"መጻሕፍትን እወቅ" በዶ/ር አለማየሁ ዋሴ "የእመጓ፣ የዝጎራ፣ የመርበብት እና የሰበዝ መጻሕፍት ደራሲና ዓለም አቀፍ የዕጽዋት ጥናት ሳይንቲስት"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 2 นาทีที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @orthodoxTube-ob3zi
    @orthodoxTube-ob3zi 6 หลายเดือนก่อน +5

    በኢትዮጵያ ላይ ለሚሰሩት እውነተኛ ማንነትን ፍለጋ እግዚአብሄር ያስፈዕምዎት ትውልድ የሚዘክረው ነው በጣም የተራራቀን ትውልድ አቀራርበውናል ፍፃሜዎን ያሳምርልን

  • @MelkamieBantihun
    @MelkamieBantihun 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልኡል እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዩ ኢትዮጵያዊ እንቁ ነህ።

  • @nejatabderzk7905
    @nejatabderzk7905 ปีที่แล้ว +2

    Endezi aynetun sew fexari yabzalen erjem edma emgnlotalew d/r❤

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባቶች ጥሩ ታሪክ ሀገር ኃይማኖት አስረክበውን ነበረ እኛ መጠቀም አልቻልንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሚባለው በምክንያት ነው ዶክተር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mahderseifu
    @mahderseifu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @TarikuMelka
    @TarikuMelka 7 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hiywet yasemalin Dr

  • @shegawmequanint2121
    @shegawmequanint2121 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ዶክተር አለማየው ዋሴ

  • @DeguWubet
    @DeguWubet หลายเดือนก่อน

    Ewnet betam abatachen yakoyiln bizu methafi thifewulnal ena egnam anbibe n rasachin enewek

  • @halakedegela1894
    @halakedegela1894 ปีที่แล้ว +2

    god bless you

  • @birukhailu1757
    @birukhailu1757 ปีที่แล้ว

    fetari yebarkhh wendem alemayhu

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 7 หลายเดือนก่อน +2

    መጣፍትን ማወቅ ብቻ ሳይሆን ለስላሴ መገዛት ነው

  • @HabtamuSafeMicheal
    @HabtamuSafeMicheal 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @wendwesenendale2125
    @wendwesenendale2125 ปีที่แล้ว

    Egziabher yakoyelein

  • @Melese-lb1ue
    @Melese-lb1ue 4 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @andnetmengstie2526
    @andnetmengstie2526 ปีที่แล้ว

    Fetari Ye Ageligilot zemenwon Yarizimilin::

  • @MelkamieBantihun
    @MelkamieBantihun 7 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot yasmallgn

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 2 หลายเดือนก่อน

    የልምዠትን በኦዲዮ ስሩልን