ያቺ የማላውቃት ሴት ለምን ተከትላኝ እንደወጣች ዛሬ ድረስ ሚስጥር ሆኖብኛል፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1706

    ገኒ ቶሚን አናግሪና እስካሁን በሁለቱም ነገር አዲስ ህይወት ከሌለ አስታርቂያቸው

    • @kiya6821
      @kiya6821 ปีที่แล้ว +16

      ፍቅረኛ አለው እኮ አድስ ጀምሮል

    • @hanlove412
      @hanlove412 ปีที่แล้ว +45

      ​@@kiya6821ወሬኛ የት አየሽው ቪዲዮ ይሰራል እንጂ ከሴት ጋር

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

      ​@@kiya6821የት አየሽ😮

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +53

      @@hanlove412 እህቴ ያየችው ተናገረች ስድብ አያስፈልግም

    • @እግዛቤሔርፍቅርነው
      @እግዛቤሔርፍቅርነው ปีที่แล้ว

      ​@@kiya6821 ahin men amtawe sedabun Instagram lay post adergal yankonjo anchey gen ahinm embrhan temarshe tselot adergy abezatshe enatshen batesabshen asedesachy tekayeran hiwet yaketlal neg adeise ken new ke egzabher gare emberhan tedabseshe

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +466

    አስታርቂያቸው የምትሉ ሰወች ሁለተኛ እድትጎዳ ነውደ 😏ብዙ አጃቢ ያለው ሰው ለፍቅር አይሆንም እሱ ብዙ ሴቶች በዙያው አሉ እሶ ንግስት ነች በቃ የራሶን ንጉስ ይሰጣታል አላህ❤

    • @rozahjerusalem3156
      @rozahjerusalem3156 ปีที่แล้ว +16

      ትክክል የራሳን ነጉሰ ይሰጣት ችግራን አሳ ታቃለች

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር ปีที่แล้ว +9

      ሳህ የኔም አስተያየት ነው አሁን ሁሉምንም አልፋዋለች. ጠንካራ ሁኝእህቴ

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 ปีที่แล้ว +4

      Tikikil dgami endetsekay new astarki astarki yemilut mn aynet deneznet new

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 ปีที่แล้ว +5

      አረ በጣም

    • @feritafere1159
      @feritafere1159 ปีที่แล้ว +8

      ተባረኪ ትክክል መልስ

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew ปีที่แล้ว +211

    የኔ እህት ይሄንን ፁሁፍ እምታነቢው ከሆነ ስለ ቶም ሳይሆን ስለ ግንኙነታችሁ ሳይሆን ስላንቺ ነው እምፅፈው
    እህቴ እህቴ እግዚአብሔር በቶም ላይ አድሮ መንገዱን አሳይቶሻል በአንድ ሰው ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያስተምራል ይገፅፃል መንገድን ያሳያል እና እንዳልኩሽ አይታወቅም ቶም የትዳር አጋር ሊሆንሽ ሳይሆን የእግዚአብሔርን መንገድ ሊያሳይሽ ይሆናል ፈጣሪ ያገናኘሽ እና እግዚአብሔር መንገድ አንዴ ገብተሻል እና እህቴ ይህ ብልጭልጭ ይህቺ ከንቱ አለም እንኳን ለእኔ እኔ ላቺ ይቅር እና ለጌታችንም አልበጀች አልጠቀመች ስለዚህ እስኪ ትንሺ ጉሎት እሚባለውን ቀንሺ እራስሺን በፆም በፆለት አበርቺ ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት ስገጂ የፀሎት መፅሐፍቶችን ግዢና በፀሎት በርቺ ማታ ማታ ስግደት ስግድ አድርገሽ ተኚ ስትሰግጂ ደሞ ላብ በደንብ እስኪወጣሽ ስገጂ ከዛ ተኚ ጠዋት ደግሞ ፀበል ሂጂ እማ ማታ በስግደት አድክሚው ጠዋት ደግሞ በፀበል ከዛ ንስሃ ግቢ እማ እስከነ ሃጢያትሽ ለምን ትሞቺ እማ ነገ እንሙት አሁን እንሙት ለማናውቀው እንዴት ተደላድለን እንቀመጣለን ሞትን በትከሻችን ይዘን እማ ወደ እራስሽ ተመለሽ አንቺ እንደውም እግዚአብሔር ይመስገን በይ ቢያንስ ትንሽ ነገር ገብቶሻል ስንቶች ገና ምንም አልገባቸውም እኛኮ ለሜካፕ ስአት ያለን አንድ ውዳሴ ማርያም ለማድረስ የሰነፍን ነንኮ
    እኛኮ ለፈልም ለማዬት ጥፍራችንን ለመሰራት ጭፈራ ቤት ለመሄድ ጊዜ ያለን ቤተ መቅደሱ ለመግባት ግን ጊዜ የለለን ሰዎች ሆነናልኮ በእውነቱ እግዚአብሔር ያስተካክለን አሜን
    እና እህቴ በርቺ 😢
    ➡️📒📝እኔ እህተ ማርያም ማርሸት እባላለሁ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
    ተለውጠሽ እንደማይሽ በእግዚአብሔር አልጠራጠርም አባቴ እምወደው መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል አይለይሽ እማ❤
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    የሚያሰቃይሽን ጥንት ጠላት ዲያቢሎስን እናታችን ሰማእቷ በዘንባባዋ ቀጥቅጣ ወደ ሲኦል ጎዳና ትወርውርልን እማ
    በደንብ እናታችንን አርሴማን ያዣት እማ ህይወትሽን ታስተካክልልሻለች ታያለሽ ሁሌም ዘክሪያት

    • @tigist6595
      @tigist6595 ปีที่แล้ว +2

      Ewnte nw tebarki yememhere tesefayene temhertoch beteketatele yeblte eraswane tagegnalch

    • @ahlammeles2861
      @ahlammeles2861 ปีที่แล้ว +3

      ለፈጣሪም አልጠቀመም የሚል ነገር አነበብኩ ልበል አምላክ መጠቀም መጎዳት ሚባል ነገር አለው እንዴ??? ኢቅርታ ጥያቄ ነው

    • @GananSnzj
      @GananSnzj ปีที่แล้ว

      ​@@ahlammeles2861yenem teyake new

    • @Hayautiiiiiii
      @Hayautiiiiiii ปีที่แล้ว

      በትህትና መልሺልኝ እማ እቺ አለም ለፈጣሪ አልጠቀመም ስትዪ አብራሪ

    • @bettyseife4757
      @bettyseife4757 ปีที่แล้ว

      @@ahlammeles2861 እኔ እንደተረዳዃት ከሆነ ለፈጣሪም አልጠቀመች ማለቷ ያኔ ክርስቶስ ምድር ላይ ለማስተማር በመጣ ጊዜ በሰው ልጆች ተንገላታ ተገረፈ በመጨረሻም ተሰቀለ ያንን ለማለት መሠለኝ ካልተሳሳትኩ

  • @selamlema9601
    @selamlema9601 ปีที่แล้ว +82

    ባንቺ ውስጥ እህቴን አየዋት ጭንቀት አለባት በፀበል ሀይል ነው የዳነችው እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ ❤❤❤

  • @afeworkalemayehu214
    @afeworkalemayehu214 ปีที่แล้ว +76

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።

    • @genethchane5611
      @genethchane5611 11 หลายเดือนก่อน +2

      ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒ አለም🙏☝

  • @addisg4969
    @addisg4969 ปีที่แล้ว +267

    የኔ እናት ብዙ ሚያመሳስለን ነገር አለ ስሜትሽን እረዳዋለው ግን በሁሉም የድንግል ማርያም ልጅ አለ ያቆማል ያበረታል ህይወት ይቀይራል

