@@yededyalikeleh3175 I was in Ethiopia from 🇺🇸 even your own mother she will reject you if you’re sick or you don’t have money 💵 specially if you’re been in USA 🇺🇸
It is very difficult to get used to American life. If you don't have good friends and family even with all this it is difficult you need a lot of prayer.
Programeshin ewadawalhu ,beyagizwum ekatatalalahu gin yehein tafachi program zerangenat chareso ka hagarachin endiwagad endetitakamubat adra elalahu Salam la hagarachin, Salam le hezebachin yehun !!!!!!!!!!!! From Australia 🦘
ትዕግስት ፍሰሀ (ናንሽን) ለማገዝ
gofund.me/8cc7b203
አሜን አሜን
እኔ ራሴ የአሜሪካ ኑሮ መሮኛ 3ww ተጀምሮ ይህች ዓለም በጠፋች
Amen 🙏🏽
መተት የምታደርጉ ሰወች እግዚአብሔር ቀኑ ጨለማ ያርግባችሁ ስቶችን አሰናከላችሁት ክፍ በጥይት አንዴ ብትገሉን ይሻላል
Pray for god's 🙏
Aminnnnnn ♥️
❤❤❤❤❤
Kotetam kotetakotet
Minew nekachih meselegn, ahunim metachoch aserarachigu yifres@@gheremewaraghaw4993
በዛሬዋ ቀን ግሸን ማርያም ትሁናት 🙏
በህይወት መኖሯ ትልቅ ነገር ነው የኔ ወንድም እዛው አሜሪካ የአይምሮ ህመም አጋጥሞት ጎዳና ላይ ህይወቱ አልፍ አስከሬኑ ነው የመጣው ሁሌም የግር እሳት ነው የሚሆነው እህታችን በሰላም ለሀገሯ ያብቃት ቤሩት ያሉትንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቸው።
@@alemkebede5848 አሜሪካ ስንቱን በልታ አስቀረች ፣
Ohh yasaznal😢 tsinatun ystachu
Ayzosh !! Nefsun yemar !!
በሰው መተት የምትሰሩ ሰወች በምድርም በሰማይም እሳት ያውርድባችሁ ። በእውነት የስንቱን ህይወት አበላሹ😢😢
ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ ;ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ ::የእግዚአብሔር ምህረቱ በዝቶልን ነው እንጅ ሂወት በየፈርጁ ብዙ ሸካራ አላት:: በጭንቅ ግዜ ግን አንድ ምቹ ወዳጅ አለ: በምድረበዳ አለሁ ባይ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ያለህ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ::🙏🙏🙏🙏
እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ከኔጋ ባይሆን ኖሮ በሰው ሀገር ምን ልሆን እንደምችል ሳስብ ይዘገንነኛል
@@ከዚህም-ከዚያም1ሰ እውነት ነው ሁላችንም ብዙ የምንመሰክረው አለ🙏👍
@@ከዚህም-ከዚያም1ሰ❤ቨ
ውይ ይሄ መተት ለሁለት አመት ፀበል ለፀበል ስንከራተት እነሱ ሲሳለቁብኝ እኔም የድንግል ማሪያም ልጅ ምሮኝ ዛሬ እሰው ሀገርም ብኖር ተመስገን እያልኩ እየኖርኩ ነው ግን የድንግል ልጅ ወዴት ነህ
Anchi erasish metetegna nephew kotetam
እግዚአብሔር ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ በሊባኖስ ቤሩት የምትኖሩ ወገኖቼ ወላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ሆናቹ ለከገራቹ ታብቃቹ
😢አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መተተኞች አላህ እግር እጃችሁን ይያዘው
@@Rahma-kf4fe ግዜ ነው የሚጠብቁት አሟሟታቸው እንኳን አያምርም
በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amin
🙏
ምንድነዉ ጉሉ???
