I'm christian, really I appreciate your understanding of the way protestants attack the culture, religion and values of Ethiopian Muslims and Orthodox ❤❤❤. Keep it up! Your critics are on reasons and reality ❤❤❤❤
I really appreciate your understanding about the fake smiles and evey thing behind the protestants but in my opinion Halima is not that much weak when it comes to her religion despite the fact zat she is still in the music industry which is obviously haram in Islam but after watching her recent interview with Seifu, she looks more concerned about her religion with so many Islamic words she is using shows that she is becoming more attaching herself to the religion. Halima bizu jil atimesilegnim kenedikimetuwa endiwum pentewochun hunetawun ayitachew yimesilegnal beahunu interview lay more hayimanotawi wordochin metekem yejemerechiw.
Lesew yetemegneshiwin lanchi endaysetish Allah yikir endelish tobet argi hedaya lehitachin Halima Yisitat esan kasasatat satan Allah yitebiken. Tihed yalishiw esat tigiba newko enkan islam ☪️ Halima kerto tiru sira yalew muslim ☪️ yalihone enkan Allah hedaya yistew elalehu. Anchi dua bitaregem bataregim hedaya ke Allah bicha new gin lesew yeminimegnew neger waga yaskefilal.
ዉድድድድ❤❤❤ እህቴ አለህ ይጠብቅሽ በለሽበት
እሷንም ህድያውን ይስጣት መጥፎ የሚናገሩትንም ልቦና ይስጣቸው
አረጥራጭ የአዝማሪ አፍቃሪ
አላህ ይጨምርልሽ ወላሒ ከልቤ ተመስጬ ነው ሁሌም የምሰማስ
ለሁላችንም ሒዳያ ይስጠን
ሐሊማ እድለኛ ከሆነች መልክትሽ ደርሷት ትሰማዋለች ብዬ አስባለሁ
በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀማኣ እሂታቺኒ እነሰዲገት ቢታድግ ኖሮ ለቡዙ ሰዉ ሰበቡ ቲሆነበር እሂታችን እበከቹ እኒቲበበረት እሂታችን። ማሻአለነት❤❤❤ አለሀ ከግኒሺ ከንችም ከኘም ይሁን
ፔንጤዎች አላህ ሂድያ ይስጣቸው ወይንም ይጨርሳቸው😢😢😢
Anchi tenqay anchim sew honeshe araje mechim kearajochu sayshzlu aykermen
@@tonyhobeika4835አይዞሽ ገለቴ😁🤣
አላህ፣በረካ፣ያድርግሽ❤❤❤
አላህ ይጠብቀን ይጠብቃቸው ሙስሊም እህት ወንድሞቼን
መስዬ ትክክል ነሺ ❤❤❤❤
አውነት ነው!! እናማ አላህ ኸይር የሆነ ጀዛሽ ይክፈልሽ!!!!
ሁሌም በጉጉት እና በትእግስት ነው ማዳምጥሽ መሲ ጀግና💪
አንቺ የተለየሽ ነሽ❤
ማሻ አላህ መሲየ አላህ ዒልሙን ይጨምርልሽ ለሀሊማም አላህሂድያውን ይስጣት !
