ባንዳ ፤ በአዲስ አበባ የተወገዘው ዕለት|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 230

  • @birhankiros5117
    @birhankiros5117 หลายเดือนก่อน +49

    ጋዜጠኝነት ባንተ ያብቃ ሌላው ቀልደኛ ነው እድሜ ይስጥህ ኣድናቂህ ነኝ

    • @orthodoxtube4344
      @orthodoxtube4344 หลายเดือนก่อน +1

      ብቸኛው ሚድያ ትግሬና አማራን ላለማስቅየም የሚሰራ

    • @tofikeuman7495
      @tofikeuman7495 หลายเดือนก่อน +1

      አስመሳዮች . ሙገሳው አልበዛም? ነገ ተገልብጣቹ ልትሰድቡት

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt หลายเดือนก่อน +75

    ጋዜጠኝነትን በጥናታዊ እና በመመርመር ከሚጣፍጥ የቃላት አጠቃቀም ከድንቅ የድምጥ ቅላፄ ጋር አዳምሮ የተቸረህ ነህ አንተ!! አክባሪህ ነኝ!

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 หลายเดือนก่อน

      Mugesa atabizubet Kamuzu Bandam mugesa asikirot aemene endaderegew atizengu yihem gazetegna mesirat yalebetin seritiwal thank you bekiw new nege mine endemihon anawikem!!!!!????? Lebe yalew libe yibel........

    • @tofikeuman7495
      @tofikeuman7495 หลายเดือนก่อน

      አስመሳይ. ትንሽ ቢሳሳት ሰይጣን ትለዋለህ

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u หลายเดือนก่อน +20

    ዋው ያየሰው እንዴት አይነት ጣፋጭ የሆነ አንደበት ነው ያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።
    ኢትዮ ፎረም ተከሽኖ ብየዋለሁ❤❤❤

  • @Tommylove4
    @Tommylove4 หลายเดือนก่อน +9

    An excellent! An excellent! An excellent presentation. የሚገርመዉ ርእስ አሰጣጥህ ድንቅ ነዉ። እኔ ሰሞኑን ባንዳ የሚል ድምፅ ስለተበራከተ ስለሀገራችን ባንዳ ትተነትን ይሆን ብዬ ነበር። የአንተ ባንዳ ሌላ ሆኖ ተከሰተ። በተፈጥሮ ስጦታም መታደል እንድህ ነዉ። ድንቅ ችሎታ በትምህርት ብቻ አይገኝም ተፈጥሮ ካልታከለበት። ብዙ ዶክተርና ፕሮፈሰር ሞልቶአል እንድህ እየተነተነ እዉቀት የሚያስጨብጥ ማንንም አልሰማን። ያዬ ሰዉ አንተ ተባረክ።

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate หลายเดือนก่อน +86

    እጅግ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ላንተ ሚገልፀዉ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @አመለ
      @አመለ หลายเดือนก่อน +3

      uncounted number አሜን

    • @HnmEthiopia
      @HnmEthiopia หลายเดือนก่อน +3

      My idea

    • @desalegntakele2632
      @desalegntakele2632 หลายเดือนก่อน

      🎉

  • @hailayasmelash5216
    @hailayasmelash5216 หลายเดือนก่อน +23

    እጅግ መደነቅ ያለብህ ጋዜጠኛ ሰለ ፍትህ ብለህ ብዙ እንግልት እና ስቃይ አሳልፈሃል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ የሚደንቀኝ ነገር ቢኖር አምባገነን መሪዎች ቤተመንግስትና፣ መንደላቀቂያ ሪዞርት የመገንባት ባህሪያቸው እስካሁን በቀረቡት ትንታኔዎችህ በሙሉ አንድ አይነት ነው። እነዚህን ሰዎች ተፈጥሮ ከአንድ ምንጭ እንደቀዳቻቸው ከዚህ በላይ የሚገልፃቸው የለም። ታሪክን ከምንጩ እየጨለፍክ የምታቀርበው ትንታኔ ወደር የለውም። እጅህ ይባረክ !!!

