แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 300

  • @YouTuber-dz5kc
    @YouTuber-dz5kc หลายเดือนก่อน +23

    ሊያ ይሄን መልካምነት በልጅሽ አግኝዉ ዘርሽ ይባረክ የተገፋን ማቅረብ አምላክ ይቆጥራል

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 หลายเดือนก่อน +34

    Sis በጣም. ጥሩ. ነው. በዛ. ለይ. ውጭ ሀገር. በኸፃንነቷ ስለኖረች. ምቀኝነት. አታውቅም. ውጭ. እስትረስ ኖርማል. ነው

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 หลายเดือนก่อน +124

    ሊያ እችን ሚስኪን እንኳን አገኘሻት እንዲህ አይነት ነገር በጣም ለሲሲ ያስፈልጋታል ዝም ብዬ የዝቺን ልጅ ነገር ሳስበው ውሰጧ ብቸኛ የመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ ሊያ።

    • @HoneyIeya
      @HoneyIeya หลายเดือนก่อน +5

      U are amazing 🥰🥰🥰

    • @abrubekal
      @abrubekal หลายเดือนก่อน +2

      ይታያል

    • @abrubekal
      @abrubekal หลายเดือนก่อน

      ስታምሩሰላማቹይብዛ

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እራሴ አንጀቴን በላችዉ ምስኪን አፏ እንጂ ክፋት የላትም ሊያዬ በልጅሽ አግኝዉ ዘርሽ ይባረክ!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt หลายเดือนก่อน +1

      ከሴትጋር እባልጋለሁ ያለች መስኪን እንደስነሽ ማለት ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน +25

    ሊያየ አንች መልካም ሰው እንኮን ተቀበልሻት ሲሰ አሳዘንሺኝ ምሰኪን

    • @siaw5419
      @siaw5419 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 หลายเดือนก่อน +6

    የሲስ እናት እባክሽ እንደ እናት ተረጅያት ሁሉም ያልፋል በጣም ታሳዝናለች

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 หลายเดือนก่อน +37

    የምትወጂው አባቴ ቅድስ ገብርኤል ልጅሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ሊያዬ 🥰 በጣም ሲበዛ ቅን የዋህ ነሽ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ, ሊዬ 🥰❤️😘

  • @KukuHasen
    @KukuHasen หลายเดือนก่อน +30

    ሚስኪን ሊያየ ሲስ የዋህ ናት የምር ታሳዝናለች❤❤❤😢

    • @siaw5419
      @siaw5419 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt หลายเดือนก่อน

      የዎህ ሰድ ነች

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 หลายเดือนก่อน +7

    ሊየ በጣም አከበርኩሽ በእናትና ልጅ መሐል ለማስማማት ሙከራ ማረግ በዚህ ግዜ ማንም ለማስማማት የሚጥር የለምና ልጅሽን ይባርክልሽ ይቺ ዓለም የኮንትራት ነችና የsis እናትም የይቅርታ ልብ ይኑሮት እናትና ልጅ ተለያይቶ አይለያይም ተረዷት🙏

  • @kedilove4337
    @kedilove4337 หลายเดือนก่อน +13

    sisi has a pure heart that's why she seems bad. We all have a bad side so leave her alone.Liya good job

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 หลายเดือนก่อน +32

    ሊያዬ እኔ እሰከ ዛሬ ኮመንት አድርጊሸ አላቅም ግን አይሻለሁ ግን ዛሬ ግድ ሆነብኝ ሊያዬ በእውነት የተረዳሸበት ልከ በጣም ደሰ ብሉኝል ጉበዝ የእውነት ቤተሰብ ነሸ ቤተሰብ ሸን ከርሰቶሰ በደሙ ይጠብቅልሸ ❤

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 หลายเดือนก่อน

      እንደት ነው የሰው ደም ሰው የሚጠብቀው አታስተነትኑም? አረ ንቁ እየሱሳዊያን

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku หลายเดือนก่อน +5

    ስለተገነኛችው ደስ ብሎኛል ሁሉም እንድ ቢወደድና ወደ ቀድሞ አንድነት ብመለስ በጣም ደስ ይለል ሌሎችም ቀጠይ አንድ እደምሆኑ አምነለው ጥሩ ምሰሌ ነችው ግን ቅር የለኝ ነገር ሲሲ ብረ በመጠጣትሽ አዚኛለው ነገ ደሞ ወንጌልን ብትነገር ወይ ብት ልፀልይ ብት መን ይሰማሸል በተረፈ በጠም ደስ ይለል ይመቸችው

