ሳወዲ ያላችሁ የ STC ሲም ካርድ ያላችሁ በ 10 ሪያል ወደ ኢትዮጵያ 25 ደቂቃ ይሰጣችሃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 251

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ትክክል ነክ ይሰራል እኔም ተጠቃሚ ነኝ ጄዛከላህ ወንድም እኔን ያስቸገረኝ ካርድ ስሞላ አንድ አንድ ሪያል እየቀነሰብኝ ስልኬ ውስጥ ካርድ ማቆየት አልቻልኩም

    • @ተራመዶትተጋገዞት
      @ተራመዶትተጋገዞት 4 ปีที่แล้ว

      መላ ካለክ እርዳኝ ለጥንቃቄ ብዬ ስልኬ ውስጥ ካርድ ስተው በራሱ ግዜ እየወሰደ ይጨርስብኛል

  • @نوحالاسمري-خ8ع
    @نوحالاسمري-خ8ع 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ወድ ማችን በጣም እናመሠግናለን ጀዛክ አላህ ኸይ እኔ የመጀመሪያ ሞክሪዉ ነበር ለሁለግዜ ነገር ግን አሁን አላወርድም ብሎ እቢ አለኝ ከይቅርታ ጋር ለሥት ግዜ ይቆያል ልታብራራልኝ ትችላለህ እዝህ ጋር ማለቴ አሁን አላወርድ ብሎ እቢ ታለኝ ቢያሥ15 ቀን ሁኖታል

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 4 ปีที่แล้ว +2

    ቴኪው በርታልን ጎበዝ እሽ እሞላለሁ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው እናመሰግናለን🙏💕

  • @خالدالخالد-ز5غ
    @خالدالخالد-ز5غ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይር
    በጣም ጥሩ ነገር ነው በ10 ሪያል 8 ደቂቃ ነበር እማናግረው

  • @fatomahabdoh6025
    @fatomahabdoh6025 4 ปีที่แล้ว +1

    በረካ ሁን ሀጃህ ሁሉ ይውጣ እድህ መልካም ነገር ስናስተምር ደስ ይላል

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛአክ አላህ ኸይርን አወን ይሰራል ሀሪፍ ነው ማሻአላህ

  • @አላህበቂየነው-ቸ7ለ
    @አላህበቂየነው-ቸ7ለ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን ወንድማችን ምን ብየ እደምገልጥህ አላውቅም ብቻ በቀላል ቴክነነጅን ነው ያሳሄኝ ምርጥ መጃን ነው እኔ እጠቀማዋለሁ ኢሸአላህ ነገ እሞክረዋለሁ ለቻነል አድሰ ነኝ በርታ

  • @beriha8970
    @beriha8970 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፈ ነው የመባይል ወይም የሊባራ ካለ ደም አሳይኝ ወንድሜ በጣም ፈለጉት

  • @mesrtjorge5826
    @mesrtjorge5826 3 หลายเดือนก่อน +2

    stc እኔ እቢ አለኝ 99 ደጋግሜ ሞከርኩት ኢትዮጵያ ለመደወል ፈልጌ፣😢

    • @Mkdees-by7yi
      @Mkdees-by7yi 2 หลายเดือนก่อน

      ሚሰጂ ወሰጥ ገቢእና 900ፃፊ ከዛሰድ ብየ እና ከታችደሞ8200ሲድ በይ ዘዘከዛብኋላ ይምጣለሻል

    • @Hkma-r3t
      @Hkma-r3t 15 วันที่ผ่านมา

      የኔ በዚህም እቢ አለኝ

  • @ABf-eo9mi
    @ABf-eo9mi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንሁኖነው አሁንአይሰራም

  • @welelamehamed6372
    @welelamehamed6372 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው ይሞከራል እስኪ

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኼር

  • @asab7865
    @asab7865 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩሰላም ወራህመቱ ላሂወበረካቱሁ ወንድሚ የዚን ኪአላህ በአላህ ተባበረኝ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ሰዋ ነው ግን አያመጣም በዚህ መልኩ የሚጠቀሙ ጉዋደኞች አሉኝ የኔ ግን አያመጣም እንኳን ሌላው ለዚሁ ለሳኡድ ራሱ ነፃ መጃን ብዙ ሰው ሲጠቀም ኑሯል የኔ ግን አንድ ቀንም ለማላ መጥቶልኝ አያውቅም ችግሩ ምን እንዴሁ የምታቁ መልሱልኝ የገዙልኝ አሰሪወቼ ናቼው ከሁለት አመት በላይ ሁኖታል

