Alemneh Wasse ሔዝቦላ የዐct 7 ዓይነት ጥቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @bateldamte
    @bateldamte วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ ማሀረነ 😢😢😢😢

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن วันที่ผ่านมา +13

    አለም አላህ ይጠበቀህ ዜናህ እና ተንተናህ ይመቸኛል👍

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 วันที่ผ่านมา +13

    አለም ከእስራኤል እይታ ውጪ አይደለችም።ድል ለፅዮናውያን❤

    • @muzemil4590
      @muzemil4590 วันที่ผ่านมา +1

      Dil le tebedayi

    • @tigstseboka6987
      @tigstseboka6987 วันที่ผ่านมา +1

      @@muzemil4590 ተበደልኩኝ የሚል አርፎ ነው የሚቀመጠው።ፉከራ አይሰራም።

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i วันที่ผ่านมา

      🙏❤

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y วันที่ผ่านมา

      ​@@muzemil4590እሺ ተበዳይ ክሶትን ያቅርቡ😂😂😂

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 วันที่ผ่านมา

      @@muzemil4590ምንድነው ተበዳይ ማለት አርፈው አይቀመጡም ማናባታቸው ተንቀዥቀዡ አላቸ ለእናንተ ለእስላሞች ሄዝቦላና ሀማስ የሚወረውሩት ሮኬት ወደ እስራኤል የሚያምር ርችት ነው ኣ የሚመስላቹ ደግነቱ ካፈር እየቀላቀለቻቸው ነው

  • @show8133
    @show8133 วันที่ผ่านมา +8

    ወዝዋዜ ምረጥ ሰው

  • @קסטהסמינך
    @קסטהסמינך วันที่ผ่านมา +17

    ድል ለቅድስት እስራኤል 🇮🇱❤🐅 አጋፈው ጋዜጤኛ አለም ነህ እናመሰግናለን በርታልን❤

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j วันที่ผ่านมา +3

    እሰራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀለፈም

  • @AbuhayGuadie
    @AbuhayGuadie วันที่ผ่านมา +5

    ሔዝቦላ ከእሥራኤል ጋር የጠቡመነሻ ምክንያት ምን ይሆን?ዮርዳኖስ በሰላም ከእሥራኤል ጋር እየኖረች ነወ;:ግብፅም እንዲሁ:ሄዝቦላ ይሄን ሁሉ መከራ ለምን ፈለገው?መሬት አልተወሰደበት::ኢራንን ለማስደሰት?

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j วันที่ผ่านมา +1

      የኢራን አሸክሮች ናቸው

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y วันที่ผ่านมา

      ጥላቻ ነው። በ ቁርዓን ውስጥ አይሁድ አንደ ሰው አይቆጠርም ለዛ ነው። የነ ISIS ስራ ነው ሚሰራው ሄዝቦላህ።

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ ዘገባዎች ግን ልክ አደሉም አለምነህ ዋሴ በጀት የተደበደበ ቦታ የሟቾችን ቁጥር በምን አውቀው ነው ቁጥር የምትደረድሩት🤔።

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 วันที่ผ่านมา +1

    ኤስራኤል እንዲህ እየለቀመች ማስወገድ እየቻለች ለምን 45000ሺህ ፈለስጥኤም ሴቶች ህፃናትን መፍጀትና መኖሪያ ቤታቸውን ማውደም እንደፈለገች ሊገባኝ ያልቻለው ::

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ วันที่ผ่านมา +1

    ምነዉ ስለ እስራኤል ጀግንነት ብቻ ነዉ የምትዘግበዉ እስኪ ሂዝቦላ ትናንት የሰራዉን ጀብዱ ዘግብ ለማስመሰልእንኳ

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 วันที่ผ่านมา +4

    ቀድሞ መድረስ ትልቅ እድል ነው።።

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 วันที่ผ่านมา +8

    ገሊላ ለማለት ነው እስራኤል ለዘላለም ትኑር😍😍😍😍

    • @All.don2024
      @All.don2024 วันที่ผ่านมา

      ኦርጂናል የ እብራይስጥ ስሙ ሀጋሊል ነው። ግን መፀሀፍ ቅዱስን ወደ አማርኛ የተረጎሙ ሰዎች በጣም ብዙ ስህተት አድርገዋል። ነፀሬት፧ ናዝሬት፣ የሩሻሌም ፧ እየሩሳሌም፧ ዳቪድ፧ ዳዊት፡ ሽሎሞ፡ ሰለሞን በጣም ብዙ የትርጉም ስህተቶች አድርገዋል።

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 วันที่ผ่านมา

      @@All.don2024 ገባኝ እኔ አሽቅሎን አከባቢ ነኝ እና ሀጋሊል አላቀውም አይፋ አከባቢ ነው?