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em หลายเดือนก่อน +6

    ሊያ. የማይጠየቅ ነገር አጠይቄት ነውር ነው በቃ ያለፈው አልፎል አታሸማቄት ተያት ፈታ ትበል

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน +7

    ሊያየ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ሑሌም ቤትሽን ሙሉ ያድርግልሽ የኔ የዋሕ 💋💋💋💞💞💞💞

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน +11

    ሊያዬ አንቺ በጣም ቅን ነሽ ፈጣሪ
    ሆሌምቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ ::
    ኬክዋን መድሀንያለም አባቴ ያሳድግልሽ ::
    ሊያ .. ከምር ትባረኪያለሽ .. ሲሲ ስው ያስፈልጋታል በተለይ ውጭ እሚኖር ስው በብዛት
    ከስው እርቆ ስለሚኖር ስው ነው እሚርበው ከምግብ ይልቅ.. ሊያ ተባረኪ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻🥰

  • @rahelyimam3154
    @rahelyimam3154 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለታችንም እወዳችኀለዉ ሲሲዬ የኔ ፍቅር

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 หลายเดือนก่อน +5

    Take care Liya Show ... ደፈረች አስደፈረች እንዳይከተል በተረፈ እንግዳ መቀበል ቆንጆው አኩሪው ባህላችንን ስላየን ይመቻችሁ

  • @asterfantahun7826
    @asterfantahun7826 หลายเดือนก่อน +3

    ሲስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ጥሩ ትዳር ይስጥሽ❤ ልብሽ ንፁህ የሆነ ሴት ነሽ። ለዛ ነው የሚጎዱሽ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ያስተካክልልሽ🎉❤

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt หลายเดือนก่อน

      ልበንፅህ😂😂😂

  • @user-ei7jd7qp3t
    @user-ei7jd7qp3t หลายเดือนก่อน +4

    ምግብ እየበላሽ የምን ፀጉር ማጨማለቅ ነው ነውር ነው ሰው ምግብ እየበላ ፀጉር ማሸት ምንድነው

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 หลายเดือนก่อน +3

    ሊያዬ የኔ ምርጥ ሰው ❤ ሲሲዬ አይዞን እሺ ከሰው የተለየ ጥፋት አላደረግሽም የማይሳሳት ሰው የለም ጥፋትሽን አትድገሚ ❤

  • @tanhimelse2296
    @tanhimelse2296 หลายเดือนก่อน +12

    ሲስ የተማረች ነች ግን ለethioህዝብ እብድ አርገዉ ይስሏታል confidncጥግ ድረስ ስላላት

    • @tanhimelse2296
      @tanhimelse2296 หลายเดือนก่อน

      @@chaltuaddisabebakegna265 ብኩን አይባልም ሰዉ

    • @Sisiti
      @Sisiti หลายเดือนก่อน +1

      ​@@chaltuaddisabebakegna265 ለምን ያላልኩትን ጨምረሽ ስለኔ ታወሪያለሽ፣ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ። አዝናለሁ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 หลายเดือนก่อน +1

      @@tanhimelse2296 እንግሊዝኛ መናገሯን ይሆን የተማረች ያስባላት ?? የተመረቀችበት ትምህርት ካለ ይገለፅ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 หลายเดือนก่อน

      ​@@chaltuaddisabebakegna265
      Dedeb rasishen ashashyi kebt

    • @tanhimelse2296
      @tanhimelse2296 หลายเดือนก่อน

      @@chaltuaddisabebakegna265 ብኩን አይባልም የሰዉ ልጅ ማታቁትን ሰዉ ጀጅ አታርጉ😒

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em หลายเดือนก่อน +1

    ስ ሲ. በጣም ታሳዝናለች. ይዋህናት የም ፈጣሪ ልቦናይስጥሽ እህቴ ወላሂ ተቀይረሽ ባይሽ ደስ ይለኛል አላህ ካንችጋር ይሁን

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc หลายเดือนก่อน +4

    አንጀቴን በላችኝ እባካችሁ ተረዱዋት አይዞሽ ሲስ😢

  • @milan8639
    @milan8639 หลายเดือนก่อน +1

    Lyia I didn’t know that you’re this much smart. እውነትሽን ነው አውሮፓ ያለን ሰወች በተለይ ወደን አይደለም ያሰብነው ስላልተሳካ ብዙወቻችን በጭንቀት ልንሞት እኮ ነው😢 እውነት ሊያ በጣም በሳል ነሽ አከበርኩሽ❤

