አለምን እየዞርኩ የተማርኩትን ላካፍላችሁ! የዳን ቴክኖክራፍት ባለቤት አቶ ዳንኤል መብርሃቱ @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +37

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 ปีที่แล้ว +1

      በየቀኑ እያሳደዱን ማሬ ምን ይሻላል አስፈሪ ሀገር አደረጉብን።

    • @mariyamawit
      @mariyamawit ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @abelengida
      @abelengida ปีที่แล้ว

      Amen🙏

    • @bezakulu9440
      @bezakulu9440 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @foziyayimer5667
    @foziyayimer5667 ปีที่แล้ว +6

    ጋሼ ከብዙ አመት በሆላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሀገራችን ላይ ልታይ ልታይ ከማይሉ ጀግና ባለሀብቶች አንዱ ጋሼ ነው

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 ปีที่แล้ว +2

    የጀግና ጀግና ጌታ እየሱሰ አሁንም አምሮዎን የከፈተው እግዛቡሒር ይባርኳት የእርሳ የሆነው ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን ልብ ቅኖች እግዛቡሔርን ያዩታል ጌታ ዘመኖን ሁሉ ይባርክ ሽምግልናውን በዘይት ያለምልመው ተባረኩልን የምድራችን ድንቅ ስው የደሀ አባት ኖት ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @frieyoutube
    @frieyoutube ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ዳዊት ድሪምስ በኢወቴ ትልቅ ተፀኖ የፈጠረልኝ ህልሜን እዳሳካ የረዳኝ ጥሩ ምክር ያገኘሁበት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ከመላው ባልደረቦችህ❤🙏

  • @mulueyob9455
    @mulueyob9455 ปีที่แล้ว +4

    Ato Daniel is a real hero , kind, honest and peaceful person . I have worked in his company for many years, and he is my favorite boss ever.

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +5

    በ እውነት እንደዚህ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን🙏

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 ปีที่แล้ว +16

    ፍጹም ትክክል ነው አቶ ዳንኤል አንበሳ የሆኑ ለብዙዎች ኢትዮጲያዊያን ምሳሌነታቸው ጠቃሚም አኩሪም ነው የሳቸውን ድርጅት የምርቶቻቸው ደንበኛ በመሆኔ ጥረታቸውን በደንብ አውቃለሁ ለረጅም አመት መልካም የጤናና የሰላም ጊዜ ይሁንልዎት

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ትልቅ ሰዉ ኖት ትልቅ ስራ ሰርተዋል ላገራችን እናመሰግናለን እንቁአችን ዳዊት እናመሰግናለን እንዲህ ላገራችን ትልቅ ነገር የሰሩልን ስለምታቀርብልን ተባረክ 🙏👏👍

  • @sami_maň_50
    @sami_maň_50 ปีที่แล้ว +13

    ክብር ይገባችኋል አቶ ዳንኤል 🙏😍😍

  • @hermib6845
    @hermib6845 ปีที่แล้ว +6

    This gentleman is a history maker . Big respect. 🙏🤌🏼

  • @ATWEngineering
    @ATWEngineering ปีที่แล้ว +9

    Ato Daniel is a real hero. I worked in DanTechnocraft and almost all engineers who worked and left the company have started their own company.
    He should be celebrated.

  • @zemenumalede5931
    @zemenumalede5931 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ትምህርት ነው ያስጨበትህን አቶ ዳነየል
    እረጅም እድሜዬ ይስጥልኝ

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ዳንኢል በውነትም ጀግና ናቸው ሁለት ሶት ግዝ ዝቅ ብለን እናመሰግናቸዋለን
    የሀገሪ ሙሁሮች ተምራችሁ እኛም እድንማር ሰላደረጋችሁን ክብር ለናተ ይሁን
    በውነት ከሳቸው ተምሮልክ እደሳቸው እመነት ዘር ሳይል ለሚሰራ ሁሉ ታላቅ
    ምሰጋ አለኘ ለነዝህ ሰዎች እደበባቶቻችን እደእናቶቻች ዝቅ ብለን ሰላምታ
    ብንሰጣቸው ምን ያንሳቸዋል ይገባቸዋል እላለሁ

