Ethiopia - ኢሳት እወነት እና ንጋት [Esat Ewent & Ngat ] Nov 17 2022 [Araya Tesfamariam]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 448

  • @zenagebre4839
    @zenagebre4839 2 ปีที่แล้ว +45

    አቶ አትክልት በጣም አስተዋይ ድንቅ ሰው፣ ወደፊት አገርን መምራት የሚችል፣ ረጋ ያለ፣ ማዳመጥም ንግግርም አዋቂ ሰው ነው። እንደነዚህ አይነት የልጅ አዋቂ አገራችን እንዳላት ሳይ በጣም ደስ ይለኛል፣፣ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ይረዳኛል።።
    አቶ አርአያ ! እባክህ እንደነዚህ ያሉ ምርጥ ልጆቻችን ማስተዋወህን ቀጥልበት፣ ምክንያቱም ለኛ ተስፋ እንዳንቆርጥ ይረዳናል።

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +49

    አርአያ በርታ 💕💕💕💕👍ለኢትዮጵያ የቆማችሁ በሙሉ አላህ ይስጣችሁ ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ክብር ለጀግኖቹ ሀይሎች💚💛❤🇪🇹✊

  • @bepositive6368
    @bepositive6368 2 ปีที่แล้ว +61

    አንተን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም!! ሁሉም ሰው ያንተን ቅንነትና መልካምነት እንዲኖረውና በተግባር እንዲኖረው በጣም እመኛለሁ።

    • @marthateshager8284
      @marthateshager8284 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለመጠይቁ ተከታትየው አለሁ በሠል ያለ አሰተሰሳስብአንዳለዎት ተገንዚቤአለሁ ከገረመኝ ነገር ግንምን አንዳስነኩን እንጃ የሚለው አባባል ገርሞኛል

    • @abydontconspire4658
      @abydontconspire4658 2 ปีที่แล้ว +2

      አርአያ ታላቅ ሰው ነዉ 🙏 ከድሮም ጀምሮ የትግራይን ሕዝብ መታፈን አና የትነግን የማይበጅ አካሄድ ያጋለጥ🙏ፍትህ ለሕዝብ ይሆን ዘንድ ስዉር ደባን በማጋለትህ የሕይወት ዋጋ አስቀመክፈል የበቃህ🙏 ኑርልን 🙏🙏🙏👌💪

  • @Ethiotravelandfood
    @Ethiotravelandfood 2 ปีที่แล้ว +1

    አራያ ተስፋማሪያም - በጣም አድናቂህ ነኝ ! እኔም ድያስፎራ ነኝ ሀገሬን ህዝቤን እወዳለሁ ከሀገር የወጣሁት ብቻየን በ13 ዓመቴ ነው... በአጭሩ ዛሬ እስራኤል ነው እምኖረው ከዚህ በጥይት ቄስየ እግሬ ችግር አለብኝ !!
    ትስፋማርያም በስልክ ባገኝህ ደስታውን አልችለዉም ሰላምና ጤና ለህዝባችን

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube 2 ปีที่แล้ว +29

    አርአያ ዛሬ ያቀረብከው እንግዳ በጣም አሪፍ ነው አትክልት በርታ ከሚዲያ አትጥፋ ብዙ አስተማሪ ሀሳብ ነው ያቀረብከው በርቱ

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 2 ปีที่แล้ว +23

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥሩና አስተማማሪ ውይይት ነበር ሌሎቹንም አመራሮች የነበሩትንም እንደዚሁ እየቀረቡ አስተያየታቸውን ቢገልፁ ብዙ ትምህርት እናገኝበታለን ። እንግዳውንና አርአያን እናመሰግናለን ።

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 ปีที่แล้ว +26

    አርአያ ሐውይ እዚ ህዝብስ አየሕዝነካን ዶ::
    አርአያ ሐወይ ብዝከአለካ ንትግራይ ህዝቢ ሐቁ ንገሮም ::ተባረክ🙏❤️❤️❤️::

  • @amanueltesfaye806
    @amanueltesfaye806 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚገርም ውይይት ነበር አታክልቲ በጣም በሳል አስተዋይ ጥበበኛም ነው ትልቅ ቦታ ጠብቁት በነገራችን ኢትዮጲያ ከሚያስፈልጓት አንዱ እደሱ ያለ ሰው ነው ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 2 ปีที่แล้ว +17

    Peace to Tigray, peace to Ethiopia and peace to Eritrea.
    Love us love and respect each other.
    My message
    From Eritrean to all Tigray and Ethiopian people.