በእውነት.ለሰው.ልጅ.ጤናነው.ዋናው.እህት.ጤናሽን.አላህ.ይመልስልሽ😥😥😥😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዳብሳት የእናቷን እንባ ቆጥሮም ለሀገሯ ያብቃት🙏🏾 ከመመለሷ በፊት ግን ዶክመንቶቿን አሟልታ ብትሄድ ጥሩ ነው ነገ ሌላ ቀን ነውና ሲሻላት በፈጣሪ እርዳታ ለህክምና መመለስ ትችላላች ምህረቱ የማያልቅበት አምላክ ከሷ ጋር ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
batkkle😢😢😢😢
Amennnnnnn
ስው ምን ይጠቀማል መተት መጥፎ ነው በስው ላይ የሚያረጉ ስዎች ልቦና ይስጣቸው ልጂቱም በስላም ወደ አገሯ ገብታ ፀበል መጠመቅ ነው ጤናዋን ይመልሳላት የሚረዷትን ፈጣሪይ ይስጣቹው
እመቤቴ የብዙሃን ማርያም ትድርስልሽ
ግሽን ማርያም ትድረስልሽ ከጎንሽ ትሁንልሽ !!!
በስላም ለሀገርሽ ምድር ለእናትና ለአባትሽ ለዘመዶችሽ በስላም ግብልን አሜን።
በሊባኖስ በስደት ለምትገኙ ውድ ወገኖቼ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ በእለተ ቀኗ ትድረስላችሁ፣ ከጭንቀታችሁ ትገላግላችሁ ።
አይ መሲ እዚህ ሀገረ አሜሪካ ስንቱ መሰላችሁ እብደቱ ወፌነቱ ጎዳና ባያደርሰውም ቤቱ እንደ እስዋ ወይም የባሰ ጤንነት ቀውሰ ውስጥ የሚንገላታው እግዚአብሄር ይርዳን
Tikikil!!!😮
በጣም ከባድ ነዉ ያላዬ አያምንም
So true 👍
በተቻለ መጠን ወደ እግዚአብሔር::እንቅረብ እንጅ በራሳችን ሀይል አንችለውም :: እንዳውም እሰከዛሬ ብዙ ነገሩ ቀላል ነበር ከዚህ በሃላ ???
የ አይምሮ መቃወስ በሰው ሀገር ከቤድ ነው። ግን በአሜሪካ የብዙ ሰው ንሮ ከ ገቢው በላይ በክሬዲት እየተፎካከረ ይጭርና ያ መቃወስ ያመጣል። ሌላው ቤት ሲገዙ ባንክ ከፍ ያለ pre-qualified ስላደረገ ብቻ ከገቢያቸው በላይ ይገዛሉ። እሄ እራሱ መቃወስ ነው። አብዛኛው ሀበሻ ከገቢው በላይ ነው የሚኖረው ከዛ 16 hrs ለመስራት ሲራራጥ ይኖራል
እህታችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሊባኖስ የምትኖሩ ወገኖቻችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ኡፍፍፍ ያማል እይ እሜሪካ ሰንቱ ጎዳና ወቷል እሜሪካን ቀላል እይደለም ሰም ብቻ እሜሪካ እሜሪካ
አሜሪካ የተስፋይቱ ምድር ናት እሷን አሜሪካ ሳትሆን ሰው ነው የጎዳት
መሲዬ አግዚአብሔር ይሰጥሺ አህታችን አግዚአብር ለሀገርሺ ያብቃሺ አይዞሺ ቤሩት የምትኖሩው አህቶቻችን አግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን አይዛቹው ፡
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ሁሉንም ያደርግልሻል በጊዜው እባካችሁ ሁላችንም እንተባበር ድንግል ማርያም ትርዳሽ አቤተ የስው ልጅ ፈተና እር መልካም ልብን አድለን ማረን::
ብዙዬ የሚገርምሽ ይሄ ችግር በጐበዝ ኢትዮጵያን ተማሪዎች ላይ የሚከሰት ነው
አሁንም ቤት ይቁጠረው ስንቱ ወላጅ ነው በዚህ ችግር ውስጥ የአለው እጅግ ብዙ ነው ፈጣሪ ይርዳን 🙏😍
እመቤቴ የብዙሃን ማርያም ትድርስልሽ
ግሽን ማርያም ትድረስልሽ ከጎንሽ ትሁንልሽ !!!
ናንሽየ የኔ እህት እግዚአብሔር ምህረት አድርጎ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ!ለዚህ ጉዳይ በሀሳብ በገንዘብ የተባበራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ!