  • @EBSfamily
    @EBSfamily ปีที่แล้ว

    ዳዊት ድርሚ እባክህ ለሁሉም ሰው እንዲማርበት ባንተም ሆነ በሌላ ሰው የተማሩ እና ለውጥ ያመጡ ሰዋችንም እንድትጋብዝልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሀለሁ
    አመሰግናለሁ❤

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ዳንኤል እግዚአብሔር ያክብሮ በእውነት ትልቅ ጀግና ኖት 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +1

    እኒህን ጀግና ሊሽለሙ ይገባል እጅግ ብዙ ስራ ስርተዋል እናመሰግናቸዋለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ቀሪ ዘመነወትን ይባርክለወት

  • @teshomewondmeneh9999
    @teshomewondmeneh9999 ปีที่แล้ว

    አቶ ዳንዔል መብራቱ፣
    ሃገርን በቴክኖሎጂ በማሳደግና የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል እድሜውን በሙሉ በትጋት የሰራ ፋና ወጊ ፡ የምርት ጀግና መሆኑን በተግባር ያሳየ ስለሆነ፥ የክብር ሜዳሊያ ሊሸለም ይገባል። እንደሱ ዓይነት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሊከበሩና ሊበረታቱ ይገባል።

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስግን እሰይ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ እፍፍፍ ❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว

    እንድናይ አይነትን ሰው ብዙ ሊማሩባቸው የሚያስፈልግ ሰው አገራችን መንከባከብ አለባት በእኛ አገር ባህል እንድህ ጠንክረው የሚሰሩትን ለምን እንገፋለን እባካችሁ እንደዚህ አይነት ድርጅቶችን ብዙ እንድሰሩልን የሚመለከተውን ሁሉ አድርጉ ።
    አቶ ዳንኤል ብዙ ሰርተው ስላስተማሩን ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤🌺🌹🌷💕
    ትውልድን እንድህ መተጋት

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 ปีที่แล้ว +5

    My bro, working in DANtechnoCraft and he told me about him a lot , now i heard from Horse of mouth !! am happy !! Ato Daneal is the real entrepreneur !! keep it up !! long Live !!

  • @doitright593
    @doitright593 ปีที่แล้ว

    Wawwwww God bless you and give you long life, በጣም ደስ የሚል እና በጣ የሚበርታታ ስራነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kebedebedada-zt1pt
    @kebedebedada-zt1pt ปีที่แล้ว

    አቶ ዳኒኤል ለአሥራ ሁለት ዓመት ከአ.እ እስከ መቀሌ አብሬው ስሰራ ከሠራተኞች ጋር ፍቅርን
    አብሮ ተባብሮ መሥራትን እኔም ሆንኩ ጓደኞቼ
    የዕውቀት ሽግግር ሥልጠናን በመስጠት ዛሬ
    ለደረስንበት ከእግዚአብሔር በታች ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ቀሪ ዘመኑን ከዚህ የበለጠ
    በጎ ነገር በመሥራት ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።አንተ እና ቤተሰብህ ተባረኩ።

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ፈገግ በየ ሀገሬ እኔስ ለሃገሬ ምን ላበረክት ያስብላል እውነት የኔእባት እድመ እና ጤና የስጥልን እኛም ህልም የንረን አለውልሽ ሃገሬ እንበላት ሕልመኛ ነኝ እኔ yasss so Thank you very much

  • @Telaye
    @Telaye ปีที่แล้ว

    Ato Daniel I am witness I learn a lot from Dantechnocraft I use to work there and ITI institute I am the one of 👩‍🎓 student from your institute . I am happy to see you again after long time May God bless your family

