታሪክም እንዳለ በፕሮጆክቱ ይታያል
    ረጅም እድሜና ጤና ብዙየ ኣንተም በርታ ❤

  • @mebratmehreteab2282
    @mebratmehreteab2282 5 หลายเดือนก่อน +9

    Your mother is amazing she now’s ትግሪኛ god bless you mother and son 💕

  • @user-nu8mj5vm7c
    @user-nu8mj5vm7c 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሰላም ክፍሉ ማዘርዋ ኣንቺ ብንላት እንዳይ ከፋህ እድሜ ባላውቅም ግና ዎጣት ናት ኣቦ 👌👌👌❤❤❤🌹🌹🌹🇪🇷🌹🇪🇹

  • @azmaraazmarino3309
    @azmaraazmarino3309 5 หลายเดือนก่อน +9

    😊 waww... የኔ እናት በጣም የምትረዳው ትግርኛ ጒበዝ ነሽ... ,እንወዳቹለን ለሁለቱም❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ቀጥሉበት በርቱ

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 5 หลายเดือนก่อน +15

    ማዘር በጣም ጎበዝ ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏❤️👍☘️

  • @rahwamehari8297
    @rahwamehari8297 5 หลายเดือนก่อน +20

    Mother and son God bless

  • @absareeki
    @absareeki 5 หลายเดือนก่อน +59

    እድሜ ለወያኔ (ጦርነት) ይኽ ፕሮጀክት በታቀደለት መንገድ እየሄደ ኣይደለም። በተጨማሪም ምእራባውያን ኤርትራ ላይ በጣሉት የኢኮኖሚ ማዕቀብ ፕሮጀክቱ ብዙም ኣልተራመደም። ኣሁን ግን ሰላም ስለተገኘ ይኽ ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ብዙ ፕሮጀክቶች መሰራት ጀምረዋል። ፍጻሜያቸው ያሳየን

    • @temesgenamlak4301
      @temesgenamlak4301 5 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e 5 หลายเดือนก่อน +4

      Absolutely right!

    • @AT-ut7yx
      @AT-ut7yx 5 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnnnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @almaztzegazeab2232
      @almaztzegazeab2232 5 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤❤❤

  • @semirmohamed4503
    @semirmohamed4503 5 หลายเดือนก่อน +15

    ሰላም ፡ እናት በጣም ግበዝ ናት ፡ጉዙፍ ህንጻ እንዲት መጾር እንዳኣለበት ነዉ ፡የህንጻዉ ነገር ደሞ የታሪክ ኤረትራ ሚወክሉ ናቻ

  • @zufanasmalash8012
    @zufanasmalash8012 5 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you for good job to show about Eritrea 🇪🇷👍

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wow yenye enat Eritrawit nesh endye trgumu bedenb new yegltshiw ezgiabher kenante gar yhun 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 4 หลายเดือนก่อน

    What makes beautiful it is authentic 🇪🇷of the Country we can’t wait to visit on the way going to Gonder 💖

  • @absareeki
    @absareeki 5 หลายเดือนก่อน +14

    እናትህ በጣም ጎበዝ ናት። ኣብያተ መግቢ ማለት "ምግብ ቤቶች" ማለት ነው

  • @ed2821
    @ed2821 5 หลายเดือนก่อน +7

    Wow 👌 👏 bless you. Your mom knows the language 🎉🎉🎉🎉

  • @merytesfamikl2526
    @merytesfamikl2526 5 หลายเดือนก่อน

    Mother gtm arga new ytergomechu betam tmechalu big love from 🇪🇷🇩🇪

  • @showayetsegay9897
    @showayetsegay9897 5 หลายเดือนก่อน +9

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ ተባረኩ 🌹🌹🌹🌺🍀💞💞💞🇪🇷🙏🙏🙏

  • @olgaaraya8080
    @olgaaraya8080 5 หลายเดือนก่อน +9

    Mother Betam asteway nat God bless both off you

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 5 หลายเดือนก่อน +10

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እቃዕ ብሰላም መጻእኩም ኩቡራት ስድራ ደስ ክትብሉን ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ማዓስ ኢካ ኤርትራ ክትከይድ? ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኩም።ደቂ ኤረይ ሳብስክራይብ ላይክ ሸር ምግባር ኣይንሕመቅ ነታባባዓዮ።

    • @almaztzegazeab2232
      @almaztzegazeab2232 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደስ ክብሉ ኣደን ወድን❤❤❤❤

  • @tsehaineshberhane6279
    @tsehaineshberhane6279 5 หลายเดือนก่อน +5

    ❤ሽኮሪናታት እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትህ ጎበዝ ናት በትክክል ነው የተናገረችው አይዘሽ እናት ቀጥሉበት❤

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 5 หลายเดือนก่อน +11

    Abubeker grow up in Sahel, with the red flower children@ boarding school.🇪🇷🐪👈🏻

  • @user-ct6np1jt5e
    @user-ct6np1jt5e 5 หลายเดือนก่อน +3

    Your mom is amazing, she using her logic, she tries her best.I am amazing. She is very good using her logic.
    A lot of people they don't even try.