  • @simonkohn6100
    @simonkohn6100 2 ปีที่แล้ว +2

    A very genuine and intelligent man.

  • @ሶልያና-ጸ6ነ
    @ሶልያና-ጸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +4

    አታክልት ወንድማችን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የተናገርከው በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @gashawadamu1264
    @gashawadamu1264 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ሆይ በዚሁ በቃቹ በለን
    ድጋሚ የጦርነት ፍላጎት ያለውንም ልቦና ስጠው 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭 😢 😭

    • @wdesta6894
      @wdesta6894 2 ปีที่แล้ว

      Amazing good job

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 ปีที่แล้ว +32

    ጥሩ ርዕስና ጥሩ ማብራሪያ ነው ።የህወሓት ባህሪይ አይቀየርም ።ለትግራይ ምስኪን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንድረስላቸው።እንፀልይላቸው።እውነትና ሐቅ ትስዕር!

    • @asheberteshale2785
      @asheberteshale2785 2 ปีที่แล้ว

      TPLF is a Terrible Recist, poisonous and Thieves , murders groups of Tigre province of Greater Ethiopia.

    • @robelatsbharobel3420
      @robelatsbharobel3420 2 ปีที่แล้ว

      ማን ስለሆንክ ነው የምትደርስልን የከሀዲ ልጅ

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว

      @@robelatsbharobel3420 ህወሃት ነህ እንዴ? Anyways ግራ የምታጋቡት ለምንድነው ልክ እንደ ሌሎቹ ብሄረሰቦች የትግሬም ብሄረሰብ ለሃገሪቷ ህግ ለምን አይገዙም? ወይንም ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች አንገታቸዉን ሰብረዉ ለመአከላዊዉ መንግስት እንደሚገብሩለት የትግራይም ብሄር አንገቱን ሰብሮ ለሃገሪቱ መንግስት ለምን አይገዙለትም? ሌላዉ እሺ እኔ በፍጹም አልገዛም ነ/ግን ነፃነትቴን እፈልጋለሁኝ ካለ ደግሞ በሰላም በቃ ለምንድነው ሃገር ትግራይን ተገንጥላችሁ እራሳችሁን በተሰጣችሁ መብት ተጠቅማችሁ ሃገረ ትግሬን ምድር የማትመሰርቱት? በእርግጥ ትግሬ ሃገርን ስትመሰርቱ አሰብ ወደብ የኤርትራ በመሆኑ መንካት አትችሉም እንዲሁም ወልቃይት ጠገዴ፣አርማጮህ፣ራያ ባጠቃላይ የአማራ መሬት በመሆኑ መንካት አትችሉም! ነ/ግን ትግራይ ሃገርን በሰላም ተገንጥላ landlocked ሃገር ሆና መኖር ትችላለች!!! እንደ እዉነቱ ከሆነ በሰላም ብቻ ትግራይ ሃገርን መስርቱ! ዝም ብላችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ አማራን አፋርን ወይንም ሃገር ኤርትራንም አካባቢዉን ሁላ በጦርነት ከምታምሱት እኔ እናንተን ብሆን ሃገረ ትግሬን ምድር እመሰርተዋለሁኝ! ከዛም አሜሪካን ይሁን ሌላዉ አውሮፓ ይረዷችሁሃል! የዉጪ ግኑኙነት ፓሊሲያችሁን በአዉሮፕላን መገናኚት ትችላላችሁ? በተረፈ ጦርነት ግን ለእናንተም ይሁን ለእኛ ልጆች ምንም አይጠቅመንም!

  • @yosephyacob940
    @yosephyacob940 2 ปีที่แล้ว +10

    አንተ መልካም ሰው የጥላቻየ መድሀኒት❤

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግሩም ቃለ ምልልስ ነው ።
    ለትምህርት ይሁንልን ‼️

  • @70media70
    @70media70 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ኣርኣያ ተስፋማርያም እንዲሁም መ/ር ኣታኽልቲ መሳጭ መልእክት በማስተላለፍህ ከልብ እናመሰግናለን።
    በርታ ወንድማችን

