ዐውደ ስብከት // ‹‹ አቤቱ ወደ እረፍትህ ተመለስ ›› ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 626

  • @hawakader7142
    @hawakader7142 3 ปีที่แล้ว +164

    ሙስሊም ነበርኩ ሁሌ የምጠብቀዉ EOTCላይ ሁሌ ቢሰበክ እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሰማህ ።እድሜህን ይባርከዉ ።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว +221

    በእዉነት ቃላት ያጥረኝል ስለመምህር ሄኖክ መልካም ትምህር አሁንም እግዛአብሄር ከጥበብ ላይ ጥበብ ከፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥ ግሩም ትምህርት ነዉ በእዉነት ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዛአብሄርና ለእናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም ይሁን አሜንንን

    • @friehiwottassew9004
      @friehiwottassew9004 3 ปีที่แล้ว +5

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @rahwatareke5245
      @rahwatareke5245 3 ปีที่แล้ว +9

      Amen 🙏

    • @tigestmekonnen1509
      @tigestmekonnen1509 3 ปีที่แล้ว +4

      እንደዚህ አይነት ትምህር ሠምቼ አላቅም ስለ ቅድስት ድግል ማሪያምም ብዙ የማላቀው ነገር አውቄ አለው በውነት ፀጋውን ያብዛልን

    • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
      @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ ሁሌም የእርሱ ትምህርት ያስደንቀኛል ሳላዉቀዉ ነዉ የሚያልቅብኝ በእዉነት መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @birhanegashaw2890
      @birhanegashaw2890 3 ปีที่แล้ว

      1⁷⁵⁵5⁶⁷the the ⁷in all 7th and

  • @yriga
    @yriga 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen በእውነት እንዴት ደስ የሚል ስብከት ነው ። የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ፣ ለድያቆን ወንድማችን ጥበቡን ጨማምሮ ይግለጥልህ ። ምንኣለበት ይሄ ሁሉ ህዝብ በፖለቲካ ከማስጨርሱት የቤተ ክርስትያን ስበከት ሰምተው ታዝዘው ወደ ሰማያዊት ቤታችን ማናስበው ። በዚህ ምድር እንግዶች ነን ፣ በዘረኝነት ኣትለያዩን ። ይቁም የሃገራችን ሰቆቃ ። አምላኬ ሆይ ሁሉ እንደ ፍቃድህ ይሁን ።

  • @fikadukidane2211
    @fikadukidane2211 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qale hiwet yesmaalna dyaqoney Egziabher zemen agelglotka ybarkelka btaemi des zbl tmhrti ztemahernayo ab lbna yehdro lbi Lidya zkefete Egziabher amlakna nana ka ayne lbonana ykfetelna brukatey amen

  • @dawityigebahal7886
    @dawityigebahal7886 3 ปีที่แล้ว +44

    እንደዚህ አይነት መምህር የሰጠን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። እመ ብርሃን ለጋስጫዉ ቅዱስ ለአባ ጊዮርጊስ የገለጸችውን ጥበብ ትግለጽልህ

  • @meskeremsore8452
    @meskeremsore8452 3 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ የትምህርት ክፍል መምህር ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።

  • @wagayeeshete1486
    @wagayeeshete1486 3 ปีที่แล้ว +51

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን

    • @shefburka9200
      @shefburka9200 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @MS-ie6fn
      @MS-ie6fn 3 ปีที่แล้ว

      @@shefburka9200 AASASAAAA

  • @teklesenbetsereke9356
    @teklesenbetsereke9356 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እና መምህሬ ህልናን የሚያረካ ነብስን የሚያጠግብ እመቤታችን ትባርክህ ቃል ሂወት ያሰማልን
    እኔ ሳስበው ሰይጣን በሰው ኣድሮ ሲሳደብ ስሰማ የኔ ሃጥያት መሆኑ ነው ምክንያቱ ኣባቶቸ እግር በቅሙበት ኣልቆምኩም ምክንያቱም የነሱ ጸሎት ሰይጣን ሲያባርር የኔ ጸሎት ደግሞ ንግግር ብቻ ሆኖ ቀረ እንጂ ጸሎት እኮ ኣሁን ይበዛል እንደ ኣባቶቻችን ያቁመን እስከ ዘልኣለም ከእመ ኣምላኽ ፍቅር ኣይለየን

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ሙሉ ቀንና ለሊት ብትሰማ የማትስለች የእመቤቴ ድንቅ ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን +++