  • @BirhanuAdugnaw
    @BirhanuAdugnaw หลายเดือนก่อน +19

    አንተ ጀግና እኔ ላንተ ምን ቃልና ተግባር ይኑረኝ እንዴትስ ላግዝህ እድሜየን ሁሉ አድንቅሀለሁ ግን ደውየ ባገኝህ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ነው ጋዜጠኛ አንባቢ። እንዴበቱ የሚጣፍጥ ። ትሰሚነቱ የማይሰለች ። ተባረክ ።

  • @yabsrachalalchew8641
    @yabsrachalalchew8641 หลายเดือนก่อน +1

    Yes Yes ድንቅ አቀራረብ ።
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሃለን።

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k หลายเดือนก่อน

    ፓፓፓፓፓፓፓ ምርጥ ጋዜጠኛ ታሪክ አዋቂ እኛም ከአንተ ብዙነገር እያወቅን ነዉ እናመሰግናለን አስክርፒቶህ ጭቅላትህ ከይኔጠፍ ጤናከእድሜ ተመኘንልህ

  • @helenemso32
    @helenemso32 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኝነት ባንተ ያብቃ ሌላው ቀልደኛ ነው እድሜ ይስጥህ ኣድናቂህ ነኝ

  • @fanta7262
    @fanta7262 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የሆነ አንድ ሰው ተገኘ፣ ተባረክ።

  • @KefelegnBayou
    @KefelegnBayou หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ችሎታ ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ትረካ መታሰቢያነቱ ለማን ይሁንልህ?

  • @wossenelakew
    @wossenelakew หลายเดือนก่อน

    Amazing inspiring presentation! Your voice is music to the ear. Your depth of presentation, your ability to present the subject in such an interesting way and word of meaningful explanations makes it such a memorable reporting. I personally appreciate your approach and choice of subject which is educational and makes one craving for your next report. Thank you for being one of the best reporters in the field and wish u all the best in your endeavors!!❤️❤️

  • @temesgensisay6379
    @temesgensisay6379 หลายเดือนก่อน +2

    የማትሠለች ለህሊናህ ያደርክ አቦ እድሜ ዬስጥህ

  • @TeshBade-sw1jt
    @TeshBade-sw1jt หลายเดือนก่อน +8

    ከአቅራቢው እስከ ቀረበው ጉዳይ ሳላደንቅ ባልፍ ግፍ ይሆንብኛል ማስተዋልና ጥበቡ በተሰጠህ ላይ አምላክ ይጨምርልህ እላለው።
    ባንዳ ተግባራዊ እጅግ በጣም ብዙ ሥራ ሰራ መጨረሻውም ባያምርም ከባንዳ የሚነጻፀር ሠራ የሌላቸው መጀመሪያቸውም መጨረሻቸውም ጥፋት የሆኑ ግን አሉ እነ ስም አይጠሬ።

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዋው ያዬስው የባሰ አታምጣ አለ ያገሬ ሰው ይገርማል ይች አለም የጨካኞች ናት ምን ይደረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታልን የትንታናህ ናፋቂ አድርጉኹናል። አይዞን

  • @NeguseM-z2o
    @NeguseM-z2o หลายเดือนก่อน +2

    Outstanding journalism analysis thank you ethio forum.

  • @langanoshaalaa2019
    @langanoshaalaa2019 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you the Ethio-Forum as Always !
    I lived in Malawi in 1990s and had Witnessed from the UNHCR Office When the Small Malawi army Units Controlled the Lilongwe City Center and Removed him from Power . I didn’t know Most of the Story you brought to light today . Thank you for your Often Investigative Journalism !
    Before his Removal from Power Most of the Malawians Used to say he will hear us-if they even listen to News on BBC Radio Programmes .

  • @teklemariyamzewdie807
    @teklemariyamzewdie807 หลายเดือนก่อน

    ብዙ አስቤ ብዙም ፈልጌ አንተን ለመግለፅ አልቻልኩም፣ አንተ በእውነት ኢትዮጵያ ከወለደቻቸዉ እንቁ ፀሀፊያን አንዱ ነህ። እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እንዲሰጥህ ተመኘሁልህ።

  • @KibretGetachew-d5e
    @KibretGetachew-d5e หลายเดือนก่อน +1

    እውነትና ፣እውነት ግልፅና ፣ግልፅ ፅድት ያለ ትንተና እናመሰግናለን ኢትዬ ፎረም!!!