  • @user-bm8ss4iu8p
    @user-bm8ss4iu8p หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እኔ ቲክታክ ላይ ሳያት እንደዚህ አልመሰለችኝም የእኔ የዋህ ሲሲ ፈጣሪ ይርዳሽ ልቦና ይስጥሽ❤❤❤

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ ጉድ ነገ ወጥታ ደግሞ እንዳትስድብሽ እንጂ ደስ ይላል ግን ሲ አትታመንም

    • @slemama2704
      @slemama2704 หลายเดือนก่อน +1

      አይደል😊

    • @SarasaraAbebe
      @SarasaraAbebe หลายเดือนก่อน

      የሰው ስም አታጥፊ እሷ ተሳዳቢ አይደለችም

  • @kidistmamecha2892
    @kidistmamecha2892 หลายเดือนก่อน +1

    ሊዬ እግዚአብሔር የልጅሽ እናት ያርግሽ ለዘላለም። እሱ ያስብሽ' ወገን ይሁንሽ ❤❤🎉🎉

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 หลายเดือนก่อน +2

    Wow tamralachou liyaye konjo and sisiye konjo ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 หลายเดือนก่อน +2

    የሴት ወግ የሌላችሁ ዘግናኞች

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 หลายเดือนก่อน +7

    ሊያ ለሲሲ ጥሩ እህት ሁያት እባክሽ

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas6538 หลายเดือนก่อน +1

    Liya, i just discovered your channel. I appreciate you and admire you so much for welcoming Sisi. After all what she said about you. That shows the kind of person you are. I love you for that. Please carry on looking after her. She needs someone like you.

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k หลายเดือนก่อน +2

    እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 หลายเดือนก่อน +3

    ያበደ ያግባሸ ሲሲ እስቲ መጀመሪያ እራስሽ ላይ ስሪ😊

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 หลายเดือนก่อน +2

    ሊያዬ ቆንጆ ደስ ስትይ ግበዝ ሴት ሴት ሴትነሽ💕

  • @genetabraha
    @genetabraha หลายเดือนก่อน +16

    ነገ ትዘረጥጥሻለች ከነልጅሸ አምላክ ይርዳሸ❤❤

    • @Health88822
      @Health88822 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@genetasefa8364

    • @user-dy5fk6iw8r
      @user-dy5fk6iw8r หลายเดือนก่อน +6

      የበላችበትን ጣት መቸም አትነክስም ኢንሻአሏህ

  • @ሒሩትየአብርሃሙሥላሴልጅ
    @ሒሩትየአብርሃሙሥላሴልጅ หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ ጥሩ ልብ ፈጣሪ ሠጥቶሻል ይህች ሴት የቅርብ ሠው ያስፈልጋታል ዝም ብዬ ሣያት በስነ ልቦና ተጎድታለች በጣምም ግልጥ ሳትይ ቅረቢያት አይዞሽ ባይ እህት ሁኛት የኔ ቆንጆዎች። መስተንግዶሽ መልካም ኢትዮጵያዊነት ያመላክታል ታምራላችሁ።ፈጣሪ ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ።

  • @Medijayjay
    @Medijayjay หลายเดือนก่อน

    ሊያን የማቃት የዛሬ11,አመት ኤፍ ቢ ላይ ነው ፎሎዎሯ ነኝ በሄደችበት ነው የምከተላት መረጃ የማገኝባት ልጅ ናት እስከዛሬ ቁም ነገር ላይ ደርሳ በሯሷ ላይፍ ላይ ያለች ልጅ ነች መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዱባይ ከመጣሽ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ የኔ ውድ ተባረኪ ሲስን ስላገኘሻት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน +7

    ሊያዬ... ትክክል ነሽ ማኛውን ... ለ ኩዋስ ዳላስቴክሳስ ተገናኝተን ነበር
    እመቤቴን እንደውም እሄ አላየሁትም ነበር ልጄ መጥታ ማም ማም.. ዬሂ ማኛ ይሀውልሽ ብላ ነገረችኝ
    በሚድያ እንደምናውቀው አይደለም በተለይ ለልጆች ያለው ክብር .. መፅሀፍ ከቨሩን ብቻ አይተን ጃጅ ባናረግ ጥሩ ነው ::
    ስው ስውነቱ እንጂ ቡትቶ ጨርቁን አትዩ .. ያ ቀዳዳ ልብስ ለስውዩው ሱፍ ነው እና .. አንፍረድ.. ፍርድ ከላይ ስለሆነ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @shortmemory7874
    @shortmemory7874 หลายเดือนก่อน +21