    • @SaraS-qy8zq
      @SaraS-qy8zq 2 ปีที่แล้ว

      ኣታክልቲ ሳይሆን ስምህ መባል የነበረበት ኣረም ነበር ።እንትን በቅርብ ኣለማወቃቸው ክብር ሰጡህ እንጂ እንትን ልክስክስ ሴቶችን የማተራመስ ኣላማ የነበረህ ነህ ።ምስኪን ርብቃ እንዴት እንዳምታስቀናት እንደነበርና ልብስ ክስ ስራህን የመቐለ ሰው ያውቅሀል

  • @kaydengonzales9725
    @kaydengonzales9725 2 ปีที่แล้ว

    አርእያ ትልቅ ሰው እንኳን አየሁህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @eden1debesay686
    @eden1debesay686 2 ปีที่แล้ว +11

    Selam selam ne hezbi tegray hezbi Eritrea all Etiopiens selam selam 🙏🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏🙏🌹🌹🌹💖💖💖💖

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 ปีที่แล้ว +11

    አረአያ በርታልን ጀግናየ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ግሩምመልካም ውይይት አርአያንም ተሳታፊዉንም ታላቅ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!!!!!!

  • @harunrashid3834
    @harunrashid3834 2 ปีที่แล้ว +3

    I personally listen emphasize this particular interview and i found it sensible and meaning full. i thank u my two brother Araya and Ataklti. may God Bless.

  • @yohannesafeworki5929
    @yohannesafeworki5929 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job. Araaya 👍

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
    @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህይጠብቃችሁ

  • @tesfayeshewaye1667
    @tesfayeshewaye1667 2 ปีที่แล้ว +17

    GOD Bless you my brother. Truly you deserve to be a mayor of the great Mekelle city.

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም በሣልና ቁምነገር ሁሌም አድናቂህ ነኝ በግሌም ሆነ በሌሎች የተወደድክ ነህ እውነተኛ ዜጋ ነህ
    ሌላው ቃለመጠይቅ የምታደርገውም መልሡ አሥደማሚ ነው በጣም እግዜር ይጠብቃችሁ።

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 ปีที่แล้ว

    ስዩም አታክልቴ በርቱ ሁላችንም ጠላትን በአድነት ተነስተን በምንችለው ማወገዝ በቃ ማለት መቻል አለብን እደዜጋም ለትውልድም ለሐገራችንም ግዴታ አለብን በርቱ ወድሞቼ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አርአያ እና አትክልቲ በርቱ . ሆኖምመላው ትግራዋይ በመሪነት በቃን ሊሉ ይገባል

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 ปีที่แล้ว +8

    እርስ ወዳዶችን ልቦና ይስጣቸው የኢትዬፕያ ህዝብ በሰላም ይኑርበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 ปีที่แล้ว +5

    This man is great … I like him
    Thank you very much , Mr Araya Tesfamariam

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 ปีที่แล้ว +9

    አንተ ወንድማችን አሁን ኢንተርቪው እየተደረክ ያለበጣም አዳምጨሃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ያለኣድልዎ መልካም እየተናገርክ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛልጠቃሚ ምክር ነዉ ከማር ይጠፍጣል❤😂🙄

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 2 ปีที่แล้ว +3

    As always, dear Araya thank you . May God protect you and keep you safe 💚💛❤

  • @yetitesfaye3076
    @yetitesfaye3076 2 ปีที่แล้ว +9

    Thank you so much for speaking on truth🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tsew4644
    @tsew4644 2 ปีที่แล้ว +4

    አርአያ ዬ ኑሩልን ወንድማችን 🙏✊👌👍😍👏💚💛❤️🇪🇹

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 2 ปีที่แล้ว +4

    Araya is the person of the year.
    Thank you for your exceptional deeds.

  • @damtewtesfaye9149
    @damtewtesfaye9149 2 ปีที่แล้ว +5

    Amazing interview. I have great appreciation to Ato Atallti. Thanks Aray

  • @solomonkassa1643
    @solomonkassa1643 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩና ህዝባዊ ወገንተኝነትህን ገልፀሀል።ሆኖም ተደራጅታችሁና ሕዝቡን አደራጅ ታችሁ ይህንን ድሐ ሕዝብ ታደጉት
    ይህ ደግሞ ከማንም በላይ በቅድሚያ መላው ሀገር ወዳድ ትግራዋን ይመለከታል።
    በርቱ

  • @rahmaabdu3280
    @rahmaabdu3280 2 ปีที่แล้ว

    በርታልኝኝኝ

  • @987654321susu
    @987654321susu 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @yonevahos777sohavenoy8
    @yonevahos777sohavenoy8 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አታክልቲ አስተዋይነትህ በግልፅ ይታያል ተባረክልኝ ወንድሜ ,,,,,,ከትግራይ ህዝብ ጋር በፍቅር በሰላም እና በአንድነት እነደምንኖር የተረጋገጠ ጉዳይ ነው ! ይብላኝ ለጁንታው !