በጣም ያሳዝናል። ወገኖች ከተቻለ እዛው ህክምና የምታገኝበት መንገድ ቢፈለግላት መልካም ነበር። በዚር ሁኔታ ወደሀገር መመለስ ለቤተሰብም በጣም አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል። ለሁሉም እህታችንን እግዚአብሄር በጤና ለሀገሯ ያብቃል።
ማን ያሳክማታል በጣም ውድ እኮ ነው ህክምና
ህክምና አሜሪካን ለእንደሷ አይነት ነፃ ነውሆኖም ግን የሷ ፈቃደኝነትና በአካባቢዋ ሐላፊነት ወስዶ የሚረዳት ሰው ያስፈልጋታል።
እኔም አዛው ብትታከም ጥሩ ነዉ እኔም በጣም ታምሜ ነበር ቤተሰቦቼን ልጄን ባሌን ባጠቃላይ ሁሉንም እረስቼ ሰፈሬንም ከሀኪም አቤት ከሶስት ወር በኋላ ስወጣ ብቻ ብዙ ግዜ ወስዷል ብዙ ግዜ ሆስፒታል እገባ ነበር አሁን ግን ድኜ ስራም እየሰራሁ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጡሩ ቤተሰቦች አሉኝ አነሱ ባይኖሩኝ መንገድ ላይ ነው የምቀረው የውጭ ሀገር ህይወት ከባድ ነዉ ህክምና መዳኒት የምክር አገልግሎት አለ ኢትዮጵያ ከባድ ነዉ ለቤተሰቧ እዛው ይሻላል
አስታማሚ ቢኖራት እዛዉ አሜሪካ ይሻላል። በቅርቡ ኪዲ ካናዳ show ላይ አንዲት እንደሷ የታመመች ኢትዮጵያዊት አሜሪካ ዉስጥ ጥሩ እርዳታ እንዳገኘች ተናግራለች። ዋናው መታወቅ ያለበት አሜሪካ በየስቴቱ የተለያየ ነው።
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ 🙏
ትግስት ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው አእምሮ እንዲመለስ ፀበል እገዛ ያስፈልጋለዝ ስው ኢትዮጵያ እርዳታ ያስፈልጋታል
@@yededyalikeleh3175 I was in Ethiopia from 🇺🇸 even your own mother she will reject you if you’re sick or you don’t have money 💵 specially if you’re been in USA 🇺🇸
@@yededyalikeleh3175 ማን ማንን ይረዳል በዚህ ጊዜ ፣ ሊያውም በሰዉ ሀገር ፀበል ሊያስጠምቁ እረ
ትዕግስት ፍሰሃ(ናኒ) እግዚአብሄር በስላም ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ፣ ለእናትና ለአባትሽ ለዘመዶችሽ በስላም ግቢላቸው አሜን!
እናንተ በመላው ዓለም የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይህች ወጣት ወደ ሀገሯ እንድትገባ ለምታደርጉት ድጋፍ እግዚአብሄር ብድራችሁን በበጎ ይመለስ ዘንድ እመኛለሁ፣ ተባረኩ
ውድ ኢትዮጵያን እርዷት
ናንሽ እኔ ልጅ ሆናም ትልቅ ሁና አውቃታለሁ እግዚአብሔር በሒወት እንድትገኝ ምክንያት አለው እናት አባት በጣም ነው ሚያሳዝኑት እግዛብሄር ይርዳቸው ብርሀንም ልበቀና ልፍትህን እግዚአብሔር ይቆጠርልህ::
መሲ በጣም ነዉ የምወድሽ ዉስጥሽና ዉጭሽ ንጹህ ❤❤❤ከኤረትራዊት እህትሽ
መተትእኮ ሰው ማያውቀው በምንቃላት ልገልፀው የማልችል መጥፎ ነው እግዚአብሄር ከዚህ ይጠብቀን
No such thing
oh yeah?@@werqzeleke2815
@@werqzeleke2815trust me there is
@@werqzeleke2815ደርሶብሽ እይው እንዴት እንደሚያደርግ በጣም መጥፎ ነው መተት
There is you have no idea. I use to say that too. But now I learned after things done to me
እንደው ቆንፅላ ተብዬ እንኩዋንስ ሊባኖስ በዚህ ሰአት እኛን እንኩዋን ደህና ሐገር ተብሎ የምንኖርበት ሐገር መቼ ስልካቸውን ያነሱና????? እህቶቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
ቤሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲ የለም ወይ ? መቸ ነው መንግሥት ተብዬው የዜጎቹን ችግር የሚሰማው?
ቁጭ ብለው ተሰብስበው ቡና ነው እሚጠጡት ግን በህገወጥ ለሚወጡ ተጠያቂ አይደሉም!!!
@@abuhaile6517የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለህገወጥ ምንም ማድረግ አይችሉም እመኑኝ!!!