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 หลายเดือนก่อน +11

    የጋዜጠኝነት ቀንዲል ብዕርህና አንደበትህ ይባረክ።

  • @almaztewolde9103
    @almaztewolde9103 หลายเดือนก่อน +3

    Well-rounded journalist. I like the way you cover the news, i.e., local, international, and going back to history, too.

  • @bena5264
    @bena5264 หลายเดือนก่อน +17

    እጅግ የሚገርመው የሁሉም አምባገነኖች መመሳስል ነው ስለ አብይ የሚወራ ነው ይመስላል። ታሪክ እንደሚያሳየን እብይም እንደ ሌሎቹ ይዋረዳል

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh หลายเดือนก่อน

    እውነት ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 หลายเดือนก่อน +4

    ከአማረኛ ዩቱብ አቅራቢዎች የሚተካከልህ የለም ትልቅ እውቀት ያለህ ሰው ነህ በርታ

  • @yaredbekele709
    @yaredbekele709 หลายเดือนก่อน +2

    What a wonderful journalist i have never seen ...

  • @DeerMoose
    @DeerMoose หลายเดือนก่อน +2

    ያይዬ ጀግና ነህ ለዘላለም ኑርልን አንተን ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮ ፎረም ባለሞያዎች!!!

  • @አምሐራ
    @አምሐራ หลายเดือนก่อน +3

    ያየ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ማርያም ባለህበት ሁሉ ትከተልህ እነሆ ሀቅ ካንተ ዘንድ አለች

  • @KalaebKifle-uq8qz
    @KalaebKifle-uq8qz หลายเดือนก่อน +5

    እኛ አፍሪካውያን እንዲህ ነን ብንማርም ባንማርም በቀን ሁለቴ መመከር አለብን ያየ ምርጥ ጋዘጠኛ

  • @bisrateshetu-cy5jl
    @bisrateshetu-cy5jl หลายเดือนก่อน +2

    እውነትን በመስማት ብቻ ማወቅ እንደሚቻል ያወኩት ባንተ ነው ። እግዚአብሔር የልፋትህን ውጤት ያሳይህ

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie หลายเดือนก่อน +5

    ያየሰው አለሁ! እንዴት መልካም ስም ነው!❤❤❤

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ካለህ ተመክሮ ምርጥ አማካሪ ብሎም መሪነት ሊወጣህ ይችላል በርታ የልጅ አዋቂ።።።

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 หลายเดือนก่อน +1

    Great gents both of you: Yayesew Shimelis and Abebe Bayu!! Proud of both!!

  • @ZeinbFrozza
    @ZeinbFrozza หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን. የማነውቀውን. ሥለ አሣወቅህን❤

  • @BacktoBusiness-n3r
    @BacktoBusiness-n3r หลายเดือนก่อน

    You are Doing fantastic Investigative and Educational Journalism Keep it up , I wish There were more like You ! our community needs mind set information Gathering and Knowledge Analysis Bravo Kudus to You !!

  • @ebrahimteka2
    @ebrahimteka2 หลายเดือนก่อน +1

    You're the number one journalist.

  • @medhin8187
    @medhin8187 หลายเดือนก่อน +3

    የጋዜጠኞች መሃንዲስ !👍😊 ኣቦ ይመችህ ።

  • @yaredtazebew7677
    @yaredtazebew7677 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም አዲስ ነህ ያየሰው በርታ ከዚህ በላይ አዲስ ነገር ይዘህ እንደምትጣ አልጠራጠርም በርታ

  • @yasinabdella8939
    @yasinabdella8939 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነው ቶሎ አድንቀነው ብኋላ ሌላ ሆኖ ሲገኝ መናገር እንዳይከብደን ነው ዝም ያልነው

  • @TeferaSakuma-x4l
    @TeferaSakuma-x4l หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው ምርጡ ኢትዮጵያዊ ክበርልኝ❤❤

  • @HinokHeylemeskel
    @HinokHeylemeskel หลายเดือนก่อน

    ጣፋጪ አንደበት እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይሥጥህ

  • @harunseid7848
    @harunseid7848 หลายเดือนก่อน

    What a jornalist ! Your presentation is so wonderful and your Amharic language comand made the language beautiful to listen. I hope on your next African leaders topics you will be Robert Mugabe of Zimbabwe .