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 4 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @mehamedworku6276
      @mehamedworku6276 4 ปีที่แล้ว

      ሁሉንም አማራጭ ተጠቀሙኩ እቢ አለኝ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 4 ปีที่แล้ว

    Jezakellahu heyir wendm usmi gn ahun ayiseram

  • @fatumaseid62
    @fatumaseid62 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላህ ኸይር ዛሬ መዳምን ሰዋ ግዢልኝ ብየ ፍጥጥ ነው የምልባት

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን ወንድማችን

  • @ksaksa8310
    @ksaksa8310 4 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃህ እናመሰግናለን ወድሜ አሁንግን አይሰራም ሞክሬ ነበር

  • @jemila1076
    @jemila1076 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ግን እኔ በስር ሪያል ላድ ሳምት
    ይሰራል ብለወኝ ግን አሰራሩ ስልኬ አማራጭ አይሰጠኝም

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔአይሠራም እናደሞባላንስይቆርጥብኛልምንድነው?

  • @alahoybemengedhnlayaxnanal7687
    @alahoybemengedhnlayaxnanal7687 4 ปีที่แล้ว

    jezakelah ኸይር ወድም ?ግን ብዙ ግዜ ሞክሬዋለዉ ?idiya newu ሚመጣዉ ?ምን ላድርገዉ ?በጀመርከዉ ጨርሰዉ ?shukren

  • @eimanhabeshawit2959
    @eimanhabeshawit2959 4 ปีที่แล้ว +5

    እሁሉም ላይ መች ይመጣልና

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว +2

    የሳውድ ቴዋች እናመሰግናለን
    ሰዋ ሲም ያላችሁ ተጠቀሙበት

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም።ተቸግሬለሁ ሳላወራ ካርዱ ይሄዳል እንሻአላህ እሞክራለሁ

    • @beltuetube2748
      @beltuetube2748 3 ปีที่แล้ว

      ሞክሪው እህቴ ለእኔ ስርቶልኛል

  • @zebibaoumer5196
    @zebibaoumer5196 4 ปีที่แล้ว

    የኔ የኢትዮጲያ የለምውም መስጠት ከጀመረ ቆይቷል ግን ለሁሉም አይሰጥም

  • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
    @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @KsaKsa-ks1fr
    @KsaKsa-ks1fr 2 ปีที่แล้ว

    ሹክረን ተቸግሬ ነበር

  • @seadaendris5222
    @seadaendris5222 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላሁኸይር

  • @ዜድነኝተስፈኛዋ
    @ዜድነኝተስፈኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛከላህ ወንድም አገር ኒሀያ ልገባ ነውና መኪና መላክ የሚፈልግ ሰው ካለ አገናኘኝ

  • @محمدادريس-ر2خ
    @محمدادريس-ر2خ 2 ปีที่แล้ว

    ሸሪሀየ አዲሥ ነበር አልከጠኝ አለ ለምድነው በአለህ ንገረኝ

  • @zinteseid4787
    @zinteseid4787 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካም አላህ አላህ ኽይርን ይስራልል

  • @AishaImar
    @AishaImar 3 หลายเดือนก่อน

    እሽወንድም መጃን አርገን ሰንት ደቂቃ እዳለ ለማወቅ እንደትነዉ

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ የምታውቁ ተባበሩኝ ሰዋ ሸሪሀ ካርድ እየቆርጠ ተቸግሬያለሁ

    • @ሀድያቲዪብ
      @ሀድያቲዪብ 4 ปีที่แล้ว

      D, send to 800444 ብለሽ ሚሴጅ ላይ ላኪ

  • @نورمحمد-م7ي5ظ
    @نورمحمد-م7ي5ظ 3 ปีที่แล้ว

    Stcስሚ ኬርድ ኮድ ጠይቀኝ እንዴት ነው ምከፍተው የኮዱ ቁጥር ረስቼዋለው እባክህ ተባበረኝ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ተሠቃየሁ በመብሩክ

