ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለ ሁለቷ ሲም ካርድ ነኝ የኔ ካርድ አንዱ የአመት ኩንትራት ነበር 1 ወር ተጠቅሜ ጣልኩት ሳላስከነስል ሌላ የ6 ወር ተኮናተርኩ አልሰራ አለኝ የሸጠልኝን ሰራተኛ ስጠይቀው ደወለላቸው ከዛ እዳ አለባት ስትከፍል ይሰራል ሲሉኝ ካንስል እንድደረግ ሉሉ በሚገኘው ቅርጫፋቸው ሄጀ ካንስል አርጉልኝስል አችይም 1 አመት ሳያልቅ አሉኝ ተመለስኩ ሁለቱም ሳልጠቀምበት ለካስ ይቆጥራል ቴሌወቹ በተደጋጋሚ እየደወሉ እንድከፍል ያስጠነቅቁኝ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወድህ ዝም ብለውኛል ኩንትራቱ ካለፈ ቆዬ ከአመት በላይ ሆነው ደግሞ ሀገር መሄጃዬ ደርሷል ያአላህ ሌላ ሙሲባ ለዛውም ህገወጥ ነኝ 😥
የትነሽ ባንች ስም ካልሆነ ያስከፍሉሻልዴ ምናይነት ነገር ነው የኔም ሜሴጅ እየላኩነው ግን በኔ ስም አደለም
@@Aynalove3382 መስመርሽን ካወቁ ሜሴጅ ይልካሉ በስምሽ ካልሆነ ግን ባለ መታወቂዋን ይይዟታል ያስከፍሏታል
@@berekayoutube3513 እሽ ውዴ ግን እዴት ይቆጥራል እተርኔት አልጠቀም የምደውለውም በካርድ ነው ምናይነት ጉድ ነው
አብዲ በአላህ እንዴት ላዘጋው ለብዙ ሰው አውጥቻለሁ በኔ መታወቂያ ግን አሁን አሳብ ይዞኛል😢😢😢😢
ውይ እሄ ሲም ካርድና ስመኣ አልበረክትልኝ ብሏል😢 😂😂
blocked የሆና ሲም ካርድ እንዴት ይከፍታል?
ወድሜ የተዘጋ ሴም ካርድ እንዴት ነው የሚከፈተው የሳኡዲ በአላህ ንገረኝ😢
አራ ወድሜ ሲም ከርዴ ዘግቶወል ግን መስከፈት አይቸልም በላ መልስልኝ
እረ አድስ መረጄ ነገረን ወነድም ወድ ዱባየ ሴም ለጓድኝ አውጥችየ ነበር አነድኝው አይሠራም አለች አነድም ትጥቅበት አለች ምን የሻላል ምን እናድረገ ???
የትኛውም ሀገርነው ወይስ እንዴነው
በራሴ አውጥቼየ ነበር ግን ተዘጋብኝ እዴት ላስከፍተው
በናትህ መፍቲሄ ስጠኝ ስጎረጉር ዘጋሁት እደትላርግ
👍👍👍👍
አሁኑም አዲ አወጠው ለኔ ይሰረል ለሰው አይሰረም የረብ???
የተዘጋሲምለመክፈት
ጥያቄ አለኝ የዬት አገር ሲም ካርድ ነው እደዚህ የሚቆጥረው የኢትዮጵያ ነው ወይስ ካገር ውጭ ነው ይሄነገር ሰውዬዬም ባለፈው እደዚህ ውዝፍ አለብህ ተብሎ አብዶ አብዶነው ከፍሎ ካገር የወጣው
እኔ ካርድ በሞላሁ ሰአት ብቻ ነበር ሚሰራው ከዛ ባጣም ብር እየወሰደብኝ ሁለት ጥያለሁ ማለቴ አንዱ እኔው ጋር አለ ግን አልጠቀምበትም ያው ዘግቷል ግን ሁለቱም የጣልኩት እኔ ካርድ ገዝቼ ካላስገባሁ አይደውልም አይሰራም ነበር ስለዚህ ችግር አያመጣብኝም አይደል❓❓
አያመጣም ኢንሻአላህ
ወዲሜ እኔ ማዳም ናት የገዛችልኝ ግን ብር ስሞላበት ይወስዲብኛል ምን ላርግ
ምናልባት validity አልቆበት ይሆናል
ሴሜተዘግቷልእደትላሳድስ😢
አረ በአለህ ሴም ከርዲ የገዘው ተቸገርኩኝ ሁለት አመቴነው አዲ አወጠው እኔ ስደወል ይሰረል ሰው ስደወልልኝ አይሰረም መለ በሉኝ
ሰብረን ብጥለዉሥ እኔ ጥያለሁ ሰብሬ ሁለት
የኔ በቁጥር አይገኝም የምጥለው እየተቋረጠብኝ
አብድ እሰኪ ሸር አድርግልኝ ቻይናሌን
አሰላሙአለይኩም ጥሩመረጃነዉ🛑 ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑
ደምሩኝ ዉዶች በቅንነት