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 หลายเดือนก่อน

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye6117 ปีที่แล้ว +145

    ስለ እናት በጣም ቆንጆ የዋህና ተወዳጅ ሰው ነሽ....ከቤተሰብ ከጓደኛ ከፍቅረኛ....ከማንም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር እምነትሽን አፅኚ ከአለም ራቂ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ሆነሽ አለምን አሸነፊ።

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @NetanetAbrham
      @NetanetAbrham ปีที่แล้ว +1

      እዉንት ነዉ❤❤❤❤❤❤

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 ปีที่แล้ว

      Awo Ewunet Hiwot menged Eyesus becha newo

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 ปีที่แล้ว +575

    ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ለእነሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆኑ ዘንድ ስልጣን ስጣቸው ተብሎ መፀሃፍ ቅዱስ ላይ ተፀፏል እህቴ ከፍቅረኛሽ ይልቅ አብልጦ የሚወድሽ በቀራንዬ ላይ ስለ አንቺ መስቀል ላይ የሞተ ጌታ አለልሽ መፀሃፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ ጌታ ይወድሻል

  • @mery.2116
    @mery.2116 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቆንጆ እንኳን የቅድስት አርሴማ አምላክ እረዳሽ አሁንም መጨረሻሽን ቅድስት አርሴማ ታሳምርልሽ🙏 በጣም ዉብ ወጣት እና ጠንካራ ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል ዘወትር ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ በርቺ መድሀኒአለምን አምኖ ያፈረ የለም። ሁሉም አልፎ ነገ አዲስ ህይወት አዲስ ቀን ይመጣል። እኔም የዛሬ 9 አመት እንዳንቺ ብዙ ፈተና ዉስጥ ገብቼ ነበር እናቴ አርሴማ ግን ከአጋንንት እስራት ሰንሰለቴን በጥሳ ዛሬን አሳየችኝ አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ❤ ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት ለድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይሁን🙏

  • @ejgsh8227
    @ejgsh8227 ปีที่แล้ว +88

    85% የኔ ታሪክ በመድሀኒያለም እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 2015 እግዚአብሔር እጄን ይዞ ነው ያሻገረኝ ሙሉ ለሙሉ የኔ ያልሆነ አመት ቢኖር 2015 በሰዎች ተስፋ የቆረጥኩበት እመቤቴ ማርያምን እኔም ታሪኳን ለመንገር ያብቃን ሰዎችን የለየሁበት በጓደኛ ተስፋ የቆረጥኩበት እማ በርቺ ሀይማኖትሽ ላይ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ደጋፊ አጽናኝ አቃፊ ብቸኝነት ሰው አይገልም እሚረዳሽ ቤተሰብ ካለሽ በቂ ነው 😢😢

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji ปีที่แล้ว +214

    ገነትም አልተረዳሻትም ልጅቷ በፍቅር ጉዳይ ሳይሆን የሚያስጨንቅ ክፉ መንፈስ አለባት እሱነው በሰበብ ተስፋ እንድትቆርጥ እና እራሷን እንድታጠፋ የሚገፋፋት አሁንም የምመክራት መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢነው ለራስሽ ጊዜ ስጪ ለመጨፈር ለመዝናናት ሳይሆን አርምሞ ያስፈልግሻል እራስኝ ማዳመጥ ትልቅ ጥበብነው።

    • @hanlove412
      @hanlove412 ปีที่แล้ว +4

      ግን እሱ ሲኖር ይሻላት ነበራ ከሱ ስትለይ ነው ከባዱ ግዜ

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji ปีที่แล้ว +16

      @@hanlove412 መለያየታቸው እንዳውም ወደራሷ እንድትመለስ እረድቷታል መንፈስ እንዲህ እንደምናስበው አይደለም መልካም ግኑኝነትንም አይፈልግም እሱ ከምንፍቅና መልሶ አስጠመቃት ያንን ደሞ መንፈሱ አይፈልገውም።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +10

      ​@@hanlove412መጀመሪያ በመካከላቸው ችግር የፈጠረው የሚያስጨንቃት መንፈስ ነው አሁን ጸበል መከታተል እና መጾም መጸለይ እና መልክአ ዑራኤልን ማድረስ አለባት

    • @muluworku4712
      @muluworku4712 ปีที่แล้ว

      Ewnet new chenket alebat

    • @jelo3241
      @jelo3241 ปีที่แล้ว

      @@tigisit2534 በእውነት አገራችንማ ገና ወንጌልን ስለማታውቅ ችግራችን መከራችን ይቀጥላል እግዚአብሔር እውነትን ይግለጥልን ቃሉን ያብራልን መንገድና እውነት ህይወት የሆነውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱን ብቻ ማምለክ ማወቅ ማንገስ ይሁንልን እወቀት ከማጣት ጠፍተናል።

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 ปีที่แล้ว +402

    ዛሬ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እመቤቴ ማርያም ❤

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 ปีที่แล้ว +2

      ደግሞ አንች ምን ሆንሽ😊

    • @eyerus982
      @eyerus982 ปีที่แล้ว

      ​@@sasaa6587😂😂😂

    • @zolaab968
      @zolaab968 ปีที่แล้ว

      haha abet anjetish kurt blo enji

    • @Beryaa
      @Beryaa ปีที่แล้ว

      @@sasaa6587😂

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 ปีที่แล้ว +1

      Ye habtam lej kebxet yilek lerasesh alkesh enga belejnetacgen sedet heden sent sekay meker asalefen afkrenem tekedtenm ersen matfat alasebnm 😂😂 kebet

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 ปีที่แล้ว +283

    በምንም ነገር ውስጥ ብትሆኝም ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት አንብቢ እኔ ስለረዳኝ ነው 🙏🥰

    • @BezaFikerr
      @BezaFikerr ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @Kibeautybar
      @Kibeautybar ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @dehnatube
      @dehnatube ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ትልቅ መፍትሄ መዳኒትም ነው።

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet nw betam yargagal betly besedet lalen

    • @hewan676
      @hewan676 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa ปีที่แล้ว +54

    የኔ እናት 😊 እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው 🥺የኔ ጌታ ተመስገን 🙏ኪዳነ ምህረት እናቴ የጨቀታችን ደራሽ የሁላችነም የደስታችን ምንጭ ናት 🥺🥺🥺❤❤❤❤

  • @frewoinekiros3953
    @frewoinekiros3953 ปีที่แล้ว +19

    የሚገርም ነው የሰውልጅ በልብሳችን ሸፍነን የምንሄደው ህይወት ይገርማል ጨርሶ ይማርሽ ❤

  • @ella_elham3390
    @ella_elham3390 ปีที่แล้ว +277

    በነገራችን ላይ ከበፊቱ ስሜቷ ትሻላለች ነው እንጂ ገና ነች አሁንም በሳቋ የተሸፈነ ብዙ ህመም አለ😔

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል እራሷን ገና እላውቀችውም ገና እግዚአብሔር እሱ ክፉውን ይጣልላት

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @Azu-n5u
      @Azu-n5u ปีที่แล้ว +10

