ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሠቦቿን አከብር እኛ ሴቶች ቤተሰቦቻችንን የሚያከብር ስንወድኮ👍👍👍👍👍
ሣህ
በትክክል
ሣህህህ እኔም ጀመሪያ እሻአላ ከዉዲ በተሠቦቸነዉ መጀመሪያ እምገባዉ ኢሻአላ
@@semira6773 ደምሪኝ
@@nuriyabintshamil9929 ደምሪኝ
ላላገባችሁ ሶሊህ ባልን ላልወለዳችሁ ሶሊህ ልጅን ጤና ለለው ጤናን አላህ ይወፍቅን ያረብ
أمين يارب
አሚን ያረብ
አሜንያረብ
አሚንን
አሚንንን ያረብ
ዳውድ እኔ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ለሚስትህ ቤተሰቦች ክብር ይኑርህ ወላሂ
እድ ቆይ ፍቅር በድግስ ነዉ እድ የሚመጣዉ ማለቴ ተጋብተዉ ተወለዱ በሀላ ድግስ ምናምን ለሰዉ ልጅ ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ነዉ ለትዳር
እደኔ ደስ የሚለው አሁን አድስ አበባ ከሆነች አንተጋ ትምጣ እና የሷ ቤተሰቦች ደመቅ ያለ ምላሽ ይመልሷችሁ ከቻልክ አንተም እናትህ ቤት በተወሰነ ሰረግ እና የሷም የአንተም ቤተሰብ ይተዋወቁ ይህ እኔም ብሆን የማደረገው ነው በዛላይ የራሳችሁ ውሳኔ ነው አላህ ያፍቅራችሁ
አሏህዋ የልቤን ታዉቃለህ እኔን የሚወድ ቤተሰቦቸን የሚያክብር ባል ወፍቀኝ❤
እኔም ምኞት ይህ አሚን ያረብ
ነይወድሜን ልዳርሽ
ያረብ
ሚስት መሆን ከቻልሽ ባል አታጭም
@@Ahmed-yw1dj አሏህ ግደታ ና መብቴን እንዳሳዉቀኝ እለምነዋለሁ
በዛሬ ኑሮ ውድነት እንኳን ሁለቴ አንዲም ተደግሶ ከተጋባችሁ ማሻአላህ ነው አሁን የሚያዋጣችሁ ኖሯችሁን አብራችሁ ባላችሁ ስራ ከፍታችሁ መምራት ነው !!
እንደማምረ እህቴ
ደምሪኝ
ደሞ ያምኑታል ኮሜተሮች
ዳውዴ ግን እስካሁን ለምን አልሄድክም አንተ አሁን ጥፋተኛ ትባላለህ ወንድሜ መጣች ሲሉህ ባትሰማኳ መሄድ አለብህ ነበር አሁንም አለችበት ሄደህ ሚስትህንና ልጆችህን ማየት አለብህ በጣም ጠንካራ ወንድማችን ነህህህ በርታ ሰርግ የሚባል ደሞ አስፈላጊ አደለም ብየ የው የማምነው
እንደማምረ ኢከሩየ
አስከ አሁን የባሉንቤተሠቦችአለየምእንዴ🙄
ፕሮፋይል ባማጫን ቤታሳብ ኣርጉኝ ጄዛካላህ
@@Mነኝወለዮዋ-v6c መድየ ያገሬልጂ ሰላምነው
ደምሪኝውዴዋው
አተልጅ አሥጠላብህ ወድ ሁን ለልጆችህ ቦታ የለህም ጭራሽ ሽቀላ ያሥክባት ጀግና እሙሠኪና እረግጠሽዉ ሥላለፍሽ ሚዳየ አየወጣህ ምን ጉራህን ትረጫለህ ክብር የለለህ ሠገጤ ባተቤት ተመልካች የማያዉቅ መሠለህ
እኔ እምልህን ስማ ወንድሜ ቤተሰቦቿን አክብር ቤተሰቦቿ እሜሉህን ስማ
ዳውድ ወንድሜ እኔ የግሌ ምክር የተካበደ ሰርግ ሳይሆን 2ወይም 3 ጉአደኞችህ ጋር እና ቤተሰቦችህ ጋር ሆነህ አንደኛ የሚስትህ ቤተሰቦች ጋር ከነ ቤተሰቦችህ ትተዋወቃላችሁ ፍቅርና ክብር ይጨምርላችሁአል ድል ያለ ሰርግ ምናምን አልደግፍም የልጆች አሳዳጊ ናችሁ
ወድምየ ቤተሰብ ጋር ከሆነች ጓደኞችህ ጋር ደስ የሚል ሀድያ ይዘህ ህደህ እያት እና ቀስ ብላችሁ ተመካክራችሁ እቤታችሁ ግቡ
❤👍
ትክክል
ሳህ
በተሠብ እንሁን
ይገባታል የልጆችክ እናት እኮ ናት🌻🌻🌻🌻
ሰርግ ይገባታል እሙ ሰኪና ለሴት ልጅ ሰርግ ትልቅ ደስታ ነው አስደስታት