  • @Werabe777
    @Werabe777 2 ปีที่แล้ว +9

    ከምዚ አይነት እውን ትግራዋይ አለና:: ዝገርም! ትግራይ ተስፋኪ አይፀልመተን ❤❤❤

    • @helentamen6216
      @helentamen6216 2 ปีที่แล้ว +3

      ትግራይ ተስፍ አላት ፀሎት አድርጉ እግዚአብሔር የትግራይን ህዝብ ያሳርፈዋል

  • @rockroll3196
    @rockroll3196 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ቆይታ
    Fact & truth

  • @zewdinehdubale6571
    @zewdinehdubale6571 2 ปีที่แล้ว +5

    I love your show please keep up more and more ,I love to see are real

  • @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ
    @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @Wusisu
      @Wusisu 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏🏾

  • @adebe4130
    @adebe4130 2 ปีที่แล้ว +2

    Atakility you are so wise. We all Ethiopians work together for peace. May God give peace for our country.

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 2 ปีที่แล้ว +6

    Thanks 🙏 brother The good days will come.

  • @ahmedhoumo9845
    @ahmedhoumo9845 2 ปีที่แล้ว +3

    ጡሩ ውይይት ነው ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሁር ከአንደበቱ ያሰታውቃል ዘነጥ ያልክ ወጣት ነህ አተክልቲ ሁሌም ለህብረተሰቡ በየመህበራዊ ሚዲያ ጊንዛቤ ብታሰጨብጡ በጣም ጥሩ ነው

  • @Fiker_Amberber
    @Fiker_Amberber 2 ปีที่แล้ว

    amazing explanation ato atikilt hailesilasie👏

  • @mengestugeses4355
    @mengestugeses4355 2 ปีที่แล้ว +9

    Very nice discussion. Keep it up.

  • @tsegayekorabza150
    @tsegayekorabza150 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አትክልቲ በጣም እስተዋይና ጨዋ ሰው ነው።

  • @zemenuyihun3277
    @zemenuyihun3277 2 ปีที่แล้ว +3

    Dear Atakiltie, your conversation is really very matured and articulated. Above all you are exposing what the truth is behind this unbearable war.

  • @djman474
    @djman474 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamesegnalen Ato atahakilty you're so generous person I Thank you Araya tesfamariam for your hard work. Keep it up 👍🏻 👏 🇪🇹💯🇪🇹

  • @m1supportbdf513
    @m1supportbdf513 2 ปีที่แล้ว +5

    Arey your the best Ethiopian man

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ ባካችሁ ይህን ምስኪን ህዝብ ወደነበረበት አንድነት ይመለስ።የምታደርጉት ለሠላም ውይይት የሚበረታታ ነው።በርታ አቶ አታክልቲ።

  • @anwardawd7093
    @anwardawd7093 2 ปีที่แล้ว

    አንተን የመሰለ ትግራዋይ ኢትዮጽያዊ ያብዛልን ወንድሜ ለቅነትህ ከልብ እናከብርሀለን እናመሰግናለን

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 2 ปีที่แล้ว +6

    የሀሳብሕ ተጋሪ ነኝ በርታ🙏💚💛❤️🙏

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much for your service both of you great analysis

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን አርአያ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር አላህ ይጠብቅህ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 ปีที่แล้ว +2

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 2 ปีที่แล้ว +4

    Araya endetelemedew selamtaye yidresih!! Atikilt betam enameseginalen !! Qin lib yaleh sew sew sew neh !!! 💚💛❤🙏

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 2 ปีที่แล้ว +2

    My profound appreciation to both of you. Thank you for an open and constructive conversation. May God raise thoughtful and intelligent voices like you. I have in Tigray for brief moments and I have seen the beauty of the people. They deserve much better.

  • @mussiekebede2575
    @mussiekebede2575 2 ปีที่แล้ว +4

    May God Bless you Both.
    Araya, thank you for bringing Ataklty to your show.
    Ataklty, Tebarek Wondimachin. Very rational person. It is the responsibility of you and your likes to bring normalization between people.