      በሰዉ ሒይወት እርግጠኛ ሆኖ ማዉራት ተገባ አይደለም😨

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 ปีที่แล้ว

      ​@@Azu-n5uፊቶን አይቶ መረዳት አያቅትም

    • @AsratBekele-ow5gg
      @AsratBekele-ow5gg ปีที่แล้ว

      Wedgeta Temlshi ethi selyhi Nesageb
      Eysusi Yadenli Awnhim Aldnshim

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 ปีที่แล้ว +251

    ራሷን አጊንታዋለች፡፡ ግራ ቀኝ አትበይ ፣ ቤተሰቦቺሽን አዳምጪ ፣ ፈጣሪ ሁለተኛ እድልን ሰጥቶሻል፡፡ ሴቶች ራሳችሁን ሁኑ በሰዉ መምጣትና መሄድ የማይቀየር ማንነት ገንቡ፡፡ ራሷን የጠበቀችና ያከበረቺን ሴት እንደ ንፅሁ ቤት ሁሉም ፈላጊዋ ነዉ፡፡

    • @AliAli-i2m3r
      @AliAli-i2m3r ปีที่แล้ว +5

      Enat Ena abat makber kendezi ayenet fetena yetebkal satgaba wend bet mader yelebatm neber esu erasu ehlena yasamimal

    • @tsegina
      @tsegina ปีที่แล้ว +2

      helpfull comment. lehulachinm tilik mikr new, thank you

    • @mierafgebremedhin7985
      @mierafgebremedhin7985 ปีที่แล้ว

      lek neshe GN esa gen kesu kemeleyayet befit New yechenkelat hemem nebebat

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 ปีที่แล้ว

      Besmam yhen comment 20 amete lay besemaw ahun tilk hognalehu

    • @pan-africantradingandcontr1810
      @pan-africantradingandcontr1810 ปีที่แล้ว +2

      Mawerat eko kelale new ተግባሩ ነዉ ሚከብደዉ 😢😢😢

  • @meseretyenew
    @meseretyenew ปีที่แล้ว +139

    ሰዎች በቅድስት አርሴማ አልተጠቀምንባትም በዚህ ዘመን ከጭንቅ ከመከራ የምታወጣ ሰማዕት ናት። በሀዘን በመከራችሁ ሰአት ጥሯት በእውነት ቀድማ ነው የምትደርስላችሁ።እባካችሁ በቃልኪዳኗን እመኑ❤

    • @jelo3241
      @jelo3241 ปีที่แล้ว +15

      ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ያንተን ክብር ለሌላ ስለስጠን ማረን አባት ሆይ

    • @naniteshome1993
      @naniteshome1993 ปีที่แล้ว +3

      ማናት

    • @Rehobot-tube2
      @Rehobot-tube2 ปีที่แล้ว

      ​@@jelo3241😂😂😂😂😂😂😂

    • @merytedy8075
      @merytedy8075 ปีที่แล้ว +4

      ሐዋ 4:12 ምን ይላል ሆሆሆ ፈጣሪ ሆይ ክብርህን ለፍጡራን ሰጠን ክብርህን አቅለልን በህይወት እያኖርከን ነው አቤት ምህረትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 ปีที่แล้ว

      ​@@naniteshome1993አይታወቅም ።

  • @wnyenegesti4791
    @wnyenegesti4791 ปีที่แล้ว +3

    አነጋገራ ደሰ ይላል በጣም አንደበተ ሩቱ ነት በፍት ሳያት እንዲ አትመሰለኝም ነበር ዶሞ ብዙ ነገር አሳልፊለች

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke ปีที่แล้ว +64

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

    • @azebb.9813
      @azebb.9813 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 ปีที่แล้ว

      ​@@azebb.9813እከፍ ማን ጠራሽ🤐🤐🤐🤐😏😏😏😏😏😏😏

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +58

    የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለሁ
    የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለሁ
    ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለሁ
    እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለሁ
    ✝+ ድግል የኔ ውዳሴ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ለመብርሀን ምን ይሳናታል ተመስገን ❤❤❤

  • @giona-wi8898
    @giona-wi8898 ปีที่แล้ว +112

    ከንግግሯ: ቅንነቷን ግልፅነቷን የዋህነቷንና የቤተሰቧን ጭንቀት እያሰብኩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ:: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🙏🙏

    • @HiwetDebayi
      @HiwetDebayi ปีที่แล้ว

      እኔም አስለቀሰችኝ 😢

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji ปีที่แล้ว +541

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይዞሽ መበርታት ነው ያለብሽ አሁንም ፀበሉን ተጠመቂ 😍😘

    • @messydds735
      @messydds735 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤tekekel Ayzoshe❤

  • @Kidus_micael_abate
    @Kidus_micael_abate ปีที่แล้ว +8

    እኑየ ይሄን ኮመንት እንደምታነቢው ተስፋ አደርጋለው ፍንጭ አግኝተሻል መንፈስ አለብሽ እናም በርች ፀልይ ስገጅ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ አርሴምየ ትወድሻለች ያችን ሴትዩ የላከችልሽ እሷ ናትና በክርስትና እምነትሽ እንደምትበረች ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤

  • @dani__1_1
    @dani__1_1 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ በማርያም ስም እንዴት ውስጥን የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ በርቺ❤❤❤ ገኒ ፈጣሪ አንቺን ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅልን❤❤❤ ማርያምን የራሴን ታሪክ በእስዋላይ አየሁት በጣም አስተማሪ ታሪክ❤❤❤❤❤

  • @Rhuth818
    @Rhuth818 ปีที่แล้ว +150

    ❤እርጋታዋ ደስ ይላል ኧረ ታረቁ ይሔኮ የሰይጣን ተንኮል ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ገኒዬ በጣም አከብርሻለሁ ከቻልሽ በፈጣሪ ፍቃድ ብታስታርቂአቸው ደግሞ መልካም ነበር

  • @alemtube12
    @alemtube12 ปีที่แล้ว +156

    ቶሚ በምትወዳት እናት ልለምንህ ታረቁ ሰዉ ገሎም ርቅ ነዉ እሚደረገዉ አይደል በቃ በፍቅር አምላክ ታረቁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว +1

      Ere lela tabisewle iko

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

      ​@@mashaallhsss3479ወዮ 🙆‍♀️ከ መቼ ው

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t ปีที่แล้ว

      ያምሻል ልበል😂 ሚስቱ እኮ አደለችም youtube ላይ ወታ ስለተነፈረቀች ነው የሚታረቁት? ሲጀምር ወታ መለፍለፍዋ እራሱ ታስፍራለች

    • @alemtube12
      @alemtube12 ปีที่แล้ว

      @@ketty-x7t ጭራሺ እረ እኔ ሚስቱ እንደሆነች ነዉ እማዉቀዉሆሆሆሆሆሆ

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +588

    ሴት እና ወንድ ሲለያዩ በብዛት ተጎጂዋ ሴት ናት ወንድ ልጅ እንደ ሴት አይጎዳም🤔🤕😢😢😢

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ ปีที่แล้ว +76

      ምክንያቱም ሴት ልጅ ስታፈቅር በሙሉ ልቧ ነው እባካችሁ አንዳድ ውንዶችዬ አትጉዱን 💔💔💔ሴቶችም ወንድ ልጅን አትጉዱ💔

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +55

      ​@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወእውነት ነው ግን ወንዶች እንደ ሴቶች አያወሩም የልባቸውን ይደብቃሉ😅