እኔ ካንተ ጥፋቴ መስሎ የታየኝ ቤተሰቦቻን እስካሁን ማየትና መጠየቅ ነበረብህ ሲቀጥል ስትመጣ እንኳን ተከትለሀት መሄድ ነበረብህ የልጆችህ ቤተሰቦች ናቸው በተረፈ ወላሁ አለም የሠውን ሆድ አላህ ነው አዋቂው እኔ ቤተሰቦቼን የማያከብር ባል በጭንቅላቱ ይተከል ግን የድሮ ባሌም ያሁንም ጮኛዬ ማሻአላህ ናቸው አልሃምዱሊላህ
ጎበዝ ናት ሰሚራ እልፍ ብላ ከቤተሰቦችዋ መሄድዋ አተ ሀገር ከገባህ አንስተህ አንድ ቀንኳ አማቶቸ ዘንድ ሄጀ ብለህ አልቀረፅክም እሷም ረግጣህ ሄደች ወላሂ አደቃታለሁ የሤት ጀግና ብያታለሁ
ኑቤተሰብእንሁን
በጣም ባፈዉ ተሁለደሬ ሂደዉ ጀማል ጋ ሀርዲቦ ዳር የቀረፁትን የሚሲቴ አገር ሄጀ ባቄላ አበሉኝ ምናምን ብሎ ለጥፎ ርዕሡ ሌላ ቪድዮዉ ሌላ እሡ በቃ ርዕስ ብቻ ነዉ ሚያሣምረዉ።
እኔም አደንቃታለሁ ምክንያቱም እናቴ አለሜን ማየት ትፈልጋለይ ስል አልነበር አሁን ምን ኡ አስባለው ያን ካሰበ ደግሞ ቤተሰቦቾን መጠየቅ ነበረበት አሁን ቤተሰብ መተዋወቅ አለበት
አይ ህዝቤ ፈትፍቱ
አሁን ኮሜንታተሮች ምን ይላሉ ብለህ ነዉ እኛንም ወንጀል አታስገባ😢 ራሳችሁ ጨርሱ በዉስጥየዘንድሮ ባልና ሚስቶች ገመናችሁን ለብር ብላችሁ አታዉጡ 😳😳😳
እይወላህ ደምሪኝእህት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹
ክክክ ምን ማለት ነው ልጆቿን ማሳደግ ነው ያለባት ይልቅ ያላችሁን አታራግፉ ጉድ ነው እኮ
ኑሮ ተወዷል ክክክ እሙ ሰክና ልጆቺሽን asadigi
ምን ችግር አለው በትንሹ ደግሱ እና ቤተሰቦቻችሁም ይተዋወቃሉ በዛው እናም አግባት ልጆቹን ደግሞ ጀማል ላድቀን ይቸገር😂
ሰዉ እራብ እያለቀ የምን ሰርግነዉ ባሏጋር ተተገናኘች ሰርግነው
እዚህ አየመጣህ ብዙ ከምታወራ ልጆችህን ሂደህ ብትቀበላቸዉ ምን ነበረ በት የዘመኑ ወንዶች 😤😤😤ቱቱ ልጆቼ ናፈቁኝ እያልክ ስትበጠረቅ አልነበር😋😋😋
አስቀይመካት ከሆነ ካሳ ወርቅ ገዛላት
ክክክክ አቡ ሰኪና አብሽሩ የኔ እህት እዚህ ሁና ባሎጋ ተጣልታ ስከድ አባቶቤት ገባች ከዛ እደገና ሰዉልኳ አስሸምግሎ ኒካሀቸዉን እዳዲሥ አስረዉ ባንድ እየኖሩ ነዉ ሰርጉን አልደግፍዉም መሀላች ስትጨቃጨቁ ኒካሀችሁ ፈርሶ ከሆነ ኒካሀችሁን አድሱ በቀላሉ
አይደብርም ቤተሰብም ይበልጥ ይተዋወቃሉ ትዳራችሁ ይጠነክራል በጣም ጥሩ ቻንስ ነው ሀሳቡን እንዴት መጣላት በጣም አስተዋይ መሆኗ በዚህ መገመት ይቻላል
እኔክዉቀት አጥር ልጅ ጀላፊመሠለኝ መብቶነው ሠርግ ከፍለገች ሠረገላትእናትህ በሠርግነው ማገባት የመፍለገዉአላለችም እዴ
😁አሣከኝ ለማን ኛውም እኮን ደህና መጣች ሠርጉን አልገድፍም ጎጆ ውጡበት የሰርጉን ወጭ እሽ🇪🇹💚💛❤️
ማሠብ፣የተሣናት፣ሠለሆነይ፣ነዉ😂
እኔ ስኡዲ ነው ያገባሁት ወልጀለታለሁ ገን ኢንሻ አላህ ባሌ ነው የሚቅበለኘ
Inedat Yale yeleji aweqi bale aygenyem ineti abtane shimagelel yezehi hedah xeyeqa lekibirachiwe xayeqi sergu min yeseiralatile yeleji nati
ምን ችግር አለው ሶስትም አራትም ቢወለድ ተሰርጎ ብትወስዳት አቅምህን ባማከለ ሙላዚም ብዙ ድግስ
እውነት ነው እዳቅምህ ደግስና ደስ አሰኛት
ዝምብየ ሳይህ ሳቂ ሳቂ ይለኛል በአቅምህ ደግሰህ ውሰዳት ደስ እዲላት ወጭ ሳታበዛ
ወይ ዳዉድ ለምን መጀመሪያ አትቀበላትም ነበር እሪፓርት ሲቀጥል ፔሎ መልበስ አምሯት ከሆነ ለብሳ ፎቶ ተነሱ ሲቀጥል ምደግሰ ታለች ምስኪን አብሉበት አለቀ
እንኩን በሰላም ገባቸ በሰርጉጉዳይ ወላሂ ሀራምነዉ የምድግሱበትን ለሚሰኪን ሰጡት
