(012) እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች Overcoming Fear of Speaking English

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official TH-cam channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    ...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

ความคิดเห็น • 616

  • @-yimaru9824
    @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว +269

    ሰላም ተማሪዎቻችን!
    በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
    th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +75

    እግዚአብሔር። ይስጥልኝ የውስጤን ነው ያሉት መምህሮች እኮ ትልቅ አባቶች ናቸው ክብር ለ እናንተ ይገባችዋል መማር ማውራት ፍላጎት አለኝ አምላኬ አይምሮዬን ክፈትልእ

    • @elsadendir3225
      @elsadendir3225 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ አብዝቶ ይስጦት teacher

    • @kalkal5768
      @kalkal5768 2 ปีที่แล้ว

      amen enem

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 4 ปีที่แล้ว +59

    ምን አይነት መባረክ ነው፡፡ ለወገን መቆም ማለት ይሄ ነው አድሜ ከጤና ጋር አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 4 ปีที่แล้ว +42

    ኦኦኦኦ በታም ትልቁን ችግሬን ነው የነገርከኝ ፍርሀት እንካን ቆንቆ ላይ ህይወቴ ላይ ትልቅ ተፅኖ አርጎብኛል አመሰግናለሁ 🙏🏻

    • @mahihani
      @mahihani 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 4 ปีที่แล้ว +28

    ሰላም ሰላም መምህር እናመሰግናለን።።ቶሎቶሎ ቪዲዮ ልቀቅልን።።እናመሰግናለን ።።👍👍👍👏👏👏👏

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว +3

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

    • @yasinbest3563
      @yasinbest3563 2 ปีที่แล้ว

      Enamesegnalen memeher

  • @أمخاليد
    @أمخاليد 3 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ነው የምለው በጣም ተቸግሬ ነበረ ይማሩ በጣም እረድቶኛል በአንድ ሳምንት ብዙ እውቀትን አግኝቸበት አለሁ ብዙ ስተቶችን ታረሜበት አለሁ አመስግን አለሁ

  • @zenebekedir1160
    @zenebekedir1160 4 ปีที่แล้ว +28

    እንግልዘኛ ማበብ እችላለው ግን ትርጉሙ ምንም አልገባሽ አለኝ

  • @zegeyegetachew2750
    @zegeyegetachew2750 4 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ አብዝቶ ጥበብን ይግለፅልህ በየትምህርትህ ያላወኩትን እያወኩ ነውና በአንተ የተነሳ በሚቀጥለው አስተያየቴ በእግሊዘኛ ነው የሚሆነው በእርግጠኝነት ሻሎም !

  • @solyanayohanes379
    @solyanayohanes379 3 ปีที่แล้ว +7

    አንተ በትክክል ንጉስ ነህ የሰው ችግር በጣም የገባህ ነህ እግ/ር ከዚህም በላይ ያሳድግህ!

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እየታገልሁ ነው ግን ፍርሀት አለ ለማስወገድም እየሞከርሁ ነው ።
    አልሃምዱሊላህ አንደኛ ሞካሪ ከሚባሉት ነኝ
    አንድ ነው የምትፈልጊ ስል
    you want one pice ብየ ልጅቷ ትስቅብኛለች😂

  • @tigstmikal8214
    @tigstmikal8214 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመረያ፣ ሁሌም፣ ሰላምህ፣ ይብዛ
    በመቀጠል፣ በፈጣሪ፣ ይየሀለሁ፣ እንግሊዘኛ፣ መማረም፣ሆነ፣ ማወቅ፣ በጣም፣ እፈልጋለሁ።
    ግን፣ እንደት፣ እንደምማረ፣ እንደትሰ፣ እንደሚገባኝ፣ አሰረዳኛ፣ ወንድሜ፣ ከይቅረታ፣ጋረ አደራ፣፣ በጣም፣ ነው፣ ፈላጎት፣ የሚረዳኝ፣ሰው፣ግን፣ያሰፈልገኛል በውሰጥም፣ መሰመረ፣ ቢሆን፣ አናግረኝ

  • @yekidusanzekere5159
    @yekidusanzekere5159 3 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ እንድታደርጉልን በትህትና እጠይቃለሁ :point_rith-cam.com/video/ZWxpZKQ9MXA/w-d-xo.html
    TH-cam
    Ethiopia: የእግዚአብሔር ቁጣ በኢትዮጵያ ላይ የወንድማማች ጦርነት

  • @aimanaiman757
    @aimanaiman757 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ገን በባለፈው ዋሳብ ላይ ልኬ አላያቹም በውስጥ መስመር መማር ፈልጌ ነበር ከቻላቹ? ??

