💥ጣልያናዊው ሳይንቲስት በመስቀል ምልክት የተዘጋውን ዋሻ ሊከፍት ሲታገል 🛑 መለኮታዊ ሀይል ጣለው!👉በስውር ገዳም ሰው ሰራሽ ፀሀይ ተገኘ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ምኞት ነው

  • @birtukanSeid-t9h
    @birtukanSeid-t9h ปีที่แล้ว

    የቦታው የአባ በረከት ይደርብን

  • @growhigher
    @growhigher ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን !

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 ปีที่แล้ว +2

    ደሰ የሚልነዉ እግዚአቡ ሄርይሰጥልን❤❤❤

  • @yamomoya2468
    @yamomoya2468 ปีที่แล้ว +2

    የአለም ታሪክ ሁሉ ኢትዮጵያ ናት እግዚሐብሔር ይመስገን!!!

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ያቀርብሽልን ነገር ሕይወትን የሚያለመልም አትዮጵያ ምድራዊ ሳትሆን ሰማያዊና መለኮታዊ ሚስጥረ መለኮት ከእግዚአብሄር ባለአደራ እንደሆነች እና አደራዋንም በመጨረሻዉ ዘመን ለፈጠራት ለእግዚአብሄር በክብር እንደምታስረክብ ማህደረ ብፁአን አምላክ ሙዳይ መሆኗን በሐይማኖት ለሚመራ የሰዉ ዘር የህይወት ልምላሜን የሚሰጥ ሚስጥረ ሂወት ነዉ ለአቀራረቡ ዉበት እዚአብሄር ይስጥልን ❤❤ አሜን ❤❤😮😮😮😮❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሽ ሠላም ለእምዬ ተዋሕዶ ለምዬ ሐገሬ💚💛❤

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣሽሠላም ለእምየተዋሕ ለምዬሀገሬ❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም አስደማሚ ነገር ነው ! ይህን ጥበብ ? ለትውልድ ማስተላለፍ ትልቅና, የፈጣሪን ሚስጥራት ማስቀመጥ ነው! ዋናው ነገር ግን ? እሱ ሁሉን ያያል ! ሁሉን ያውቃል! ለሚገለጥለትም ? ይህ ይአየቱ ታአምራት ይገለጥለታል ! በህይውቴ እስካለሁ ? ይህን ታላቅ የፈጣሪን ጥበብ አውቄ , በይቅርታው ተፈውሼ ነብሴ በእጁ እስተምትሄው ባውቀው ይህን ጥበብ ደስታዬ ውደር የለውም? 🙏 እንዲህ ያሉትን እጂግ ትልቅ የጠቢባን ሁሉ ጠቢብ ከሆነው መታደል እጂግ , እጂግ ትልቅ መታደል ነውና, ለዚህ ያብቃን??🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤🙏

  • @ፍቃድOrthodox
    @ፍቃድOrthodox ปีที่แล้ว +1

    እገዛ መረን ✝🙏🙏😥

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro ปีที่แล้ว

    እባክሽን እህቴ እሄ መፀሐፍት ያለበት ስፍራ ብትነግሬን።

  • @Goodmon369
    @Goodmon369 ปีที่แล้ว +1

    😢😢ዋው

  • @bruktawitamdemariam8482
    @bruktawitamdemariam8482 ปีที่แล้ว +1

    ፍላሌምሌሞንም ን ገልብጣቹ ታቀርባላቹ 🤔🤔🤔

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 ปีที่แล้ว

    ሢጀመር ለምን እንዲገባ ተፈቀደለት ለዛዉም ጣልያን ታሪክን አሥታዉሡ

  • @hirutabebe304
    @hirutabebe304 11 หลายเดือนก่อน

    degmo tsehay tegegne...Egzyabhere yefeterewen meche amesgenen cheresen? be megnot feres ategalbu....yeh teret nege ye ekele gedil teblo yemelekal...MARANATA!!!!!!!!

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 ปีที่แล้ว +2

    ይህ መፅሀፍ የት ነው የሚገኘው?

    • @ፍቅረጽዮን
      @ፍቅረጽዮን ปีที่แล้ว +1

      You can get it in Arat Kilo Book shops. It’s title is:
      Fe La Le M Le Mo N M in Geez or Amharic Letters. Its author is Maigo Gubie.

  • @Aliyan_a
    @Aliyan_a ปีที่แล้ว

    ምናለ ፈጣሪ ቢፈቅድና ከእንዲ አይነት ታሪክ ተካፋይ ቢያረገኝ የዚችን ቅድስት ምድር እውነት ባውቅ 😓

  • @KaleKale-i4b
    @KaleKale-i4b 11 หลายเดือนก่อน

    Eee

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha8167 ปีที่แล้ว

    ለማመን የሚከብድ ነገር ነው ምትነግሩን።ግራ እጋባለው ሁሌም በምትነግሩን ታሪክ ፣ለማመንም ይከብዳል ግራም ያጋባል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Fiction atawruuu

  • @genetmamo-h4d
    @genetmamo-h4d ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን❤❤❤