ሰህ
ኧሯ ክክክክ ልጆቹን ሚዜ አድርጓው ና ተጋቡ
አይበቃህም በሚስትህ መነገድ ስማ ሰሚራ በሰርግ እንደገና እንጋባ ነው አለችኝ ያልከው! ! ቱ ውሸት አትሻብኝ ሄደህ ከበደልካት ይቅርታ ጠይቃት ሌላውን ተወው ለልጆቻችሁ ስትሉ አታስመስል ጀግና ናት ሰሚራ የሚያቅ ያቃታል እንደት ትቀልዳለህ አትጨዋትብን ዘወር በል ቀሽም
ደግሠሕ አጣት ሚሥትታትናት የልጆችሕ እናትናት ይገባታል ደግሰሕ አምጣት
ወንድሜ እደኔ የምመክርህ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ እሚያስደሳት ነገር ቤተሰቦቿን የሚያከብርላት ባል ነው
ችግረ የለውም ደግሥላት አቅም ካለህ ደግሠህ አሥደሥታት ከቻልክ ነው ሀዳ
ማሻአላህ ድስ ይላል የልጅችህ እናት ጋር በስላም ያገናኝህ
ፕሮፋይል ባማጫን ቤታሳብ አርጉኝ ጄዛካላህ
ዳውደ ጉናችሁን የምታቁት እናተ ናችሁ ስርግ ብታረጉም ሚስትህ ናት ችግር የለውም ግን በአሁን ስአት ከባድነው ለሰርግ ከሚወጣ ወጭ ብዙ ደካሞች የቲሞች ስላሉ ከነሱጋ አንድ ቀን ብታሳልፎ በጣም ትደሰታላችሁ ❤❤
ዩትብ ይከፍላቸዋል በቪድዮ
እንደማምረ እህቶቼ
ቢላሂ አሁን ሰርግ የምትልበት ሰአት ነው ከቻላችሁ ልጆቻችሁን ጥሩ ትምህርት ቁርን ማስተማር ነው እንጂ ሰው የሚቀምሰው የለውም በየቦታው ተሰዶ እሷ በረላም ለሀገሬ እንኳን አቀቃኝ ይባላል እንጂ እኔ በበኩሌ አልደግፍም አልደግፍም የልጆቻችሁን ሰርግ ጠብቁ እሷ ጤነኛ ናት
ምነዉኑሮአልመራራትምእንደሆሆሆሆ ሰዉጤናየለዉም
ባቅምሕ ደግሠሕ ካባቶቤት አምጣት ይገባታል
ወይ ጉድ እኔ ላደየዉም አልደግስም ምን ሊያረግልኚ ሆ
ማሻአላህ ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ገባች ሲቀጥል በዚህ በተወደደ ሰአት ሰርግ ወላሂ ይከብዳል እናተ ደሞ ማሻአላህ ተጋብታቹህ ወልዳቹሀል አላህ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላቹህ እኛ ያላገባነውም ሰርግ አላልም በዚህ ሰአት ወላሂ የሰው ልጂ እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቢቱ አይኖርም
ትክክክ
ወድሜ ትክክክብለሀል ተሁለትልጅ ቡሀላ ሰርግ እረወደዛ በመሀላችሁ ያለውን አላህ ያውቃል ኑሮተወዷል በላት ሴቶች ፊትሲሰጧቸው አያቁም
ሁለትችሁም ቤት ትንሺ ዝግጂት አርጋችሁ ሂደህ አምጣት ሁልግዜ ፍየል እያርድግ አይደል ስለዝህ ለሱ አንድ ፍየል አጣህላት
አላህ በሰላም በፍቅር ያኑራቺሁ ጋን. አድሳብ ተቀብለሀት አብራቺሁ ከርማቺሁ ከዘያም አብራቺሁ ወደቤተሰብ ነበር መሁን ያለበት
እሥከዛሬ የለፋችበትሥ ደግሱ አለበለዚያማ አንተ አታፍርም 2ተኛ ሚሥት ያምርካል በል ደግሥ እሽ
እኔ ስርግ የሚለው ደስ አይልም አለም እንደየ ነው በፊት ቢሆን ፈስ ይል ነበር እኛ ሁን በኑሮውድነት ለስርግ የምታወጡትን ለሚስኪኖች ስጡት ስንት የቤት ኪራ ይ መክፍል ያቃታቸው አሉ ስንት የቲሞች አሉ
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊትጤንነትህን _ከመታመምህ በፊትሀብትህን _ከመደህየትህ በፊትትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊትህይወትህን _ ከመሞትህ በፊትፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!
