💥ሳይንቲስቶች የተደበቀውን የኢትዮጵያ ሚስጥር ለመላው አለም ይፋ አወጡ!🛑ምእራባውያንን ያስጨነቀው አደገኛ ጉዳይ! Ethiopia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025
- 💥ሳይንቲስቶች የተደበቀውን የኢትዮጵያ ሚስጥር ለመላው አለም ይፋ አወጡ!🛑ያልተጠበቀ አዲስ ተአምር ተፈጥሯል!👉ምእራባውያንን ያስጨነቀው አደገኛ ጉዳይ! Ethiopia @AxumTube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeo...
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube
እናመሠግናለን እሮማን ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር እምዬ ኢትዮጵያ ትንሣዬሽን ያሠማን 💚💛❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ።
እናመሰግናለን ሮሚ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏
እህታችን እናመሰግናለን ተባረኪልን❤❤❤ ስለ ሓይማኖትሽ ያለሽ ዕውቀት ይገርመኛል ፈጣሪ በዚሁ ያጽናሽ አሜን
ምንም ቢያጣጥሉት የማይጥለው ከላይ አለና , ክፍ ክፍ ማለቱ የማይቀር ነውም !🙏🏿
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ
🇪🙏🙏🇪🇹🇪🇹👏👏🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌምከፍ ትበል ሀይማኖታችን አልቁሲሉን እበዛለን ተመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤️
የካህኑ የመልከ ፀዲቅ እና የያይቆብ ልጆች ነን።
እግዚአብሄርያነሳልለሁሉምጊዜአለው❤
Selam Dr Mekdi 🙏
💚💛❤️ Nurelin sis ty👍
በጣም አስተማሪ ቲዮብ ነው ይህንን መፅሐፍ ቅዱስ ማባዛት ነው
አሁን ካለው መፅሀፍ ቅዱስ ምንም ልዩነት የለውም ከታሪካዊነቱ በስተቀር
እህታች እናመሰግናለን ይህንን ሲያውቁት ቀርተው አአይደለም አሁን ግን እኔ እደማሰበዉ መንፈስ ቅዱስ ነው ያሳስባቸው ግልፀ ሆኖ እንዲወጣ የሆነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደገኞው ንጉሥ የሚመጣበት ጊዜ የደረሰ ይመሰለኞል ። እግዚአብሔር እንደ ፈቃዱ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያቡቃን ።አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይስጥልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ተዋህዶ እምነት ናት ቀደምት እምነት በአለምም በእትዮጵያም
መንፈስ ቅዱስ ፀፍቶ ያናግራል ሊመሰክሩ ግድ ነው
የውነንና ንጋት እያደር ይጠራል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሮሚዬእናመሰግንሻለን
ሰላምህን ስጠን አሜን።
የማይጥለው ከላይ አለና , ክፍ ክፍ ማለቱ የማይቀር ነውም💚💛🧡
Egzihabehir Ethiopian yibarek 💚💛❤️
እህታችን ..እኛው ራሳችን ምሥጢራችንን እያወራን እንዲሰሙም. እያደረግን ፣
እነርሱ ያንን አድምጠውና ተመራምረው ሲያወሩ ለምን እንናደዳለን? ለምን
ያለንን ሁሉ ደብቀን ምሥጢራችንን ጠብቀን የመኖር ጥበብ የለንም? ??!!!
እኔ በዚህ ጉዳይ በጣም ነው እያዘንሁ ያለሁት !!!!