  • @ghfh3038
    @ghfh3038 4 ปีที่แล้ว

    ሹክረንለክ እስከዛሬአላቅምነበር ቤተሰቦቸንአወራሁኝ አልሀምዱሊላህ ።አንድጥያቄ አአለኝ 1ተሽኘ 10ሪያል ቆረጠ 50ሪያልእንድሰጠኝ ብፈልግ 2ን ነው እንዴ የምጫነው

  • @የእሜህይወትነሽየገልቢየእ
    @የእሜህይወትነሽየገልቢየእ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @samira3ali973
    @samira3ali973 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አሁን አድሥ የምጠቀምበት በ9 ብር 20ደቂቃ 24 :00ሠአት ብቻ ነው የሚጠቅመው አጠቃቀሙ በሠዋ ነው ለ900ነው ሚዜጅ የምትልኩት 8208 ሞክሩት

    • @عبدلاولمحمود
      @عبدلاولمحمود 4 ปีที่แล้ว

      አስረጅኝ እህ አጠቃቀሙን

    • @fhaylufhaylu4901
      @fhaylufhaylu4901 4 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ በናትሽ በደብ አስረጅን

    • @samira3ali973
      @samira3ali973 4 ปีที่แล้ว

      @@fhaylufhaylu4901 እሚሤጅ ቦታ ትገቢና ከላይ።900 ከዚያ ከታች 8208 ትልኪያለሽ ለዘጠኝ መቶ ከዚያ 9ብር ይወሥድና 20ደቂቃ ይሠጥሻል

    • @fhaylufhaylu4901
      @fhaylufhaylu4901 4 ปีที่แล้ว +1

      @@samira3ali973 እሽ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ወድሜ የቀርውን ደቂቃ ማየት ስፈልግ አልመጣልኝ አለ

  • @RimRim-lh4fy
    @RimRim-lh4fy 3 หลายเดือนก่อน

    እሺ የ ኢንተርኔት እዴት ነው ምንሞላው

  • @youtube5092
    @youtube5092 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 4 ปีที่แล้ว

    ለኔ ሰርቶልኛ ጀዛካላህ ኸይር

  • @tube-qt5jw
    @tube-qt5jw 4 ปีที่แล้ว +1

    ዱባይ ግን የለም እንዚህ ያለ እኔ አላውቅም የሚያውቅ ካለ ንገሩኝ

  • @SaAs-gb5lo
    @SaAs-gb5lo 3 ปีที่แล้ว

    ሰዊነዉዘይነደቂቃዬሚሰጡዉ

  • @ፍቅርበፍቅር-ሠ3ኸ
    @ፍቅርበፍቅር-ሠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምልህ ግን ካልደውልነበት ደቂቃዉ ያልቃል ማለት ነዉ እስከ ስንት ስአት ይቆያል

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 4 ปีที่แล้ว

    ምን ብዬ ላመስግንህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ምናክል የናፈኩኝ ቤተሰቦቼን አናገርኩኝ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 4 ปีที่แล้ว

    ሰዋየ ከቁረጥ ቡሀላ
    አደሰ ነገረ መጣ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔእቢአለኝመላታላችሑ?

  • @tube-ef7rs
    @tube-ef7rs 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሰጠኝም ምን ባደርገው ይሻላል

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

      በ 9 ሪያል 20 ደቂቃ የሚሰጠውን ሞክሪው እኔ የምጠቀመው 8208 ለ900 ልኬ በ9 ሪያል 20 ደቂቃ 35 ሪያል ደግሞ 80 ደቂቃ 8258 ልከሽ መጠቀም ትችየለሽ ሞክሪው

  • @saidmohammod3052
    @saidmohammod3052 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የምጠቀመው 9 ብር 20 ዴቂቃ ያሥወራል ሪሳላ ቦታ ገብታቺሁ ከመጀመሪው ሪሳላ 8208 ከዚያ እሁለተኛ 900 ከዚያ ኦኬ ሥትሉት 9 ብር ይወሥዳል

  • @ummahmoudUm
    @ummahmoudUm 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እየተጠቀምኩበት ነው