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በጣም እንግሊዝ መማር እፈልጋለሁ ቆይ እዳልከው ቴሌቪዥን ከፍቼ ደብተር አዘጋጅቼ እማራለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @remla6686
    @remla6686 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ የኔ ወድም አንተ እግሊዘኛ እዳቅ ካረግከኝ መቸም እስከልጅ ልጄ አረሳሕም እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ቆይ ደብተር ልግዛና በደብ ልከታተል

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ችላ እያልኩ ጭራሺ ሳነብም እነደ በፊቱ አይደለሁም

  • @sikosilo3719
    @sikosilo3719 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ? ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው ግን በጣም ትጠፋለህ አትጥፋ መምህተር እነወዳሀለን እሽ።

  • @ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
    @ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 4 ปีที่แล้ว +61

    መምህር እኔ ማንበብም መስማትም እችላለሁ ግን መናገር ከበደኝ

  • @tube5199
    @tube5199 4 ปีที่แล้ว +11

    እንግሊዘኛን እንዳረበኛ ቢያገራልኝ

  • @hailemariam5690
    @hailemariam5690 4 ปีที่แล้ว +3

    መፃፍም እሞክራለሁ ግን ለመነጋገር ከማን ጋር ልነጋገር ትለቁ ችግር የሆነብኝ እሱ ነው ግን ማወቅ የቻልኩት ትንሽ እንግሊዘኛ ስለማውቅ ነው የረዳኝ

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 3 ปีที่แล้ว +4

    እስካሁን ካየሁዋቸው መማሪዎች በጣም ቀላልና ግልፅ በሆነ አቀራረብ በማቅረብህ ላመሰግንህ እወዳለው በጣም ከልብ እናመሰግናልን በርታልን

  • @zemzemoumer6722
    @zemzemoumer6722 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሰላምእዴትነህመምህርእድሜናጤናይስጥህምርጥመምህርነህቀጥልበት

  • @mintesinotayele1530
    @mintesinotayele1530 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ መምህር እርዳኝ ከቻልክ የግልህን ሰልክ ካላስቸገርኩህ

  • @ritaabera4400
    @ritaabera4400 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን እኔስደት ነው ያለሁት እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለመማር ብየ ልጂ አለበት ቤት ገብቼ እሰማለሁ ግን መናገር አልችልም

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks እኔ መማር በጣም እፈልጋለሁ ግን ጀማሪነኝ እንዴት ነው የማደርገው

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርግናል

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እየተረዳን እንዲሁም ትኩረት እና ጥረት እንዳደርግ እየረዳህን ነው። የምትሰጠው የአጠናን ዘዴ እናመሰግናለን። እድሜ ጤና ይስጥልን!

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 ปีที่แล้ว +2

    የተመቸኝ ቻናል ወላህ
    እናመሰግናለን ወንድማችን
    እኔ ሞካሪ ነኝ but now insha allah
    your chanal By monitoring
    l can to perfect
    English language insha allah

  • @daayanhussen6565
    @daayanhussen6565 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስፈላጊ ነጥብ እና በጣም የሚያስመሰግንህ ነው ቀጥልበት

  • @anchialem1929
    @anchialem1929 4 ปีที่แล้ว +12

    እንደ መምህር እኮ ምሁር ሰው የለም

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ምህር እናመሰግናለን

  • @etaferahutolossa1707
    @etaferahutolossa1707 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ መምህር ነህ 5 ነገሮቸን ማወቅ በሚለው ት/ት የገባኝ 5ተኛው ፈልጉት ያልከው ነገር ነው ምክንያቱም ለለሉም ነገር ምኞት ብቻውን ለውጥ አያመጣም! እውነት ነው አመሰግናለሁ፡፡

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ ቲቸር እባክህ ከ አንደኛ ክፍል / 2 ኛ ክፍል ትምህርት አስተምረን በፈጣሪ 😭😭

    • @RahmaRahma-io5eu
      @RahmaRahma-io5eu 3 ปีที่แล้ว

      አለ ፆፉ የሁለተኛ ክፍል ብለሽ

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 4 ปีที่แล้ว +1

    ለማውራት ድፍረት አለኝ ተበላሸ ብዬ አለጨነቅ ስጽፍ ግን ብዙ ጊዜ ፊደል እገድፋለሁ

  • @حياةجمال-ن6ي
    @حياةجمال-ن6ي 4 ปีที่แล้ว +15

    እረ እንዳው አላህ ያግራልን

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔኳ አላቅም 3 አመት ነው የህኩት እግልዘኛ አለቅም ኩረብ ከፈታችሁ ብዶልን ጥሩ ነው

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @feteleagide6374
      @feteleagide6374 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ መምህር ነህ ትክክለኛ ለሰው በሚገባ ው መልክ ነው የምታስረዳው አትቸኩልም ትልቁ ከሌላ የሚለይህ በርታ ተባረክ::

  • @netsanetkiflenetsa7635
    @netsanetkiflenetsa7635 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ሰው በቀላሉ የምረዳበት አስጣት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tesfaygeri3155
    @tesfaygeri3155 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher ybarkih hulum
    Endante biasb ethiopia tilewat
    Neber