    • @melkamusonko
      @melkamusonko วันที่ผ่านมา +2

      ​@@All.don2024ደፋር መጀመሪያ ለማወቅ ሞክር ፅፎ መገልበጥ አረከው ትርጉም ነው

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i วันที่ผ่านมา

    Israel lezlalme tinur 🙏❤💪

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w วันที่ผ่านมา +1

    ብቻአ ፈጣአሪ ይርዳአን

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp วันที่ผ่านมา +1

    አኡዙ ቢለህ ምንድነው መስተወቂየው በዛኮ በሌላ ፔጅ አድርጉት ሰአቱ አይበቃንም😅😅😅😅😅

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w วันที่ผ่านมา +3

    አዋአ ዜኤ ተመራአጪ ሚዲያአ

  • @muzemil4590
    @muzemil4590 วันที่ผ่านมา

    Betam sbeza taganinaleh

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማድረግ ከፈለገ ማድረግ ይችላል ሲጀመር ወራሪዋ ከተሸነፈች አመት ሊሞላት ነው

  • @YohansBelay-o2i
    @YohansBelay-o2i วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @SamuelTaka-um2yu
    @SamuelTaka-um2yu วันที่ผ่านมา

    አሁን እኮ አርፂ አልብቪ እንጂ ካንፅ አይደለም ቀይረው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 วันที่ผ่านมา +1

    This is the FACT ❤
    In the Gog Mangog War, the main Country that comes to attack the Israelites is Turkey. In the Bible, this war leader is called the King of Tabul. The biblical Tabul means the capital city of Turkey, which is now known as Istanbul.
    In the war of Gog and Mangog, Islamic countries from all over the world especially 'Persia' the country now known as Iran, Saudi Arabia, Somalia, Egypt, Qatar, Iraq, Libya, Sudan, Ethiopia including today's Eritrea those will go to fight to the holy city of Israel 'Jerusalem'. They will be march against God people that is, against the State of Israel.
    Finally, the battle is not from human, So the Holy God will fight for the people of Israel. The Israelites will win. Praised be the holy name of God. ❤❤❤ The living God who guards Israel does not sleep or slumber. As written in the Bible. ❤❤❤ May the God of Israel, the Lord of hosts, the Holy God be glorified forever. ❤❤❤ Amen

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 วันที่ผ่านมา +1

    ሂዝቦላህ ገና ምን አይቶ

  • @TeferamesfiMikiael
    @TeferamesfiMikiael วันที่ผ่านมา

    U better read news like this, rather than presenting in dialogue.

  • @ZelalemFeleke-l9m
    @ZelalemFeleke-l9m วันที่ผ่านมา

    Mastawekeyawe bezate betam nw meysexelawe abezakew ante demo legenzebe kedemeya atesexe

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ብቻ ከ160 በላይ ሮኬት ሄዝቦላ እንደተኮሰ ነው እኛ ምናቅ።

    • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
      @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk วันที่ผ่านมา +1

      እረ ከዛ በላይ ግን መሬት እይደርሱም ይከሽፋሉ

  • @Brook-k6i
    @Brook-k6i วันที่ผ่านมา +14

    እስራኤል ቀድማ ደፋቻቸው። አረብ ያውራ፣ ይፎክር፣ ንፁሃን አረጋውያንን ይግደል፣ ጀግናው የእስራኤል ጦር ግን የጠላቶቹን መሪዎች አሳዶ ይደፋል። እስራኤል ኢራንን ነው እየተዋጋች ያለችው። ይቅናሽ!!!

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 วันที่ผ่านมา +1

      Ewnte amen🙏 🙏❤

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @ousmanhassen2166
    @ousmanhassen2166 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ጦርነት አካባቢያዊ ከኔታንያሁ በቀር የሚፈልገው አንድም የቀጠናው አገር የለም

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 วันที่ผ่านมา

    ከዘህ በሖላ ዱቄት ለመሆን ነው፤ያኔም ስምምነት ጥሰው ነው

  • @JemalKeyla
    @JemalKeyla วันที่ผ่านมา

    መርዶውን አዘገያቹት ባይመቻቹም ቻሉት እቺ ከይሲ እንድሆን መጥፋቷ አይቀርም

    • @פקדו
      @פקדו วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

  • @UniverseRabit
    @UniverseRabit วันที่ผ่านมา +1

    Oct 7 ,was sudden though.