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን ስለ እመቤታችን ዘርዝሬ መናገር ቃላት የለኝም እንኳን ለእመቤታችን ላንተም ስለ ምትመሰክርላት ምስክር እንደዚህ ብየ ለመናገር ቃላት የለኝም ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ አሜን ፫ ✝️ክብር መምህራችን

  • @yab7935
    @yab7935 3 ปีที่แล้ว

    Just woooooooow😍😍😍 emberhane tetbekeh.. ante yegebahen yahel endegebagne etselyalew

  • @mahritmebratum36
    @mahritmebratum36 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርዝምል በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ትምህርት ነው በእውነት እመቤታችን እሙ ለአዶናይ እመብርሃን በእውነት ክብር ይግባት በረከቷ ይደርብን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ በእውነቱ ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ብሩክ ሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እንዴት ያለ ትምህርት ነው ተሰምቶ የማይጠገብ የእኔ አንደበተ ጣፋጭ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ለመምህራችን መምህር ሄኖክ ሀይሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ አሜን፫!!

    • @selamzewdu5979
      @selamzewdu5979 3 ปีที่แล้ว

      መጋቢ ብሉይ ወአዲስ ብል ያንስብኛል ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ዲያቆን ሔኖክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገበም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital 💚💛❤

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 ปีที่แล้ว

    ሶስት ግዜ ሰማሁት አይጠገብም የእምየ ማርያም ነገር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว +23

    አሜን የእመቤታችን በረከት ይደርልን
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @emabet376
    @emabet376 ปีที่แล้ว

    ❤ ቃለ ህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልናል እመቤቴ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ከማር የሜጣፍጥ ትምርህት ነው በውነት እኛም የሰማንውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህረትነው እመቤቴ ማሪያም እድሜ ትስጥህ መምህር

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale Hiwet yesmealna

  • @taterechmelka1242
    @taterechmelka1242 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ደስስስ የሚል ትምህርት!

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalen memeher Egzabiher xgawe yabzhalhe kbrna mesgana le Egzabiher yhun enam le ksdt dngel mariam yhun amen 🙏 ⛪️⛪️⛪️

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ትምህርት ነው የእመቤታችን አማላጂነቷ አይለዬ ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን

  • @fanaalganesh1531
    @fanaalganesh1531 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ድገሚ ድግሚ ብሰማ አልጥገብ አልኩኝ እውንት ድሰ አልኛ እመቤታችን ታመር እኩ ሲንበብ ምን ብይ ልገልፀክ መምህር ፀጋው ይብዛልክ

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን!!!
    እቺን እናት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን!እንዲህ በቃሉ ልባችንን እንዳበራህ
    በመንገድህ በህይወት ሁሉ ድንግል ብርሀን ትሁንልህ!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምላክ ረጂም የ እገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የ እመቤታችን ምልጃና በረከቶ ከሁላችን ጋር ይሁን ተባረክ

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalh wendmachen Amen 👏💖🌹

  • @AlemBTube
    @AlemBTube 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለሕይውትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ርጅም እድሜ ከነጤና ያድልልህ በእውነት የእናታችን ጠዕመ ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasmalan diyacon. Egzabher tsegu yabzaleh betam mewedew ena makebrew memher ema amlak tetebekeh kana betesebh 🙏🙏🙏

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። ትልቅ የማይጠገብ ትምህርት ነው።

  • @abebawoyesa1940
    @abebawoyesa1940 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛ የህይወት ምግብ እንደመገብከን ለአተም ፈጣሪ የህይወት ምግብ ይመግብህ ልዩ ተሰጥኦ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ አብዝቶ ያብራልህ

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እንወድሀለን

  • @binized7711
    @binized7711 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንግስተ ሰማይን ያውርስልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይሰጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ መምራችን ::

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን እመ ብርሀን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen..kalehiwet .yasemaln..memhrachi

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesyemaryamlij2804
    @mekdesyemaryamlij2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለይወትን ያሰማልን መምህራችን ኑርልን እድሜና ጤና ፀጌዉን ያብዛልን

  • @adisedegual695
    @adisedegual695 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዴሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያስዛልን

  • @tizitat658
    @tizitat658 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን በጥብጥህ ነው የጋትህን በልባችን ይሳልብን ታሳድርብን ለንስሀ ያብቃን በርከቱ አማላጅነቷ አይልይን እደበላይስ ትልምኝልን ለመንግስት ሰማያአት ታብቃን

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል ለማመስገን እመብርሃን ከፍ ታድርግህ

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 ปีที่แล้ว

    Endezeh ayenet gerum memeher yeseten Egziabeher yetemesegen yehun. Kalehiwoten yasemalen wendemachen.