    ሊያ ተበላሽ ነገ አደባባይ ላይ ታሰጣሻለች የመጨረሻ ባለጌ ሴት ነች ቤትሽ ባታመጫት ጥሩ ነበር ከዚ በሀላ ግን ይቅርብሽ የሰው ምክር ስሚ ካደረገችኝ ነገር ተነስቼ ነው ይህን ያልኩሽ ልከሳት ሁሉ ነበር ሰበብ ትሆንብኛለች ብዬ ትቻት ነው ብትጠነቀቂያት ጥሩ ነው ሳልነግርሽ አንድ ነገር ብታረግሽ በነገርኳት ኖሮ ብዬ እንዳይቆጨኝ ብዬ ነው ።

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 หลายเดือนก่อน +1

      I am about to say same
      i think liya can manage her

    • @Merry-bc4gk
      @Merry-bc4gk หลายเดือนก่อน

      Meret yarigilishe ehita endi aybalim

    • @dadamarr4279
      @dadamarr4279 หลายเดือนก่อน

      ወሬ 🤐

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 หลายเดือนก่อน

      She looks a bit weird I don’t know if its her wig😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 หลายเดือนก่อน

      @@reyuyenu340
      she already said she have bipolar as a result use some sort of chewable staff ,not smoken🤔

  • @SimaleeNugusee
    @SimaleeNugusee หลายเดือนก่อน +1

    Adera adera lijishin photo endatanesa texenqeqi.nege ye lijish photo zeqziqa tayegn yichin comment yazut lemayet yabqachiwu😂😂 Deginatish arif nw tebareki anchi❤

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube หลายเดือนก่อน

    ዋው ሊያ በእውነት እንኳን አገኛሻት ምንም ክፍት የማታቅ ናት ሲስ ❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน

    ሊያዪ ፍታ ብቻ ይመችሸ ።።።ኬኳን ጌታ በሞገሱ ያሳድግልሸ

  • @AynalemBerhanu-ny2ic
    @AynalemBerhanu-ny2ic หลายเดือนก่อน

    ሊዬ ምንም የማታዉቂ የህዋ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ የልብን እንጂ የአፍን አያይም ተባረኪ የእኔ እናት🙏❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 หลายเดือนก่อน

    Wowo Lya really I respect you bless you More 💓💓 and More yen dage ethiopiawt God bless you and your family ❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 หลายเดือนก่อน

    ልዩ የዋህ ጉበዝ ግልፀ ደአግ ነሽ ፍጥረት ይጠብቅሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l หลายเดือนก่อน

    ሲሲ ስወድሽ ግልፅ እና ነፃ ሰው ነሽ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴን ይቺን ኢትዮጵያችንን ነው እማውቃት .. ባህላችን.. እንግዳ ..ተቀባይነታችን ...
    መተሳስባችን... በጣም ደስ ይላል ... ሲሲ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል... ትክክል ብለሻል
    ውጭ ሀገር አዛ ነው ለ አንዱ
    እንቁላል ቫይታሚን ::
    ለ አንዱ ደሞ የዶሮ ኩስ ነው
    ግን ፈጣሪን ማመስገን ነው
    ካጣነው ይልቅ ለስጠን ነገር
    ማመስገን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p หลายเดือนก่อน

    አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢 ሊያ እውነትሽን ነው

  • @birtukanyigzaw
    @birtukanyigzaw หลายเดือนก่อน +1

    አንች 10 አይነት ብትበይም ከሌላው 1 አይነት ከሚበላው የተለየ ነገር የለሽም ተመሳሳይ ነሽ አንዳንዴ ስትናገሪ ቃላት ምረጭ

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሊያዬ ቅመም ሁሉም ስደኛ የራሱ የዎነ ችግር አለበት ባኣንች ቤት እቺን ልጅ ተረዳዋት በስድት ያላችው እህቶቼ እግዚአብሔር ስላማችውን ያብዛላችው ❤

  • @user-ge6md9ze7x
    @user-ge6md9ze7x หลายเดือนก่อน +1

    ሲሲ እንደ ስምሽ እስስት ነሽ ሊ ተጠንቀቂያት አንድ ቀን ስትጦዝ ታዋርድሿለች

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 หลายเดือนก่อน

    Beautiful and kind girls. Both of you approved that you guys grew up with money and love. Keep it up ❤

  • @user-yq6zs5zv9w
    @user-yq6zs5zv9w หลายเดือนก่อน +1

    Sasi ayto adge ye ablale sensratesh yenagrle aytesh endadegsh ♥️

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 หลายเดือนก่อน +1

    ባይ ፖላር ማለት ከተለመደው በተለየ የስሜት ከፍ እና ዝቅ ማለት ነው:: ምንም ኣድዲስ ነገር የለውም እንደሞንኛውም ሰው ትኖራለች:: ባይሆን የተረዳውት በጣም የዋህ ናት እሱ ነው እየጎዳት ያልው:: ብልጥ ብቶን...