  • @Daneal29Khumalo-dj5po
    @Daneal29Khumalo-dj5po วันที่ผ่านมา +2

    Ante mukut. .sewu Hulu ikuli nw. Yes dabub ethiopia xellat.

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ วันที่ผ่านมา

      ዳንኤል ክስረት 😂😂😂😂😂

  • @simontsegaye9202
    @simontsegaye9202 วันที่ผ่านมา

    26+26=52 please finalise your news

  • @محمدياسينمحمد-ل1غ
    @محمدياسينمحمد-ل1غ วันที่ผ่านมา +2

    ዓለም ናተንያሆ የዛሬው የዜና ኣዘጋገብህ ኣላማረኝም የተናደድክም ትመስላለህ ለማንኛውም ዜና ስትዘግብ ከሁለቱም ወገን ገለልተኛ ሁን።

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂ለምንድን ነው የሚናደደው

  • @Abdulmalikadil-rt8pm
    @Abdulmalikadil-rt8pm วันที่ผ่านมา +5

    አለምነህ ማለት በኢትዮጵያ ልብስ የተሸፈንክ እልም ያልከ ኢስራኤላዊ ነህ!

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ วันที่ผ่านมา +3

      እና ምን ይጠበስ 😂😂😂

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 วันที่ผ่านมา +2

      Ena mne yehun

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 วันที่ผ่านมา +1

    💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו วันที่ผ่านมา +6

    እዝቮላ ይደመሰሳል 🇮🇱🇮🇱👍

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @Iamwinner-j4u
    @Iamwinner-j4u วันที่ผ่านมา

    Awo October 7 nabr yalute 😢😢😢😢

  • @mustefasultan8869
    @mustefasultan8869 วันที่ผ่านมา

    ፊት የናዚ ትርክት ነበር አሁን ደግሞ ኦክቶበር 7...ምነው...እስራዔልስ የጋዛ አይነት ጄኖሳይድ ሊባኖስ ላይ ማሰብዋን ዘነጋቹ.....ለአሸባሪ ሽብርን ማስተማር ከባድ አይሆንም...ልጅ ለእናትዋ ምጥ አስተማረች ሆነሳ የሚድያዋች ነገር።

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y วันที่ผ่านมา +3

    ነገሮችን ለማስመሰል አትሞክር ፈጣሪ እያየህ እያሰማህ ነው ሺቢሞቱ በሺዎች የተዘጋጁ መኖራቸውን አትርሳ አንተ የሁዲ ነህ ህፃን ሴቶችን የምገድሉትና አፈር ላይ ከልሶ ለሚሄድ እያገዝኩ አትሙት ከሀቅ ሁን እሺ አለምነህ ዋሴ

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 วันที่ผ่านมา

      @@gotrip1-t8y ሰለ ሀቅ ምች ያአውቃሎ

  • @ራዝኤል
    @ራዝኤል วันที่ผ่านมา +2

    የማይወለደው የማይወልደው አንዱ የእስራኤል አምላክ ኤሎሄም አይተኛም አያቀላፋም፡ እነዚህ ሀይማኖት ኮራጆች ባዶነታቸው እንደዚህ ሚያንቀቅላቸው።

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j วันที่ผ่านมา +1

      አይዞክ መሢሁ ጠባቂዋ ነዉ ለእሥራኤል በዳዊት ዙፋን ሊቀመጥ ግድ ነዉ ,

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j วันที่ผ่านมา

      @@haleemadubai2406 አባ ጅዉሪ ወሥዶ ወሥዶ የጣን ራት ነዉ የሚያደርግሸ በጀነት ይልቅ የፍቅር ጌታን ተከተይ

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 วันที่ผ่านมา

      @@lizabella-bk3od8ip1j ጌታ ማ ነው?

