ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኤርሚያስ ዲያቆን ማቲያስን ይቅርታ እኪጠይቅ ድረስ በቃል ሞገተዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | Orthodox tewahido

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ค. 2024
  • #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ ዲያቆን ማቲያስን ይቅርታ እኪጠይቅ ድረስ በቃል ሞገተዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | Orthodox tewahido

ความคิดเห็น • 19

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 หลายเดือนก่อน +3

    እውነቱ እኛ ጼንጤወች በጌታ በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ስለምናምን አምነንም አዳኛችን አድርገን ስለተቀበልን ድነነል እንፀድቃለን

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @razamedianetwork-rmn3633
    @razamedianetwork-rmn3633 หลายเดือนก่อน +1

    ቢንያምና ኤርሚያስ በጣም ብቁ ወንጌላውያን ናችሁና እግዚኣብሄር ፀጋችሁን እጅግ ያብዛላችሁ። ሌሎች ወንድሞችና እህቶችም እንዲሁ እግዚኣብሄር ይባርካችሁ። ኣሜን።

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ማቲያስ እኔ እንኳን መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ከጀመርኩ በጣም ጥቂት ጊዜ ነው ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ ስለመብል ነው የሚያወራው? አፅንኦት ሰጥቶ የሚያወራው ያ ክፍል ስለ እምነት ነው።

  • @melkam819
    @melkam819 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆኑ በጣም ያሳዝናል ምኑን ያውራ የተሞላው ያሉትን እንጂ በቃ የልቡ አይኖች ይቧሩለት ከናተ የተካፈለው ለህይወት ይሁንለት ጌታ እየሱስ ሆይ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ክርስቶስ !! በእናንተ እርስ በርስ በመሿሿም የሚገኝ የጽድቅ ሹመት የለም!!

  • @abyya2271
    @abyya2271 หลายเดือนก่อน +1

    Eremiye tebareku❤❤❤

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 หลายเดือนก่อน

    ደግሞም እንድ አምላክን ስለምናምን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድም ሶስትም የሆነውን ጌታ እንደገናም ሰማይና ምድርን የፈጠረውን ጌታ ነው እንጂ የምናምነውን more than 44 አምላክ የለንም እንደገናም አናምንም አናውቅምም

  • @Ethio-film
    @Ethio-film หลายเดือนก่อน +3

    ኦርቶዶክሶች ግን መንግስተ ሰማያትን ለምን ይፈሩታል?😭ማትያስ ግን ይብላኝ ለሚስቱ ተልባ😡

    • @yewbdartiksie9476
      @yewbdartiksie9476 หลายเดือนก่อน +1

      ለሽፍታው መልስሎታል ለዚሕ ዲያቆን ግን ይፀልያል ግን መልስ የለውም አልመለሰለትም እና ዲያቆኑ ሊሞት ሲል ነው የሚቃትተው እሱንም እድል ካገኘ ነው ፀሎትን የማይመልስ ጌታ የለም ወይ ፀሎቱን ያስተካክል ለማን እየፀለየ ይሆን

    • @Ethio-film
      @Ethio-film หลายเดือนก่อน

      @@yewbdartiksie9476 🤣🤣🤣🤣

  • @gichila9132
    @gichila9132 14 วันที่ผ่านมา

    ምንያህሉ አርቶድክሰ ተከታይ ከመጽሐፍቅዱስ የእገሸዚአብሔርን ቃል በትክክል ተሰብኮለት ወይም አምብቦ ያውቃል? መረጃ ያለው ምንጩን ይጥቀስልን ወይም ወይም እርግጠኛ የሆነ በፐርሰንት ይፃፍ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 หลายเดือนก่อน

    Tebareku wendmoche ❤❤❤

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምን አይነት ጭለማ ነው እ/ግ ይፍታቸው።

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 หลายเดือนก่อน

    የአለም ሰው ሁሉ ተሰብስቦ መሞቻችን ቀን በከመ ተዘከርኮ ብን መፀለይ ያስፈልገናል ማለት ነው የዘላለም ሕይወት ለማግኘት

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 หลายเดือนก่อน

    እሱ እኛንም ብሎል

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ፖላይት ሆነህ ለማስረዳት ሞክር

  • @Israel5T
    @Israel5T หลายเดือนก่อน

    አንዳውም ሁላችሁም ልክ አደላችሁም ድንቅና ታምራት ለማያምኑት ለአይሁዶች ነው የምን ስለእግር እጣቢ ነው የምታ ወሩት ቆሻሻ ምን ይጠቅማል????

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 หลายเดือนก่อน

    ምንም የማያውቅ ገልቱ