እናቴ ከዛሬ ስንት አመት በፊት ኦፕራሲዮን ለመሆን ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ገብታ ማደንዘዣ እስከሚወጓትና እስከሚያዘጋጇት ድረስ ዋናው ዶክተር የራሳቸውን መዝሙር እየዘመረ ነበር።ይህም ወደራሳቸው ሰውን የሚስቡበት ዘዴ ነው። አንድ ዘመዴም እንዲሁ ኦፕራሳዮን ለመሆን ገብታ ማደንዘዣ እየለቀቃት እያለ እ የ ሱ ስን ተቀበዪ ትድኛለሽ እያሉ ይወተውቷት ነበር። እሷ ደግሞ እኔ ሙስሊም ነኝ ላኢላሀኢለላ እያለች እንደነበር ነው ወየነገረቺኝ ይህ እንግዴህ አሁን ሳይሆን ከበጣም ብዙ አመት በፌት ነው። አሁንማ የበለጠ የፈተና ዘመን ነው። አላህ ይጠብቀን ያረብ
ማሻላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅሸ ውዴ በረች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሻላህ በርቻ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
ሀሊማ ሙዚቃ ትክክል እንዳላደለ ገብቷታል ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
መካሪወች ሲመክሩ ለዛ የላቸውም
እና አንቺ ለምን አትመክሪያትም ንፍጣም የአዝማሪ ገረድ
በራሳቸው የማይተማመኑ ሰው አምላኪወች በማስረጃ አይመጡም በጥቅም እንጂ አላህ ከሸራቸው ይጠብቀን
አላህ ይጠብቅሽ እህት መሲ ህዝበ ሙስሊሙንም አላህ ከጅህልና ያውጣው
Maal siif haa ta'u Yaa masaret Rabbii jaza tee kheyrii Caaltuun siif haa khafalu. Aamiin 🤲🏼
ወላሂ አንቺ ልጅ ሁሌ የማስበውን ነገር ነው ዛሬ የተናገርሽው አላህ ይጠብቅሽ አቦ የሀሊማ ሀሌሉያ ሆስፒታል ነፃ ህክምና ያደረጉላት ሆን ብለው ነው ፓስተሮች ሁሉ ሄደው ፀሎት ያደርጉላታል በአንደበቷ ተናግራለች እስካሁን አልተሳካላቸውም፡፡ኢንሻአላህ እስከመጨረሻው አይሳካላቸወ ዱአ አድርጉላት አላህ በደቂቃ ውስጥ ሁሉንም የሚቀያይር ጌታ ነው
አይፊቷትም እነሱ አያዣብቡብሽ ከጀመሩ አይለቁ አላህ የስትር❤ አውቀሻዋል ዉዴ
May Allah bless you ❤
I'm christian, really I appreciate your understanding of the way protestants attack the culture, religion and values of Ethiopian Muslims and Orthodox ❤❤❤. Keep it up! Your critics are on reasons and reality ❤❤❤❤
ሃሌሉያ ሆስፒታል ጥያቄው ከስሙ ይጀምራል።
መሲዬ ሰፈልግሺነበር ሰቡሰክረይብ አረኩሺ ደስ ይበልሺ
የኔ ዉድ እህት አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዘፍኖ ለራሷ ነው ወጀሏ እስልምናዋን ግን አለቀቀችም ዱአ ብቻ ማረግ ነው አንድ ሰው የሚጠበቅበት ሁላችንም መጨረሻችንን አናቅምና
ዘፈኗ ለራስዋ ነው? እና እሰልምና ዘፈንን ይፈቅድላታል ንፍጦ. ከፈረች ያለ ሰው አለ እንዴ ንፍጦ
@jimihune9650 ከመሳደብ በአደብ ማውራት ይበልጣል አሏህ አደብ ይስጥሽ
@@seadaseada3804 አደብ ቢኖርሽ ኖሮ የአንዲት አዝማሪ ህይወት ባላሳሰበሽ ነበር ሙስሊም እህቶችሽ ኒቃባቸው በሚገፈፍበትና ከትምህርት ገበታ የሚባረሩበት የሌላውን እምነት የጴንጤ መዝሙር እንዲዘምሩ የሚገደዱበት አገር ላይ ቁጭ ብለሽ