@@abuhaile6517 የለም ቁንፀላ አለ ፣ ግን ካለው ችግር ስፋት ሁሉ ጋር መድረስ የሚችሉ አይመስለኝም እንዲያውም እንዲያው ናቸው
መተት የምመትቱሰወይ እዜቤር ይፍረዲባችሁ🎉🎉🎉
እሜሪካ አዲስ ለሚመጣ ሰው በጣም ከባድ ነው :: የአእምሮ ህመም ሲጨመርበት ይባስ ነው ::እህቴ እግዚያብሄር ለሀገርሽ ለቤትሰብሽ ያብቃሽ🙏
እግዚአብሔር ላገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ❤
የጎንደር የጎጃም መተት ነው ሀገራችንን ህዝባችንን የሚያምስው 😢😢😢
anichi nashi matatagna 👹👺👽☠️
@@Mastawesh ቡዳ 👹🔨👹🔨👹🔨
@@Stoplying-k1w buda new sal buda makawu 💩🪰🪰🐛
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን😢
የኔ እህት እግዚብሔር ፈዉሰ ይሆንልሸ አኞ ኢትዮጵዊ ን በጣም ያሳዝናል ሰራችን ከሷ ዉድቀት ምን አናገኞለን ፈጣሪ ይቀር ይበለን
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት በሰላም ለሀገሯ ያብቃት 🙏🙏🙏
ወይ ጉድ እኔ ደግሞ አሜሪካ ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር ይህም አለ አላህ ጤናዋን ይመልስላት ለሀገሯም ያብቃት የኔ እናት
ሲጀመር ሰው ስንባል የራሳችን ኑሮ አልሳካልን ሲል የሰውን ኑሮ በመተትና በጥቆላ እናጨልማለን ሱብሀን አለህ ምን አለ ሰው የራሱን አላህ የሰጠውን እድል ቢጠቀም የሰይጣን ስራ ባንጠቀም ልቦናችንን አላህ ይመልሰው
በሊባኖስ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገሬ እመኛለሁ።
Egziabher yesetewn enjera ensu ybelut ymesl sntun ankeratetut askerut aye yesew kfat
የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዉጤት ነዉ
አሜሪካ ዉስጥ ብዙ ሃበሾች ጥሩ ይኖራሉ። ከራሳቸው አልፈው ለዘመድ አዝመድ የሚጠቅሙ ናቸው። ግን ያ ማለት ሁሉም ሰው ተሳክቶለታል ማለት አይደለም። አሜሪካኖቹ ራሳቸው በየመንገዱ የወደቁ ስፍር ቁጥር የላቸውም።
@@belayshebo3149አንተ ደደብ በእናንተ አይብስም በየ አዳራሽ ውስጥ የምታድርጉት ጩኸት ሰይጣን
አሜሪካ በሩቅ ለሚያያት እንጂ ከባድ ሀገር ነች በተለይ አሁን ነገሮች ከብደዋል
እፍፍፍአረ መኖርን እንሻለን በቃበለንአምላክ😭😭😭😭😭😭😭
አይ ስደት ያገራችን ልጆች አለቁ 😢ሱበሀን አላህ መተት የምታረጉ ሰወች አይ መጨረሻችሁ አፈር ብሉ ጎጃም ዙሪያ እና የሱዳን መተት የታወቀ ነው
በጣም እኔም ወድሜን ያጣሁት ከባሕርዳር ትንሽ ይርቃለኝ ያለችበት ወድሜን መተት አድርጋበት ህይወቱን አሳጣችው😢😢😢
😢😢😢@@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
Egizyabher yatefalen endezih yalut yeseytan kurachoch. Enem enaten bekereb gize atahot endemitemot eyetenagerech. Gin firdun le egizabeher techewalehu. Finchun agenchalehu getan eyetemasenku new ferd yeseteng beye
@@ወለተኪዳን-ዸ9ገ አጎቴም በብዙ አህምሮ ህመም አሳምመውት ሞተ ፣ በጣም ነው በአገራችን ሰዎች የማዝነው ፣ ሊያውም ምንም ላያገኙ እኮ ነው
መሲዬ ሁሌም በበጎስራላይ ቀዳሚ ነሽ እግዚሐብሄር ያክብርልን እድሜ ጤና ይስጥሽ
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ቲጂ አብረን ነበር የተማርነዉ በጣም አዝኛለሁ
እባካቹ ከአገራቹ አትውጡ እኔ ኤሮፕ ሄጄ በ2 ወር ጭንቀት ሊያሳብደኝ ሲደርስ በርሬ አገር ቤት ያለው ስራዬ ሳይበላሽ ተመለስኩ ከቻላቹ በአገር ቤት ስሩ ውጫገር በጣም ያስጠላል
ሀገር ቤት ከመኖር እዛው አብዶ መኖር ይሻላል
ቤሩት ያለችኹ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠትቃችኹ😢😢
ቤተሰብ አይረዳህም ብር ብቻ ነዉ የሚጠይቀዉ, ከልብ እንዴት ነህ ብለዉ አይጠይቁም... ሁሌ
Exactly
አልተሣሣቱም እውነት ነው
Yeah
እውነት: ነው።
Fact