    • @MeriAbesha
      @MeriAbesha ปีที่แล้ว +9

      ትክክል

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 ปีที่แล้ว

      ​@@ላምሮት-በ8ኈሚዛናዊ የሆነ ኮሜንት🙌

    • @saratube9054
      @saratube9054 ปีที่แล้ว +9

      እውነት

  • @YeshisahiluYeshisahilu
    @YeshisahiluYeshisahilu ปีที่แล้ว +8

    በጣም ቆንጆ ልጅ የራስሽ ውበት ያለሽ በጣም ግልፅ ታላቅ ሴት ንግግርሽ ውበት ያለው እንደዚህ አይነት ውበት ያለው ቁም ነገር አንቼ ባትኖሪ ኖሮ ከየት እናገኘ ነበር እንኳን ኖርሽልን አሁነም ኑሪልን የኔ ውብ

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 ปีที่แล้ว +4

    ስለ እናት ታሪክሽ በጣም ነው የመሰጠኝ ያሳዘነኝ ሙሉ ጤንነትሽን ጌታ ይሙላልሽ ገና ልጅ ነሽ በዚህ ላይ ቆንጆ ነሽ በፍፁም ተስፋ አትቁረጪ ሁሉም ያልፋል እዚህ ያለሁበት በውጪው አገር ብዙ ተመሳሳይ ችግሮች አይተናል ። በርቺ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +97

    የጓደኛ ብዛት ትርፉ በሽተኛ መሆን ነው ውስጣዊም ውጫዊም በሽተኛ ያደርጊሉ በተለይ የሴት ጓደኛ አስፈልግም

    • @yabatwa
      @yabatwa ปีที่แล้ว +7

      በአሁን ሰአት ሁሉም ተከሲስ ነው ወንድም ሆነ ሴት አያስፈልግም😢

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 ปีที่แล้ว +4

      @@yabatwa በእውነት እግዚአብሄር ብቻውን በቂ ነው።

    • @nanigebre3747
      @nanigebre3747 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው መጥፎ ነው ማለት አይቻልም። ለምሳሌ እኔ ከባድ የህይወት ፈተና በገጠመኝ እና ማንም ከጎኔ ባልነበረ ጊዜ ጓደኞቼ ናቸው ብርታት የሰጡኝ እና አብረውኝ የነበሩት

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 ปีที่แล้ว

      ​@@nanigebre3747 ለኔ ደግሞ ብችግሬ ግዜ በሕመሜ ግዜ በፍተናየ ግዜ የምወዳቸው የማቀርባቸው ክኔ የማስቀድማቸው በንፁሕ ልብ የማምናቸው እነሱኮ የኔ ውድ ናቸው በምላቸው ሰዎች ተካድኩ በሚገርም ሑኔታ ፊልም ተሰራሑ ወርቅ ሰጥቼ አቧራ ተመለሰልኝ ግፍ ተፈፀመብኝ ።።

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 ปีที่แล้ว +46

    ለምን አለቀስኩ😭በማርያም ከናቷ ጋር ብትቀርብ ደሞ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ☝እግዚብሄር ይመስገን🙏😊

  • @narei21
    @narei21 ปีที่แล้ว +138

    ፀበሉን እና ፀሎቱን ብታተኩርበት መልካም ነው ምክናየቱም የሆነ ውስጧ ያደፈጡ መንፈሶች ያሉ ትመሥላለች ከምር ፈጣሪ በምህረቱ የሁላችንንም ህይወት ይመልከትልን❤️

    • @s.m.749
      @s.m.749 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በመሀል መዘናጋት ሌላ ችግር ስለሚፈጥር በፆም በጸሎት በስግደትና በፀበሉ መበርታት ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!

    • @hiwotbekele8000
      @hiwotbekele8000 ปีที่แล้ว

      Ayebalim. Fetatri yemberhan lij fewaseotsle

    • @Rehobot-tube2
      @Rehobot-tube2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔም ልለው ነበረ

    • @Rehobot-tube2
      @Rehobot-tube2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም ልለው ነበረ

    • @emed1779
      @emed1779 ปีที่แล้ว

      መዳን በክርስቶስ ብቻ!

  • @ekramali333
    @ekramali333 ปีที่แล้ว +47

    As someone who has struggled with mental health in an early age this story has me in tears. I'm so happy you're still with us Enat, I'm glad we're both here! Thank you for sharing your story ❤️

    • @Motivational_Queen9
      @Motivational_Queen9 ปีที่แล้ว +1

      I used to think why is our life so messed up why do we have so many young people have mental problem.after learning and listining to many scholars girl wallahi we are the problem what did we expect from Allah we are jumping from haram relationship to another we are not greatful about our appearance then everything is taken away from us one by one now we have mental problem but we change it and live the best life by making tawba praying 2 tawba raka'a by doing many good deeds b/c we have alot of bad deeds we can't fanction properly good deeds wip out bad deeds.try reading Quran try making zikr 5000 a day 😊yeah 5000 people are doing like that girl anyways may Allah heal you make dua for me if it benefit u

    • @ekramali333
      @ekramali333 หลายเดือนก่อน

      ​@Motivational_Queen9 Hi Queen! Thank you for your comment, obviously getting closer to Allah makes it all bearable and that's the only reason I hadn't acted on my urges but it's not good to assume someone is only struggling with their mental health because they're in "haram relationships" and are not satisfied with their looks. In my case I suffered because of my family and was sexually assaulted from the age of 4. Everyone has their own pain but we stick around for Allah because it is only Him who decides when we should leave this dunya. Please please keep an open mind to such matters and I shall do what you said. ❤

  • @romiydawit
    @romiydawit ปีที่แล้ว +13

    ብርቱ ሴት ነሽ የኔ እናት እመቤቴ ሙሉ ጭንቀትሽን ታራግፍልሽ ከቤቷ አትራቂ❤❤

  • @Kibeautybar
    @Kibeautybar ปีที่แล้ว +33

    መንፈስ ነው እናቴ ቶሚ እባክህ ጥፋቷን ባላቅም በርግጠኝነት እንድታጠፋ ያደረጋት እሱ መንፈሱ ነው በርትተህ ወደ ቀናች ሀይማኖት አምጥተሀታል እና አሁን መንፈሱ ሀይሉን ጨምሮ ነው ሚፈትናት እና ጎኗ ሆነህ እርዳት በፍቅር ከተቻለ ካልተቻለ ደሞ በወንድማዊነት ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ❤🙏ስለ ኦርቶዶክስ ሰማያዊቷ 1ነፍስ አድነሀል እና አጠንክራት እባክህ ስለ መድሀኒያለም ስለ ማርያም 🙏🙏🙏

  • @hawwii21
    @hawwii21 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ቆንጆ እኔም በ2012 ኮሌጅ ተማሪ እያለሁ ከበፊቱ ፍቅረኛዬ ጋር በኔ ጥፋት ስለያይ እንዲህ አይነት ነገር አሳልፍያለው በጣም ከባድ ነበር ነገር ግን በሰአቱ እንዳንቺ አይነት የሚረዳ ቤተሰብ አልነበረኝም ነበር በሀይማኖትም ጠንካራ አልነበርኩም በሰአቱ ወስኜ ራሴን ላጠፋ አስብኩና ግን እሱ መልሶ እንታረቅ ቢለኝስ ቢመለስስ ትንሽ ጊዜ ልጠብቀው እያልኩ ነበር ልክ ጭንቀት ነገር ሲሰማኝ አንድ የማውቀው ፀሎት አባታችን ሆይ ብቻ ነበር እና እሱን እፀልይና ፈጣሪ ሆይ አስረሳኝ እል ነበር ጊዜው የኮረና ጊዜ ነበር እና ትምህርት ተዘግቶ ስለነበር በሀይማኖት ጠንካራ ሆኜ ሳይሆን መሄጃም ስላልነበረኝ ከቤት ለመወጣት በየቀኑ ከጠዋት እስከ ምሳ ሰአት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ቁጭ እል ነበር ይቀለኛል መሄጃ ሳጣ የሄድኩባት ያቺ ቤተክርስቲያን ሰላም ሰጠችኝ ያ ግዜ ሳላውቀው አልፎ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ቀረ ተመርቄ አዲስ ህይወት ጀምሬ አግብቼ ደስተኛ ነኝ አሁን የምመክርሽ እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም እሱን ብቻ ተማፀኚው ሳታስቢው ሰላም ታገኛለሽ
    የተበላሸው ሁሉ በጊዜ ሂደት ተቀይሮ ታያለሽ ለእራስሽ አዲስ እድል ስጪው