ጀምስ ብሩስ ራሱ ሠርቆ ብራናዎችን ወስዷል መባሉን ሰምተናል ፣
እነርሱ መሥረቅ ማጭበርበር ማስመሰል ሥራቸው ነው ። ዞሮዞሮ
ታሪካችንን ተውፊታችንን በጉዋዳችን ጠብቆ መኖር ድርሻችን እንደ
ሆነም ይሰማኛል! ! ከዚያ ስናልፍ ጉንጭን ማልፋት ነው ።///---
በማይታይና በማይጨበጥ ነገር ራሳችንን ስንሸነግል ጎረቤቶቻችን አልፈውን ሄዱ
ፈጣሪ አለን ለሁሉም መልስ ይስጥልን❤😅❤😅
እኔ ምለው እንዳይ ወሰዱት ና እንዳይሸጡት ተጠንቀ ቁመጠበቅ አለበት።
ብዙም አታካብዱ ብለክ የጻፍከው የክርስትና ስሟ ሲጠራ እራሱ አንተን አንገበገበክ ይህ ማለት እኮ የተዋህዶ አምላኳ መስራቿ እርሱ ክርስቶስ ስለሆነ ስለ ሌላው ስለምን ትወነጅላለክ አርፈክ የምታመልከውን ይዘክ ስለ እራስክ አትለምንም ስለማይመለከት ነገር ነገር በመቀዣበር ለምን ዘመንህን ታሳጥራለክ አይደለም ክፊትን ጨምረንበት መልካሞችም ሆነን ይህንን ዘመን መሻገር አልቻልንም ክፊት ጨምረንበት በምድርዘመናችን አጥሯል ፈጣሪ ወደ እራሳችን እንድንመለከት በጎ ልቦና ይለግሰን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ሞትሽ ትንሳኤ ሆኖ የምናይበት ቀንሽ ይፍጠን ለዘላለም ጸንተን የምንኖርብሽ መሸሸጊያ ቤታችን የሀዘን መርሻችን ተዋህዶ
ግለሰቡ የሰጠውን ነቄፌታ የሚያመላክተው የራሱን የተዛባ አመለካከትና ያለውን አረዳድ። አምነትና አውነት አልገባውም።
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ግብረመልስ ነው የሰጠህው።
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም።ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሐገር ናት ስለዚህ ታሸንፋለች።ኦርቶዶክስም ትለመልማለች።
Des yilal hagerachin min atita! Amen
ስለ መረጃው ያክብርልን፤ በርእሰ ግድያ ከፋፍለሽ አቅርቢው ሀሳቡ ዝርው እንዳይሆን
እህቴ ሮም እባካችሁ ቅርሳችን እንዳይጠፋ ጥንቃቄ ቢደረግ ብዙ ነገር ግልፅ ባይሆን
ነጮች ሲሳሳቱ ስህተታቸውን አያምኑም።
ነጮች አመኑም ከላመኑን ኢትዮጵያ ባለብዙ ሐብት ነች። ችግሩ ኢትዮጵያን የመንፈስ ክብራቸውን በቁስ ክብር ቀይረውታልደ
ወደው ነው?
አይምሰልሽ የመግቢያ መንገድ ፍለጋ ነው። ከዚያ በኋላ በጥናት እንደተረጋገጠው ይሉና እንዴት እንደሚበርዙት መንገድ እንዲከፈትላቸው ነው።
🙏🙏🙏🙏
Tekeekel…💚💛❤️tekelelgnaw METSAFE KEDUS GEBEYA LAYE YELEM BEYALU
❤❤❤
ሚዲያው አሰተያየት ያፍናልሳ።
ኢትዮጵያ=ኣክሱም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሃይማኖት ርትዕት ለመሆንዋ ባዕድ ሀገራት እና ሰዎቻቸው በሚሰጡት ወይንም በሚነፍጉት ዕውቅና ከፍ እና ዝቅ የሚል አይደለም። አንዲት ጥምቀት አንድ ሃይማኖት ለሚለው ማሰረጃችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በዶግማዋ በቀኖናዋ በቅዱስ ቁርባን በቅዱስ ቃል አስተምህሮዋ ፣በፀበልዋ ወዘተ በሀብቷ ራሱ ብቸኛ አማናዊ ምስክራችን ነው።
ጥ ቅል ሳይሆን ድጉሥ ነው የኢትዮጵያ ምፅሐፍ ::
❤❤❤⛪🙏🙏🙏
ትክክለኛው በአቡነ ተክለ ሀይማኖት ግዜ የታተመው ሰማንያ አህዱ ነው
ሁላችንም ብናነብ ሚስጥሩ ግልጵ ነው ማበብ መጠየቅ ነው ዋናው ሚስጥሩም ግእዝን ብቻ ሁሉን ቢያወሩት ይባል የለ
ሚስትሯን ባወጣችሁ ቁጥር ለጠላት አሳልፋችሁ እየጣችሁ ነው እግዜር ካወቀው ይበቃል ቫይራል መሆን ገኖ መውጣት,ወደ መታበይ ነው እሱም ለጠላት መጋለጥ ነው ከዚህ በፈት በሰላም የኖረችው ተገልላ መኖሯ ነው
I believe Solomon came to queen Sheba for wisdom and knowledge. She did not go to him, he came.
ገና ተዋህዶ ትነሳለች። የእግዚአብሔርን ትክክለኛ አምልኮ በመያዟ ትገፋለች እንጂ አትጠፋም። አሁን ግን ትንሳኤዋ ደርሷል።
ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ብቻ ናት?
አረ ተዉ እፈሩ።
ሊያጥፉት ከፈለጉ ቋንቋውን በዩኒቨርስቲ ደርጃ ለምን ይማሩታል?