✅️
አውነት ለመናገር በትዳር መሀል መግባት አያስፈልግም ነበር እደስደተኛ ተገደድኩ ጊዜ አችንን የጨርስነው ምንይዥ የትልቀመጥ እያልን ነው እና እሙሰኪና ፈጣሪሽን አመስግኔ ጠካራ ባል አለሽ
አረ ምንም ቢሆን ከወንድሟ ጋር ትቀበላት ነበር ተጣልታችሁ ቢሆንጅ ክክ ግን ቤተሠቦቹ ጋር በመሄዷ አድንቂታለሁ
@@በድርያዩቱብ ኮሜንት አስቀምጭ እመጣለሁ
ዳዉድ ካርጎ ኮበልቻ ይደረጋልዴ ንገረኝ
እና ምን ችግር አለው. ባባ ኢሳሀቅ ሪም ባባን ድብን አድርጎ አግብቶት የለም እዴ ያውም ደብቆ የይቶቡን ብር ምንእያረከ ነው አስርገህ አምጣት ሰምተሀል
Ena yegeter leg aydelhome gen beahone sate serge alasefelagi new nu belulge belo mechanke
አይዞህ እውነተበነው ልጆቹ ሚዜ ይሆናሉ
በዚህን ሰአት ወሎ ሰርግ ሳይሆን ለቅሶ ነው ኑሮ ተቃጥሎ ሰላም ጠፍቶ ስራፈት በላት
እና ደግሰህ ሄደህ ብታመጣት ምንድነው ችግሩ መቸም ወንዶች ወስላታ ናችሁ
ምን ችግር አለው ሰርጉ ቤተሰብ ለማስተዋወቅ ይረዳችኃል አትንገብገብ ገብጋባ
የምዴግሠወ ልጆችሽን አሳዲጊ ገዘብም ያሥጠይቃል በሆነወ ባልሆነወ አልገዲፍም ይሄንንነገረ እኔም እዴሷወ ነኝ በሠርግ አላገባሁም የአህላም እናትነኝ አልሃምዱሊላህ ምን ከመዴገሥ ምን አላት የዋህ እሙ ሠኩ ኧረታይ ግን
አይ ዳውድ እኔም ያሳሰበኝ እኔም የጨነቀኝ ሚዜ ከየት ላመጣነው ከዚህ ሂጄ ብየ ጨቆኛል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😫😫🤔🤔
እናተ ልትገናኙ እኔ ቸኮልኩ ግን ዴስ አላለኝም ቤተሠብ ጋር አስቀዲማ የኸዴችበት ምክንያት ለኸይር ያርገዉ ሴት ልጂ አስቀዲማ ባሏ ጋር ስትገናኝ ነዉ የማቀዉ አላሁ አለም
ሊክ ነሽ
እሱ ራሱ አይረባም ሲጀመረ ክብረ መኖር አለበት መጀመሪያ ቤተሰቦቿን መተዋወቅ ነበረቀት ሲቀጥል ሰትመጣ ሂዶ መቀበል ነበረበት እሪፓረት እሪፓረት ባሄድ ራሱ4ቀን አተገናኘነ እያለ ነዉ ለምን አሄድም ከቤተሰቦቻቸው ቤት ሆ ሲቀጥል አሁንም ብሰል ቢሆን የሆነ ፍየል ገዝቶ ቤተሰቦቹን ይዞ ሂዶ ተዋዉቀዉ ይዞ መምጣት ጥሩ ነዉ
@@hilamoo928 ሲጀመር ቢጣሉ ነዉ የሄዴችዉ ቤተሠቦቿ ጋር
አብሸሪ ወንድም ሰው ነገረኝነው ግን ትዳርህን እሜደለይ አተወጥ
እውነት አድርጋ ከሆነ "ሴት"ናት አንተ ንቀት አለብክ እሺ ትክክል ነች🤟🤟🤟
አልሀምዱሊሏህ ደግታረቃችሑ ለምቀኛሑላ አፈሩ ነገር ሲያመላልሡ ነዶኝነበር ሚስጥራችሑ አታዉጡ በሚድያ
ምኑን ተምሬበትነው ላይክ የማደርገው እኔማ ሚገርመኝ ከቤት ለብቻ ሚወራ የለም እኮ ሁሉንም ሶሻል ሚድያ ውይይይይ ወላህ በጣም ያሳስበኛል ሲበላ ሲጣሉ ሁሉንም መልቀቅእህህህ
እየቀለዳችሁ እንዳይሆን ይህ ልትፈታተንህ ፈልጋነው ሶብርአርግ አሸምግል በትላልቅሰው
እረታድላለችአተንያገኝችዝምብላመግባትአለባት
ለምንአትሄዲምአተ እራቀህቤቷ
ሰርግ ማሆን ያላባትም ግን ልክ እንዳማጣች ማሄድ አሌብህ ምክንያቱም በሰረግ አድርገቹሁ ታገብታቹሃል
ይገባታል
የኛ ጉድ አያልቅም ልጅ ወልዶ ሰረግ እንደኔ አይመቸኝም ማለት በሰረግ የምታጠፍትን ገንዘብ ለልጆቻችሁ አድረጉት የእውነት ከሆነ የምታወራው እንደኔ አደግሱ ባይ ነኝ ፍቅር ካላችሁ በስምምን መኖር ነው አሁን እናንተ የልጆቻችሁን ደስታ እጅ የራሳችሁን ደስታ አታስቀድሙ በመወያየት የሚፍታ ነው ።