አልሀምዱሊላህ እስልምናዋን በጭራሽ አትለቅም ዘፈን ሀራም ነው ግን ከእስልምናን አያስወጣም አላህ መሀሪ ነው ትመለሳለች ኢንሻአላህ
@Sofia-zd3es ጘይብ ታውቂያለሽ ንፍጦ. ? ምነው በአላይ ስራ ገባሽ ቀልባችን በአላህ እጅ ነው የወደፊት እጣዋን አላብ ብቻ ነው የሚያውቀው እሷም አንችም እንኳን ነገ ምን እንደምትሆኑ አታውቁብ ስለዚህ ያልበላሽን አትከኪ ካፈቀርሻት አቅፈሻት ተኚ አዝማሪ አፊቃሪ ትውልድ
አሏህ ይሥቱር መጨረሻችንን አሣምርልን ❤❤❤
አላህ ይጠብቅሽ
ሀሌሉያ አወ እውነት ነው ይሰብካሉ ሆስፒታል ለውጭ ሀገር ለሚጓዙ ምርምራ ያረጋል 13 ዓመት በፊት አውቃለሁ እዳውም ሴቶች ወዶችን ያሻሻሉ በኔላይ የደረሰነው
እርፍ
አላህይጠብቅሽ።ጀግነዋእህታችን
አሰላሙ አለይኩም ወረሂመቱላህ ወበረካቱ መስዬ ለአላህ ብዬ እወድሻለዉ እሷን ብሎ ሀሊማ አላህ ሂዳያዉን ይስጣት ከሞት የሚያድናት መስሏት ነዉ? ዱኒያዋንም አታ አኬራም ማጣት ሀኡዙብላሂ ምነሼይጧን ረጂም ያሙቀልብ ቁሉብ ተብሎ ቁሉቤ አላሃ ዲነክ
ማረሻ አላህ የኔጀግና
አላህ ማስታወል ይስጣት
ትክክልነሽ እኔም ተመልክቻለሁ እውቀት ይፈራሉ በጣም
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ዘፈን በማንኛውም ሀይማኖት የተወገዘ ነው
ሰዎች ሊዘፍኑ ይችላሉ ግን የዛ ሰው ድካም ነው ሙስሊም ቢዘፍን
ስለተፈቀደለት ነው አልልም ውስጥሽ ቁጣ ስላለ ነው።
አላህ ልቦና ይሰጣት አኡዚብላህ
Rebena yhfezik ehete betam enamesgnalen 👍🏾 👌
ቲክክላኘ፡ማራጀ፡ሲለሲተለለፍሺ፡አላህ፡ካይር፡ጄዛሺን፡ይክፋሊሺ፡❤❤❤ባዝ፡ቃጥይ፡ኢዳዝ፡አይንት፡ሳዎቾን።አላህ፡የብዛልን
masha allah🎉🎉🎉
ያረብ ያረህማን አንሱር ድነክ እህቴ በየትምህርት ቤቱ ልጆቻችን መመሪያ አተዋል አላህ ይህፈዝ በናተና
Wow, መሰዪ ወላሂ የልቤን ነዉ የተናገርሸዉ!!!!
❤❤❤❤❤jabadhuu❤❤❤mashallaa❤❤❤❤❤
አላህ ሂድያ ይስጣት ይስጣቸው ይስጠን
ከቬንጤወች ተንኮል ይጠብቃት ይጠብቀን የእኛ ማሀይማኖቻችን መፍረድ መተቸት እንጂ ዳእዋ አደራረግ ምን እንደሆነ አያውቁም እሶ ጂህልና ሊኖርባት ይችላል ቀስ ጠጋ ብሎ ማስተማር እያለ እውቀት ካላቸው በጂህልና ላይ ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር መናገር አግባብ አይደለም ታዋቂ ስለሆነች ታውቃለች ብለው ያስባሉ መስለኝ ታዋቂ መሆን እና ስለ እስልምና እውቀት መኖር ይለያያል አላህ ያሳውቃት ያሳውቀን እንጂ አንድ አንድ ምላሳችሁ ረጂም የሆናችሁ ስወች አላህን ፍሩ ከቻላችሁ አግዞት ዱአም ዳእዋም አድርጉላት ከጎኖ ሁኑ ።
እይ መሲዋ አሁን ይህን አለች ብለው ይወርዱብሻል እህቴ እኔ መቸም ሙቹ ነዉ የምወድሽ ሁሌም ፅናት እመኝልሻለሁ❤
እሱ ሲትመከር አይገባትም አላህ ልቦና ይስጣት እስልምናችንም የሚያሰድቡት ታዋቂ ነኝ ባይ ናቸዉ ተነግራ ተነግራ አትሰማም ሲያማት ነዉ አላህን እምታስታዉሰዉ
ይመችሽአቦ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
بارك الله فيك ❤❤❤
መሲዬ ስለ ሼኻ ቢንት ፍጢማ የአይነ ስውራን ት/ቤ በሀሩን ሚዲያ የተለቀቀውን እይውና ሂጂበት ምክንያቱም በእውቀት እና በመረጃ ስለምታወሪ የበኩልሽን አስተዋፆ ብታረጊ ከዚ በፊት ሰርተሽበታል ግን........