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ትረካ ከዛሬው የኛው ዐቢይ አሀመድ ተግባር ጋር ተመሣሰለብኝሳ

  • @danielg7367
    @danielg7367 หลายเดือนก่อน

    Great presentation!

  • @nutiksii3373
    @nutiksii3373 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዳሜ ቀን ጋዜጠኛ ያየሰው ዝግጅት በጉጉት እጠብቃለሁ ሁልጊዜ ❤❤❤እንሻአላህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @LebeamlakBerhe
    @LebeamlakBerhe หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. หลายเดือนก่อน +1

    yayesew.my.king❤❤❤❤❤❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን።

  • @haileenun5964
    @haileenun5964 หลายเดือนก่อน

    A very excellent presentation ,keep it up.!

  • @salihAfare-o2w
    @salihAfare-o2w หลายเดือนก่อน +19

    ወንደም ያየሰው ሸመልሰ ፈጣሪ ሙሉ አቅም ይሰጥህ🙏🙏

  • @tarikuhailemariam9415
    @tarikuhailemariam9415 หลายเดือนก่อน

    Wow great presentation with a great ethics keep it up.

  • @AbdulenebiMohammed-r5z
    @AbdulenebiMohammed-r5z หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው ሽመልስ ምርጥና በሳል ጋዜጠኛ::

  • @akely3091
    @akely3091 หลายเดือนก่อน

    Best history and I really love your channel ❤❤❤❤

  • @aperngoothow1350
    @aperngoothow1350 หลายเดือนก่อน

    Great news i like it

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 หลายเดือนก่อน

    Thank you Yeshwas

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን መጣችሁልን

  • @AberhamAberham-t7i
    @AberhamAberham-t7i หลายเดือนก่อน

    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi หลายเดือนก่อน +1

    Our voice ❤❤❤

  • @Chiccrafft
    @Chiccrafft หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትንታኔ

  • @YesMean-b9i
    @YesMean-b9i หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏ጤና ይስጥልነነ🙏🙏

  • @admasugebru
    @admasugebru หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ያየሰው አንተ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ እያንዳንዱን ትንታኔዎችህን ላለፍት አመታቶች እንድም ሳላስቀር አዳምጫለሁ ግሩም ድንቅ ናቸው እድሜን ጤናን አብዝቶ ይስጥህ

  • @Azebyared
    @Azebyared หลายเดือนก่อน

    Anta anbeb wow❤❤laza yalwem

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    A change is gonna come, ( Sam , Cooke) የተዘፈነውን ዕንድታዳምጡ መላ ኢትዮጵያውያንን ዕጋብዛለሑ።
    ዕኛ አፍሪካውያን የሚገለን ወይ የሚያጋድለን አጥተን አናውቅም። የምንፈልገው ከአደጋ ከውርደት ከጥቃትና ከድሕነት የሚያወጣንና የሚከላከልልን ነው።

  • @amhadesta8134
    @amhadesta8134 หลายเดือนก่อน +1

    ያየ ሰው ተባረክ የጋዜጠኝነት ወሃ ልክ አንተን አየሁ ሌላው ሁሉ እኮ የደም ነጋዴ ነው ጣል ጣል አድርጉ ብሎ ሸክፎ እርስ በርሱ በሰበሰበው ድቃቂ ሳንቲም የሚባላ ሆዳም !

  • @kasuembaye
    @kasuembaye หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትንታኔ...

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน

    ኢትዬ ፎርም አለማመስገን ንፉግነት ነው

  • @gereassefa4377
    @gereassefa4377 หลายเดือนก่อน +1

    @BayeTube-bt
    1 day ago
    ጋዜጠኝነትን በጥናታዊ እና በመመርመር ከሚጣፍጥ የቃላት አጠቃቀም ከድንቅ የድምጥ ቅላፄ ጋር አዳምሮ የተቸረህ ነህ አንተ!! አክባሪህ ነኝ!