  • @samhasamha7612
    @samhasamha7612 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘመኑ ባለቀበት አንተን የሰጠን የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድሜ ሄኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @tigistabebe2453
    @tigistabebe2453 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እናም በሰማነዉ 30.80.100 እንድ እፍሬ የረዳኝ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል
    @እግዚአብሔርምንይሳንሐል 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን። እኔስ በምድር ላይ ያለችኝ ተስፋየ እሷ ናት እንደ እናት ሳይሆን እንደ ጓደኛ ነው ማወራት ሲከፋኝ አኮርፋታለሁ ስደሰት አወራታለሁ አላቅም የእሱዋን ፍቅር።

  • @ሣራC
    @ሣራC 3 ปีที่แล้ว +5

    ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሠማልን ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ እድሜ ከጤና ያድልልን ግሩም ድንቅነው የእናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ልመናዋ አይለየን ክብር ምሥጋና ለእናትና ልጁ አሜን

  • @bakosgraphics
    @bakosgraphics 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዜመንህን አግዚአብሔር ይባርከዉ

  • @Yosef-vd1zl
    @Yosef-vd1zl 3 ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yedemufiranagne8506
    @yedemufiranagne8506 3 ปีที่แล้ว +72

    እመብርሃን ለሁላችንም አይነ ልቦናችን ታብራልን ፍቅሯን ትጨምርልን ⛪⛪⛪🌿🌿🌿🌿

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን የፍቅሯዋ ማዕበል ሁሌም አይለይህ የእኛንም ልብ በፍቅርዋ የማዕበል ሞገድ ሁሌም እንዳማታኸው ኑር መምህሬ

  • @koreemebet4462
    @koreemebet4462 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አመን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 ปีที่แล้ว +6

    😢😢😢😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እመብርሀን ታኑረልን ወንድሜ ዲያቆን ሔኖክ ስለ እመቤታችን በተናገርክና በሰበክ ቁጥር እያለቀስኩ አሜን አሜን አሜን እላለሁ። ምን አይነት መመረጥና መባረክ ነዉ🙏☝

  • @ሚሚየድንግልማርያምልጅ
    @ሚሚየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ያቆይልን ድንቅ ስብከት ነው! የነብዩ የቅዱስ ዳዊት እራድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን ፫ 🌻💚💛❤🌻

  • @adhanomfrezghi8659
    @adhanomfrezghi8659 3 ปีที่แล้ว

    Amen(3) betam dinq timhirt new. Egziabiher rejim edmiena tiena yistilin.

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Nardi135
    @Nardi135 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልህ
    መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
    አምላከ ቅዱሳን

  • @marthaworku1575
    @marthaworku1575 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ፀጋውን ያብዛልህ ፍቅሯን በልቦናችን ጣህሟን በአንደበታችን ይሳልብን።

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fekaduasfaw4963
    @fekaduasfaw4963 3 ปีที่แล้ว

    Indet yale mesetet new !!! Egziabher yimesgen. Memihirachin ahunim Egziabher abzto mistrun yigletsiliwot - Amen.

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ከዉስጤ ነብቶ ነፍሴን ያሣረፈ ምግብ ነዉ የመገብከኝ ተመስገን ጌታየ❤❤❤❤❤❤💒💒💒🤲🤲🤲

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 3 ปีที่แล้ว

    Amma amen amen kale hewety yasemaln

  • @hanabekele5303
    @hanabekele5303 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን አማላጅነቷ በረከቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 3 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ ትምህርት ታድሻለሁ። እንደ አዲስ መሰራት ነው በእውነት። የእመቤታችን ፍቅር ልብን የሚያድስ፤ ስለድንግል መስማት ህይወትን የሚያለመልም ነው።
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @tekatom8796
    @tekatom8796 3 ปีที่แล้ว +4

    መምርሀችን እግዚአብሔር ይባርክ !!! ድንቅ ትምሀርት ነው!!!

