💥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +3

    1 የሻይ ማንኪያ የተዘጋጀ ቅመሙ 2 ብርጭቆ የፈላ ውሃ በጥብጦ ለ 5/6 ደቂቃ ማማሰልና አጥልሎ ከምግብ በኃላ አንድ ጊዜ መጠጣትና የተወሰነ መንገድ መጓዝ ለ 6 ሳምንት ከዛም ለ 10 ቀን አቁሞ ሰውነታችን ማዳመጥ መጀመር ወይም ሌላ አይነት ሻይ መጠጣት በሌላ ጊዜ አወጣለሁ በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጤና ፕሮግራም አዘጋጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ በርቺ❤❤❤

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠንካራና ባለሞያ ነሽ ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠውን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፅግየ የኔ ውድ እህት ከደኩተሮች በላይ ነሽ አንች ጋ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ብዙ የተጠቀምኩበት ነገር አለ እሄም ጥሩ መፍትሄ ነው

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅሽ ይባረክ🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiahagera5623 አሜን ♥️

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልሽ ፅግየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆና ጠቃሚ የሆነ የሻይ አይነት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👌

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your video. It is very helpful Gobez ketyebet

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግየ ጎበዝ ሌላውም ሠው ይጠቀማል ጠቃሚ ቪዶ ነው።

  • @aberashhune
    @aberashhune 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ❤🎉የሰቱሰራው ጥራት አለው👍👌👍👌 የኔ ጀግና እናቴ💞🕊🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing

  • @RKYouTube-e8q
    @RKYouTube-e8q 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ እሽ እናመሠግናለን በርችልኝ

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:41

  • @elsa3774
    @elsa3774 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፅግዬ የኔ ጀግና እናት እንኳን ደና መጣሽ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน

    Selam tsegushye enkan selam metashi wudee ewnet betam new yemigermew huli gizi ymitakafhn video betam letina tekami yehone new gizishn wesdesh share siladergshin kelb enamesegnalen berchilgn ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@yegnabettubetube3361 ♥️😘

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you tseguye ❤

  • @ayeratesfay4883
    @ayeratesfay4883 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 2 หลายเดือนก่อน

    Wow betam arif new

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ ❤❤❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@marthaestifanose4609 የኔ ውድ ♥️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    እ ና መ ስ ግ ን ሻ ለ ን❤❤❤

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእርዱና ቀረፋው የውህዱ መጠን ብትነግሪና አንዴ ለመጠጣት ስንት ማንኪያ እንደምንጨምር ለምን ያክል ግዜ እንደምንወስድ ብታስረጅን መልካም ነው አናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ በጣም ይቅርታ አሁን ፅፌዋለሁ አንቢቢው ጥያቄ ካለ ፃፍልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏እንዳዘጋጀሁት እይው ልኩን

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ፅግዬ እስቲ ስለ ማህፀን እንፈክሽን ሲሪልን ሽፍ ለሚል

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/VWdowpVge84/w-d-xo.htmlsi=EtVLi3INj9vU3ZMJ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      ይሄው ውዴ ከርቤ ካገኘሽ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsxWgZywUT3aQ?si=ewENpm6EYqT_3S2b

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      ከርቤ ካላገኘሽ ይሄም በላቫንደር አበባ የሚሰራው

    • @hayatredwan5204
      @hayatredwan5204 2 หลายเดือนก่อน

      ሸብ ጥሩ ነው መዘፍዘፍ ጥሩ ነው ሲባል ሰምቻለው

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ የመጣ ደረቅ እርድ አለኝ እሱ ጥሩ ነው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@ጌታዬንፁህልብስጠኝ ንፁህ ከሆነ ትችያለሽ

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 2 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ሳይ ነውበልቸ ምንልጠጣ እይልኩ እቸገር ነበር ለሰካሩ እዴት እደወደድኩት ተባረኪልኝ