  • @YosephZenebe-z9j
    @YosephZenebe-z9j หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ETHIO FOREM❤❤❤❤❤

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 หลายเดือนก่อน

    እንዲዘወተሩ ከፍያለ ምሥጋና ይገባሀል!! ሁልግዜ የምታቀርባቸው ትንተናዎች ከነማስረጃቸው ስለሆነ በጣም አድናቆት አለኝ።

  • @gebreselassieyhidego9275
    @gebreselassieyhidego9275 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ሽመልስ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችን ለእውነት በመቆም የምትኖር ሰው ነክ ሁሌ ቅዳሜ የአምባ ገነኖች ፕሮግራምህ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርታ አይሆፕ አንድ ቀን የcnn ቴሌቪዥን ጣብያ አለምአቀፍ የሚያክል ይኖርሀል አንተ ቀና እውነተኛ የተማርክ ሰው ነክ ትደርሳለህ በርታ በርታ በርታ

  • @solomongoshu7368
    @solomongoshu7368 หลายเดือนก่อน

    Hatsoff!

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน

    Fetari keante gar yihun yaye ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @arayahailu8762
    @arayahailu8762 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio Forum , atleast this guy is a real doctor , not a spin doctor like many ethiopians but a medical.
    How about abiy doctrate ?😂😂😂😂 17:39

  • @samualeyizengawSami
    @samualeyizengawSami หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @goitomabraha2925
    @goitomabraha2925 หลายเดือนก่อน

    Interesting.

  • @DanielZewdu-i8p
    @DanielZewdu-i8p หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አገላለፅ ነዉ

  • @esayasabraha9106
    @esayasabraha9106 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው አጅግ ደንቅ ጋዘጠኛ ነህ አገላለጽህ ድነቅ ነው አንደነ ካመዙ ያሉ ዲክታተሮች ጥረት በለ አገላለጽ ነው ጥሩ ሰራ

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 หลายเดือนก่อน +4

    አብይ አህመድ ግን በ6 ዓመት የስልጣን ዘመኑ ከ ሚልዮን ሰው በላይ ገድሏል አስገድሏል ።

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r หลายเดือนก่อน

    መልካም ዘመን ኢቲዪ ፎረም

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነገርን ከምንጩ ።

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 หลายเดือนก่อน +3

    ካሙዙ ባንዳ ውሰጥ ሰንቶቻችን ይህን ትረካ
    ስናዳምጥ አብይ አህመድ አሊን ማየት ቻልን ?
    ፋኖን መደገፍ ሀገርንና ህዝብን ለማዳን !
    ድል ለፋኖ !!!

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 หลายเดือนก่อน +1

      Why you did not see in 2020, 2o21 and 2022??

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 หลายเดือนก่อน +3

    ያየ ሰው የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ።

  • @MuhammedYilma-m4g
    @MuhammedYilma-m4g 11 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለው

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS หลายเดือนก่อน

    Amazing updates

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ሁሉም የአፍሪካ መሪዎች ተምረውም እንደ ካሙዙ ባንዳ ድፍን አእምሮ የሆኑት ምን ይሆን ?? ከውሱን ክፍተት አሁን እንደ መለስ ያክል እንቁ የአፍሪካ መሪ እስሁን አልተፈጠረም። ያየሰው ኑርልን አንበሳው❤❤❤❤

  • @teshomeworcho7768
    @teshomeworcho7768 หลายเดือนก่อน +1

    'ባንዳ' የሚለው ቃል አሁን ገና መነሻው ተገኘ!!!

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha หลายเดือนก่อน +3

    አይ አፉሪካ ሁሉም አንድ አይነት ናችው ይገርመኛል ።

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 หลายเดือนก่อน

    I ❤ EthioForum

  • @haileyesusAlefe
    @haileyesusAlefe หลายเดือนก่อน

    የሚጣፍጥ አንደበት ከሚገርም የሀሳብ ፍሰት ነው ያለህ። ያየሰው ሽመለስ እረስህን ጠብቅ፣ እንደምታቀው የኛ ሀገር ፓለቲካ ወጣወጣ ስትል ጠብቀው ያጠፉሉ

  • @AbeniBelay-q4l
    @AbeniBelay-q4l หลายเดือนก่อน +1

    አማራ እንደመሆነህ ለአማራ ስራ

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በርታልን

  • @truthfor27
    @truthfor27 หลายเดือนก่อน

    ካሙዙ ጀግና ነው ያየ🎉🎉🎉

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @YiheyesseranikereteSerani
    @YiheyesseranikereteSerani หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ላንተ ቃላት የለኝም ማመስገኛ ትችላለህ በቃ