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ልዩ ነህ እመ ብርሐን ፀጋውን ታብዛልህ ለኛም ፍቅሯን ትሳልብን በልቦናችን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህር

  • @tiruworkgedamu277
    @tiruworkgedamu277 3 ปีที่แล้ว

    ቀለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰት ሰማያት ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንቁ እና ዉድ መምህራችን!!!

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ መምህር የአገልግሎቱን ዘመን ያርዝምልህ

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
    @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የእመቤታችን በረከቷ አይለየን ፍቅሯን በልባችን ጣእሟን በአንደበታችን ታሳድርብን

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ስታስተምር ፍትፍት አረገህ ነው የምታጎርሠን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን

  • @ብሩክወልደሰላማ1826
    @ብሩክወልደሰላማ1826 3 ปีที่แล้ว +59

    በጣም ደስ ብሎኛል !
    ጥበብና ማስተዋል
    ኣብዝቶ ይስጥህ ።
    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ምርጥ ወንድም ።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว +2

      እሜንን እሜንን እሜንን. መምህራ. ቃለህይወትያስማልን ።በጣም.ይስ.ብሎኞል።ጥበብናማስተዋል.እብዝቶ.ይስተዋል.።እግዚአብሔር ..እረድሜናጤናይስጥልን።

  • @tigistdubai2253
    @tigistdubai2253 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ሥጋን የሚፈውሥ መልካም ሥብከት በእውነት ቃለሒወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን ክብር ለጌታችን ለመዳሕኒታችን እና ለእናቱ ለቅድሥት ድንግል ማርያም!!!።

  • @belenbelaye5844
    @belenbelaye5844 3 ปีที่แล้ว

    Kale heyewet yasemalene yagelegelot zemenone yebarekelen yarezemele..amen

  • @gatutesfay4103
    @gatutesfay4103 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው በቤቱ ያጽናህ የእመቤታችንን ፍቅር ያሳድርብን አሜን

  • @ልዩየማርያምልጂ
    @ልዩየማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት መምህራችን የእመቤታችን ፍቅር ለዘላለም አድሮ ይኑርቡን🤲

  • @amens1977
    @amens1977 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የሠማነውን በልባችን ትፃፍልን እመቤታችን ቅዲስት ዲንግል ማሪያም

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ተስፋ መግዝተሰማያትን ያዉርስልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🤲💚

  • @Mነኚየድንግልማረያምልጂየ
    @Mነኚየድንግልማረያምልጂየ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራቺን እዉቀትን ጥበብን አብዝቶ ጨምሮ ይሥጥልን

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
    @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋው ያብዛልክ አተስ የመቤታችን ጸጋ አብዝቶ ያደረብክ ሰው ነክ ባተላይ አድሮ ያስተምስረን የመከረን ያምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤናውን ዕድሜውን ይስጥልን:: የእመቤታችን ፍቅሯን ረድኤት በረከቷን ያብዛልን የአባቶቻችን ጸጋ በረክታቸው ይደርብን ጸሎት ምልጃቸው ኡይለየን ::

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว

    አጥት የሚአለመልም ትምህርት እፉፉ
    ቃአለይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j หลายเดือนก่อน

    Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ደሰ የሚል ስብከት ነው እናመሰግናለን ⛪️⛪️⛪️💚💛❤

  • @tsegayeteni6311
    @tsegayeteni6311 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 3 ปีที่แล้ว

    You are such a gifted person May God bless you with more grace health Kale hiwot yasemalin memhir

  • @yeabsirazena2841
    @yeabsirazena2841 3 ปีที่แล้ว

    መካሪ ድንቅ መምህሬ ከ ስብከቶ ጣዕም የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም ስብከቶን ከ መስማቴ የተነሳ ውስጤ በ ደስታ ዘለለች በረከቶ ይደርብኝ።

  • @maranata770
    @maranata770 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ጌታዬ ቃለህይወትን ያሰማልን
    ልብን እርፍ የሚያደርግ ትምህርት ነዉ
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @wt5506
    @wt5506 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን እንዴት በሚገባን አይነት እንደምታስተምረን መግለጽ አልችልም የድንግል ልጅ ይጠብቅልን።

  • @widetkl4757
    @widetkl4757 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፅጋውን ያብዛልህ።።።።።

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube1992 3 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN waaqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhaggeesisu Barsiisa Keenya

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 3 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ድንግል እመቤታችን አምላክሽ ልጅሽ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ድንግል አትለየን ። አሜን።

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzalen amen 🙏🙏🙏💖💖💖