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 ปีที่แล้ว +2

    Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @liyuchristiansen1878
    @liyuchristiansen1878 2 ปีที่แล้ว +5

    አርአያ በርታልን 🙏🏾🙏🏾

  • @mimif5512
    @mimif5512 2 ปีที่แล้ว

    I like you man you are open minded person ,good on you

  • @sew1391
    @sew1391 2 ปีที่แล้ว

    "tplf ሱፍ ለብሳ በደቡብ አፍሪካ በፈረንጆች [በአለም] ፊት ነው እጅ የሰጠችው..." አትክልቲ
    ቅድምያ ሙሉ ለሙሉ ለመከላከያ እጅ ቢሰጡ ጥሩ ነበር።
    እውነት እና ንጋት ኢሳት አሪፍ እውነትን ፈልፋይ የአርአያ ተስፋማርያም ምርጥ ፕሮግራም።

  • @nasser7831
    @nasser7831 2 ปีที่แล้ว +9

    አርኣያ ተስፋ ማርያም እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @wintaayichluhm541
    @wintaayichluhm541 2 ปีที่แล้ว +2

    Smart Gentlemen! Keep it up love and respect mr Ataklti!

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 2 ปีที่แล้ว

    Selam Araya Araya enku dehna metachu ✊🦁🇪🇹 enantem chimr tesaqaytachual BERTULIN ayizuwachu ewnet yashenfal 🦁🇪🇹✊

  • @kasshungebregiorgis764
    @kasshungebregiorgis764 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት እናንተን የማያምን ይኖር ይሆን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @yaredabayneh8621
    @yaredabayneh8621 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ገለፃ ነው። በርቱ

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 2 ปีที่แล้ว

    አረያ በጣም የምወድህ የማደንቅ ሰዉ ነህ እነዚ አዉሬዎች ለህዝባቸዉ ሰላምን የማይሰጡ ስግብግብ ቡድን ናቸዉ አሁን ግን እዚላይ ህዝቡ ነዉ እራሱን ከረሀብና ከሞት መታደግ ያለበት እነዚ ሆዳሞችን ጠራርገዉ ማስወገድ ያለበለዚያ የትግራይ ህዝብ መቼም በሰላም አይኖርም።

  • @wesenetamrat6458
    @wesenetamrat6458 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አታክልትና አርአያ ለእውነት ቆማችሁልና የእውነት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 ปีที่แล้ว +1

    Peace & Love for Ethiopia people & Tigray people forever 😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤💚💛❤

  • @ethiotube1988
    @ethiotube1988 2 ปีที่แล้ว +1

    አታክልቲ በሳል ሰው ነው። ቃሌ መጠየቁ ተመችቶኝ እስከመጨረሻ እንደ ሙዚቃ ነበር ያዳመጥኩት።

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 2 ปีที่แล้ว +2

    የሕወሓት የወንበዴዎች ቡድን ኢትዮጵያ ላይ የተጫነ የዘመናት እዳ ነው እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን ጋጩሮች በጥበቡ ከኢትዮጵያ ላይ ያንሳልን ጋዜጠኛ አርአያ ወሳኝ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 2 ปีที่แล้ว +2

    አርአያ ጀግናችን በርታ

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 2 ปีที่แล้ว +2

    Ato Atikilte wow, he is so to the point and we need such kinds of explainer from Tigray, He knows how to address the truth. I hope many will listen him

  • @aklilualemayehu8681
    @aklilualemayehu8681 2 ปีที่แล้ว

    አርአያ በጣም ነው የምወደው አይቸው የማላውቀውን ኢሳት ለእሱ ስል መከታተል ጀመርኩ

  • @jemalbedru2199
    @jemalbedru2199 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ሰው አርአያ እውነተኛ ኢቶፒያዊ እድሜ ና ጤና ያብዛልክ ወንድም

  • @eyobadnew6824
    @eyobadnew6824 2 ปีที่แล้ว +5

    አትክልቲ ምርጥና አሰተዋይ አመራር ነው አረአያ ምርጡ የወያኔ እራስ ምታት

    • @fekaduadmasu6495
      @fekaduadmasu6495 2 ปีที่แล้ว

      አነሱ ሕክምና አገኙ መድኃኒታቸውን በበቂ ስለያዙ ለምስኪኑ ሕዝብ ደንታቢስ ናቸው!