  • @nomnanoto
    @nomnanoto ปีที่แล้ว +1

    እውነት አባታችን ጀግና ኖት💪👍👌

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal ปีที่แล้ว

    አባቴ ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ጨምሮ ያድልህ። አምላኬ ለአንተ፣ ጥበብ ፣ማስዋል እና ብርታቱን እንዳደለ ለእኛም ለልጆችህ ያድለን። ኮራሁብህ አባቴ እውነትም ጀግና ነህ። ዘመንህ ይባረክ ከእነ መላ ቤተሰቦችህ።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +5

    ከ ትልቅ ሰው ስኬት ብቻ አይደለም የምንማረው ወደ ስኬት የምናደርገው መንገድ ረዥም እንዳልሆነ ነው 😘እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ 🙏🙏

  • @TeddyKebede-ij1lq
    @TeddyKebede-ij1lq ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ ካየሁት ከተማርኩት ሁሉ ያንተን ፕሮግራም አይቼ ከተማርኩት አይበልጥም ለኔ የምን ጊዜም ጀግና ነህና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይሰጥልን ለሀገር እየሰሩ መኖር እንዴት ደሰ ይላል

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ዳዊትን አመሰግናለሁ. ፕሮግራምህ ጥሩ ነው. በርታ.
    ቀጥዬ የማመሰግነው እንግዳህን ነው. ምሁር, በሥራ የተፈተኑ, ኢትዮጵያን ወዳድ, ትጉህ የወገን አለኝታ ሰው በማቅረብህ ደስ ብሎኛል.

  • @alemt1332
    @alemt1332 ปีที่แล้ว +1

    I wish I have a mentor like you… we all need someone to push us and believe on us…

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ጀግና ኖት እናከብሮታለን ትዉልዱ ከርሶ ብዙማር ይችል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ❤🎉

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 ปีที่แล้ว +1

    የኔአባትእድሜናጤናይስጥልን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርሎት በእሳት የተፈተኑ ወርቅ ኖት።

  • @aberahmlegida5321
    @aberahmlegida5321 ปีที่แล้ว +3

    እርሶ እራሶ የኢትዮጵያ ታሪክ ናችሁ!! እንወዶታለን!

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 ปีที่แล้ว +2

    Mr. Daniel,
    You’re a hero

  • @ephremdelelegne6723
    @ephremdelelegne6723 ปีที่แล้ว +6

    አሰሪ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነዉ ለሰራተኞቹ ❤

  • @mohammedsafe5971
    @mohammedsafe5971 ปีที่แล้ว

    The first African technology person i respect you sir

  • @rabbiimanCR7
    @rabbiimanCR7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ ነው ❤❤❤❤

  • @tesfayemammo4481
    @tesfayemammo4481 ปีที่แล้ว

    ኑሮዬን እንግሊዝ ከማድረጌ በፊት የዛሬ 30 ዓመት አካባቢ ወደ ቃሊቲ እየሰፉ በነበረበት ሂደት አቶ ዳንኤል አማካሪው አድርጎ ቀጥሮኝ ነበር። ጠንካራ የሥራ ሰው፣ ብሩህ አይምሮ ያለው፣ ደግ፣ ሩህሩህ ሰው ነው። አቶ ዳንኤል የበለጠ success እመኝልሃለሁ። I am proud of you. Dr. Tesfaye from London

    • @zekalnews4667
      @zekalnews4667 ปีที่แล้ว

      Edet new maget mchelew esachewn pliss

    • @tesfayemammo4481
      @tesfayemammo4481 ปีที่แล้ว

      @@zekalnews4667 Ask in Kality or just behind Flamingo

    • @zekalnews4667
      @zekalnews4667 ปีที่แล้ว

      Selkachew ynorkal

  • @shortsyoutube8704
    @shortsyoutube8704 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ኖት እናከብሮታለን😍😍

  • @melleseyimam622
    @melleseyimam622 ปีที่แล้ว +1

    Great Personality.