ስማቸዉን አና ፎቶአቸዉን እንለጥፋለን እንሻአላህ!
Endet nesh meseret jignachin allah yahfezek
ኣላህ ይጨርሳቸው
Mashallah yene negest andebetshe 😮 ALLAH yatenkershe ❤❤❤
መስረት አለህ ይጠብቅሽ
እዉነትን ለመስረደት የምተሟክርዉ
ነገር አደንቀለሁ
ማሻልላህ አህቴ በጣም በሳል nesh
ዋሌኩምሰላም መሲይ
Anchi betam bilit lij MashaAllah gobez gebitewushal protestantoch.
እውነት ነው የተናገርሽው ምእራባውያን ግብረ ሰዶማዊነትን በሀይማኖት ካባ ሸፍነው አለምን ለማዳረስነው አላማቸው
I really appreciate your understanding about the fake smiles and evey thing behind the protestants but in my opinion Halima is not that much weak when it comes to her religion despite the fact zat she is still in the music industry which is obviously haram in Islam but after watching her recent interview with Seifu, she looks more concerned about her religion with so many Islamic words she is using shows that she is becoming more attaching herself to the religion. Halima bizu jil atimesilegnim kenedikimetuwa endiwum pentewochun hunetawun ayitachew yimesilegnal beahunu interview lay more hayimanotawi wordochin metekem yejemerechiw.
መሲ ልክ ብለሻል ሰውን በፍቅር ነዉ ማስተማር
ወይ ጉድ ፣ መጠየቅ መብታቸው ንው እንፈልግም ማለታደግሞ የህዝብ ነው።
እነሱ ካፊሮች በዝተው እንዲታዩ ይፈልጋሉ ሙስሊሙን ከፋፍለው ጠላት አረጉን እነሱ እኛን ማጥፋት ነው እሚፈልጉ እና ምንም ነገር ያደርጋሉ አላህ ይጡብቀን እዚህ በዬቦታው ቁመው ይለምናሉ እዬሱስ ያድናል እያሉ ስንትግዜ አስቁመውኛል ዳእዋ ሳረግ ድንግጥ ብለው ዝም ይሉኛል እኛ እዬሱስን እንወደዋለን የአላህ ባሪያ ነብይ ነው ብዬ ነው እምመልስ❤
Mechim AllA wakeber eyzlu ayaredum negerug by
ሀሊማ ብትሄድ እስልምና የምትጨምአውም የምትቀንሰውም ነገር የለም ።
Mashallah
አሏህ ይመልሳት
እውቀትሽን፣ይጨምርልሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤የኔልዩበኣቶብአላየይሽም😢
የማንንምእብደከማየት
አችንባይስ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሲየ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ። እኛ ሀሊማ ሙስሊም መስላኝ ስለማታውቅ ብትሄድ እንደውም ይሻላታል።
Lesew yetemegneshiwin lanchi endaysetish Allah yikir endelish tobet argi hedaya lehitachin Halima Yisitat esan kasasatat satan Allah yitebiken.
Tihed yalishiw esat tigiba newko enkan islam ☪️ Halima kerto tiru sira yalew muslim ☪️ yalihone enkan Allah hedaya yistew elalehu. Anchi dua bitaregem bataregim hedaya ke Allah bicha new gin lesew yeminimegnew neger waga yaskefilal.