  • @asmerettekle9903
    @asmerettekle9903 ปีที่แล้ว +23

    አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እንደዚ ወቶ መናገርሽ እራሱ ልዩ ያረግሻል 🥰😍🥰😍

  • @Arega_Abate
    @Arega_Abate ปีที่แล้ว +85

    I never thought I could sit and watch long videos like this, but once I started, I couldn't stop. It was a very nice conversation. The takeaway is that mental health is more critical than anything. Both of you did great in the interview, by the way. It was honest and heartfelt. The girl is wise, eloquent, and mature. She only needs to broaden her worldview and reading. Then all the problems will be gone for sure. Moreover, she can read religious and psychological books focusing on mental strength. She can consult with people about what kind of books she can read to help herself. Furthermore, it's better to attend church regularly and participate in the services there. I hope she will get better soon.

    • @misraqawi
      @misraqawi ปีที่แล้ว +2

      Well said. Imagine how many people specifically the young ones are suffering from such mental health issues/ stress!…. Let the Almighty God bless you and guide your future !

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 ปีที่แล้ว +2

      she needs psychological therapy (cbt) cognitive behavioural therapy i don't know whether they do it or not in Ethiopia they do it here in UK it works

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ ለአንቺ የሚሆንሽን የህይወት አጋር በሱባኤ ጠይቂ ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ መልካም ነው 🙏

  • @mesihabesha3096
    @mesihabesha3096 ปีที่แล้ว +27

    በዚህ አጋጣሚ ገኒ ከእነ ቤተሰቦችሽ ተባረኪ እንደዚህ ሰዎች የልባቸውን እንዲናገሩ እድል መስጠት ትልቅ የአዕምሮ ህክምና ነው በመቀጠል እናት የሰውነት ክብደትሽን አስተካክለሽ ውበትሽን አጉልተሽ በአስተሳሰብ በስለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጥንካሬሽ በዚሁ ይቀጥል

  • @wy2392
    @wy2392 ปีที่แล้ว +14

    ብዙ ሰው በዚህ ሁኔታ ያልፋል ግን እንደዚህ ሰው ፊት ወጥቶ መናገር ትልቅ አቅም ነው። ባንቺ ምክንያት ብዙ ሰው ብቻውን እንዳልሆነ እንደሚሰማው እንደሚፅናና እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔር ሁሌም ስላለልሽ, በጣም መልካም ቤተሰብ ስለሰጠሽ, ስለሁሉም ነገር ... ይመስገን። ምንሆኘ ነው እንደዛ የሆንኩት የምትይበት ጊዜ ቅርብ ነው።እኔም ምክንያት የሌለው ጭንቀት ያስቸግረኝ ነበር የጠቀመኝ ፀሎት አለማቋረጥ, ፀበል መከታተል እና ስብከቶችን መዳመጥ ነው። በሆነ ለእኛ ለጊዜው ከባድ በመሰለን ሁኔታ ውስጥ ሲያሳልፈን በርግጠኝነት ወደፊት ከሚጠብቀን በጣም ከባድ ችግር እየጠበቀን ነው። ...

  • @bonimehare1141
    @bonimehare1141 ปีที่แล้ว +21

    የኔ እናት የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ እኮ ያወራር ለዛሽ አንቺን የመሰለች ልጅ አተን ቢሆን ነበር ኢትዮጵያ ከስራ ነበር ነገ የሚለው ተስፍ ካለ ህይወት አለ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ደሞ እናይሻለን እንኮንም ኖርሽልን

  • @tesfaneshtadesse-h6w
    @tesfaneshtadesse-h6w ปีที่แล้ว +19

    የኔ ውድ አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ፀበል እና እምነት ካንቺ አይራቅ!!

  • @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
    @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ ปีที่แล้ว +20

    ሰማእቷ እናቴ የኔንም እህት ታሪክ ቀይሪልኝ በፀሎታችሁ አስብልኝ😢😢😢እደሚቀየር በዝች ልጅ ህይወት አምኛለሁ ለምስክርነት ታብቃኝ እከባድ ውሴኔ ውስጥ ነው ያለችው😭😭

    • @bekyisfa1094
      @bekyisfa1094 ปีที่แล้ว

      Ayzosh kelbsh lemgnat, emegnign behaymanotsh dagme endetkori newe yemtaregsh. YE SEMAETWA ARSEMA TEDRESLSH.

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et 8 หลายเดือนก่อน

      ሮሜ 1 (Romans)
      25፤ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።

  • @حصه-ض4ل
    @حصه-ض4ل ปีที่แล้ว +206

    ሴት መሆን ከባድ ነው በኛላይ ሁሉም ይፀናል😢ሰማእቷ አሁንም ትርዳሽ🥰

    • @hiwotmota6166
      @hiwotmota6166 ปีที่แล้ว +1

      Manat sematuwa

    • @mmn6040
      @mmn6040 ปีที่แล้ว

      ማናት ሠማአቷ😂

    • @حصه-ض4ل
      @حصه-ض4ل ปีที่แล้ว +11

      @@mmn6040 በይ ዝግጂ ነሽ ለማወቅ ሰማእቷ ማለት ከብዙ በትንሹ አች እደ ጓደኛሽ እየሱስ ብለሽ ለምጠሪው የጌቶች ጌታ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሙሽራ ያለምን ነገር ንቃ ለጌታዋ የኖረች እራሷን ስለ ስሙ አሳልፋ የሰጠች እናታችን ሰማእቷ ቅድስት ማርሴማ ናት የኔ እህት በረከቷ ይደርብሽ ልቦናም ትስጥሽ አሜን🥰

    • @hiruta8043
      @hiruta8043 ปีที่แล้ว

      ነነነነ

    • @tsigeredatekle8729
      @tsigeredatekle8729 ปีที่แล้ว

      ​@@حصه-ض4لperfectly said❤

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy ปีที่แล้ว +36

    እህቴ የመናፍስት ልክፍት ነው ንስሃ ገብተሽ ፀበል ግቢ በፆምና በፀሎት ትፈወሻለሽ

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk ปีที่แล้ว +22

    ውሰጥሽን ለንሰሐ አባት አሰረክቢ ይቀልሻል ካህን ማለት መቃብር ነዉ ከቻልሸ አርሴምየ ሱባኤ ይዘሽ አሁንም ይህን ከፉ መናፍሰት አሰወጭዉ አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ላንቺ ሰላለዉ ነዉ ያዳነሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሥራው ግሩም ድንቅ ነው። አይዞሽ የኔ ቆንጆ እህት። ይህ ሁሉ የመጣው አንቺን ሊሰራሽ፣ ሊሞርድሽ፣ ሊያስተካክልሽ፣ ሊሰጥሽ ያሰበው የክብር ሽልማት ስላለ ነው ነው። እኔም እንዳንቺ እየተሰራሁ ነኝ፤ የድንግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው የሚወራ የሚያስተምር ታሪክ አለኝ። የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኞች እንደምንም ስሚ ተከታተይ። አይዞን እንበርታ! ገኒ የህይወት ተመራቂ ተማሪ ነኝ (ት/ት ባያልቅም) ስመረቅ እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣና አወራሽ ይሆናል።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ አትሳሳቺ ማዳን የአርሴማ ሳይሆን የእግዚአብሔር ብቻ ነው ተምረሽ የለ በመላ አትጓዢ አንብቢ እውነት መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ብቻ ነው ብዙ ሰው ይሰማሻል