  • @endrishassen4717
    @endrishassen4717 ปีที่แล้ว +5

    መጨረሻ ላይ ከታዳሚዎች ጋር በጋ የምትቀባበሏቸው ንግግሮች ግን ብዙም ቁም ነገሩ አልታየኝም… እንዲያውም የፕሮግራሙን ድምቀት የቀሙት ያክል ይሰማኛል።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว

    ድንቅ አባት

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤አቶ ዳንኤል አባታችን ጀግና❤❤❤❤ ዳዊት ድሪምስዬ አንድ ብር ከ አንድ ዶላር እኩል ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቀን ቀለሊት ደፋ ቀና ብዬ መስራት የጀመርኩት ባንተ ነው ውለታ ከፋይ ያርገኝ ይቻላላል🎉🎉🎉🎉🎉💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 ปีที่แล้ว

    Wowowow.እግዚአብሄር ያበርታችሁ❤❤❤

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 ปีที่แล้ว +2

    ሰርተን እንደምንለወጥ አሁን ገብቶኛል እመኑኝ ቀጣይ አመት ሀገሬ ላይ ነው የምሰራው

  • @selomealemayehu8823
    @selomealemayehu8823 ปีที่แล้ว

    Big respect for Ato Daniel i can't believe it after long time Dan tecnocraft Good job 👏🏿

  • @dawitmussie77
    @dawitmussie77 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ምሳሌ ነዎት❤

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 ปีที่แล้ว

    Great man ❤❤❤❤❤❤

  • @alem6803
    @alem6803 ปีที่แล้ว +1

    ኢህአደግ ሲገባ ኢትዮጵያ እንዴት ሆላ ቀር እንደነበረች ሊፍት እንዳል ነበረ በቂ ትራፊክ መብራት ሽፋን እንዳልነበረ, አገሪቶ በኢህአድግ ጊዜ ብዙ እድገቶች እንደስመዝገበች
    በአገሪቶ ምቀኝነት ተንኮል መስናክል እንደሆነ
    ኣቶ ዳንኤል መብራህቱ ጀግና ናቸው እንደሳቸው ጀግና ኣብዝታ ኢትዮጵያ ትሻለች

  • @almazt3763
    @almazt3763 ปีที่แล้ว +2

    Dawtye ❤❤❤

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว

    Wow Our Hero 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ertyua5083
    @ertyua5083 ปีที่แล้ว +2

    ወርቁነህ ❤❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing 🎉❤

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 ปีที่แล้ว

    የመረጃ አያያዛቸው በራሱ ያስጨበጭብላቸዋል… ብርቱ የስራ ሰው

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    በጣም የሚደቅ ችሎታለአገር ለወገን አገልግሎት የስራ ጥራት ዲሲፒሊንን ለትውልድ ስጦታ በማደረግዎ እናከብሮዎታለን::
    እንደው ከተቻለ ትራፊክ የሚባሉትን ፍጡራንን በቴክኖሎጂ ከመብራቱ ጎን ና በየ 20ሜትር እርቀት ራዳር በመትከል አደጎችንም ሆነ የትራፊክህግን ለሚጥሱ አሽከርካሪዎችን የሚቆጣጠር እንደሚስሩ ተስፋ አለኝ::ትራፊኮቹ ወደ ልማት ተስማርተው ስርቶ መኖርን እንዲማሩ ይረዳችዋል ብዬ አስባለሁ::✍️

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh ปีที่แล้ว

    የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግኖች የሚለው ስም ይመጥርዋል ኡስታዝ አቡኬ የቀርበ ቀን ነበር ይሄ ስም የተሰጠው ለዚህ ቤት በርቱ እውነትም ጀግኖች ናችሁ የምትቀርቡት ሁሉ