  • @alemayinalememiru2483
    @alemayinalememiru2483 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነሽ ልያየ ጎደሬ ከጋበዝን ከልባችን ነው

  • @Truth-12
    @Truth-12 หลายเดือนก่อน

    The two beautiful girls… blessings ❤❤

  • @SaraAman-o5l
    @SaraAman-o5l หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ሲስ ግን ውስጡዋ ሳስበው ምስኪን ናት ❤❤❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 หลายเดือนก่อน

      ኧረጭራሽ ሁሌቪድዮየምትሠራው መጥፎነገርነው

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน

    ሲሲዪ አይዟሸ የልጆቿም ነገር አለ በዛ ላይ እናት ሰታዝንባት ።።ብቸኛነት ነሰማታል ።።።ቢቻላት ፀበል ብትግባ ጥሩ ነበር ።።እምነትሸምጨባይሆን ያድንሻል

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 หลายเดือนก่อน

    ❤እውይ ሊያዬ እውነት ልዩ ሰው ነሽ ❤ እግዚአብሔር ቤትሽን ትዳርሽን ልጅሽን ይባርክልሽ❤

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 หลายเดือนก่อน +2

    ሰወድሸ

  • @user-ut3pm5pm2n
    @user-ut3pm5pm2n หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይርዳሽ ሲስዬ ፀልይ

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 5 วันที่ผ่านมา

    Sisiye Yeni feker❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 หลายเดือนก่อน +1

    She is right I live in Canada. I know everything. Gamblers is a bad behaviour . Please don’t do that. Don’t do that again. A lot of people killing suicides please stop please. 🙏

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 หลายเดือนก่อน +1

    ሊ መልካም ሰው ❤❤❤ሁሌም ቤትሸ ሙሎ ይሆን❤❤❤

  • @freataffessejarra4995
    @freataffessejarra4995 หลายเดือนก่อน

    Please sis take care of yourself . Try to go tibl , make a peace with your mom. The rest of material will come with God help in the future. Liya & sis God bless you both . I wish you both Long last Friendship 👍🏾🧚🏽‍♀️🙏🏽♥️🥰

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 หลายเดือนก่อน +2

    የሰይጣን ፈረሶች ተገናኛችሁ

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የቀበቸውን አትደስሱ ይልቁን ንሰሀ ግቡ የጌታ መንግስት ቀርበለች በሌሎች ዓይነቸው ላይ የለችውን ጉድፊ ይልቅ በረሰችው አይን ለይ የለውን ሞሶሶ ተመልከቱ

  • @user-zd7rj4fy2g
    @user-zd7rj4fy2g หลายเดือนก่อน

    ሊያየ ቁምነገርኛ ነሽ በእውነት በጣም ነው እምታሳዝነኝ የሆነ ጎኗ ሰው ያለ አይመስለኝም

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson2914 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመርይ እኔ ማነኝ በይ!!! ኮተታም ጨምላቃ! ምግብ እያላመጥሽ ብዩ!! ምግብ እየተበላ ይህን ይህል መቆለል ጥሩ አይደልም

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ስለ ዘርና ስለ ምግብ ማውራት ትወጃለሽ ለነገሩ ገና ነው ወደ ምግብ የመጣሽው።

  • @FikerteBogale
    @FikerteBogale หลายเดือนก่อน +1

    የካልዲስ ኮፊ ምርጥ ኬክ ነው ሁላችሁም ቅመሱስ ሊያዬ ምርጥ ምርጫ ነው

    • @FikerteBogale
      @FikerteBogale หลายเดือนก่อน

      ዋውውውው ምርጥ ኬክ

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ እዴት እዳሰለቀሰችኘ ሸማግሌ ልካቹህ አሰታርቋት ሊቾ በናትሸ❤🙏🙏🙏

