ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሜ በጣም አደነቁህእግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ ምርጥ ኢ/ዊ ነህ ከሳኡዲ ከሚስ ምሽት
'ህይወት የመከራ ተክል ናት 'አለም አሽቃባጭ ናት ለአንዱ ስትሞላ ላንዱ ትጎድላለች ፈጣሪ ይርዳህ
Kalikidan Belete AmenAmenAmen
በጣም
Kalikidan Belete አሜንአሜን. አሜንአሜን
እህት ወድሞቸ እህቴጠፍታብኝ እምታፍላልጉወድሞቸ አፋልጉኝ
የረዳሀው ወንድማችን እግዚያብሔር ይባርክህ አንተኛው ወንድም ደግሞ ፈጣሪ ያሰብከውን አሳክቶልህ የውስጥህን መሻት ፈፅሞልክ ሳትከፋ ሰራርተክ በጤና ለአገርክ መሬት ያብቃህ ወንድሜ ሲያሳዝን የኔ ከርታታ ኡፍፍ አይ የሰው ሀገር መሬቱ ሰማይ ሆነበት አይዞህ ፈጣሪ ያውቅልሀል
አብሽር ወንድም ሙሀመድ አሏህ የሚወደውን ባሪያ ፈታኝ ነው አሏህ መልካሙን ነገር ይምረጥልህ!!!!!!!!!"
በምክሩ እኔም አግዝሀለው የሰው ሀገር የሰው ነው ብቻ እግዚአብሔር ስደት ይብቃችሁ ይበለን አይዞህ ወንድሜ ነብዩ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
የእኔ እናት አይዞህ ናፍቆቱ ሁሉ ነገር አልክ አላህ ለሀገርህ ያብቃ ስደት ልጅ አይውጣልህ!!!!
በናትህህህህህህ ወንድም የቻልከውን ያክል ተባበረው አላህ ጀዛህን ይከፍልሃል ኡፍ ፍፍፍፍፍ ያረብብብብ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ወንድም
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ አይዞህ ጡሩ ግዜ ትዝታ መጥፎ ግዜ ትምህርት ነው።
አብሽር ውድ ወንድሜ። አለህ ከንተ ይሁን ወለይ አንጀቴን ነው የበለሀኝ። አለህ እንሸ አለህ ከይሩን ይፍጠርል። ረስህን ችለህ ቤተሰቦችህንም እንድትረደ አለህ የርግክ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው። ትግስት የስፈልገል ለመንም ነገር። እንሸ አለህ አትየዝም። አለህ ከንተ ይህሁን።
አላህ ያጥብቅህ ወድም አላህ መልካም እርዚቅ ያስጥህ ሱፌሩው ወድማችን አላህ ኸያር ጀዛህን ያክፈልህ
ውይይይ ወንድሜ አላህ ይርዳህ አይዞህ ያልፍል ነብዪ ሲራክ አንተምርጥ ጀግና የገደለበትን ሁሉ ትረዳለህ አላህ ያቆይህ ወንድሜ እናም እሄንልጅ ተባበረው እና ስራ አስገባው በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ወላሂ የናቴልጅ ነውየመሰለኝ ነብዪ የኢትዮጵያ መኪሪያችንነህ እናም ተባበረው አንተንም አላህ ይምራህ
እግዚአብሔር አምላክ አንተንም መሠል ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን በያላችሁበት በምህረትና በቸርነቱ ያሥባችሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ሰለሀሉም ነገር እግዚብሄር ይመሰገን አሜን እግዚብሄር ይርዳህ አሜን ወንድሜ አይዞህ እግዚብሄር ባሮቹን አይረሳም አወን በተረፈ ሰላምኩኑ ወገኖቸ ሁላችንንም በያለንበት እግዚብሄር ይጠብቀን አሜን።
ም አይዞህ ወድሜ። ሁሉም ያልፍል ጣፍጩን ለማግኝት መራራውን መቅመሥ ግድ ነው አይዞህ እግዚሀቤር ካተጋ ይሁን ወድሜ ለበጎ ነው
አይዞህ ወንድም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አላህ የልፋትን ይቁጠርልህ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤ ተረበሽ አንጀቴን በላኸው አላህ በሠላም ላሀገርህ ያብቃህ ወንድም አንተም ከበርሀያነሳኸው ወንድም አላህ ጀዛከላህ
አተሰዉየ በጣም ጥሩ ሰዉ ትመስላለህ እርዳው እባክህን እግዚአብሔር ይስጥህ።
ነብዩ እግዚአብሔር ይሥጥህ ኢትዮጵያውይበመሆንህ በጣም ደሥይላል የሀገረ ልጅ ማለት አንተ ነህ በጭቅጊዜ ሥለደርስክለት ፡
በጣም አንጀቴን በላው ወላሂ አሏህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ስደት ማለት በጣም ከባድ ነው
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እኛ በስደት ያለን ልጆቹን አሳልፎ አይሰጠም ስለዚህ አምላክን ተስፋ አድርግ እሺ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን!!!!!!
አለህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ባሥተላለፍከው መልእክት አዲናቂህ ነኚ
hi Neba i like u r social communication. Pleas continue in You Tube don't stop....... more Thousand ..... People with Uuuuuuuu .. i Hope one day u Start life in Saudi Arabia .......God Bless u.
ውንድሜ አይዞህ አብሽር አላህ ይጠብቅህ መልካም ነገር ይግጠምህ አይ ስደት ኡፍ
ወድማችን ጀዛ ከላ ኸይርን ትብበርህ በጣም ደስ ይላል አብሽር ወንድም ሁሉም ያልፍል
ጅዳ ካሉት ቤተሰብ አገናኘው ነብዬ መካም ስራ ቀርው ለራስ ነው እናመሰግናለን ግራ ገብቷቸው ለምከራተቱ አንተን ጥሎላቸዋል ዋጋው የምከፍልህ የሰማዪ አባትህ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን
Egezabeher Amelake yeredahe.
አይ የኔወንድም አሏህ ያስተካክልልህ አብሽር አይዞህ አነጋገርህ ግን ማሻ አሏህ ጎበዝ ነህ ሰይዞህ ከሰችግር ሸሁላ ምቾት አለ አብሽር ወንድሜ
እግዛብሄር ይርዳህ አይዞህ ወንድም ሁሉም እስኪያልፍ ያለፋን ክፉን ካላለፉት በጎ አይገኝም
*አላህ ከድህነት ነጃ ያውጣህ ሀቢቢ አፈር ልብላ 2 ቀን አልበላሁም አልክ ስደት ለወንድ ልጅ አኡዙቢላ እኛም ለአላህ እናማርራለን ማድቤት ሽት ቤት እጠርጋለሁ ብለን*
የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ይርዳህ
አይዞህ ወንድሜ
በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ነው።
ኦውው ሳላደንቅህ ኣላልፍም በጣም ጥሩ ወገን ነህ ኢ/ያዊ በመሆንህ በጣም እጅግ ኣርጌ እኮራለው ሁሉም ሰው ቢሰማው ጥሩ ነው እናም እውነት ነው በተለይም የሰውዲ ኑሮ እናውቀዋለን በጣም ኩፉ ነው ስለዚ እባካቹ ስደት በኛ ይብቃ ኣንተ ግን ለወገን ደራሽ ነህ እና ኩፉ ኣይንካህ !!
