⭕️ ተጠንቀቁ ❗️ዱባይ ሙስሊሟ አህታችን የደረሰባት ግፍ|ሁለት ሚሊዮን ብር ከፈለች|እንገለሻለን እይሏት ነዉ|seid media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 213

  • @emukwlet3622
    @emukwlet3622 หลายเดือนก่อน +21

    ዛሬ ጁማአነው ቅመሞችየ صلى الله علية وسلم ደሞ እስኪ 1ሽ አስገቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq หลายเดือนก่อน

      አዞሽ፣አላህ፣ያያል፣እጅዋን፣ሽባ፣ያርግልሽ

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad หลายเดือนก่อน +22

    አላህ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ከርታታ እህት አብሽሪ ሃቅሽ ሁሉ ነገርሽ አላህ ያወጣልሻል አላህ ያግራልሽ

  • @MadinaAhmed-zm8ir
    @MadinaAhmed-zm8ir หลายเดือนก่อน +15

    የዚቺ ልጂ እባ አላሕ ይፍረዲ አላሕዋ ከተበዳይ ዱአ አተ ጠብቀኝ የተበዳይ ዱአ በጣም ከባዲ ነዉ

  • @MdTecno-i7y
    @MdTecno-i7y หลายเดือนก่อน +7

    ከፈተዉ አለህ ይጠብቀን አለህ ይርደት

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد หลายเดือนก่อน +4

    አጀቴን,በላቺው,ያረብ,አላህ,ይጠብቅሽ,እህቴ😢😢😢

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 หลายเดือนก่อน +3

    አላህዬ የህታችን እባ ፈሶ እዳይቀር አብሽሪ ዉዴ

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki หลายเดือนก่อน +5

    አላህ,ያግዛት,😢😢😢

  • @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
    @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ የአላህ አላህ የነሱን ጉድ ያሳየን እነዚህ ካፊሮች ሙሽሪኮች ከሃዲያን ሁላ 😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw หลายเดือนก่อน +2

    ይልቀቁት እሷ ፈልጋ አልቀረፀችው አላህ የውስጥ አዋቂ ነው 😢

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሀቋን ያውጣላት አጂቴን እደበላችኝ ረዋንየ😢😢😢

  • @Rahema-s7j
    @Rahema-s7j หลายเดือนก่อน

    ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ያረቢ ወላሂ በጣምነው ያስለቀሰችኝም😭😭😭😭😭😭

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg หลายเดือนก่อน +3

    አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @MuhammadMuhammad-np7xg
    @MuhammadMuhammad-np7xg หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ሀብብቲ አብሽሪ

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ከመጥፎ ጕደኛ ይጠብቀን

  • @فطمهاحمد-ص1خ
    @فطمهاحمد-ص1خ หลายเดือนก่อน +2

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን ምን አይነት ሲት ነች እሷሲት አዱለችም አላህ የስራዎን ይስጣት

  • @AAAA-q1k4w
    @AAAA-q1k4w หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያጋልጣቸው ያረብ

  • @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
    @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን አላህየ ዐይብሽን ይሰትርልሽ የኔ ማርርርር ኢንሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @فاتنفاتن-م5غ
    @فاتنفاتن-م5غ หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን አላህየ ዐይብሽን ይስትርልሽ የኔ ማርርርር አይዞሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ሰው ሲቀርባችሁ ለምን ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ ረዋን በየዋህነት ይሁሉ የደረሰባት የሰው ልጅ በዚህ ልክ ክፉ ይሆናል አላህ ይርዳት በጣም ያሳዝናል

  • @M-ex6ut
    @M-ex6ut หลายเดือนก่อน

    የአለሀ ፈረጀህን በቅርብ ቃን ሴት ምስክን ነት የአለሀ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud หลายเดือนก่อน +3

    ላኢላሀ ኢለላህ አላህ ያንሳት እንደዉ እሷም አላህ ይድረስላት😢😢😢

  • @SeadaAhmed-wz1du
    @SeadaAhmed-wz1du หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ለከይር ነዉ ላችጥሩነዉ አዲኒያ ነዉ አችሙስሊም ነሽ አላህ ሶቦሩን ይስጥሽ😢❤❤❤❤❤

  • @Mshawaab
    @Mshawaab หลายเดือนก่อน +2

    ግን ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖርኝ እነሱ ያላቸው ነው እሷ ያለት እደት ሰው የተለየ የላት ጉድ አያርጅም አለች አያቴ አይዞሺ❤❤