  • @fhfghg7483
    @fhfghg7483 ปีที่แล้ว

    ጀግነአበተችንአድምነጥነይስጠቹ

  • @Ginlemnpodcast12
    @Ginlemnpodcast12 ปีที่แล้ว

    U are so intelegent❤❤❤

  • @senda9782
    @senda9782 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ዳንኤል ናይሮቢ ኬንያ የኔ ቤተሰብ ድርጅትና ዳን ቴክኖ ክራፍት አንድ ሰፈር ነበር ።
    እንጀራ ፍለጋ አንዳንዴ ለምሳ ስመጣ አገኘህ ነበር ።

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว +1

    I love them ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว

    ...and i have found my dream!...

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 ปีที่แล้ว

    ችግራች የራሳችንን አንፈልገም
    አገራችንን አንወዳትም
    ሁሌ እንደግመል ሽት ወደ ዋላ

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 ปีที่แล้ว

    ባለ ምሉ ስብእና ትሁትና ራይኢ ታታሪ ንፁህ ሰው! ከ30 ዓመት በፊት ስጎበጀው የነበረው ህዝባዊ ራኢ ገርሞኝ ምርጥ ሰውና ለኢትዮጵያ ብዙ ቴክኒዎሎጂ እንደሚሰራ አውቅ ነበር ግን እች በተረገመች አገርና ኋላቀር ህዝብ ስለ ሆነ የፈለገውን ደረጃና ፈጠራ ሊደርስ አልቻለም ! እንቋዕ ናትና ኮንካ ብኩሉ ነገር ብሉፅ ሰብ !! ዕድመን ጥዒናን ነዊሕ ዕድመን ሂቡኳ አብታ ሃገርካ ተመሊስካ ከመካ ዝኣምሰሉ ብዙሓት ከምተፍሪ ተስፋ እገብር !✍️🤝✊💪✌️👏👏👏🙌🙌🙌

  • @zerubistegni3272
    @zerubistegni3272 ปีที่แล้ว +1

    ዴቭ እባክህ ክላሲካውን አትርሳው

  • @ethiomobilerepair
    @ethiomobilerepair ปีที่แล้ว

    Diakon Henok Haile yeqireb yemitilu like argu

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +2

    OK? ለዚህ ነዋ ኢትዮጵያ በትራፊክ መብራት የተምላችዉ እኔ በግሌ ስለዚህ ካምፓኒ ሳዉቅ በጣም ረጂም ጊዜ ነው ግን አፍሪካ ከተሞች ሁሉ የተሻሻለ የትራፊክ መብራት ተጠቃሚ በመሆን ህዝባቸውን ሲታደጉ ሲያዝምኑ አዲስ አበባ መቀመጡ ብቻ ምንም ለዉጥ ያላሰየ ካምፓኒ ነው ያሳፍራል ዋና ከተማው በቂ የጥንቃቄ መብራቶች የለውም የክልል ከተሞች ላይ ዜሮ በማሞካሸት ብቻ አይበቃም ለኢትዮጵያ ምንም ተጨባጭ ለውጥ ያላሰየ ካምፓኒ ነው ቴሌ እየተንገላታ ህዝብ አገልግሏል ዳን???

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว

    የውጭ ሀገር ኮተት ከምንስበስብ በእራሳችን ሀገር የተስሩትን እየተጠቀምን ወገኖቻችን ልናበርታታ ይገባል!!
    ኢትዮጵያውያየ ማህፀነ ለምለም ብዙ ጀግኖች አሏት ግን ክፉ ፖለቲከኛች አላስራ አሏት

  • @TheFuthure
    @TheFuthure ปีที่แล้ว

    Please improve projector screen Quality

  • @zainabzainab4899
    @zainabzainab4899 ปีที่แล้ว +2

    ታላቅ ህልም አለኝ መፅሀፍን የት ነው የማገኘው?

    • @besttube8710
      @besttube8710 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው በpdf አለ እንዴ???