አረ አላህን ፍሪ ይሄ ንግግርሺ የሶን ያንችን የመሀይምነት ሙረከብ ነው የሚያመለክተው
ይሄ ሳያውቁ እውቀት እንዳለው ስው በስው መፍረድ ስው ላይ ድንበር ማለፍ የጀነትን ቁልፍ እንደያዘ መጨረሻችንን የማናውቅ ደካማ ፍጡሮች ሱና ቀርቶ ፍርዱን ሽርጡን እርኩኡኑን ጠብቀን የማንስግድ ሰውን ከአላህ መንገድ ማስወጣት የኛ ስራ አይደለም ስርአት ይኑራችሁ ። ይልቅ ድናችሁን ተማሩ መማር አደብ ያስይዛል በስውም ላይ ፈረጂ ከመሆን ምላሱን ይቆጥባል ለምን የራሱን መጨረሻ ስለማያውቅ ዋ ለራሴ እያለ ለራሱም ለስውም ዱአ ያደርጋል አላህ ሂድያ ይስጥሺ ይስጣት ይስጠን
አላህን ፍሪ ይቺ ምላስሽ ጣትሽ ነገ አላህ ፊት ተጠያቄ ናት አላህ የማይምረው ክህደት ነው ሌሎች ወንጆሎችን አላህ ከፈለገ ሳይቀጣም ይምራል እና አንቺ ማነሽ ብትክድ ይሻላል የምትይው ሆ
አላህን ፍሪ ይቺ ምላስሽ ጣትሽ ነገ አላህ ፊት ተጠያቄ ናት አላህ የማይምረው ክህደት ነው ሌሎች ወንጆሎችን አላህ ከፈለገ ሳይቀጣም ይምራል እና አንቺ ማነሽ ብትክድ ይሻላል የምትይው ሆ
ጠንክር ❤❤❤
👌👌👌👌❤❤❤
ጥሩ የወሬ ስራ አገኘሽ
Indanchi ayinetua denez new chigir wist yemigebaw. Sinegerew yemayisema
የኔ ጀግና
No አለህ ከእስልምና ውጭ ሌላን ሀይማኖት የመከተል መብት ለማንም አልሰጠም የሀገራችን ገዢ መንግስት ቢሆን እንጂ ።
አለህ ነፃ ፍቃድን ቢሰጥም በሱ የመካድን መብት አልሰጠም።
ትክክ አሪፊማስተካከያ
ለመሆኑ በፈቃድና መብት መካከል ያለውን ልዩነት ታቀዋለህ? ምናለ በማታውቀው ጉዳይ ባትጨማለቅ
አይ ጴጤ ሰገጤ ኑሮ ከለከሉን
አህለን መሲ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
👍👍👍👍
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን
🌼
🍃 እንባህን ለመደበቅ ስትል…
ልትስቅ ትችላለህ እንዲሁም ደህና መሆንህን
ለማሳየት ፈገግ ልትልም ትችላለህ‥
ይሄ በብዙዎች ዘንድ ያለ ባህሪ ነው ። ውስጣችን በሀዘን እርር ብሎ ፣ልባችን በጭንቀት ተውጦ፣ አይኖች የፈሉ እምባዎችን እያቀረሩ ግና ይህን ሁሉ ዋጥ አድርገህ የሆድክን ፅንስ እሹሩሩ እያልቅ ፣ከላይ በፈገግታ ታሳልፈዋለህ ።በርግጥ ዛሬ ነገ አይደለምና ጌትዬ ነገሮችን ይገለባብጣል እና የሆድክን በሆድክ አድርገህ አልሃምዱሊላህ በል ።ፈገግታም ከፊትህ አይጥፋ ። ሁሉም ጀዛውን አያጣውም እና!!!