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 5 หลายเดือนก่อน +4

    በዋሃሾን ብሮጀት አስመራ ውስጥ የሚታነጸው በውስጡ 40 ቡቲኮችና 15 ምግብ ቤቶች ጭምር ያጠቃልላል 🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @forceforgood4669
    @forceforgood4669 5 หลายเดือนก่อน

    Your sweet mother did a good job in interpreting Tigrinya to Amharic. Hopefully the project gets completed and she becomes the 1st to visit.

  • @adamzeray7685
    @adamzeray7685 4 หลายเดือนก่อน

    Bravo betam gobez nat yemtlew Hulu tikikl eyeteregemechiw new waww

  • @Semay125
    @Semay125 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ነች እናትሕ። በርቱ ቛንቋ በተለይ ግዕዝ ይመሳሰላል
    አማርኛና ትግርኛ የግዕዝ ልጆች ናቸው ለዚሕ ነው የገባት። በርቱ ❤

  • @almaztzegazeab2232
    @almaztzegazeab2232 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኣደን ወድን ናይ ኤርትራ ጽቡቕ እትቕርብዎ Mother ኣገላልጻኣ ደስ ትብል❤ ኣጆኹም ኤርትራ መጽኹም ክትርእይዎ ኣለናኩም ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኩም❤ ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም ቀጽልዎ ጸቡቓት ይሕዋትና❤

  • @zaidtewelde2368
    @zaidtewelde2368 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you nice try to visit Eritrea beautiful country and people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏽👍🏾👏🏾💗

  • @HabtomTsegay-e4q
    @HabtomTsegay-e4q 5 หลายเดือนก่อน

    Kuflu came to Eritrea with your mother nkebl alen we love you so bro 🌺🌺🌺🌺❤️❤️🙏mom domotewdenesh ❤❤❤😊😊😊😊

  • @GirmayGedam5632
    @GirmayGedam5632 5 หลายเดือนก่อน +3

    🇪🇷🇪🇹god bless eritreas and ethiopias people.

  • @yeshidejen4770
    @yeshidejen4770 4 หลายเดือนก่อน +1

    Beutiful mom she is ✅❤️

  • @latoyazrai6034
    @latoyazrai6034 5 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you we appreciate your honesty and open mindedness.Your mother is wonderful

  • @SabaGebrehiwet-hi6rc
    @SabaGebrehiwet-hi6rc 2 หลายเดือนก่อน

    Your mom is perfect. She is translating 🎉❤

  • @Edengirmay291
    @Edengirmay291 5 หลายเดือนก่อน +4

    Respect to your mami❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ere mami gobez Nat

  • @biniamtekleweyni1570
    @biniamtekleweyni1570 5 หลายเดือนก่อน +5

    yes she is right your mother is smart🥰🥰🥰❤️

  • @mahhudabubeker6452
    @mahhudabubeker6452 5 หลายเดือนก่อน +2

    You’re mother is so smart she understand everything what he was saying I mean Abubeker God bless you guys we love you 🇪🇷 keep it up my brother respect and love 🇪🇹

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 5 หลายเดือนก่อน

    Mazer betam gobezz nat bedamb tawkalche tank you edazhi makrebhi ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Tesfa-ll4ye
    @Tesfa-ll4ye 5 หลายเดือนก่อน

    Your mom is good in understanding Tigrinya. she is almost all right in translating.

  • @kfd9403
    @kfd9403 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ናት እናትህ ቆንቃው በደንብ ነው የምትሰማው,❤

  • @lemlemnegasi4793
    @lemlemnegasi4793 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናትህ በጣም ጎብዝ ናት፡ በጆርዋ ሳይሆን ብልብዋ በማስተዋል እየገባት ነው። ረጂም ጤናና እድመ ይስታት ፈጣሪ🙏

    • @Kiflu142
      @Kiflu142  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏

  • @tirrebelay9441
    @tirrebelay9441 5 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez mamma nejs🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹👏👏

  • @simonz3831
    @simonz3831 5 หลายเดือนก่อน

    Cool mom,,,,, she is translating good 😍

  • @akliluamanuel5952
    @akliluamanuel5952 4 หลายเดือนก่อน

    ብጣም ጎቦዝ ናት አውነታ ነው አናትህ ብጣም ጎበዝ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤ አነውዳቹ ኣለን We love you❤❤❤🇪🇷