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ እህት እመብርሀን በምሕረት እጆችዋ ትዳብስሽ
Waqaayoo gooftaan isiin haa tiksuu obbollewan Keenyaa 🤲🤲🤲
👏🏽👏🏽👏🏽
መስዬ እወድሻለዉ እከታተልሻለዉ ያንችን ፕሮግራም ሳቅታሽ ፈጌግታሽ ሁሉ ደስ ይለኛል አላህ ካንች ጋር ይሁን❤
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ።እህት ወንድሞቼ እባካችዉ ሰዉ ሁሉ የሚያብደዉ በሰዉ መተት ነዉ እባካችዉ የ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አሰሟቸዉ እዬ በሽታ በፆም በፀሎት በፀበል በቅዱስ ቁርባን ነዉ እግዚአብሔር መታት የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣችዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
ፈጣሪ፡ለሀገርሺ፡ያብቃሺ፡እህቴ
መሰየ መቸም የማትገቢበት የለሽም በጣም ኣድናቂሽ ነኝ
ክፉ ኣይንካሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ብያለሁ ሊባኖስ ነው የምኖረው እናመሰግናለን መሲየ
እግዚአብሔር ይድረስላት እህታችን ። የት እንደምትገኝ ብናውቅ እኔም እዛው አካባቢ ነኝ
መድሐኒቱ ኢየሡስ ብቻ ነው።
የአለም መድሀኒት
ወፐኖቼ በቢሩት ለምትኖሩ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ፈጣሪ ይሪዳቹ የሀገረ ልጆች 👏👏👏
ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ❤🎉❤🎉መድሃኒያለም ይጠብቅሽ
መታቾች ግን ምን ኤያሰባቹሁ ነዉ የምትመትትቱ አቦ ወደራሳቹሁ ይዙር😊
ደሞ እኮ በአስር ብር ነው የሚያደርጉት የሰዉ ህይወት ለማበላሸት
የጊዜ ጉዳይ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ለንስሓ እንኳን እድሜ አያገኝም
@@elsa3589በ አስር ብር እንኳን አይመስለኝም ብዙ የሚገብሩት ነገር አለ በዛ ላይ እነሱም እኮ ሰላማዊ ህይወት አይኖራቸውም ያው ሰይጣን ክፋቱ በሰው ላይ እያደረ ክፉውን መልካም አስመስሎ ስንቱን ያሰራል።
ጉያ ስር ወዳጅ መስለዉ እኮ ነዉ በምናምን የሚያበሉት
Chigeruko inesu iskiye motu igna techagrine @@ዘ-ታቦር
ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላሁተአላ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ በሰላም አንዳችሁም ሳትጎሉ ላገር ለወገናችሁ ያብቃችሁ እህቴ በሰላም ላገርሺ ያብቃሺ
ስታሳዝን እግዚአብሄር ለሀገርሽ ለናት ለአባትሽ ያብቃሽ😢
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ልጆች
የዳቢሎስ ፈረሶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
በሰዉ የምታደርጉት በራሳችሁ ይመለስ ስንቱን አበላሹ
እኛ ከእግዚአብሔር ስለራቅን እንጂ በወደቀ ሰይጣን የምንሰቃየዉ ወገን ንሰሀ ገብቶ በእግዚአብሔር ጥላ
መኖር ከአጋንንት እስራት ከድንግል ማሪያም ልጅ በየሱስ ክርስቶስ መዳን እንችላለን
እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ታግዛት ለሀገሯ ታብቃት 🙏🏽
God bless Lebanon 🇱🇧
ህመብርአን ስደተን ታው ቃለሸ ልጆሸን ከነደደው ህሳት አውጫቸው ህባክ ፈጣሪ ህርዳቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭ወይስደት ክፊ ☝️🙏
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
Yasazenale Betame 😢
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተገኘች መድኃኒያለም ይርዳት
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ከባድ ነው
የኔ እናት የኔ የዋህ እህቴ እኔ እግዚአብሔር ይማርሽ
ፈጣሪ ለአገርሽ ያብቃሽ
Thank you
It is very difficult to get used to American life. If you don't have good friends and family even with all this it is difficult you need a lot of prayer.