ግን ቤተሰብ ጋ አብራችሁ ነበር መሄድ የነበረባችሁ
አተማ ምን አለብህ የሸህየሱፍን እውቀት ተርከብ
በጣም ነው እምከታትልህ ግን ኮሜንት አልፅፍም በአሁኑ ሰአት ሰርግ ምን ደስታ አለ በየቦታው ህዝባችን እየተዋደቀ እልቅ ለሰርግ የምታወጭበትን ለነፍስሽ ለድሀ አብይና ብኖሪም ለህሊናሽ እርፍት ብትሞችም ስንቅ ይሆንሻል ባሁን ሰአት ቬሎ መልስብ ትርጉም የለውም ፎቶ ብቻ ነው በስተርጅና ድቁና አለ ዳውድ ኮሜንቴን አድርስልኝ ለሚስትህ
አይ ኮሜቶች አሁን እሄ ምኑይኮመታል ጥቁር በነጭ ልበስ እምትሉት😄😄😄ዝብሎይቀበላት ዚባዚቦ ለምንአስፈለገ ሆ
የኔ አሥተያየት በዚህ ግዜ ሠርግ መደገሥ፣ከባድ፣ነው፣የሠርጉን፣ብር፣ለልጆቹ፣ወጭ፣ይሆናል
ዳውድ ወድሜ እኔ ሰርግ የሚለውን ነገር አልገድፈውም የተወሰነ ደግሰህ ቤተሰብ አስተዋቃት ግን አተን ጥፋተኛ እዳይደርጉህ ሄደህ ማየት አለብህ እሷ አልይህም ብላ ትመልስህ
እረ የምንሰርግ ደሞጉድነው
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
👍👍👍
እንደማምር እህቴ
@@rabia647 ኢንሻአላህ
እሽ
ሰርግ እፈልጋለሁ ሳኡድ በቤት ሰርግ ቢሆንም ደስ በሚል አግብቸ ነበር ተለያይተናል ድጋሜ ሳገባ በስርግ አስባለሁ🤣እናንተ ግን ወልዳችሁዋል ቤታችሁን ምሩየምን ሰርግ ከራቢጥ ነው
የኔ ጥያቄ ለምን መጀመሪያ አንተ ጋር አላረፈችም. መቀበል ያለብህ አንተ እኮነበርክ. ለምን እቤተሰቦቿ ጋር ሄደች
ዝበላት የምን ሠርግ
እኔ..እምለዉ..ባልና.ሚሰት..በዉሰጥ..ጨረሱ..እኛ..ምን..እናዲረግ..የራሳችሁን..ጉዳይ.ሚዲያ.እያመጣችሁ..ተመልካችንም.ወጀል..አታሰገቡ.አቅምህ..ከቻለ.ደግሰ.ካልሆነ..ሂደህ..ሚሰትህንና.ልጆችህን..በደረጃ..አምጣና..ከቤተሰብ..ጋ.አሰታዋዉቅ..ከዚያ..ዉጪ..መጃጃል..ይመሰላል..ከምጨፈሩበት..ገዘቡን..ለሚሰኪን..ሰጡት..
ልጆቹ ሻማ ይያዙ እልልልልልልልል
አላሀምዱሊላሂ. እንከን. ሰሙቲ. በሰለም. ገበች. ስቃጥል. አትጃጀሉ. ልጂ. ዎልዶ. ሰሪግ. ምበል. ነገሪ. ዬለም
ክክክ ፍትህ ለወዶች ሣኡድ አግብተው መልሠው ኢትዮጵያ ሲሄዱ ካባቴ ቤትውሠዴኝ ከናቴቤት እሽሀዛ ወላሂ አትጨማለቁ ጥሩ አዴለም ሁለተኛ ድግስ ምንያረጋል ጥቅምየለውምእኮ ልጆቻችሁን አሳድጉና ዳሩ ሀሀሀሀለማንኛውም ቀኝምነፈሠ ግራ እሡይሁናችሁ
@@በድርያዩቱብ አረኩህ ደስይበልህ
አሠላም አለኩም ኦሯ እዳይሆን አታርጉት ሁለተኛ መዘነጥ ካማራችሁ መጀመርያ ለምን ተጋባችሁ
ትክክል ናት ሳታጋንኑ በመጠኑ ደግሰህ አምጣ ሂደህ ሚስትህን አምጣት ማለቴ የሸጋ ሰኪና እና የሸጋ አቡበክር እናት
እርፍ በስተርጅና
ደምሪኝ ጠይቤ
ተለማምጠሽ ወድቀሽ አላገባሽ ብየ ይሆናል አላልክም እኮ አንተን አይይይ የወንድ ነጠላ የራያ ልጅ ነኝ በነዚያ ልክ አይቸህ ነው መሰል እንኳ ሊለማመጡህ ኣር እዳ እቴ
ወንዲ ናት እራሷን የሆነች እደሌሎቹ ሤቶች እርምጥምጥ አደለችም ሌላዋ ብትሆን ገና እደሄደች ባልቤት ነበር መጀመሪያ የምሮጠዉ
ሀቂቃግን አንድትሴትኒካህካሰረችቡሀላመቀበልያለበትባሏነው እሱካልፈቀደላትእንኳንቤተሰብጋመሂድአትችልም የምንሰርግነው በስተርጅናሆ የኢትዮኑሮንገናአላየችውም እደትእደሚያዞር
Gen 2 leg ymyhon new
Yeebtihin gabanaa midyaa layi axawxa aquum hidoo gudatin ijii xiqim yelaum