  • @Yakob123yohanis
    @Yakob123yohanis 3 หลายเดือนก่อน

    Love bro thanks for your sharing and mummy she’s was translated to really really was perfect and she was right hahaha ❤️❤️❤️❤️❤️✅❤️✅✅✅✅✅🇪🇷

  • @ሃኒሃኒ-ጠ1ኘ
    @ሃኒሃኒ-ጠ1ኘ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wwwwwwooo good job👍🇪🇷😘🇪🇹👍

  • @peacetoourpeople6909
    @peacetoourpeople6909 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing god bless you and your family

  • @emmakidane2766
    @emmakidane2766 5 หลายเดือนก่อน +4

    Tikikil Gobez ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @awotmehari5564
    @awotmehari5564 5 หลายเดือนก่อน

    Yeah she is right thank you 🇪🇷🇪🇹

  • @philiptesfea
    @philiptesfea 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንተ በትክከል እየተረጎመቹ ነች እናትህን በጣም ኣደንቃት ኣለው በጣም በጥልቀት ኣንድን ሳተስቀር ሁሉም ኣንድን በኣንድ ነው ያለቹ እኔ በግሌ እንደ ኤርትራዊ ኣንተ እና እናትህን ያደረጋቹት ያላቹ ነገር በጣም ደስ የሚል ነውና እናንተ ላይ ትልቅ ክብር ኣለኝ 🙏🙏🇪🇷 much respect from your Eritrean brother .

    • @Kiflu142
      @Kiflu142  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🙌🙌

  • @selamuyhabena7038
    @selamuyhabena7038 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing, amazing

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም አቶ አቡበከር!! ጥሩ ስራ ነው. አዲስ ስራ ነው.

  • @Waesay
    @Waesay 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much it’s so beautiful bud so proud🇪🇷❤️🙏🏽

  • @elsatesfa8519
    @elsatesfa8519 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እምትደነቁ እናትና ልጅ ናችሁ በርቱ ❤❤❤

  • @KhelilIbrahim-oi1bc
    @KhelilIbrahim-oi1bc 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ላንተና እናትህ እድሜ ይስጣቹ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saimon7892
    @saimon7892 5 หลายเดือนก่อน

    Your mom is the best at list she is trying her best to translate 😃😃❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @solomonefream7064
    @solomonefream7064 5 หลายเดือนก่อน

    ብራዘር ኣንተ ና ማዘርህ በጣም ነዉ ምወዳቹ በርታ ወንድሜ ❤❤❤

  • @afewerkihabtegergish9454
    @afewerkihabtegergish9454 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ እናት ናት እናትሽ ሁሉ ያለችው ኡነትዋ 15 ምግብ ቤት ነው

  • @Sarina-Sami
    @Sarina-Sami 5 หลายเดือนก่อน

    Good job buzuye bravo ❤

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 5 หลายเดือนก่อน +1

    Edawem tolo yalke naber makeb teteloben nw edanesera edanasera awhen teneshi tefase eygeingen nw ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🕌⛪️🙏🙏🙏

  • @yodittsehaye5674
    @yodittsehaye5674 5 หลายเดือนก่อน

    Your mother translated it very well.

  • @user-fj8cj4tl3f
    @user-fj8cj4tl3f 5 หลายเดือนก่อน

    Selam lenante yhun enath hulunm bayhonm tkklena nat betam gobez nat

  • @petrosgebrey7099
    @petrosgebrey7099 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abtie enth metgrmnt❤❤❤

  • @Sarina-Sami
    @Sarina-Sami 5 หลายเดือนก่อน

    Bravo buzuye ለቡነቨ ❤

  • @ffirstku1766
    @ffirstku1766 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እናት ናት ያህችክ❤❤❤🎉🎉 ሁሉም እየ ሰማች ነች

  • @Erilebna
    @Erilebna 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you mother and child. Your mom is very smart. It is not yet finished, we are praying for that project.