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim หลายเดือนก่อน

    ያጀመአ በመዳም ቤት አሞኛል ዱአ አርጉልኝ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y หลายเดือนก่อน +3

    ምንምአያመጡ እኒህ ቆሻሾይ ለምንበህግአትይዞችው ባለጌ❤❤❤ቆሻሻ❤❤❤❤

  • @NoorNoora-l9m
    @NoorNoora-l9m หลายเดือนก่อน

    حسبنا الله ونعم الوكيل اللهم احفظنا من الظالمين لا حول ولا قوه الا بالله العلي العظيم ابشر يا اختي😢😢😢

  • @KenziAli-e4d
    @KenziAli-e4d หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አይዞሽ አላህ ሀቅሽን ያዉጣልሽ አላህ ይገዝሽ😢😢😢

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አላህ ይድርሥልሺ 😢😢😢😢😢

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ እንባሽ ይያዛቸው

  • @Kunfeykun-b2v
    @Kunfeykun-b2v หลายเดือนก่อน

    እህቴ አላህ የበለጠ ይስጥሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የድካምሺን ሀቅ ያለ ልፋት ያለድካም ያለጪቅጪቅ እጂሺ ይዱልልሺ ሚስኪን 🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦

  • @ZabubaYusuf
    @ZabubaYusuf หลายเดือนก่อน

    ሱበሀነ አለህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SemiraEe
    @SemiraEe หลายเดือนก่อน

    አላህይድፋልሺ,አብሺሪእህቴ,,,ከፈጣሪካልመጣምንምአያመጡም😢

  • @Njat-o8u
    @Njat-o8u หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እህትአላህይ ረዳሺ😭😭😭

  • @ااا-ش8ذ
    @ااا-ش8ذ หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @RaniyaAyalew-gh8lt
    @RaniyaAyalew-gh8lt หลายเดือนก่อน +2

    ምንም አይዴለምየኔህት ቢቀረጶስ ምን ይመጣል ሰዉ የያዘዉን ነዉ የያሽዉ ሰዉ የሚረገዉን ነዉ የምታረጊ ለምን አለቁት ወይ ስትጸዳጂ ዉይ ስትጣጠቢ ሌላም ነገር ሀራም የሆነበት ሰዉ በአይኑ አይ የየዉም ይይ ምን አገባኝ አላህ ዴግሞ ያቃል ፈልገሽ አይዴል ለምን ለምን ከባልሽ ጋር ዋናዉ አይሆንም አላህ ያቃል የልብን ወላሂ አትፍሪ ዴግሞ በሳ ወይም በነሱ ይብሳል ወላሂ አትፍሪ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 หลายเดือนก่อน

    ያርብአላህይጠብቃት

  • @JooklOokl-m6v
    @JooklOokl-m6v หลายเดือนก่อน

    አይዞሽየኔህት፣አላህካችጋይሁን፣ከመጥፎሰው፣ሁሉአላህይጠብቅሽ

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት หลายเดือนก่อน +12

    ስደተኛዋ ነኝ ደሚሩኝ ቀሞሞች

    • @ReidynaEbrahim
      @ReidynaEbrahim หลายเดือนก่อน +1

      ያገልቢ እኔ በመዳም ቤት አሞኛል ዱአ አርጊልኝ

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት หลายเดือนก่อน

      @@ReidynaEbrahim አላህ ይሻርሽ ውዴዋ

    • @AmamAmama-m8y
      @AmamAmama-m8y หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሸርሽ​@@ReidynaEbrahim