ሰዎች ውስጥህን ባይረዱም 🥀 መቲኑ ያውቃል የመጣውን በፀጋ ተቀበል
⇘ ነገር ግን ውስጥ አዋቂ የሆነ ምትደብቀውንና
ግልፅ የምታወጣውን የሚያውቅ ጌታ አለህና
ጭንቀትህንና ሀዘንህን ለጌታህ ንገረው( إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ )
" እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም
ሁሉ ያውቃልና ፡፡" [አል-አዕላ 7]
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌼🇪🇹
ምንድ ነዉ የምታውሪው እምነት የግል ነውሀገር የጋራነው
መሸየኔጀግናና🎉🎉🎉🎉🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የት እንታከም ታድያ እሙ
ሴት እህቶቻችን ግን እስልምና ለናንተ ምን አመለካከት እንዳለው በደንብ ትረዳላችሁ?ተረድታችሁ እምነቱን መከተል መልካም ነው።ካልተረዳችሁ ግን አንዳንድ ግንዛቤ እንስጣችሁ።ለምሳሌ አንድ ሙስሊም ወንድ ቁርአን የሰጠውን ግዴታ ጠብቆ ወደ አላህ ዘንድ ቢሄድ ምን ተስፋ አለው?ቁርአን ላይ እንደተጠቀሰው ብዙዎች ቆነጃጂት ሚስቱ ሊሆኑ ይጠብቁታል።አንዲት ሙስሊም አትስማማም የአላህን መመሪያ ጠብቃ ወደ አላህ ስትሄድ ምን ይጠብቃታል?መልሱ ምንም ነው።ቆንጆ ካልሆኘችማ ላትሄድም ትችላለች። አንድ ክርስቲያን ወንድ ወይም ሴት የአምላክን መመሪያዎች ቢፈፅሙ ምን ይጠብቃቸዋል?የዘላለም ህይወት።የመፅሀፍ ቅዱሱ አምላክ ቁርአን ላይ ካለው አምላክ በምን ይለያል?ሰወችን በእኩል በማየቱ።ቁርአን ለወንድ ያደላል በዚህ ረገድ ሴት ሙስሊም እህቶች ምርምር አድርጉና እውነቱን ድረሱበት።
❤berch
ፋኒት በዚህ መጣሽ
Mais jagna hakga ❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
💯💯💯💯👌👌👌👌👌
Yemuslim yes it jegnachn Allah ytebksh
መሲየ ጠፍተሽብኝ ነበር
መሲየ
እሚገርም ነው
ውስጥሽ ትልቅ ጂኒ አለ እህቴ ግድ የለሽም ቸርች ሂጂና ይፀለይልሽ እና ከጂኒ ነፃ ውጪ....
ቸርች የቱ ነው አሪፍ አዩ ጩፋ or ዳንሳ?
ካራቴው ድብደባው ከባድ ነው
@@Sofia-zd3es WEY ATAMERU WEY ATAFERU ENASE ALLAWKUBER EYALCHE KEMARED SAYSHZL AYKERM ENSU GAR LEMAYAWEKACHU NEGERUG BY
ትክክል ብለሻል ኢየሱስን አምነው የዳኑ ሁሉ ገና እንደ ሰደድ እሳት ምድሪቱን ይሞላሉ።ጌታችን ኢየሱስ እንወደዋለን እንዳልሽ እርሱም ይወድሻል፡ ዘፈን ስካር ዝሙት/አምስት ሚስት ማግባት ግብረሰዶም/ ኃጢአት ነው።ፍርዱም የዘላለም ሞት ነው።ከመናገርሽ በፊት ትክክለኛ እውቀት ይኑርሽ።
Leboch. Yetesfafachut bemachiberber new. Bizu protestant zemedoch alugn. Sirachew hula asafari. Iyesus yiwedishal iyalsh zim belesh afishin kifechi. Demo hulem minim yemayawkewin yemayastewilewin iyefelegachu new mitkeyirut. Midire yehaimanot delala hula
☝️
መሲየ ስወድሽኮ የልቤን ንገሪልኝ❤
ፕሮሢታት አምነትነውደ እብድ ተሠብሥቦ የሚጮኹ እብድናቸውኮ😅😅😅😅😅😅😅
Allah yitebekeshi ukhiti !!!
Ena Men yexebes?
ዋአሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወአለይኩም አስላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