  • @EtsubTamirat-mp4uw
    @EtsubTamirat-mp4uw ปีที่แล้ว +81

    የኔ ቆንጆ ኢየሱስ ብቻ ነው ህይወት ከምንም ነገር ውስጥ ያወጣሻል

    • @s.m.749
      @s.m.749 ปีที่แล้ว +16

      ሰማሻት አይደል የሰጠችውን ምስክርነት? እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ቃልኪዳን እንዴት የዝህችን ምስኪን ነፍስ ከሞት እንዳተረፈ! በቃ ልጅቷ ወደ አምላኳ በረት ገብታለች! ወደ ትክክለኛዋ ቀጥተኛዋ መንገድ ገብታለች! ሌላ ተጨማሪ ምክር አትሻም!

    • @Beryaa
      @Beryaa ปีที่แล้ว

      @@s.m.749የቱ ጋር ነው ለአርሴማ ቃልኪዳን የተሰጠው ?እስቲ ይሄንን ቃል አንብቢ
      ‹‹ለተቀበሉት ሁሉ ግን÷ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው›› (ዮሐ. ፩፥፲፪).

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 ปีที่แล้ว +4

      @@s.m.749are you saying orthodox don’t believe in Jesus Christ ??

    • @s.m.749
      @s.m.749 ปีที่แล้ว +2

      @@rubyruby4591 that is NOT what I’m saying. Orthodox Christians believe and worship Jesus Christ. What I meant was the girl in the video already found Jesus Christ and is in God’s true house now, she doesn’t need advice from Protestants who think she still doesn’t know Christ and those who think we don’t need the intercessions of Saints and Martrys.

    • @ትግስትየምጃሯ
      @ትግስትየምጃሯ ปีที่แล้ว +3

      ወሪኛ እየሰማሽ እያየሽ የማታምኝ ደቆሮ😏

  • @zaidgebrehiwot5292
    @zaidgebrehiwot5292 ปีที่แล้ว +189

    አርሴምዬ የተሻለ ሰው ትሰጥሻለች በእግዚአብሔር ቸርነት የማያልፎ ቀን የለም

    • @AliAli-i2m3r
      @AliAli-i2m3r ปีที่แล้ว +4

      Barbara nat aun tekeyeralch be 6 ende dero eyesus new yrminegsew aun

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว

      @@AliAli-i2m3r😂😂😂😂

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሄር ይሰጥሻል ማለት ምን ይከብዳል እርሱ አይበልጥም ከሁሉም ???

    • @geniyemahritlij6710
      @geniyemahritlij6710 ปีที่แล้ว +4

      ​@@felenuna8034 አረ ጎበዝ የምን ጥልቅ ማለት ነው ሆ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว

      ​@@felenuna8034እናታችን ቅድስት አርሴማን ያመነባት ሁሉንም ማድረግ ትችላለች

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq ปีที่แล้ว +78

    የዛሬ ጓደኛ ምቀኛ ነው ሰው ሲደሰት የማይወድ የቅናት መንፈስ አለ እና ከጓደኞችሽ መካከል መተት አድርገውብሽ ይሆናል በፀሎት በርች የእናት መከራሽን አይሽ😢😢😢

    • @edudu7970
      @edudu7970 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንደዛ ነው የማስበው

    • @mitikekelif8873
      @mitikekelif8873 ปีที่แล้ว

      እኔምእደዛነውሐሳቤ

  • @Rahel-q3u
    @Rahel-q3u ปีที่แล้ว +1

    ስለ እናት በጣም ቆንጆ እና አስተዋይ ነሽ ያለፉት ጊዜያት አልፈዋል በጥሩም በመጥፎም እግዚያብሔር ምክንያት አለው አንቺ ብቻ ፀልዪ ጠንካራ ሁኚ የድንግ ልጅ ይጠብቅሽ

  • @amenmiko3619
    @amenmiko3619 ปีที่แล้ว +3

    እድለኛ ነሽ እሄንን ምህረት ያላገኝ ስንት አለ እግዚአብሔር ይመስገን የወደደሽ ያገኝሽ ጌታ ይመስገን

  • @zaharz611
    @zaharz611 ปีที่แล้ว +385

    አስታሪቃቸው የኔ ጀግና ገነት ንጋቱ❤❤❤

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅረኛ አለችዉ

    • @zaharz611
      @zaharz611 ปีที่แล้ว

      @@hiwet__dagne4697 ቆዩ እደ ተተለያዩ

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 ปีที่แล้ว +16

      Ere widza minbatuna yeha tinziza enkwanm kerbat

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 ปีที่แล้ว +1

      አረ ወደዛ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 ปีที่แล้ว +1

      Esa tama enji yesu fikir bicha aydelem

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 ปีที่แล้ว +23

    ገኒዬ በማርያም እሱን ጠይቀሺ ሌላ ህይወት ካልጀመረ ለማስታረቅ ሞክሪ አቺ ካሰብሺ ፈጣሪ ይርድሻል ይህን ፍቅር አድኝላቸዉ እኔ ሳያት አዉንም ዉስጦ ፍቅር እዳለ ነዉ እማምላክ አቺ ከነልጅሺ ጣልቂያ ግቢ🙏🙏🙏

    • @bertukaneshete9831
      @bertukaneshete9831 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይሥጥሽ😢😢

    • @HayimFiker
      @HayimFiker ปีที่แล้ว +5

      በዚህ ሰዓት ወደ ፍቅር ሳይሆን ነፍሳን ማዳን ነዉ ያለባት ያሉባትን መንፈሶች ማስወገድ አለባት

  • @HanaBh
    @HanaBh ปีที่แล้ว +52

    ጌታ የልብ አይኖችሽን ይክፈት ብልህ ሁኚ አንድ ሒወት ነው ያለሽ😢

  • @helendeyamo2098
    @helendeyamo2098 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እባክሽን ያንቺ ህይወት በምንም አይነት አይከፈልም እባክሽ ለቤተሰብሽ ለእናትሽ ስትይ እራስሽን ጠብቂ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ለማን ብለሽ ነው እራስሽን የምታጠፊ እራስሽን ጠብቂ

  • @yohannshabtamu8509
    @yohannshabtamu8509 ปีที่แล้ว +1

    አካኩዋ አርሴማ ስትይ ኦንዴት ደስ እንዳለኝ ለኔም ደርሳልኛለች ሰማእቷ የሚገርም ታሪክ ነዉ እህቴ መመለስሽም ደስ ይላል

  • @abebemekonen6773
    @abebemekonen6773 ปีที่แล้ว +68

    ተመስጬ በእንባ ያየሁት 😢 እድለኛ ነሽ ስለ እናት አምላክ ጥባቆቱን የገለጠብሽ በመሆኑ መዝሙር 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
    ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
    ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
    ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
    ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
    ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ታሪክሽ ባጭሩ ይሄ ነው ❤

  • @trueorfalse009
    @trueorfalse009 ปีที่แล้ว +147

    ሰው አያስፈልግም ከሀዲ ነው። ሙሉ ልብ አይሰጥም
    ሰው የራሱ ጓደኛ መሆን አለበት።
    በእምነቱ ጠንካራ መሆን አለበት።
    ልጅቷ በጣም ሚስኪን ናት።
    i learned from this interview 🙏💪🙏

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 ปีที่แล้ว +1

      Betam setsazen 😢

    • @meryammehammud1927
      @meryammehammud1927 ปีที่แล้ว

      Awo betammm meskin nat that's why endeze yehonchew

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +4

      የሰው መድኃኒቱ ሰው ነው ከማጋ ነው የምኖሪው አንች??