  • @RukiyaMohammed-q1o
    @RukiyaMohammed-q1o หลายเดือนก่อน

    አሚንንን ያረብ❤❤❤😢😢😢😢

  • @FatimaHussain-nx3ny
    @FatimaHussain-nx3ny หลายเดือนก่อน

    አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ዉዴ አብሽራ

  • @AbdiKedir-v4y
    @AbdiKedir-v4y หลายเดือนก่อน

    አለሁ አክበር❤❤❤❤❤

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t หลายเดือนก่อน

    አላህ ያግዝሽ የኔ እህት

  • @አፍ
    @አፍ หลายเดือนก่อน

    ya allah አንተ ታውቃለህና ድረስላት የዘኞቹ አዘኝ የሆንከ የሮሀ ህሩ መኪና በዝነቴ በራ መቼ ደረስላት ያረቢ አብሽር እሂት

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i หลายเดือนก่อน +1

    ልጂቷን በገዘብ እናግዛት የምር 😢😢 የሠው ክፍት ግን ሞት አለብን 😢😢😢

  • @HawaHawa-m5l
    @HawaHawa-m5l หลายเดือนก่อน +1

    💔💔💔💔💔💔 አይዞህ እህቴ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน +1

    የአሏህ❤

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀን አሏህ ምን ማለት ነው ልቀቁት በያቸው እነሱን ካልቀፈፋቸው ወራዳ ሁላ እንደት እደዚህ ሰው ይረክሳል የዚህን ያክል ሽንት ቤት ውስጥ ካሜራ አስቀምጦ መቅረፅ ይገርማል ዱባይኮ ህግ ያለበት ሀገር ነው ክሰሽ ነው የምለው
    የዱባይ ህግ እንደ ኢትዮጵያ መስሏቸዋል ይስቅሏቸዋል መቸም እነዚህ ህግ ፊት ቀርበው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው

    • @ktube8920
      @ktube8920 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ አንድ ብር እንዳሰጥ ይልቀቁት አሳምረው

  • @የሀያትዩቱብቻናል-ፈ6ኰ
    @የሀያትዩቱብቻናል-ፈ6ኰ หลายเดือนก่อน

    አላህ ሱበሀነውታአላ አይቸግረውም ተወከይ በአላህ አብሽሪ

  • @ሀያትአህመድ-ዠ1ኸ
    @ሀያትአህመድ-ዠ1ኸ หลายเดือนก่อน

    አላህካችጋ. ይሁንየኔውድዋዬ. የኔማርዋ😭

  • @KadijaRade-yk8ir
    @KadijaRade-yk8ir หลายเดือนก่อน

    አዛወሼ እህቴ አላህ የሰረዉና የሰጠታሌ

  • @AmriyaShemsu-l3u
    @AmriyaShemsu-l3u หลายเดือนก่อน

    አላህያግዛሺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን ከአስመሳይ ጓደኛ ያረብ ቤተሰብ ደምሩኝ እስኪ

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 หลายเดือนก่อน

    ወላሂበጣምያሣዝናልማንኛዉሠዉይታመኛልእፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @Rahema-s7j
    @Rahema-s7j หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔውድ

  • @KedijeAdem-c7k
    @KedijeAdem-c7k หลายเดือนก่อน

    አላህየስራቸውን ይስጣቸው
    ያአላህ

  • @HaliShifa
    @HaliShifa หลายเดือนก่อน

    አለህ ይርዳሽ ከሁሉ በለጩ አለህ

  • @Ksjshej
    @Ksjshej หลายเดือนก่อน

    አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ያረብ

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid หลายเดือนก่อน

    ይልቀቁት ምን እንዳትሆን እሚወረዱት እራሳቸው ናቸው አውቃ አላረገችው አንድ ብር አልሰጥም እሷን ቢረገኝ አሉ አይደል ለብልግና ላልተፈቀደላቸው ሀጂ ነብይ ወንድ እሚልኩ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አሏህ

  • @KubraSharafa
    @KubraSharafa หลายเดือนก่อน

    .አላህኸይርኸይርነገርያሰማን😢

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ የኔ እህቴ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t หลายเดือนก่อน

    አለሀ የሰረወን ይሰጠት

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np หลายเดือนก่อน

    ሰያዉ የመግቢያቁርአንህን በጣምነዉየምወደዉ የትነዉእማገኘዉ

  • @zenatzen1395
    @zenatzen1395 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ የማይመጣ የለም አላህ የእጂቸውን ይስጣቸው አንቺም አላህ ሶብር ይስጥሺ ሀቅሺንም አላህ ያስመልስልሺ የኔ ከርታታ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይፍረዲሽ ያረብ በራህቱ አሏህ ሂጃቡን ይሸፍንሽ ያረብ

  • @SamirahDeresa
    @SamirahDeresa หลายเดือนก่อน +1

    ሚሥኪንሥታሣዝን
    በተበዳይናበአላህመካከልግርዶሽየለም
    ሁሉምአልፎሥቀሽለማየትያብቃን
    አላህበጥፉይተካሽአላህይድረሥልንያረብ

  • @saniazeynu-kj7yq
    @saniazeynu-kj7yq หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ምን ላርግሽ😢😢😢😢😢

  • @Fatima-d5v4t
    @Fatima-d5v4t หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣር፡የስራዋን፡ይስጣት