    • @eyobadnew6824
      @eyobadnew6824 2 ปีที่แล้ว

      @@fekaduadmasu6495 ዴንታ ቢስ ያረገው ማነው ወያኔ እኮ ነው በአግባቡ በከንቲባ አየተመራ አልነበረም ወዳጄ መድሀኒት አህል አየገባ አልነበረም አምር ተጋደላይ ብሉ ሲጨፈር የነበረው ወያኔ አሸነፈ ብሎ ሁሌም ከአጋም ያለ ቁልቋል ሁሌም እነዳለቀሰ ነው ስለዚህ አሁንም እርቅ ወርዶ ሰለጦርነት ነው የሚወራው ህዝቡ ራሱ ለምንድነው ለሰላም ቅድሚያ የማይሰጠው ሀገር ሀገር ተከበክ ነው ሀገር የሚያሰኝክ

  • @fentahungetu2238
    @fentahungetu2238 2 ปีที่แล้ว +4

    Right Idea, at the right time !

  • @eras4183
    @eras4183 2 ปีที่แล้ว +1

    አታክልቲ ቡሱል መስተዋዓሊ ንወያነ ፁቡቅ ጌርካ ገሊፅካዬም ሀገር ክትመርሕ ብቅዐት አለካ።

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 ปีที่แล้ว +13

    እነሱ እባብ ናቸው የዱርዬ ስብስብ

  • @diehard0155
    @diehard0155 2 ปีที่แล้ว +3

    integrity and all the pillars of a healthy mind namely awareness, insight, connection and purpose are clearly seen on this young man.

  • @aberaw.8757
    @aberaw.8757 2 ปีที่แล้ว +1

    I see the future leaders of Tigray in this guy!! Kudos Araya for bringing him here!!!

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 ปีที่แล้ว

    መቼም ቢሆን የተወሰደባችውን ህንፃ ሳያስመልሱ ሰላም አይሰጡም
    ፈጣሪ በደመሰሳቸው

  • @nahumdaniel3810
    @nahumdaniel3810 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow atekelti the best interview Arya you re hero Ethiopian atkelti keep it up my brother

  • @girmadesta6917
    @girmadesta6917 2 ปีที่แล้ว

    Absolutely true he is amazing Mayor well done journalist

  • @mamush2245
    @mamush2245 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ለደሀው የትግራይ ህዝብ ሲል ልባቸውን ይቀይረው መቼም ወያኔ አይቀየርም

  • @soloapple3
    @soloapple3 2 ปีที่แล้ว

    Great conversation. Healing & trust is not coming easily. But, through this kind of discussion and education people they will know the truth and facts. Keep up the good work guys.

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 ปีที่แล้ว +4

    Changing there names is laughable.....Aray you are the Hero and Thank you for your service.....💚💛❤️

  • @samuelhaile7296
    @samuelhaile7296 2 ปีที่แล้ว +1

    Ataklti very smart man 🙏

  • @jemalusman6493
    @jemalusman6493 2 ปีที่แล้ว

    አርአያ ፅናትህን እጅግ በጣም ነው የማደንቀው እንግዳህ ደሞ በጣም የተረጋጋ ስው ነው ትግራይ እንደነዚህና አንተን የመሳስሉ ኣሉላ አባነጋዎች ሞልቷታል ኢትዮዽያ ብዙ ጀግኖች አሏት እናመስግናለን

  • @jemeldwd3
    @jemeldwd3 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks araya

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 2 ปีที่แล้ว

    አርአያ ምርስ ሠዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @mikuedme4165
    @mikuedme4165 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አዋቂ እና ድንቅ የአመራር ብቃት የነበረው ልጅ ነበር ነገር ግን ከንቲባ በነበረበት ወቅት የነበረውን ችግር ለኢትዮጵያ መንግሥት ሲናገር ሰሚ ስላልነበረ አሁን የገባንበት ችግር ተፈጥሯል ::

  • @yimambelay6348
    @yimambelay6348 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ

  • @wewe5688
    @wewe5688 2 ปีที่แล้ว

    አታክልቲ በጣም ጎቦዝ ሰው ነው እንዳንተ ያብዛቸው፡ ለትግራይ ህዝብ እንዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጋቸዋል፡ ህወሓት ጭንቕላት የለውም ካለውም የሰይጣን ጭንቕላት ነው ማለት ነው።