ወላሂ ፈገግ አደረከኝ በዚህ ኑሮ ውድነት ሰርግ ደስ ይላል
ሚዜማ ልጆቹ ይሆኗችኋል
አይይ ዳዉድ አሣከኝ አይዞክ ሁሉም በፈጣሪ ይሆናል
ምን ችግር አለው
ቤተሠቦቿን አከብር እኛ ሴቶች ቤተሰቦቻችንን የሚያከብር ስንወድኮ👍👍👍👍👍
ሣህ
በትክክል
ሣህህህ እኔም ጀመሪያ እሻአላ ከዉዲ በተሠቦቸነዉ መጀመሪያ እምገባዉ ኢሻአላ
@@semira6773 ደምሪኝ
@@nuriyabintshamil9929 ደምሪኝ
ላላገባችሁ ሶሊህ ባልን ላልወለዳችሁ ሶሊህ ልጅን ጤና ለለው ጤናን አላህ ይወፍቅን ያረብ
أمين يارب
አሚን ያረብ
አሜንያረብ
አሚንን
አሚንንን ያረብ
ዳውድ እኔ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ለሚስትህ ቤተሰቦች ክብር ይኑርህ ወላሂ
እድ ቆይ ፍቅር በድግስ ነዉ እድ የሚመጣዉ ማለቴ ተጋብተዉ ተወለዱ በሀላ ድግስ ምናምን ለሰዉ ልጅ ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ነዉ ለትዳር
እደኔ ደስ የሚለው አሁን አድስ አበባ ከሆነች አንተጋ ትምጣ እና የሷ ቤተሰቦች ደመቅ ያለ ምላሽ ይመልሷችሁ ከቻልክ አንተም እናትህ ቤት በተወሰነ ሰረግ እና የሷም የአንተም ቤተሰብ ይተዋወቁ ይህ እኔም ብሆን የማደረገው ነው በዛላይ የራሳችሁ ውሳኔ ነው አላህ ያፍቅራችሁ
አሏህዋ የልቤን ታዉቃለህ እኔን የሚወድ ቤተሰቦቸን የሚያክብር ባል ወፍቀኝ❤
እኔም ምኞት ይህ አሚን ያረብ
ነይወድሜን ልዳርሽ
ያረብ
ሚስት መሆን ከቻልሽ ባል አታጭም
@@Ahmed-yw1dj አሏህ ግደታ ና መብቴን እንዳሳዉቀኝ እለምነዋለሁ
በዛሬ ኑሮ ውድነት እንኳን ሁለቴ አንዲም ተደግሶ ከተጋባችሁ ማሻአላህ ነው አሁን የሚያዋጣችሁ ኖሯችሁን አብራችሁ ባላችሁ ስራ ከፍታችሁ መምራት ነው !!
እንደማምረ እህቴ
ደምሪኝ
በትክክል
ደሞ ያምኑታል ኮሜተሮች
ዳውዴ ግን እስካሁን ለምን አልሄድክም አንተ አሁን ጥፋተኛ ትባላለህ ወንድሜ መጣች ሲሉህ ባትሰማኳ መሄድ አለብህ ነበር አሁንም አለችበት ሄደህ ሚስትህንና ልጆችህን ማየት አለብህ በጣም ጠንካራ ወንድማችን ነህህህ በርታ ሰርግ የሚባል ደሞ አስፈላጊ አደለም ብየ የው የማምነው
እንደማምረ ኢከሩየ
አስከ አሁን የባሉንቤተሠቦችአለየምእንዴ🙄
ፕሮፋይል ባማጫን ቤታሳብ ኣርጉኝ ጄዛካላህ
@@Mነኝወለዮዋ-v6c መድየ ያገሬልጂ ሰላምነው
ደምሪኝውዴዋው
አተልጅ አሥጠላብህ ወድ ሁን ለልጆችህ ቦታ የለህም ጭራሽ ሽቀላ ያሥክባት ጀግና እሙሠኪና እረግጠሽዉ ሥላለፍሽ ሚዳየ አየወጣህ ምን ጉራህን ትረጫለህ ክብር የለለህ ሠገጤ ባተቤት ተመልካች የማያዉቅ መሠለህ
እኔ እምልህን ስማ ወንድሜ ቤተሰቦቿን አክብር ቤተሰቦቿ እሜሉህን ስማ
ዳውድ ወንድሜ እኔ የግሌ ምክር የተካበደ ሰርግ ሳይሆን 2ወይም 3 ጉአደኞችህ ጋር እና ቤተሰቦችህ ጋር ሆነህ አንደኛ የሚስትህ ቤተሰቦች ጋር ከነ ቤተሰቦችህ ትተዋወቃላችሁ ፍቅርና ክብር ይጨምርላችሁአል ድል ያለ ሰርግ ምናምን አልደግፍም የልጆች አሳዳጊ ናችሁ
ወድምየ ቤተሰብ ጋር ከሆነች ጓደኞችህ ጋር ደስ የሚል ሀድያ ይዘህ ህደህ እያት እና ቀስ ብላችሁ ተመካክራችሁ እቤታችሁ ግቡ
❤👍
ትክክል
ሳህ
በተሠብ እንሁን
ይገባታል የልጆችክ እናት እኮ ናት🌻🌻🌻🌻
ሰርግ ይገባታል እሙ ሰኪና ለሴት ልጅ ሰርግ ትልቅ ደስታ ነው አስደስታት