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y หลายเดือนก่อน

    አላህይዲረሥላት አላህያግዛት😢

  • @MohammedHussen-s3b
    @MohammedHussen-s3b หลายเดือนก่อน

    አላህ ይርዳሽ

  • @maleklaenk2857
    @maleklaenk2857 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ😢😢😢

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t หลายเดือนก่อน

    አላህ ሀቅሽን ያሥገኝልሽ

  • @Rahema-s7j
    @Rahema-s7j หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔውድ 11:30

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน +1

    በዱአ አንሳት ዱአ ሁሉም ይሰራል ለበዳዮች ኧረዳት የላቸውም

  • @rakrak9476
    @rakrak9476 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይገዛት😢😢😢

  • @ZinetAehmed-l4x
    @ZinetAehmed-l4x หลายเดือนก่อน

    Zulimon allah yawutalat enshallah allah ketezelamiwuche new

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ወመኔ ምን አስነክታት ነው ይሄን ያህል የሰጠቻት😢ደሞ ይሄን ያህል ገዘብ ካላችሁ አገር ገብቶ መስራት ይቻላል ኧረ ውዶቼ በሰው ሀገር መቅረት እስካላሰባችሁ

  • @ወለየዎኢስላምሰላም
    @ወለየዎኢስላምሰላም หลายเดือนก่อน

    ያረቢ

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k หลายเดือนก่อน

    አላህ ያገዝሽ

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np หลายเดือนก่อน

    አላህይርዳሽ ሀቅሽንይመልስልሽ

  • @SabJemal
    @SabJemal หลายเดือนก่อน

    አለለ ሀቅሽን የዉጣሊሽ

  • @رامانح-غ6غ
    @رامانح-غ6غ หลายเดือนก่อน

    አላይጠብቀን.ከንደዝህአይነትየሰጣንአሰራርአላይጠብቀን.እህቴአላህትግስትንይስጥሽ.ዱናለፈተናናት

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd หลายเดือนก่อน

    መቸም ሣያቋት አይቀሩም ሌባይቱን ሥለዚህ ሌሎች የሚያቋት ቢያግዟት ጥሩነበር ወላሂ
    ደግሞ አሢድ እዳይደፉባት በሠፈር ያላችሁ ጠብቋት በጣም ነው የምታሣዝነው
    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሺ
    ሌባይቱም አላህ ያዋርድሺ መውደቂያሺ ሠቆቃ ይሁን ጉድእኮነው 😢😢😢

  • @Feruzagetachew-e3w
    @Feruzagetachew-e3w หลายเดือนก่อน

    በቃ ይልቀቁት አላህ በላ ያወርድባቸዋል ኢንሻ አላህ

  • @Amatuምዝ-m1f
    @Amatuምዝ-m1f หลายเดือนก่อน

    አለሀ ሀቅሺን የዊጠልሺ እህቴ

  • @samerhJmal
    @samerhJmal หลายเดือนก่อน

    አሽሪ እህቴ እንባሽ ፈሦ አይቀርም

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d หลายเดือนก่อน

    ያአላህዬ በእዚነትህ😢

  • @mouminakassim6089
    @mouminakassim6089 หลายเดือนก่อน

    ቴሌፎን ከአላት❤❤❤❤❤❤

  • @MarifaMarifa-o9g
    @MarifaMarifa-o9g หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አላህ ይፍረዲ

  • @LubabaLua
    @LubabaLua หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ወላሂ

  • @FatumaSeid-l4k
    @FatumaSeid-l4k หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይፍረድሽ እህቴ

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ይድረስላ

  • @Tiba-j6d
    @Tiba-j6d หลายเดือนก่อน

    😭😭😭ይክብዳል

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت หลายเดือนก่อน

    አላህ ይድረስልሽ እህት❤

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن หลายเดือนก่อน

    አደስ ጀማሪ ነኝ አበራታቱኝ ስደተኛ እህቴችህ ነኝ

  • @kemilatesfaw-c3v
    @kemilatesfaw-c3v หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs หลายเดือนก่อน

    አላህሀቅሽንይመልስልሽ

  • @alimamo7117
    @alimamo7117 หลายเดือนก่อน

    አይይይይእዱኒያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፎቶዋን ትበትነዉ

  • @ኢለሀምዩቱብ
    @ኢለሀምዩቱብ หลายเดือนก่อน

    የአላህ የሰዉክፋት😢😢😢😢