ለማጥፋት? ጠቀሜታው አጅግ የበረከተ በምሆኑ አኛ ጥለነው ስልጣኔን ከእነሱ ስንፈልግ አነሱ ጥበቡን አየቀዱ መጠቁበት::
ቆዬ ሚስጥራችንን በቃ ነጭ ብቻ ነው የሚያወጣው
እራስን ለመግዛት ይጠቅማል ወይ ለምን ክርስቶስ አትሰብኩም
አባክሽ ድጉስ( ጥርዝ ) በይ ሆን ተብሎ በወረራ ማጥፋት, አጥፉልን ክፍያ በመክፈል በየዘምርናቱ ሲደክሙ ኖረዋል ::
ከነቃፊዎች ራቁ ....
አረ ወገን ኢትዮጵያ የተለየ ትርጉም ያለው መፅሀፍ ቅዱስ የላትም ህዝቡን አታስቺ ምን እያልሽ እንደሆነ ታውቆሻል እስካሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ባልሆነ መፅሀፍ ነው እያስተማረች የነበረችው እያልሽ ነው ። መፅሀፍ ቅዱስ የተቀነነው በቤተክርስቲያን አባቶች ነው ዛሬ አምጥተህ የምትቀንነው አይደለም ሁሉም አባቶች የሚቀበሉትን የመፅሀፍ ቁጥር በፅሁፍ በታሪክ ተፅፏል።
በመጀመሪያ ቁጥር 1ላይ አስተያየት የሰጠኸዉ ወንድሜ ወይም እህቴ አይምሰልህ አይምሰልሽ ኢትዮጵያም ሆነች ኢ/ት/ኦ/ተ ቤ/ክ አትጠፉም ምክንያቱም መሠረቷ የዘላለም አምላክ ክርስቶስ ነዉ ለጊዜዉ ግን አዉሬዉ እና እንዳንተ አይነቱ በአዉሬዉና በሚያዩት ምድራዊ ነገር የተደገፉ ለጊዜዉ ይፍጨረጨራሉ ግን በመጨረሻ አንተና መሰሎችህ እንዲሁም አምላካችሁ በክርስቶስ አስትንፋስ ወደ ተዘጋጀላቸዉ ሲኦል ይጠራረጋሉ አምነህ ንስሀ ካለገባህና ካልተመለስክ በቀር ይልቁንስ ኦርቶዶክስን አጠፋለሁ ብለህ ገዜህን አታባክን ለመሆኑ በመጨረሻ ዘመን ኢትዮጵ የአለም አዉሬዉን ያልተቀበለ ወይም የተቃወመ ህዝብ መዳኛ አንደሆነች ታዉቃለህ?
እግዚአብሔ ይግለጥልን
ሀያሉን ብንቃወም የምንዋረደዉ እኛዉ እራሳችን ነን
ከኛ በፊት አፍሪካ ጽሑፍ
ያውም መፅሐፍ ቅዱስን ያህል ነገር አይዋጥላቸውም ::
ዛሬ ለመደበቅ ሚድያው ለደባቂዎቹ ከቁጥጥር ውጪ የወጣ በመሆኑ ብዙ ቅሌት አየተጋለጠ ነው.::
ሰላም ሮማን! ለAxum Tube ያለኝን አድናቆት ላስቀድምና; ይህ አሁን ላይ የጀመሩት የማደናነቅ አዲስ አካሄድ(ታክቲክ) ማለትም ያሉንን ሚስጥራዊ መፃሕፍትን እናስተዋዉቅላችሁ በሚል መንገድ access ለማድረግ የተንኮል አካሄድ እንዳይሆን ቢታሰብበት ባይ ነኝ:: አክሱም ከተማ ላይ ብዙ የሚደረጉ ነገሮች እንዳሉ ልጠቁምሽና Bible smugglers ነን የሚሉ እነማን እንደሆኑ የተወሰነ ዘገባ ብትሰሪልን ደግሞ እንጠይቃለን:: ተባረኪ!!!
Lij hoigne yemastawesew 88 meshaf endeneberen abate sinager new. Ahunm yemnawekew 81 new 7 yet hedu????