እኔ ካንተ ጥፋቴ መስሎ የታየኝ ቤተሰቦቻን እስካሁን ማየትና መጠየቅ ነበረብህ ሲቀጥል ስትመጣ እንኳን ተከትለሀት መሄድ ነበረብህ የልጆችህ ቤተሰቦች ናቸው በተረፈ ወላሁ አለም የሠውን ሆድ አላህ ነው አዋቂው እኔ ቤተሰቦቼን የማያከብር ባል በጭንቅላቱ ይተከል ግን የድሮ ባሌም ያሁንም ጮኛዬ ማሻአላህ ናቸው አልሃምዱሊላህ
ጎበዝ ናት ሰሚራ እልፍ ብላ ከቤተሰቦችዋ መሄድዋ አተ ሀገር ከገባህ አንስተህ አንድ ቀንኳ አማቶቸ ዘንድ ሄጀ ብለህ አልቀረፅክም እሷም ረግጣህ ሄደች ወላሂ አደቃታለሁ የሤት ጀግና ብያታለሁ
ኑቤተሰብእንሁን
በጣም ባፈዉ ተሁለደሬ ሂደዉ ጀማል ጋ ሀርዲቦ ዳር የቀረፁትን የሚሲቴ አገር ሄጀ ባቄላ አበሉኝ ምናምን ብሎ ለጥፎ ርዕሡ ሌላ ቪድዮዉ ሌላ እሡ በቃ ርዕስ ብቻ ነዉ ሚያሣምረዉ።
እኔም አደንቃታለሁ ምክንያቱም እናቴ አለሜን ማየት ትፈልጋለይ ስል አልነበር አሁን ምን ኡ አስባለው ያን ካሰበ ደግሞ ቤተሰቦቾን መጠየቅ ነበረበት አሁን ቤተሰብ መተዋወቅ አለበት
ትክክል
አይ ህዝቤ ፈትፍቱ
አሁን ኮሜንታተሮች ምን ይላሉ ብለህ ነዉ እኛንም ወንጀል አታስገባ😢 ራሳችሁ ጨርሱ በዉስጥ
የዘንድሮ ባልና ሚስቶች ገመናችሁን ለብር ብላችሁ አታዉጡ 😳😳😳
እይወላህ ደምሪኝእህት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹
ክክክ ምን ማለት ነው ልጆቿን ማሳደግ ነው ያለባት ይልቅ ያላችሁን አታራግፉ ጉድ ነው እኮ
ኑሮ ተወዷል ክክክ እሙ ሰክና ልጆቺሽን asadigi
ምን ችግር አለው በትንሹ ደግሱ እና ቤተሰቦቻችሁም ይተዋወቃሉ በዛው እናም አግባት ልጆቹን ደግሞ ጀማል ላድቀን ይቸገር😂
ሰዉ እራብ እያለቀ የምን ሰርግነዉ ባሏጋር ተተገናኘች ሰርግነው
እዚህ አየመጣህ ብዙ ከምታወራ ልጆችህን ሂደህ ብትቀበላቸዉ ምን ነበረ በት የዘመኑ ወንዶች 😤😤😤ቱቱ ልጆቼ ናፈቁኝ እያልክ ስትበጠረቅ አልነበር😋😋😋
አስቀይመካት ከሆነ ካሳ ወርቅ ገዛላት
ክክክክ አቡ ሰኪና አብሽሩ የኔ እህት እዚህ ሁና ባሎጋ ተጣልታ ስከድ አባቶቤት ገባች ከዛ እደገና ሰዉልኳ አስሸምግሎ ኒካሀቸዉን እዳዲሥ አስረዉ ባንድ እየኖሩ ነዉ ሰርጉን አልደግፍዉም መሀላች ስትጨቃጨቁ ኒካሀችሁ ፈርሶ ከሆነ ኒካሀችሁን አድሱ በቀላሉ
አይደብርም ቤተሰብም ይበልጥ ይተዋወቃሉ ትዳራችሁ ይጠነክራል በጣም ጥሩ ቻንስ ነው ሀሳቡን እንዴት መጣላት በጣም አስተዋይ መሆኗ በዚህ መገመት ይቻላል
እኔክዉቀት አጥር ልጅ ጀላፊመሠለኝ መብቶነው ሠርግ ከፍለገች ሠረገላት
እናትህ በሠርግነው ማገባት የመፍለገዉአላለችም እዴ
😁አሣከኝ ለማን ኛውም እኮን ደህና መጣች ሠርጉን አልገድፍም ጎጆ ውጡበት የሰርጉን ወጭ እሽ🇪🇹💚💛❤️
ማሠብ፣የተሣናት፣ሠለሆነይ፣ነዉ😂
እኔ ስኡዲ ነው ያገባሁት ወልጀለታለሁ ገን ኢንሻ አላህ ባሌ ነው የሚቅበለኘ
Inedat Yale yeleji aweqi bale aygenyem ineti abtane shimagelel yezehi hedah xeyeqa lekibirachiwe xayeqi sergu min yeseiralatile yeleji nati
ምን ችግር አለው ሶስትም አራትም ቢወለድ ተሰርጎ ብትወስዳት አቅምህን ባማከለ ሙላዚም ብዙ ድግስ
እውነት ነው እዳቅምህ ደግስና ደስ አሰኛት
ዝምብየ ሳይህ ሳቂ ሳቂ ይለኛል በአቅምህ ደግሰህ ውሰዳት ደስ እዲላት ወጭ ሳታበዛ