    • @ልዩየወሎልጅ
      @ልዩየወሎልጅ 4 ปีที่แล้ว

      አኔ አለሰራ አለኝ

    • @ሀበሺይ
      @ሀበሺይ 4 ปีที่แล้ว

      ለዘይንም ይሠራልደ በስማየለለዉምቢሆን የኔበስማየለዉም

    • @ummahmoudUm
      @ummahmoudUm 4 ปีที่แล้ว

      @@ልዩየወሎልጅ ጦይቢ ማር *888#አድርገሽ አማራጩን እይው ከዛ ይመጣልሻል ግን የማይመጣም አለ

    • @ummahmoudUm
      @ummahmoudUm 4 ปีที่แล้ว

      @@ሀበሺይ አይመስለኝም ለሰዋም ሁሉም አይደለም

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቆየን እኛ ከለመድነው

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +1

    *ዛሬ ስልክ ሳይሆን ኑሮ የሚያስብል ቀን ነው😭☝*

    • @امعمارامءیمن
      @امعمارامءیمن 4 ปีที่แล้ว +1

      ለበተሠብ ለመደወል ይጠቅማል ታዳያ ኑሮ ማለት በተሠብን መጠየቅ አዋፉታ መጠየቅ ግደታ ያሥፈልገናል ጀዛክ አሏሁ ኸይረን።

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +1

      @@امعمارامءیمن *እድሜ ለኢሞ 👌*

    • @امعمارامءیمن
      @امعمارامءیمن 4 ปีที่แล้ว +2

      @@sofitube6115 ኦሞለላቼዉስ

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 4 ปีที่แล้ว

    ጥየቄ አለኝ ለምሰሌ ዘሬ መጀን በደሪገዉ አስካ መቼ ይቆይሊኛል ወይስ ሰአቱን ጠብቆ የልቀል ትንሽ ትንሽ በወረበት እስኪ ሹክ በሉኝ አፍዋን

    • @sofitube1299
      @sofitube1299 4 ปีที่แล้ว

      እሥከ 7 ቀን ይቆያል የአሥር ሪያሉ የስድስት ሪያል 14 ደቂቃ አንድ ቀን ብቻ

  • @KsaKsa-tt9dx
    @KsaKsa-tt9dx 4 ปีที่แล้ว +1

    የዘይን አለህ መጃን

  • @shamsiya9136
    @shamsiya9136 4 ปีที่แล้ว +3

    በዜን ኢንዴት ኢንደዉል የምተቁ ሹክ በሉኝ ሰዋ ዬለኝም

  • @HenokAsres-t3l
    @HenokAsres-t3l หลายเดือนก่อน

    አረ በናትህ ስልክ ቀይሬ cod አስገብቼ ስሞክረው አልሰራም አለኝ ምን ማረግ ነው ያለብኝ አባክህ ንገረኝ

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ይሄ ነገሪ እስካ መቼ ናዉ ኮሮናዉ እስካ ሚየልቅ ድረስ ብቻ ነዉ ወይስ ይቀጥለል ??

    • @ksskskalalzjsjaskakoa4558
      @ksskskalalzjsjaskakoa4558 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ አድስ አደለም ኮረናው ከመምጣቱ በፊት ነበረ

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም ይሄ አይሰራም ነው??በፊት ደና እጠቀምበት ነበር ወሁን ግን 3ት ሚመጣበት ቦታ ስድት እየነጣልኝ ነው

  • @hawa8799
    @hawa8799 4 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @etoeto4192
    @etoeto4192 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመረጃው እናመሰግናለን ግን በጣም ቆይቶዋል እኮ እኔ በ9ረያል 20 ደቂቃ ማናገር ከጀመርኩ ቆየ