በበየምድርንም ከሰንበትም ቁርስም ይሰበክበታልም በበየምድርም ከጥንትም እስካሁንም ይከለገልዉበታልም በጎንደርም ሀገርም መፃህፍም ቅዱስዉም ቡግእዝንም የተፃበዉም ባማረኛም ተርጉመዉም ይገልጥዉታልም ወሳዉስትዉም የቢተክርስትያንም አገልጋይም ይሰበክበታታም በስሚንም ሁልዉም ቢተክርስትያም በግእዝም መፃህፍም ቅድዉስም ይሰበክበታልም ገዳማትም በሙልዉም
ከክርስቶስ በፊት ክርስትያት የሆነች አገር ነች ልትሉን እንዳይሆን
የ ትርክት አገር
የማያምኑ አያምኑምና ዝም ብቻ።
የህገ ልቦንን አስተምሮ የመያው መደዴ መጣ።
ኢትዮጵያ ከሰማየ ሰማያት መንፈስ ቅዱስ 0034 ፊልጶስ ባኮስ ክርስቲያን አደረገው እና ተመጠቀ፡፡(ሀዲስ). በኦሪቱ የሙሴ ሚስት አጋር ላይ ይጀምራል፡፡ በእስልምናም ከእስማኤል እናት ይጀምራል፡፡
ብዙም አታካብዱ! እዚህ ካህናቱ እየተፈጁ፣ እዛጋ መነኮሳቱ እያለቅ፣ ገዳማቱ እየተዘጉ፣ እየፈረሱ ቤተክህነቱ እየፈረሰ ያለ አካል እንዴት ነው እንዲህ ጉራውን የሚነዛው፤ አሁን እኮ ጨረታ እየተጫረቱባችሁ እኮ ነው፤ ይጠፋሉ ብለው! እያስጠፉዋችሁ ማለት ነው፤ እነሱ ይሄንን ጥንታዊ እምነት አጥፍተው ሌላ አዲስ የኣለም ሥርዓት እና እምነት ሊፈጥሩ እየሰሩ ያንቺን የድሮ መጽሃፍ ሲያደንቁ አልታየሽም፤ ሲጀመር አሁን ክርስትናው እራሱ በአለም ተጠልቶኣል፤ እንኩዋን ሊያደንቁት ይጠሉታል፤ እያጠፉትም ነው፤ አታካብዱ!
መቅናት ጥሩ አይደለም በሽታ ያመጣል❤ ለኦርቶዶክስ አማኞች ትርጉም አለው ዘመዴ❤
@@azeb9433 በየቀኑ እየታረዳችሁ፣ ገዳማችሁ እየተቃጠለ፣ መነኮሳቱ ሁሉ እየተፈጁ ግብረሰዶማውያን ያላቸውን ያክል እንኩዋን መብት ተነፍጎኣችሁ እየኖራችሁ ይሄ ሁሉ ጉራ ምንድን ነው! ትግራይ ተገንጥላለች፣ ኦሮምያ በቅርቡ የራሱን ቤተክህነት ያውጃል፤ ያኔ ቤተክርስቲን የመጨረሻዋ ይሆናል፤ ይሄን ያክል አደጋ ላይ ሁናችሁ ጉራ! ያውም በድሮ ዝና! የድሮ አባቶች በሰሩት ስራ ይሄ ተልካሻ ትውልድ ሎኮራበት ሲፈልግ ያሳፍራል፤ አንዳንዴ ማፈርም ጥሩ ነው፤
ማጤ አድስ ገብዎች ታዳ ምን ፈልጋቹ ነው ሃገር የሰራው እኛ ነን እናንተ የራሳቹን ሃገር ፍልጉ ምድረ ጅል@@politicalcrimessurveillanc7941
Ewunetegha eko nat!
አምላክን የሠቀለ ትውልድ አማኙን ምን ሊያደርጉት እንደሚቻል መገመት መችም አይከብድህም እውነት እና ንጋት እየቆየ ይደምቃል ይባል የለ ስለዚ የክርስቶስ ስቅለት በትንሳኤው ድል እንዳበሰረን ሁሉ የኢትዮጵያም ተንሳኤ በክርስቶስ ይበሰራል ተስፋ አለን❤❤❤
ትርክምክም ከሃድዎች በባህል አማኞች
Roman Tzegaye, You are doing a wonderful job, I really admire you, but I have one question for you, the question is, why didn't you mention about the death of the Amhara people, the destruction of the Orthodox Church, the killing of remotly living monks and their students? as you are a Godly person, you should have to say about all those things that I mentioned above, the death of the Amhara people are still going, the killing of the monks and their students, the destruction of churches and Orthodox Priests are still going, so as a Godly person, you should have to say something about those genocide and destruction of churches that particularly pointed out on the Amhara people's life and their identity, one of the Christian Amhara people's identity is its Orthodox Church, but ignoring all these things, I think doesn't make you a Godly person, it's not only you, it's almost all Orthodox Church priests except few.