Mce tebarke yena konjo Lebanon betam hegr ale
😢😢😢😢እግዚያብሄር ላገሯ ያብቃት እደደረሰች ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መዉሰድ ቤተሰቧን ስትረዳ የቀና መተት ነዉ አሁንም😢😢😢
እግዝአብሔር የሰጥቨ መሰዬ የልጅችቨ እናት የረገቨ❤❤❤❤
እግዝአብሃር ይፈውስሽ
Ethiopian ዉጡ በጌታ ማዳሞቻቹን ይዛቹ ግቡ
ለሁሉም. አላህ ይድረሰላቸው ያረብ 🤲🤲🤲💔💔
እግዚአብሔር ካለችበት እስራት ይፍታት ማርተኞች መተተኞች ግን እግዚያብሄር ያጥፍቹህ የስንትዎቻችነን ህይወት አመሰቃቀላቹህት😢😢😢
እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህቴ ለሀገርሽም ያብቃሽ በጣም ያሳዝናል
ወይኔ እህቶቻችን ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ያውጣችሁ 🙏🙏🙏
ውይይይ እንደው እዛ ያላችሁ በናታችሁ ተባበሩና እዛው ሆና በፀበሉም በህክምናውም ጤናዋ ይመለስ። በዚህ ሁኔታ ወደ ለገር ብትመጣም የባሰ ችግር ላይ ነው ምትወድቀው። ጤናዋ ከተመለሰ በዃላ ያለቻቸው ነገሮች እውነት መሆናቸው መረጋገጥ አለባቸውኮ😭😭
ዝም ብላ ብትመጣስ እዚህ ትለምደዋለች ወይ? እንደው ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ አግዟት😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከሷጋ ይሁን😢😢😢
እዚህ ያላችሁ ቤተሰቦች ፎቶዋን ወስዳችሁ አፀልዮላት።ፕሮቴስታንት ቸርች።እግዚያብሔር ይርዳችሁ።እኔ ምስክር ነኝ።እስራቶ ይፈታል።ይህን ሊፈታ የሚችል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነው።የአጋንትን ስራ የሚያፈርስ።
💯🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይ ስደት
አይዟችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእናንተ ጋር ይሁን በተቻላችሁ መጠን እየተረዳዳችሁ ይህንን ክፉ ቀን እለፉ
እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ በሰው ሀገር ነገሮች ከተበላሹ በጣም ከዳድ ነው
እዛው አሜሪካ ባለችበት ብትረዳ ይሻላል ሀገር ከተመለሰች ሰው ራሱ የበለጠ ያሳብዳታል ።
ፈጣሪ ይድረስላችው
ኡፍፍፍ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
ፈጣሪ ይማርሽ
Very sad 😢😢😢😢😢😢
Geta hoyi le na diresi beruti 😢😢😢😢😢👉🇱🇧😭👉🇪🇹
Egzabher yemareshe
አቤትየሰውክፋት:አሁንምይጠቀማሉ:ፈጣሪይማርሽ:እህቴ
እግዚያብሔር ይድረስለችሁ
በጌታ በእየሱስ ስም በመተት በድግምት የሰውን ኩቡር ሕይወት የምታበላሹ እግዚአብሔር ይቅር ዮበላችሁ ንሰሃ ግቡ የእዚች ልጅ ሕይወት ያስጠይቃችሆል በሰማይ
መተት አሜሪካም አለ?
@@almaz-rudy8793ke Ethiopian Be posta yelkalu
Programeshin ewadawalhu ,beyagizwum ekatatalalahu gin yehein tafachi program zerangenat chareso ka hagarachin endiwagad endetitakamubat adra elalahu Salam la hagarachin, Salam le hezebachin yehun !!!!!!!!!!!! From Australia 🦘
Ema birha tedabsat uffffff😢😢❤❤❤