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j วันที่ผ่านมา

      @@haleemadubai2406 ጌታማ ,ፍቅር መገለጫዉ የሆነዉ ቢያሣድዳችሁ ሽሹ.በተቻላችሁ ከሁሉ የሠዉ ዘር ጋር በሠላም ኑሩ ያለዉ ,ፍቅሩን ሠዉን የፈጠረ አምላክና ጌታ ሠዉ ሆኖ በምድር ከሠዉ ጋር በመገኘት ሀዘን ቤት ሄዶ በተግባር ለኛም ካዘኑ ጋር እዘኑ,
      ሠርግ ቤት በመሄድ ባለቀባቸዉ ነገር ሞልቶ ደሥ ከሚላቸዉ ጋር ደሥ ይበላችሁ ያለ,
      ድሆችን ሠዉ ክፋ የለያቸዉን የጠላቸዉን በመሠብሠብ ሠዉ የሆነ ሁሉ ሠዉ ይወድ ዘንድ አንዱ ባንዱ ላይ እንዳይፈርድ ያሥተማረ ድንቅ ደግ እየሱስ ክርሥቶሥ ጌታም አምላክም
      ሌሎቹ እንከን አላቸዉ ,አምላክ ማለት ሁሉን የሚወድ
      ፍቅሩን በተግባር ያሣየ
      ሤት የለ ወንድ የለ ካፈር የለ እሥላም የለ ሠዉ ሁሉ በሠዉነቱ ይከበር ያለ
      ሤትን ለይቶ የወንድ የሦሥት አራት ወንድ መዘሞቻ የማያደርግ
      ንፁህ የሆነ አይደለም ገነትን በምድር ሣለ አንድ ሤት ለአንድ ወንድ ያ አተዘሙተ አትግደል ያለ ባልንጀራክን ዉደድ ያለ
      ጀነትን በሠባሁለት ድንግል ለአንድ ገዳይ እሥላም የዝሙት መጨማለቂያ ያላደረገ ገነት ንፁህ ጋብቻ የሌለበተ የምሥጋና ሠፈር
      ይልቅ ዳዊት ፋሢል ሚኒሥትሪ ብለክ ፃፍና ዮቲዮብ ላይ ተማር የምታመልኪዉ ትክክኛ አምላክ አይደለም ደም የሚወድ ገዳይ መንፈሥ ነዉ

  • @saadmohammed8249
    @saadmohammed8249 วันที่ผ่านมา +2

    Dedebo dlb bere

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አረገ ዜና ነው ሸልጥን ድልብ ቂል እራስ

  • @MejidKerim-e2b
    @MejidKerim-e2b วันที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ እውነተኛ ጋዜጠኝነት ሚዛናዊነትን ይፈልጋል ያንተ ዘገባ ከፍትሀዊነት ይልቅ ለእስራኤል ያለህነን ወገንተኝነት በግልፅ ያሳያል ያሳፍራል

  • @RoseHaddad-hn1so
    @RoseHaddad-hn1so วันที่ผ่านมา +1

    Yelsrael amilak kedimo metachrwu

  • @fewzanoumer5935
    @fewzanoumer5935 วันที่ผ่านมา

    የስራኤል አሽቃባጭ

  • @ahmedabduslam
    @ahmedabduslam วันที่ผ่านมา +1

    ብዳታም ዜና ተንታኝ ማለት አንተነህ ። ለሊቱን በሂዝቡላህ ጀግንነት የሆነውን ሙሉ በሙሉ መዘገብ አትፈልግም 😅 ለማንኛውም የኢራን እጅ በጣም ረጅም ነው ። ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ቅዠት ነው ፣ማንም ሰላም ሆኖ አይኖርም ። የኢራኑ መሪ ተናግረው ነበር .." በአንበሳ ጅራት መጫወት ይቅርብሽ " ብለው ነበር ለአሜሪካ ። ረጅም እድሜ እውነትን ለያዙት እና ፍትህ ለሚፈልጉት ። ኢራን ❤💪💪✌️✌️✌️

    • @eyasugebrie4797
      @eyasugebrie4797 วันที่ผ่านมา

      Minew begenik ante bro…Israel endatimetabih ena edadedah😂

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ วันที่ผ่านมา +1

      @@ahmedabduslam ስልክህን እንዳያፈነዱት 😂😂😂😂😂

    • @ahmedabduslam
      @ahmedabduslam วันที่ผ่านมา

      ከመድሀኒት ጀምሮ የኢራን ምርት ነው ምጠቀመው ፣፣፣፣ 🤫

  • @endalenakie329
    @endalenakie329 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የሩሲያን ዜና ስራ ቆየህ እኮ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይፋ የእነደደች ነው አምነህ ዋጤ😂

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 วันที่ผ่านมา +1

      በህልምህ ነው😂😂

    • @Temupapaw
      @Temupapaw วันที่ผ่านมา

      דפוק

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 วันที่ผ่านมา

      @@Temupapaw שלום

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 วันที่ผ่านมา

      @@Temupapaw ሃሃሃሃሃሃ ለማያቅህ ዋሸው

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@haleemadubai2406ሀይፋ ነኝ እኔ እራሱ የምን መንደድ😂😂😂