    • @seadamuhamed4267
      @seadamuhamed4267 4 ปีที่แล้ว

      እደት አርገሽ አስረጅኝ እስኪ

    • @etoeto4192
      @etoeto4192 4 ปีที่แล้ว

      @@seadamuhamed4267 ሲምሽ ሰዋ ነው

    • @seadamuhamed4267
      @seadamuhamed4267 4 ปีที่แล้ว

      @@etoeto4192 አወን

    • @ፋጡማሰይድ-ጸ4ወ
      @ፋጡማሰይድ-ጸ4ወ 4 ปีที่แล้ว +1

      በአላህአንደነትተደረጎነወየሚሰረወ

    • @etoeto4192
      @etoeto4192 4 ปีที่แล้ว

      @@seadamuhamed4267 900ላይ 8208 ብለሽ ላኪ ከዛ በራሱ 9ሪያል ይቆርጥና እናመሰግናለን የሚል መልዕክትና ኢትዬመደውያ 20minutes እንዳለሽ ሚሴጅ ይልክልሻል stc

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ደቂቃ ይሰጠኝ ነበር አሁን ወስዶታል ይመልስ ይሆን ንገሮኝ

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 6 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሠላም.ሰዋ.ሸሪሀ.120,ደቂቃእያለዉ.አልደዉልአለኝ.ወድሜ.እዳታልፈኝ.መፍትሔዉንንገረኝ😢😢😢

  • @አቡአሚናቱብ
    @አቡአሚናቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ለኳታርስ???????????

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም. ማሻአሏህ

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ እሰኪ ሞባይሊ ሽረሀ በረሱ ጊዜሳለፍል መጃን እያውረድብኝ ነው መላ ካልክ

  • @rahmahabibi1874
    @rahmahabibi1874 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ በእናትህ ሴሜ በየቀኑ 65 ሳንቲም ይቆርጣል እንዴት ልዝጋው

  • @كونيإنتي-ث9ن
    @كونيإنتي-ث9ن 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኧሯ የኔ እቢ አለኚ ከ1 እስከ 5 ተራ ቁጥር ብቻ ነው የሚመጣልኚ 99 ጭራሽ አይመጣም እሱ እዳፈቀዴው እዚህም ኔት ለመጠቀም ምንም ሊሰጠኚ አልቻለም እስኪ ለወር የሰዋ ኔት እዴት እዴሚሞላ ሹክ በሉኚ

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸይረን እስቲ እሞክረዋለሁ

  • @susumohammed5937
    @susumohammed5937 4 ปีที่แล้ว

    እቢ ብሎ

  • @ተስፈኛዋነኝ
    @ተስፈኛዋነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ የቆየ ነው ከመጣ ብዙ ግዜ ሁኖታል እኔም ተጠቅሜበታሌሁ አልሐምዱሊላሕ

    • @Muslimah-q4t
      @Muslimah-q4t 4 ปีที่แล้ว

      Endat adergeshu nw alsera alegn enan

  • @مباركالمبارك-ج4ر
    @مباركالمبارك-ج4ر 5 หลายเดือนก่อน

    ቀ ደም ይሠራ ነበረ አሁን እቢ አለኝመፈቲሂ ካላቹህ❤😊

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 ปีที่แล้ว

    ለሳኡዲ ቢቻ ነው ወይስ ለሁሉም ሀገር ይሰራል መልሱልኝ ?

    • @aminamohammed9358
      @aminamohammed9358 4 ปีที่แล้ว

      ሳኡዲ ላሉ ብቻ ነው በሰዋ ሲም የሚቻለው

  • @seaditube4856
    @seaditube4856 3 ปีที่แล้ว

    ወደ እግሊዘኛ እደት አርጌ ልቀይረው ተባበሩኝ *888#ባረበኛብነው የሚሳየኝ

  • @حسنالعتيبي-ع2ث
    @حسنالعتيبي-ع2ث 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የኔ ኢትዮ እሚለው አይመጣም ለምንድን ነው መልሥልኝ

  • @fghjerttyy5621
    @fghjerttyy5621 4 ปีที่แล้ว +2

    በዘይንሸሪሀመደወልይቻልወይ።

  • @እርዳቴጊዮርጊስነዉ
    @እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይሰራም እኮ

  • @tub6901
    @tub6901 4 ปีที่แล้ว +2

    የዘይን እንዳለህ ንገረን ወንድም

  • @መሁባየናቶአፍቃሪ
    @መሁባየናቶአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

    ሸሪሀየ ብር እየቆረጠብኝ ነው መፍትሄ ካለህ ወንድሜ

    • @welelamehamed6372
      @welelamehamed6372 3 ปีที่แล้ว

      የሚዘጋ ነገር አለው ለሰዎችሽ አሳያቸው እኔም ይቆርጥብኝ ነበር ሰዎቼ አዘግተውልኝ ነው የሚቆርጠውን

  • @genetabebe7755
    @genetabebe7755 4 ปีที่แล้ว

    gusy silke messegun be arbign new yemiyamxali isk indat wede engilzegna indmexa larg yemitaqu nigerugn