  • @adhanomkahsay
    @adhanomkahsay 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks you so much for everything my dear brother and friend you wilcom in Eritrea

  • @medhaniezeremariam3784
    @medhaniezeremariam3784 5 หลายเดือนก่อน

    Enat ena wend betam des sitlu❤❤❤ you guys keep up it

  • @user-fu2no1nf1r
    @user-fu2no1nf1r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንቺ ኮ ጎበዝ እናት ነች።በጣም ይገርማል ያንቺ ሃሳብና ግንዛቤ ኣይዞሽ የኔ እናት ።ትግርኛ የሌላ ተናጋሪ ቋንቋ ቀላል ነው ።ተናጋሪ ትግርኛ እንደሞ ሌላ ቋንቋ ለመናገር ይከብዳልተ

  • @MartaTadesse-k7s
    @MartaTadesse-k7s 2 หลายเดือนก่อน

    ኣደን ወድን ብጥአሚ ደስ ኢኩም ትብሉ ትርጉም ብጥአሚ ንፍእቲ አደ ኢኪ እድመን ጥእናን ይሃብኩም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mn8kv6si7p
    @user-mn8kv6si7p 4 หลายเดือนก่อน

    Love & respect for 👩‍❤️‍👨❤

  • @Eritrea2961
    @Eritrea2961 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏 god bless you and your mom we love you so much 🇪🇷♥️

  • @medhaneadhanom765
    @medhaneadhanom765 4 หลายเดือนก่อน

    Great family tx me brother

  • @amanueltewoldeberhan457
    @amanueltewoldeberhan457 5 หลายเดือนก่อน

    እድመን ጤናን ይስጣቹ ልጅ እና እናት ❤❤❤

  • @mylivelive4182
    @mylivelive4182 5 หลายเดือนก่อน

    Tkoilesh yana feker tana ena edmu ystesh mazka from eritrea 🇪🇷

  • @Eretrawit
    @Eretrawit 4 หลายเดือนก่อน

    Enat ena lege betame des telalachu❤

  • @selahta5252
    @selahta5252 5 หลายเดือนก่อน +3

    Keep doing it my bro lknat blh enat aleh

  • @sabak738
    @sabak738 5 หลายเดือนก่อน

    እናትህን አመስግንልን ፣። ጥሩ አድርጋ ነበር የምትገልጽህ የነበረው ፣። በጣም ደስ ይላል‼️💕💕💕

  • @liasium9571
    @liasium9571 5 หลายเดือนก่อน

    yin aint dis tilalashu gobez nish yiny ainet ❤aeiratra en Ethiopia Salam ❤

  • @romatesfay9296
    @romatesfay9296 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam gobez tergaumi inat. ❤❤❤

  • @yosefahferom6893
    @yosefahferom6893 5 หลายเดือนก่อน

    Love ❤️ mum and Son one ☝️ ❤️ love

  • @user-yg9sw2jx2m
    @user-yg9sw2jx2m 5 หลายเดือนก่อน

    WoW, yes, your Mom's absolutely right ❤❤❤❤❤

  • @feretateame4956
    @feretateame4956 5 หลายเดือนก่อน

    Antena enath edmena tena ystachu gn ante gobez neh enathm btam gobez nat ketlbet ymechachu♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🎉🎉🎉

  • @tekieweldit2212
    @tekieweldit2212 3 หลายเดือนก่อน

    Nice Mother

  • @ghenetandikiel8153
    @ghenetandikiel8153 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ ቀን በአስመራ እንገናዪለን🙏🏾 እማማ❤

  • @abrahammengstab9671
    @abrahammengstab9671 5 หลายเดือนก่อน

    እናትህ በጣም ጎበዝ ናት❤❤

  • @Sunlight-lm7bs
    @Sunlight-lm7bs 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣው ጎበዝ ትክክል ነሽ 100% እየተሰራ ነው የተጨረሰ ውን ኣለ ❤❤❤❤ ትሰማለች እንድየ

  • @Rahyet
    @Rahyet 5 หลายเดือนก่อน

    Your mom is great. She did her research before she watch the video. I gave her A
    አብያተ መግቢ means restaurants

  • @esoyemane2538
    @esoyemane2538 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ we flow you ወንድማችን ልጃችን ነህ

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 5 หลายเดือนก่อน

    I love to see my Ethiopian sister ur mama God bless.

  • @senayetgbermeskel8703
    @senayetgbermeskel8703 5 หลายเดือนก่อน

    Selam lennante betesebe ❤❤❤❤

  • @kelatiatsbeha6744
    @kelatiatsbeha6744 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ : ቀጥይበት::

  • @alemmogos5481
    @alemmogos5481 5 หลายเดือนก่อน +1

    አው ልክናት ማዘር ❤❤

  • @tsehaihadgu678
    @tsehaihadgu678 5 หลายเดือนก่อน

    Smart mother 👍🏽

  • @Wedinega60
    @Wedinega60 5 หลายเดือนก่อน

    Kiflu gigna love u and my mamy

  • @sababasefaw6682
    @sababasefaw6682 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks for ur program and it is nice to see ur mum with u ❤

  • @user-xg7ic1bt8f
    @user-xg7ic1bt8f 5 หลายเดือนก่อน

    She is smart ❤❤❤❤