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r หลายเดือนก่อน

    Sisya ❤❤❤ enjera amroje nber afan merake molawe demo gomen bsga😊uuu

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 หลายเดือนก่อน

    Zare gen teru sew endhonsh gebagn❤

  • @lovesusu6760
    @lovesusu6760 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን አሳዘነችኝ ሰው እኮ የላያችንን ነው ምናይ የውሰጦን እሶ ብቻ ናት ምታውቅ

  • @MeseretGenene-c2b
    @MeseretGenene-c2b หลายเดือนก่อน

    ሲስዬ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ አይዞሽ የኔ ውብ ሁሉ ያልፋል ሊዬ ተባረኪ

  • @amytk6095
    @amytk6095 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ደፍረሽ ቤትሽ እንደጋበሻት ገርሞኛል😢😢 ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ሊያ😂

  • @AynalemAynu-ni7rb
    @AynalemAynu-ni7rb 27 วันที่ผ่านมา

    Yena konjo liyaye

  • @user-gt9yw8nw4b
    @user-gt9yw8nw4b หลายเดือนก่อน

    God bless you Liya

  • @genetseyoum3416
    @genetseyoum3416 หลายเดือนก่อน +3

    sisit weg ይውለቅ አያምርብሸም

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 หลายเดือนก่อน

    Lichoye yegna melkam sew tebareki

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 หลายเดือนก่อน

    በቁማር ሚስትና ሴት ልጁን ያስያዙ ኢትዬጲያኖች አዲስ አበባ ውስጥ 😢😢😢

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 หลายเดือนก่อน

    ሂውማኑ በጣም ነው ሚያምርብሽ ሊያ ዋውውው

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሊያ በጣም ወደድኩስ ተባረኪ ኮሜት አልጽፍም ብዙ ጊዜ አሁን ይህን ደግሜ እላለሁ

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys หลายเดือนก่อน

    Liyaye adis kiray bet bale 1 bed room please tell me

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሁለታችሁም love you 😘 have fun

  • @tsigeredaastawesegn646
    @tsigeredaastawesegn646 หลายเดือนก่อน

    Netsanet show lay andi tinish set liji "sew malet minidin nw?" bilo siteyikat "ENENJA" yalechiw ewnetuwan nw.

  • @merryyederrick
    @merryyederrick หลายเดือนก่อน

    Behadeshebet hulu keberena moges egezeyabehar yestesh lecho😊😊

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 หลายเดือนก่อน

    Thank you , leyiiii

  • @user-ys4yr1yi8u
    @user-ys4yr1yi8u หลายเดือนก่อน

    Leyaya derome ewdeshalew auene demo basebegh!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedartilahun376
    @eskedartilahun376 หลายเดือนก่อน +1

    እና ማን ያዘዋል ሰራብሽ ካልሸ አንችስ ? ሀሀሀ ያለ video ማትረጃት

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ሴትዮ ያለጠፈችዉ ፀጉር ዉበቷን ቀበራዉ ፊሊፒኒ ትመስለላች ሲሲ

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂 ሁለት ባለጌዎች።

  • @mtb5109
    @mtb5109 หลายเดือนก่อน +1

    እብድ ደፍረሸ ቤትሸ ማሰገባትሸ ይገርማል

  • @samrytub4534
    @samrytub4534 หลายเดือนก่อน

    You guys make me cry 😢 tasazenalch 😢

  • @helenbekele-yc9wi
    @helenbekele-yc9wi หลายเดือนก่อน +6

    ሊያዬ እንዳታምኛት ሲሲቲ ማለት እናትዋን ትቸጣለች እናም ተጠንቀቂያት ሪከርድ አዳታረግሽ

    • @zuzubabi
      @zuzubabi หลายเดือนก่อน +1

      እስቲ አንዳዴ ቅን ሁኑ ቅን አስቡ በስማም

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc หลายเดือนก่อน

      እንዲህ እያሉ አባሱባት እስቲ ተዋት

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 12 วันที่ผ่านมา

    ኢትዬጰያ የኑሮ ወደ ነት ያሳብዳል

  • @mahizarfu-o1y
    @mahizarfu-o1y หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ ምርጥ ሠው ሥወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 หลายเดือนก่อน

    ሲሲ ውጭ አገር ስለኖረች ሁሉን ነገር እራስዋ ብታረግ ደስ የሚላት ይመስለኛል? 😂😂😂

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 หลายเดือนก่อน +2

    Eski kechalesh liyaye tsebel endtetamike ergiyat yaregagale eko

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 12 วันที่ผ่านมา

    ሰው ዘና ብሎ ይኖራል