    • @misraktadessephone5688
      @misraktadessephone5688 ปีที่แล้ว +3

      Absalat yemtbayi gud min aynet astesaseb new yalesh demo becommentm sew tasaschalesh?

    • @hermelawalter7652
      @hermelawalter7652 ปีที่แล้ว

      ​@@misraktadessephone5688 ውይ የራስሽ ህይወት ላይ አተኩሪ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +105

    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይገሰጥ ይህ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤእ ሰይፍ ይቆራርጠዉ አሜን

    • @ሒወትአለም
      @ሒወትአለም ปีที่แล้ว +3

      Ameen

    • @HayatMahmud-cp5bu
      @HayatMahmud-cp5bu ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 ปีที่แล้ว

      😂እረ ወይኔ ያስቃልኮ በቃ መምህርግርማ መሰላችሁኝ ክክ

    • @KiyaAbera-pk1zg
      @KiyaAbera-pk1zg ปีที่แล้ว +1

      Yeyesus sim bicha Bak new yemikaelin sayif teywuna..yemtsiku gn Dena nachu eyesus aychelm?

    • @BizuuKetamaa
      @BizuuKetamaa ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @TsionbegenaT
    @TsionbegenaT ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እመብርሀን አሁንም ትርዳሽ።ይሄ መንፈስ ነው ፀልይ አብዝተሽ ስገጂ ይሄ የወደቀ መላክ ምንም አያመጣም።አንዲ ሚስጢር ግን ልንገርሽ በገና አንቺ ለምትይው ነገር በጣም ፍቱን ነው።እኔ ብዙ አልፌበታለሁ በገና ተማሪ አደራ

    • @TsionbegenaT
      @TsionbegenaT ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አንድ ፀሎት ልንገርሽ።
      ጌታዬ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በራስ ከመታመን በራስ አስተያየትም ጠቢብ ከመሆን በራስ ማስተዋል ከመደገፍ ምክንያቶችን ምክንያት ከማድረግ ሙሉ በሙሉ ነፃ አድርገከኝ ባንተብቻ የታመነ ባንተ ብቻ የተደገፈ ባንተ ብቻ የተደገፈ የአባቶቼን ና የአብርሀምን እምነት ልብ ፍጠርልኝ።በፈጠርክልኝ የእምነት ልብ ከጭንጫ አለት ውሀ እንደማፍለቅ ከሰማይ መናን እንደማዝነብ በሆነው አምላካዊው ታምራትህ ኪሴን ጎዳዬን ድንኳኔን በሙሉ አፀፌታ ባርከህ ከኑሮ ሀሳብና ጭንቀት ነፃ አድርገኝ።
      ሁሌ ይሄን ፀልይ ለውጥ ያሳይሻል።።

  • @ፍቅር-ከ8ፐ
    @ፍቅር-ከ8ፐ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቸር ነው እንኳን ረዳሽ የእመቤታች የቅዱሳኑ ምልጃ አይለይሽ

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 ปีที่แล้ว +15

    አናቴ ሠማህቷ የበለጠ እይወትሽንታሣምረው ምልጃዋ በረከተ ለሁላችንም ይጠብቀን

  • @nitsihitassefa7367
    @nitsihitassefa7367 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ አንቺ ውስጥ ያየሁት ንፁህነትን ብቻ ነው እግዚብሄር አሁንም ካንቺ ጋር ነው ይሄ አንዱየህይወት መንገድ ነው

  • @lidyalove
    @lidyalove ปีที่แล้ว +41

    ስነስርዓት አለሽ ቆንጆ ነሽ ከሱ በላይ ይገባሻል ዋናው በሐይማኖት መፅናት ነው

    • @fsalbasat5341
      @fsalbasat5341 ปีที่แล้ว +1

      ሆ ያጠፍችው እሳ ምትናገሩት ምንድነው ሲቀጥል በሱ አይመስለኝም ይሄ ሁሉ ...

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      ​@@fsalbasat5341እሷም ወዳ አይደለም ተይዛ ነው በመንፈስ!

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

      ሀይማኖት ፣ይሚስቀይር፣አዳልሙቲ፣የሚባል ፣መንፈስን ፣ነው ፣እግዚአብሔር ፣ይገስፅዉ፣

    • @alemnegash8998
      @alemnegash8998 ปีที่แล้ว

      በሃይማኖት መዳን የለም በየሱስ ብቻ እውነት እና መንገድ እኔ ነኝ ብለዎል ጌታ እየሱስ

  • @tg5650
    @tg5650 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ይችላል ብቻውን ጌታ ነው ትድኛለሽ እጅሽን ይዞ ያወጣሻል አሜን

  • @BetelihemLulseged-ze7qc
    @BetelihemLulseged-ze7qc 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አዳኝም ፈዋሽም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 ปีที่แล้ว +29

    የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ካንቺ ጋር ትሁን 🙏🙏

  • @selamkassa1839
    @selamkassa1839 ปีที่แล้ว +7

    ለሱዋ መፍትሄዋ ቶሚ አይደለም እግዜያብሄር ነው ይፀይልሸየኔ ቆንጆ ነፃ መውጣት ከፈለግሸ ትድኛለሸ ቶሚም ደና ሰትሆኝ ነው የሚያሰፈልግሸ

  • @honeygetahun2241
    @honeygetahun2241 ปีที่แล้ว +113

    Sis … it’s ur turning point in ur life…just sticking with god.everything going be okay.. just be with all almighty god.. we all experienced this time …

    • @አሚራሁሴን-ኘ1ሸ
      @አሚራሁሴን-ኘ1ሸ ปีที่แล้ว

      ምንድ ነው ሚለው እረረረ እንግሊዝ😮😮 በአማርኛ

    • @ihavefaithingod.godisgood.1188
      @ihavefaithingod.godisgood.1188 ปีที่แล้ว

      God please not god there is huge difference.

    • @Elyas20086
      @Elyas20086 ปีที่แล้ว

      Sorry always God word have to be capital, because the meaning of god and God is to different

  • @mekdesgossaye8527
    @mekdesgossaye8527 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ እኮ በጣም ቆንጆ ነሽ አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ የማይጠቅመንን የማይሆነንን ነገር እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ነው የሚያርቅልን ስለዚህ ትዳር ውስጥ ገብተሽ ትዳርሽ ቢበተንስ ምን ትሆኚ ነበር። እናም የኔ እህት እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው በፀሎት በርቺ አምላክሽንም አመስግኚ ታሪክሽ ይቀየራል

  • @HanaDejen
    @HanaDejen ปีที่แล้ว +14

    ቤተሰብ ሳይረዳቸው በህይወት ላጣናቸው ነፍስ ይማር አችስ እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @storytime688
    @storytime688 ปีที่แล้ว +31

    በጭንቀት ምክንያት ያለውን ችግር የኛ ማህበረሰብ ብዙም አይረዳውም።

    • @ethoChristina
      @ethoChristina ปีที่แล้ว +3

      መሞላቀቅ ነው ሚመስላቸው

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 ปีที่แล้ว +103

    That Woman who saved your life is an Angel sent by God.