ወንድም አይዞህ ታገስ አሏህ ከታጋሾች ነውና አላህ ካንተ ጋር ይሁን
እዉነት ወንድማችን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ እድሜዉን ጤናዉን ይስጥህ
ነብዮ ልጆችህ ያሳድግለክ ክፉ አይንካህ ወላሂ ቃል ያጥረኛል ስለ አንተ አገራችን እንዳተ ያለ ደግ አዛኝ አስተዋይ 10 ቢኖራት ስደትም አንወጣ ነበር ግን ምን ይደረጋል በአንድ እጅ ማጨብጨብ አይቻል
ወንድም አይዞህ ሆዴ በርታ ለበጎ ነዉ አለም ብይ ነች ብይ ልቆርጥመዉ ሥትል አይቆረጠምም እና አለምም አትቆረጠምም እና አይዞህ ወንድም
አይዞህ ወንድም መጨረሻህን እግዚአብሄር ያሳምርልህ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድም አይዞህ ሁሉምነገር ለበጎ ነው
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎነው እግዚአብሔር ይርዳህ
ወንድሜ አላህ ይርዳህ ስደት ኑሩ እካን ለወንድ ልጅ ለሴትም አይመች አላህ ከጎንህ ይሁን
አላህ ይርዳህ ወንድሜ አየ ሥደት የጠየከውም አላይ ያግዝህ ለሁላችንም ሥደት ይብቃ
አለሀ ከንተ ገ ይሁን አቢሽር ፈተነውን ከለፊከው ቡሀለ ፅገው ይመጠልሀል በአለሀ ፊቀዲ እንሸ አለሀ
አይዞህ የኔ ወድም አዛኝ ጌታችን ይድረሥልህ አላህ ለባረያዉ አዛኛ ነዉና
አንተምወንድማችን፡ለትብብርህ አላህይስጥህ፡የወደቀውንወንድምህን በማሣይህ ጀዛከላህኸይር፡ምርጥ ኢትዪ፦፦ልጅ አላህይስጥህ እናስራ አፈላልገህ ፡አስገባው፡ወንድማችን።
እውነትነው ወድሜ ለራሱ እየሰራ ነው እሚሉ ያተን ስቀይ እሚረዳልህ የለም አብሽር አላህ የሚሆንህን ስራ ይስጥህ ደስ ብሎህ ያሰብከው ተሳክቶ ላገርህ ያብቃህ
የኔወዲም ዪሰብከውን ፈጣሬ ዬሳክልህ።አተንም ወዲም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የወደቀውን ወዲምህን ስላነሳህ።እህህ የኔናትዋ
አላህ መልካም ነገር ይወፍቅህ
አይዞህ ወንድሜ እግዛብሄር ካንተ ጋር ነው
አለም በእውነት ፈተናናት።አላህይወከልህ፡ኢንሸአላ፡ወንድም።
እግዚሐብሔር አተ።ጋር ይሁን ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው
ወይኔ ስያአሳዝን እስቲ ባአላህ የወድም ነብዩ ስልክ ቁጡር የምታቁ ካአላቹ ተባበሩኝ በጣም የተቸገረ ሰዉ አለ
እግዜብሄር ይርዳህ አንተም የተባበርክት እግዜብሄር ይስጤህ ወንዴማየ
አይዞህ ወድሜዋ አላህ አለህ ወድማችን ደሞ ስለተባበርከው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
እግዚአብሔር እንኳን አወጣህ ወንድማችን።
አይዞህ ወንድም። አላህ ያግዝህ የኔ ከርታታ። እኔን። ወንድሞቸ ተንከራተው መሞት
የእኔ ማር አይዞክ አምላክ ይረዳሃል ኡፍፍፍፍ ሆዴን በላው አይ እሄ ስደት ኡፍፍፍፍፍ መከራ አይ እችን ዓለም
ወይኔ ወንድሜ መጨረሻው ምን ሁኖ ይሁን ጌታ ይጠብቅህ
Rahel kidane amen Seyasazen Weye Wende Lege Serabe Ena Seyalkse Alewdem
አይዞህ አላህ ይርዳህ
ፍጣሪ በስላም ይመልስ አይዞን ዳኒኤልን ክፍ ያርግው አምላክ በባእድ ሀግር እሱ ለናት ሀግርክ ያብቃህ ወንደልጀ ስከፋው ማይት እዴት ያበሳጫል እር እናቴ እቴዬ ምን አለኝ ሀገሬ
ወድሜ አላህ የቀልብህን ያድርግልህ
wenedeme ayizoh amelak yiredah
ወይኔ የኔ ወድም አላህ ይርዳህ እኔስ አስለቀስከኝ አይ ወድ ልጅ ሲገላታ ስቸገር አልወድም አላህ ይድረስላችሁ በበራሃ ብቻችሁን የምትገላቱ ሰዎች የአላህ እህህህ ያረቢ
አይዞህ አላህ ይጠብቅህ አብሽር።
እባክህ ወንድሜ አግዛቸው
እግዚአብሔር. ይርዳህ ወንድሜ
ወይኔ እደት አንጀት ይበላል ወይ ስደት! አላህ ይርዳን ወላሂ!
