ቃለ እግዚአብሔር || የሕይወት ውሃ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 7 หลายเดือนก่อน +7

    በዚህ ዓለምና ሐገራች ቅጥባጣበትና በዘረኝነት ሰው እንደበግ በሚታረድበት ወገንከወገኑ በማይታዛዘንበት ዘመናችን እርስዎን በጥዋት እንደ ቁርስ ቀን እንደ ምእሣ ማታ እንደ እራት ቃለእግዚአብሔርን ሚመግቡን ንፁህ አባት ስለሰጠን ቸርነቱ ማያልቅበት ጌታ ክብርምስጋና ይድረሰው ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 6 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሻል እህቴ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔር በፀጋ ያቆያቸው

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን✝️

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 qale hiywet yasemali 🙏 Abatachin

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እንኳን በምድሪትዋ መንፈሳዊ ትምህርት ለመስጠት አበቃሆት!

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ❤😊

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 7 หลายเดือนก่อน

    Qalehiwet yasemaln Abatachn xegawn yabzalot fetari

  • @kb9751
    @kb9751 7 หลายเดือนก่อน

    ✝️አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣፣ ከባታችን።

  • @milldawit6295
    @milldawit6295 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w 6 หลายเดือนก่อน

    Abet ene ema qutaw tlachaw ndet yqedmenjal kezih metfo tebay endilakek tselyulnj