  • @אלסםגדמה
    @אלסםגדמה ปีที่แล้ว +12

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሰማይቷ ቅድሰት አርሴማ በረከቷ ምልጃዋ ጸሎቷ አይለየን

  • @hirutzewde6850
    @hirutzewde6850 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም የምታምሪ ልጅ ነሽ ሁለተኛ ላይጨንቅሽ ,እራስሽን አጥፊ አጥፊ ላይልሽ ,ለዘላለም በሰላም ልትኖሪ እቅድ አለሽ እውነት ትፈልጊያለሽ ማንም ምንም ይበልሽ የሰላም አለቃ የሆነው ሰማይና ምድርን የፈጠረው ለሁሉ ነገር መልስ ያለው ለሰው ልጅ ሁሉ ህይወቱን የሰጠው እየሱስ ብቻና ብቻ ነው እባክሽ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ እባክህን ወደ እውነት መንገድ ምራኝ እውነቱን አሳየኝ ብለሽ በርሽን ዘግተሽ ጸልይ እሱ ፈጥኖ መልስ ይሰጥሻል አደራ ይህንን አድርጊ ጌታ ይረዳሻል::

  • @TsionAdugna-y4b
    @TsionAdugna-y4b ปีที่แล้ว +1

    አሰታርቋቸው የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችው ሰንት ነገር አሳልፋለች እግዚአብሔር እየረዳት ነው ተዋት

  • @TG_tube
    @TG_tube ปีที่แล้ว +16

    የማይሰለች አነናገርሽ የምር በጣም በርጋታ በሬን ዘግቼ ነው የሰማሁት 😢እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ምንም ብትሰበሪ እመብርሃን ከያዝሽ ምንም አይሆኚም ንገሪያት

  • @tigistmerin
    @tigistmerin ปีที่แล้ว +12

    እህቴ ተዋናይ መሆን ትችያለሽ: የማስረዳት ብቃትሽ የሚገርም ነው::
    ቤተሰብችሽ የሚገርሙ ናቸው:: እግዚአብሔር ይባርክልሽ
    አንቺንም እግዚአብሔር ካሰብሽበት ይድርስሽ
    ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው::

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 ปีที่แล้ว +11

    ግሩም ድንቅነው የፈጣሪ ተአምር በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት እፍፍፍ ፈጣሪ ሁላችንንም ከፈተና ይሰውረን አሜን በሉ🙏😭😭

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 ปีที่แล้ว +4

    😭እውነት አስለቀሺኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ከዚህ ጭንቅና መከራ ወጣሽ በእውነት በጣም ከባድ ነው

  • @workiegashu6599
    @workiegashu6599 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል ለበጎ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው በአለፈው ህይወትኝ አታስቢ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይዞሽ መበርታት ነው ያለብሽ አሁንም ፀበሉን ተጠመቂ እሽ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ!!!
    ገኒዬ ትክክለኛ የእናት ልብ ነው ያለሽ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን የምላት አርሴማን ሳታቋርጥ ቤቷ በመኤድ ገድሏን በማንበብ ፀበል በመጠመቅ በመፆም ጊዜሽን ካሳለፍሽ ይገርምሻል እግዚያብሔር እንዴት እንደሚወድሽ ገና ታያለሽ በርቺ የኔ እናት!!!

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 ปีที่แล้ว +13

    እህቴ አልገባሸም እንጂ ወንድምሸም ባለ ራይዷ ሴት እግዚአብሔር የላካቸው መልዕክተኛ እንደሆነ ሊገባሸ ይገባል መንፈሰ ይመሰለኛል አሁን ወደራሰሸ መመለሰ አለብሸ እግዚአብሔር ይፈልግሻል አይጥልሸም ለምን ትሞቻለሸ በአዲሰ መንፈሰ ወደ ራሰሸ ሁኚ ሕይወት እንደዚህ ናት በርቺ

  • @ZufanSime-zm1ky
    @ZufanSime-zm1ky ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት አርሴማ ትመስገን እና አንቺን ስሰማ እራሴን አየውት እና ውሉም ለመልካም ነው ፈጣሪ ለመልካም ነው ሁሉንም የሚያደርገው እና አመስግንሻለው

  • @Atseatsbeha1212
    @Atseatsbeha1212 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ከመጥፎ ነገር ነው የሰወረችሽ ታድለሽ ከዚህ ሁሉ ፈጠና መውጣት አሁንም እግዛብሄር ያበርታሽ

  • @user-Limi
    @user-Limi ปีที่แล้ว +8

    እናትሽን አጥብቀሽ ያዢ ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል እንጂ ግዴለሽም እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ተቀይረሽ ካሻቸው ምርቃታቸውን አደራ❤❤❤

  • @mihrettube7291
    @mihrettube7291 ปีที่แล้ว +28

    እውነተኛ ሰላምና እረፍት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @merima7930
      @merima7930 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 ปีที่แล้ว +2

      100% True 👍 Ke Eyesus wuchi gizyawi mastagesha nachewo 😅😅😅

  • @Alem1921
    @Alem1921 ปีที่แล้ว +82

    የኔ ማር በፍቅር መጎዳትን የመሰለ በሽታ የለም የደረሰበት ያውቀዋል😢

    • @embetigermaa524
      @embetigermaa524 ปีที่แล้ว

      Ffffffff betami 💔

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 ปีที่แล้ว

      ግን እኔ ምንም አልገባኝም በምን እንደተለያዩ video ስራ እየሰራው ስላየሁት😢

    • @nigatofficial16
      @nigatofficial16 ปีที่แล้ว

      ​@@fairouzgargoum8226 በራሴ ጥፋት አለች

  • @samiart7916
    @samiart7916 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን
    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትክበር ትመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetgirma8468
    @emebetgirma8468 ปีที่แล้ว +8

    Anxiety and depression are real that many people don't understand...You are a brave person sharing your story here .❤❤❤❤

  • @uuujiiiijiil
    @uuujiiiijiil ปีที่แล้ว +34

    After 5year break I went through same thing I have been there for one year and my mom prayer kept me alive. May God help you yene konjo. He is the only one that can help you out.

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ปีที่แล้ว +11

    የመምህር ተስፋየን ትምህርት ሌሎችንም ትምህርት እያዳመጥሽ በጸሎት በስግደት በጸበል በንስሀ በቅዱስ ቁርባን ማቃጠል ነው ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው ግን ደሞ ይሄን ሁሉ እያሳሱበሽ ነፍስሽን መውሰድ ስላልቻለ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤😢😢😢😢😢ጠባቂይ መላክታችን ብርቱ ናቸው ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ ปีที่แล้ว +292

    ታረቁ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉 እሱም ይከድሻልኮ😢😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +2

    እህት ጌታ ኢየሡሥ አሁንም ይወድሻል ሠውን ሊከዳሽ ሊረሣሽ ሊተውሽ ይችላለል የማይረሣው የሞተልሽ ሞት ድል አርጎየተነሣው ኢየሡሥን ተከተይ ጨንቀትሽ ሁሉ በሡ ላይ ጣዩ መፃሀፍ ቅዱሥ አንቢቢ ኢየሡሥ ጌታነው

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 ปีที่แล้ว +2

    የጨዋነትሽ ብዛት ደግሞ Tommyን protect ለማረግ ብለሽ አስቸጋሪ ሰው ነኝ ማለትሽ😭😭😭 I wanna give you a big hug be strong my girl and protect yourself❤❤❤