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f 2 หลายเดือนก่อน

    ቀረፋውማ ከተ ዘፈዘፈ የሚሰጠን ጥቅም እንዳለ ይሔዳል ለፅዳት ከሆነ ወድያው አጥቦ ማድረቅ ነው

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 2 หลายเดือนก่อน

    tge batami nawu miyamasaginishi agari heje bezu hemamitayochi liki edachi bamatabanari mitadagezi nafiqoyali

  • @DehabBhata
    @DehabBhata 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወዘሮ ፅገ አሁን በጣም ግራ የገባን ሰለ ጠፍ ነውግማሹ ብሉ ግማሹ አትብሉ ይላሉ እና ወዘሮ ፅገ ያዛጋጁት በታሳዩን ጥሩ ነበር ሻሂ ደሞ በጣም ጥሩ ነው ከገላለፁ ጭምር ያወቁትን ማሳወቅ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጠና ይስጥዎት ከጀርመን

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 2 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት ከጠቀመ:-
      ጤፍ ነጩም ሆነ ጥቁሩ ከፍተኛ የሆነ Carbohydrate መጠን አለው Iron የሚባልም ብዙ ግዜ ለደም ማነስ የሚረዳ ንጥረ ነገርም አለው:
      በመሆኑም እንደ ዋና መመሪያ ለስኳር ህመምተኞች ማወቅ የሚገባው
      1ኛ/ ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች በተቻለ መጠን መቀነስ ነው : በዚህ መሠረት ጤፍ እንጀራንም ሆነ ገንፎ ወይንም ቂጣ ጨጨብሳ በጣም በአነስተኛ መመገብ ግድ ይላል::
      2ኛ/ ምማንኛውም ስኳር ጣፋጭ ምግብ እንደ ስኳር ድንች ድንች እራሱ ብርቱካን ማንጎ ጁስም ሆነ ፍራፍሬ ማስወገድ
      3ኛ/ ምግብ ሲመገቡ በጣም ጥግብ ብሎ አለመብላት :
      4ኛ/ ራት ከመኝታ ሰአት 2 ሰአት ቀደም ብሎ መብላትና ትንሽ የእግር ጉዞ ማድረግ
      5ኛ/ ከተቻለ ቁርስ አለመብላት በቀን ሁለት ግዜ መብላትን ልምድ ማድረግ:
      እንዳይበዛ ብዬ ነው ሌሎችም ምክሮች ነበሩኝ አስፈላጊ ከሆነ ጨምራለህ:
      የሚረዳ ሀሳብ ይሁንልህ/ሽ

  • @ZahraKedir-y2d
    @ZahraKedir-y2d 2 หลายเดือนก่อน

    የእርድ አተካከሉ እንዴት ነው እና በቀን ስንቴ ምንጠቀመው

  • @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ
    @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ 2 หลายเดือนก่อน

    እርድን እንዴት ነው የተከልሽው አሳይኝ?

  • @BirtukanGeremew-i1c
    @BirtukanGeremew-i1c 2 หลายเดือนก่อน

    አጃ የስኳር መጠንን ይጨምራል ?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@BirtukanGeremew-i1c መች አጃ ጨመርኩ 🤔

    • @BirtukanGeremew-i1c
      @BirtukanGeremew-i1c 2 หลายเดือนก่อน

      @tseghegirmay1 ጥያቄ ነው እንጂ ጨመርሽ አላልኩም

  • @Alemu-l9c
    @Alemu-l9c 2 หลายเดือนก่อน

    በቀን ሰንት ጊዜ ይወስዳል።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@Alemu-l9c አጠቃቀሙ ፅፈአለሁ አንብበው 🙏

  • @musheritmengesha5746
    @musheritmengesha5746 2 หลายเดือนก่อน

    Erd endat .neŵ yemibklw negerin

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tsegheye wede 🤗 grazie per aver condiviso con noi

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@MeronSemere amore

  • @genetmk468
    @genetmk468 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ እህታችን እናመሰግንሻለን።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@genetmk468 እኔም አመሰግናለሁ 🙏

  • @FanayeKebede-nm5ex
    @FanayeKebede-nm5ex 2 หลายเดือนก่อน

    Tankewwwwww