    • @EthioNet-wx4kt
      @EthioNet-wx4kt ปีที่แล้ว

      በpdf የለም መፅሀፉ የሚገኘው ደግሞ መፅሀፍት መሸጫ ቤት ይገኛል ለምሳሌ እኔ የገዛሁት ሜክሲኮ ጃእፈር መፅሀፍት ቤት ነው

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 ปีที่แล้ว

      ​@@besttube8710 pdf ale

  • @kenubrown417
    @kenubrown417 ปีที่แล้ว +1

    Please please dawit invite sineworke taye

  • @abemike2377
    @abemike2377 ปีที่แล้ว

    My advice to all Ethiopians is “if it is too good to be true, then it is a scam”

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว

    አቶ ዳንኤል መብራቱ በኔ ግምት ባለሰልጣኖች የአንተን የትራፊክ መብራት የከለከሉበት ብዙ ምክንያት ሊኖረዉ ይችላል ምቀኝነት ግን አንደኛዉ ምክንያት አይደለም፠,እንደኔ ዋናዉ ምክንያት ሙሰና ነዉ ለምሳሌ በወር አምሰተ ሺህ ደሞዝተኛ ባለሰልጣን ደቡብ አፍሪካ የትራፊክ መብራት ለመግዛት ሲሄድ አንደኛ ደቡብ አፍሪካ ብቻ መሄዱ ራሱ ሸርሸር ነዉ ሲቀጥል የአበል ይከፈለዋል ፠ ከዚህ ሁሉ በላይ በሙሰና መቶ ሚሊዬን ደላር የነበረዉን አንድ ሚሊዬን ደላር ጨምረህ ፃፍበት ብሎ ሙሰናዉን እዛዉ ደቡብ አፍሪካ ባንክ አሰቀምጦ ይመጣል ታድያ ላንተ ሀገር ዉሰጥ እንድትሰራ ከፈቀደልህ እንዴት በደሞዙ ብቻ ይኖራል፠
    17, መሰለኝ የሊፍት አሰመጪ ድርጅቶች አሉ ለነሱ ደላር ይሰጣል ለእኛ አይሰጥም ብለሀል አሁንም ሙሰና ነዉ ገበያዉን የተቆጣጠረዉ ለምሳሌ አንተ ሰትጠይቅ አይሰጥህም ግን እነሱ ሲያሰገቡ የሚሰጣቸዉ ሙሰና ለባንኩ አሰተዳዳሪ ሰለሚሰጡ ነዉ፠ ሚኒሰተሩሩም ቢሮ ሁሉ ነገረ ማሰመጣት ነዉ የሚፈልጉት ለምን ለሙሰና ሰለሚያመች ነዉ፠
    ታድያዉ መፍትሄዉ ሚኒሰተራችንን በፈረነጆች 2022 የጤና ሚኒሰተር ሁለት ቢሊዬን መድሀኒት አሰመጥቶ ከሆነ ምን ትለዋለህ መሰለህ ይህንን ሁለት ቢሊዬን ካሰቀረህ በሀገር ዉሰጥ ምርት ከተካህ 1% እንሰጥሀለን ቢባል አንዴ ትልቅ ተዓምርእናመጣ ነበረ፠,ይህ 1% ማለት አንድ ቢሊዬን ብር በአመት ማለት ነበር ታድያ ይህንን እያገኘ ማን እድሉን ለማበላሸት ይሰርቅ ነበር፠
    ይህንን የሙሰና ደረጃ ካየን አሁን ጥያቄዉ እንዴት ይህንን የሊቨት ካምፖኒ በትልቁ በቢሊዬን ደላር ደረጃ የሚሰራ ሜጋ ድርጅት እናርገዉ ነዉ ጥያቄዉ ፠ መልሱ የሚመሰለኝ እነዚህ 17 የሊፍት አሰመጪዎች ከዳን ቴክኖክራፍት የድሮ ሰራተኞች አዲሰ እንቨሰተር በሙሉ ሆነን አንድ በጣም ትልቅ የሊፍት ካፖኒ ብናቋቁም ሞተሩንም አገር ዉሰጥ ብንሰራዉ ዋጋዉን በማርከሰ ቅልጣፋ አገልገሎት በመሰጠት ገበያዉን እንቆጣጠር ነበር 17 አሰመጪ የነበሩት ከዉጭ ከሚያሰመጡ ከዳን በመግዛት ወኪል ሆነዉ ይሰራ በአፍሪካ በሙሉ ገበያዉን መቆጣጠር እንችላለን
    th-cam.com/video/uu07WcUkiOg/w-d-xo.html
    መቼም ከዚህም የበለጠ የኢሊቨተር ድርጅት ይኖራል ዋና ላሳይ የፈለግሁት እነዴት 10,000 ኢሊቨተር በዓመት መሰራት ይቻላል ለሚለዉ እንዴት እያንዳንዱን ፖርት እንደሚያመርቱት ለማሳየትና ከተባበርን መግዘፍ እንደምንችል ለማሰደትና የድርጅቱ ንፅህናም ማርኮኝ ነዉ የናንተንም ድርጅት በጣም ቆንጆ ነዉ ግን አሰር እጥፍ እንድታድጉ እፈልጋለሁኝ ይቅናቹህ