ወይ ዳዉድ ለምን መጀመሪያ አትቀበላትም ነበር እሪፓርት ሲቀጥል ፔሎ መልበስ አምሯት ከሆነ ለብሳ ፎቶ ተነሱ ሲቀጥል ምደግሰ ታለች ምስኪን አብሉበት አለቀ
እንኩን በሰላም ገባቸ በሰርጉጉዳይ ወላሂ ሀራምነዉ የምድግሱበትን ለሚሰኪን ሰጡት
ሰህ
እንደማምረ እህቴ
ኧሯ ክክክክ ልጆቹን ሚዜ አድርጓው ና ተጋቡ
አይበቃህም በሚስትህ መነገድ ስማ ሰሚራ በሰርግ እንደገና እንጋባ ነው አለችኝ ያልከው! ! ቱ ውሸት አትሻብኝ ሄደህ ከበደልካት ይቅርታ ጠይቃት ሌላውን ተወው ለልጆቻችሁ ስትሉ አታስመስል ጀግና ናት ሰሚራ የሚያቅ ያቃታል እንደት ትቀልዳለህ አትጨዋትብን ዘወር በል ቀሽም
ደግሠሕ አጣት ሚሥትታትናት የልጆችሕ እናትናት ይገባታል ደግሰሕ አምጣት
ወንድሜ እደኔ የምመክርህ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ እሚያስደሳት ነገር ቤተሰቦቿን የሚያከብርላት ባል ነው
ችግረ የለውም ደግሥላት አቅም ካለህ ደግሠህ አሥደሥታት ከቻልክ ነው ሀዳ
ማሻአላህ ድስ ይላል የልጅችህ እናት ጋር በስላም ያገናኝህ
ፕሮፋይል ባማጫን ቤታሳብ አርጉኝ ጄዛካላህ
ዳውደ ጉናችሁን የምታቁት እናተ ናችሁ ስርግ ብታረጉም ሚስትህ ናት ችግር የለውም ግን በአሁን ስአት ከባድነው ለሰርግ ከሚወጣ ወጭ ብዙ ደካሞች የቲሞች ስላሉ ከነሱጋ አንድ ቀን ብታሳልፎ በጣም ትደሰታላችሁ ❤❤
ዩትብ ይከፍላቸዋል በቪድዮ
እንደማምረ እህቶቼ
ቢላሂ አሁን ሰርግ የምትልበት ሰአት ነው ከቻላችሁ ልጆቻችሁን ጥሩ ትምህርት ቁርን ማስተማር ነው እንጂ ሰው የሚቀምሰው የለውም በየቦታው ተሰዶ እሷ በረላም ለሀገሬ እንኳን አቀቃኝ ይባላል እንጂ እኔ በበኩሌ አልደግፍም አልደግፍም የልጆቻችሁን ሰርግ ጠብቁ እሷ ጤነኛ ናት
ምነዉኑሮአልመራራትምእንደሆሆሆሆ ሰዉጤናየለዉም
ባቅምሕ ደግሠሕ ካባቶቤት አምጣት ይገባታል
ወይ ጉድ እኔ ላደየዉም አልደግስም ምን ሊያረግልኚ ሆ
ማሻአላህ ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ገባች ሲቀጥል በዚህ በተወደደ ሰአት ሰርግ ወላሂ ይከብዳል እናተ ደሞ ማሻአላህ ተጋብታቹህ ወልዳቹሀል አላህ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላቹህ እኛ ያላገባነውም ሰርግ አላልም በዚህ ሰአት ወላሂ የሰው ልጂ እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቢቱ አይኖርም
ትክክክ
ወድሜ ትክክክብለሀል ተሁለትልጅ ቡሀላ ሰርግ እረወደዛ በመሀላችሁ ያለውን አላህ ያውቃል ኑሮተወዷል በላት ሴቶች ፊትሲሰጧቸው አያቁም
ሁለትችሁም ቤት ትንሺ ዝግጂት አርጋችሁ ሂደህ አምጣት ሁልግዜ ፍየል እያርድግ አይደል ስለዝህ ለሱ አንድ ፍየል አጣህላት
አላህ በሰላም በፍቅር ያኑራቺሁ ጋን. አድሳብ ተቀብለሀት አብራቺሁ ከርማቺሁ ከዘያም አብራቺሁ ወደቤተሰብ ነበር መሁን ያለበት
እሥከዛሬ የለፋችበትሥ ደግሱ አለበለዚያማ አንተ አታፍርም 2ተኛ ሚሥት ያምርካል በል ደግሥ እሽ
እኔ ስርግ የሚለው ደስ አይልም አለም እንደየ ነው በፊት ቢሆን ፈስ ይል ነበር እኛ ሁን በኑሮውድነት ለስርግ የምታወጡትን ለሚስኪኖች ስጡት ስንት የቤት ኪራ ይ መክፍል ያቃታቸው አሉ ስንት የቲሞች አሉ
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!