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
    @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 4 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ ርጌሀለው

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว

    ለኔእቢአለኝየዘጠኝእሪያልብቻነዉእሚሰራልኝ

  • @ሰነኝሰደታኝወሰነኝስደታኝ
    @ሰነኝሰደታኝወሰነኝስደታኝ 4 ปีที่แล้ว

    መጠቃም ከጀመርኩት ቆዬው ጥሩነ

  • @አላህወኪልአላህወኪል-ለ9ዠ
    @አላህወኪልአላህወኪል-ለ9ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ለመርጃህ ሺኩርን ግን እኔሰዋየለኝም በሞባይሌ እንደዝህአይነት አጋጣሚካለህ ንገርኝ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว

    እኔአ15እሪያልሞልቸየ9ኝመጃንሰጠኝተዛሑሉንምወሰደዉ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ የለውም

  • @ከታገሱሁሉምያልፋልእስኪያ
    @ከታገሱሁሉምያልፋልእስኪያ 4 ปีที่แล้ว

    የዘይንካለ ንገረኝ

  • @sofitube1299
    @sofitube1299 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ መፍትሄ ያለው የምታውቁ ካላችሁ stc (ሠዋ) ሢም ካርዴ በቀን 65 ሣንቲም ሁልጊዜም ይቆርጠኛል የምታውቁ በኮመት ፃፉልን እንደት እንደምዘጋ

    • @خيريةسعيدمحمد-ط3خ
      @خيريةسعيدمحمد-ط3خ 4 ปีที่แล้ว

      900 ብለሽ ደውይና የሚልሽን ቁጥር እየጻፍሽ ያናግርሻን ዝጋልኝ በይው የኔን ዘግቶልኛን

    • @FidakTubeFT
      @FidakTubeFT  4 ปีที่แล้ว

      ሜሴጅ ላይ ላኪ D ለ 800444

    • @sofitube1299
      @sofitube1299 4 ปีที่แล้ว

      @@FidakTubeFT አሽ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว

    አሁን ግን እቢ አለ ሌላ እዳለ ተባበረን

  • @TadrosAndvakh
    @TadrosAndvakh 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምቤተሠብ ይኸነገር ሞክሬው 40ብር ቆረጠብኝ ለምድነው

  • @ferdose
    @ferdose 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኼር

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይወፍቅህ እኔም እደፈለገኝ ቤተሠቦቼን እያወራው ነው

    • @yitu8355
      @yitu8355 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ለኔም ንገሪኝ እስቲ ልሞክረው ማንኛውም ኖርማል ስልክ ላይ ይሰራል ሜለቴ ኢሞ ምናምን ዳታ ለማይጠቀም ሰዉ ማዉራት ይችላል?

  • @vh7995
    @vh7995 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመልካምነትህ እናመስግናለን መጠቀም ክጀመርን ዋል አደር አልን ወንዲም

    • @abdurahmanmiftah5662
      @abdurahmanmiftah5662 4 ปีที่แล้ว

      አቺ ብታቂ ስት የማያቅ አለ

    • @zufanzufan1587
      @zufanzufan1587 4 ปีที่แล้ว

      እር አይሰራም እንደት ነው

  • @mmaauuii7698
    @mmaauuii7698 4 ปีที่แล้ว

    ልክ

  • @khadijabagum3246
    @khadijabagum3246 2 ปีที่แล้ว

    ወድም በፊት ይሠራልኝ ነበር አሁን እቢ አለኝ

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 3 ปีที่แล้ว

    የግን ሊመጣልኝ አልቻለም በፍት ብዙ ግዜ እየሞላሁ የማናግርው በዝህ ነበር አሁግን ምንእደሆነ አላውቅም ሊመጣልኝ አልቻለም

  • @አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
    @አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ የኔ አልመጂንም አለኝ