😢😢😢ሚስኪን አብሽር ለበጎ ነው አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ልብ ይነካል
የኔ ማር አብሺር አይዞህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
Ayzoh wendmye Albelahum stl Asazenkegn
+سبلا سبوله አላህ ይርዳህ
ኢትዮጲያዊነት እንደዝህ ነውመረዳዳት ፍቅር መተዛዘን ወንድማችን ተባረክ አንተም አይዞህ አየህ አይደል ስደት ህይወትን ያናውጣል እንጅ አይለውጥም።ከስንት አንድ ቢሆን እንጅ
ሀበሻ የሀበሻልጅ is filed 888
እግዛብሔር ይረዳህ ወድም
ወይ ሠወድ አረብያ እናትናባቴንያ ለመታዘዝነበርከቤት የወጣሁት ቁብየለኝ ከሀማም እመጥበህ መሽቀጠሬን ሀያራት ሥአት የማያልፍየለምያልፋል አይዞህ አላህካተጋርነው ወይ ሀረብሀገርሥባል እደዚህአልጠበኩትምነበር አልታዘዝመሥሎኝ እዳው ኮራብየነበርየወጣሁት አሁን ተኩራራችብኝሀረብሀገርብቻ አይዞህወድሜ ወደአላህገሥግሥኢንሻአላህ ዳሩየምጥፈውአተኮመትአታነብ እህንግዜየቺመከረኛ ከሻፍናት
አላህ ይርዳህ ወንድም ሶብር አድርግ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ
ጌታ ይድርስልህ እፍፍፍ ወደን በላው እባክህ ተባባርው ጌታ ውለታህን ይከፍልሀል ወንድም
ጀዛክ አላህ ኸይርን ጀዛ ወንድሜ
ወለሂ አንጀቴን በለህኝ ወለሂ በጠአም ያሠዝናል ብቸአ አለህ ሡብሀናው ታአለ እገዘውን ይሥጥ አብሽር ሁሉም ያልፈአል መቼም ያሠውልጅ ፈታና ሠይደርሥበት ያታመቻቸ ኖሮ አይኖርምና አትጨናቅ አለህ ከአንታ ገአ ይሁን
አላህ ይዲረሥልህ ወድሜ
የደራልጅ ነህ ያገሬ ልጅ እራ ኢቶጲያውይ በሙሉ አላህ ይፈርጀው ያአላህ
አላህ ይድርስልክ ወንድም ወድማችን ጀዛህ ካልህ
بسم ألله والحمد الله رب العالمين سبحان ألله አይዙህ ወንድሜ ነብዩ ስራቅ ጀዛካላህ
አብሽር ወንድም አላህ ካንተ ጋ ይሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ ስደት ይብቃ በተለይ በብሀር የምትሄዱ ወንድሞች
አቦ አላህ ይርዳህ የልጅ እዋቂ ነህ
አይዞህ ወንድሜ በአላህ ተስፋ አትቁረት አላህ ካንተ ጋር ይሁን!!
እግዚአብሔር ይርዳህወንድም
Your like boy you found s man ethiopia god blessing you the one you find him
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ አይዞቻሁ!
የኔ.ወድም..አብሽር.የሰብክውን.ሁሉ.አለሀ.የሰክልሂ.እንሸአለሀ.የረብ.
ኣይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
አበሽር ሚሰኪን አላህ ይደረሰልክ ውንዲም
አይዞህ ወንድሜ እግዛአቢሄር ይከተልህ ውይ አልበላሁም ስትል አሳዘንከኝ
አይዝህ ወንድሜ እ/ር ከአንተ ጋር ይሁን
አቦ እዶፈራ ሁሉም ነገር በአላህ ፈቃድ ነው ወክል አላህን ምንም አትህንም ወድም ኢኒሻአላህ ግን ደማም ብዙ አያስፈራም ምክናያቱም ፖሊሶችም ጥሮ ናቸው የሪያድ ፖሊስ ነው አስቸጋሪው ሢሁን ኢኒሻአላህ አትያዝም ጥሮ ስራ አግተህ እራስህን የምቀይር ቤተሠቦችህን የምረዶ ያድሮግህ አይዞህ ክፉን ካላለፉ ደግ አይገኘም ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ አላህ ከጎንህ ነው
a.....a
አይዞህ ወንድም ወጣህበትን አላህ ያሳካልህ።
አይዞህ ወንድምዋ እግዛብሔር ይርዳህ
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድማችን ባለህ አቅም ተባበረው አገሩ እንኳን ይግባ
አይዞህ እግዚሀብሄር ይርዳህ ወንድሜ
እላህ ወኩል ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
ወድሜ ልቤ ደማልህ አላህ ይርዳህ
ውድ ወንድሚ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ከበርሀ ማንሳትህ ቀላል ነገር አይደለም
የኔ ውድ እህህህህ አመመኝ አብሺር አላህ አለ
ማሻአላህ።ወንድም።ጀዛከላህኸይር።አንተምአላህኸይሩንነገርይሻልህ።
አይዞህ ወድሚ ለሁሎም ሠብር መደኔት ነው ሰብራ
አይ ስደት ክፉ አረ እስከመቼ ወንድሜ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
ayzoh yene wendm hulum yalfal Egziabher yirdah
ወንድሜ በጣም አደነቁህ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ ምርጥ ኢ/ዊ ነህ ከሳኡዲ ከሚስ ምሽት
'ህይወት የመከራ ተክል ናት 'አለም አሽቃባጭ ናት ለአንዱ ስትሞላ ላንዱ ትጎድላለች ፈጣሪ ይርዳህ
Kalikidan Belete
Amen
Amen
Amen
በጣም
Kalikidan Belete
አሜን
አሜን. አሜን
አሜን
እህት ወድሞቸ እህቴጠፍታብኝ እምታፍላልጉወድሞቸ አፋልጉኝ
የረዳሀው ወንድማችን እግዚያብሔር ይባርክህ አንተኛው ወንድም ደግሞ ፈጣሪ ያሰብከውን አሳክቶልህ የውስጥህን መሻት ፈፅሞልክ ሳትከፋ ሰራርተክ በጤና ለአገርክ መሬት ያብቃህ ወንድሜ ሲያሳዝን የኔ ከርታታ ኡፍፍ አይ የሰው ሀገር መሬቱ ሰማይ ሆነበት አይዞህ ፈጣሪ ያውቅልሀል
አብሽር ወንድም ሙሀመድ አሏህ የሚወደውን ባሪያ ፈታኝ ነው አሏህ መልካሙን ነገር ይምረጥልህ!!!!!!!!!"
በምክሩ እኔም አግዝሀለው የሰው ሀገር የሰው ነው ብቻ እግዚአብሔር ስደት ይብቃችሁ ይበለን አይዞህ ወንድሜ ነብዩ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
የእኔ እናት አይዞህ ናፍቆቱ ሁሉ ነገር አልክ አላህ ለሀገርህ ያብቃ
ስደት ልጅ አይውጣልህ!!!!
በናትህህህህህህ ወንድም የቻልከውን ያክል ተባበረው አላህ ጀዛህን ይከፍልሃል ኡፍ ፍፍፍፍፍ ያረብብብብ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ወንድም
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ አይዞህ ጡሩ ግዜ ትዝታ መጥፎ ግዜ ትምህርት ነው።
አብሽር ውድ ወንድሜ። አለህ ከንተ ይሁን ወለይ አንጀቴን ነው የበለሀኝ። አለህ እንሸ አለህ ከይሩን ይፍጠርል። ረስህን ችለህ ቤተሰቦችህንም እንድትረደ አለህ የርግክ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው። ትግስት የስፈልገል ለመንም ነገር። እንሸ አለህ አትየዝም። አለህ ከንተ ይህሁን።
አላህ ያጥብቅህ ወድም አላህ መልካም እርዚቅ ያስጥህ ሱፌሩው ወድማችን አላህ ኸያር ጀዛህን ያክፈልህ
ውይይይ ወንድሜ አላህ ይርዳህ አይዞህ ያልፍል ነብዪ ሲራክ አንተምርጥ ጀግና የገደለበትን ሁሉ ትረዳለህ አላህ ያቆይህ ወንድሜ እናም እሄንልጅ ተባበረው እና ስራ አስገባው በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ወላሂ የናቴልጅ ነውየመሰለኝ ነብዪ የኢትዮጵያ መኪሪያችንነህ እናም ተባበረው አንተንም አላህ ይምራህ
እግዚአብሔር አምላክ አንተንም መሠል ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን በያላችሁበት
በምህረትና በቸርነቱ ያሥባችሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