  • @AlemuMeseret
    @AlemuMeseret ปีที่แล้ว

    የንግሮነት እርጋታ ልብ ይገዛል ❤

  • @betlhemgirma2144
    @betlhemgirma2144 ปีที่แล้ว +1

    era ena timirika sira etot labed new kitirugn

  • @addisumolla7902
    @addisumolla7902 ปีที่แล้ว

    እንደ ዳዊት ግን አስቸጋሪ ሰዉ አላየሁም፡፡በተደጋጋሚ ባህር ዳር ላለኖች ብራንች ብትከፍት እያልነዉ ለሸገር ልጆች ብቻ እያዳላ አስቸገረን፡፡እረ ተዉ ናልን፡፡

  • @Antenhetechale
    @Antenhetechale ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ።ውስጥ ከአቶ ዳንኤል በፊት የትራፊክ መብራት እልነበረም ወይ?

  • @simeyadessa2529
    @simeyadessa2529 ปีที่แล้ว

    Dan len kabatem belay new aun lalubt despln yabkaj esu new 10q dan

  • @Brhan21
    @Brhan21 ปีที่แล้ว

    እንደ እኔ ሀሳብ እነዚህ መድረክ ላይ የሚጋበዙት ተደማምራችሁ አንድ ፓርቲ ብታቋቁሙ::
    ምክኒያቱም የሁሉም መሠረት ሀገር ናት::
    ለምርጫ ቀርባችሁ ፈጣሪ ከፈቀደ የሕዝቡን ችግር ብትፈቱ የሚል ሀሳብ አለኝ::

  • @MulalemHaile
    @MulalemHaile 26 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @girmakatisso5360
    @girmakatisso5360 ปีที่แล้ว +1

    Ba Africa yamajamaria malati tiwodalachu. ......ba baado dukeet

  • @abemike2377
    @abemike2377 ปีที่แล้ว

    We call these the modern product pushers

  • @BetiSol-dd8hb
    @BetiSol-dd8hb ปีที่แล้ว

    300,000 serategna alew blachu washtachu wshetam.asbalachugn

    • @dhgb9266
      @dhgb9266 ปีที่แล้ว

      Kedergetu jemare gemero lemalet nw

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ ปีที่แล้ว

    ይሄን ድንዙዝ ህዝብ በሽተኛ አዕምሮ ሁሉ ካነቃችሁት ከዚያም በላይ የስራ እድል መፍጠር ትችላላችሁ

  • @soud986
    @soud986 ปีที่แล้ว

    Lol there is no single company that hires 300k employees in Ethiopia. Midre wushetam