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት🙏🙏

  • @mt.g4041
    @mt.g4041 4 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ፈሪ ስለሆንን ብናበላሽ ብሌን እንፈራለን ሌላው ደሞ ሰዉ ሌላ ቁዋንቁዋ ሲያወራ የመሳቅ አባዜ ስላለብን እናፍራለን 🤔

  • @ambachewmekonnen6251
    @ambachewmekonnen6251 3 ปีที่แล้ว +1

    ከመጅመሪያው ጀምሮ ተራ ቁጥር ቢኖረው

  • @amidukaredi7933
    @amidukaredi7933 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢኔ ኢስፒልግ ሰልሰሳት ኢንዴት መፀፍ ኢችለላዉ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍረሀት በኔላይ ቤት ሰርቶብኛል መቸ ም እሚለቀኝ አይመስለኝም እኳን እንግሊዘኛ ለማውራት በጣም ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ፊት አልቅምም ፍረሀት ያቀጠቅጠኛል

  • @husnamuhammed1642
    @husnamuhammed1642 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemjemriya class ynberwn giza mgnat alchalkum

  • @blackman-ok2sf
    @blackman-ok2sf 2 ปีที่แล้ว +1

    ke english lila mawek benfelg hulunem temert mawek kefelegnes men madreg alebn

  • @haymewolde2991
    @haymewolde2991 4 ปีที่แล้ว +3

    Teacher የኔ ችግር አያያዥ ቃላቶች የት እና ምን ላይ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ከትምህርት እኩል ሳኪክ የፍራቻ ሰነልቦና ምክርህ እራሱ በጣም ትክክለኛና የሁሉ ችግር የሆነውን አውጥተህ ስትናገር ድሮ ተማሪ እያለሁ 4ኛ ክፋል ላይ እያለሁ ከጎኔ ያለው ተማሪ አልገባኝም ሲለው እንዴት እንደቀጠቀጠውና ልጁ አከለ ስንኩል አርጎት ከዳነ በኋላ ት/ቤት ላለመሄድ ጫካ ውስጥ ጉርጓድ ውስጥ እየተደበቀ እኛ ወደ ቤት ስንሄ ከእኛ ጋር ሲማር ውሎ እንዋለ ተማሪ እቤቱ ይድ ነበርና ምን ያህል ዲታተርሺፕ ወይ ኦፍ ቲቺንግ እንደነበረና ገሚሶቹ አስተማሪዎች ተብዬዎቹ ምን ያህል ድንጋ ራሶች እንደነበሩ አልረሳም ተፅኖው ዛሬ ድረስ ከውስጤ አልወጣም እና የአንተ አይዞአችሁ አትፍሩ ብለህ ምክር ስትሰጥ በጣም አስደሰትከኝና ምነው ድሮ የእኔ አስተማሪ በሆነ አሁን ካለሁበት በላይ እደርስ ነበር እና የተወሰኑ አስተማሪዎች የተማሪውን ህይወት የሚያበላሽበት ትምህርት እንዲጠላ የሚረጉ በጣም ብዙ ሁኔታዎች ነበሩ ዛሬም አይጠፉም በየተለያየ ገጠራሚያ ቦታዎች እና አመሰግናለሁ በርታ ለልጆቼ በጣም ጥሩ ነህ አንተ።

  • @m.s.c2910
    @m.s.c2910 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ክቡር ወንዲሜ ኤኔ የኤረትራ ልጅኔ ካንተጋር ሁለት ቃንቃዎች የተማርኩነው
    ግን ቭዲዮ ላይ ቁጥሪ ኣንዲ (1)ሁሎት ያልክ መለጣፍ ያስፈልጋል የተዳባለኽን ምስ ሙሉእ ኤቅሬታ (1) (2) (3) ያልክ እስክሪን ላይ ስለጠፍ ጡሩ ነበር

  • @beyuhbhb7034
    @beyuhbhb7034 4 ปีที่แล้ว +1

    akerarebu betam arif new andadi bemal mititekemachewn werdoch bitergomu beterefe gin betam des yilal

  • @serkalemtesfaye5025
    @serkalemtesfaye5025 3 ปีที่แล้ว +1

    Ire mndnew sile tense akmsachhun tefachu iko

  • @smamlakykber1479
    @smamlakykber1479 4 ปีที่แล้ว +1

    Wedimea amharic tinish ylshegrehne gn gebez neh thanks so mach but continu sle mkrh amsgnalehu

  • @bengiman5130
    @bengiman5130 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መምህር እየተከታተልን ነው ። የዛሬው ምክር ጥሩ ነው ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว +1

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @MiftaShukr
    @MiftaShukr 25 วันที่ผ่านมา

    መምህር አድራሸቹ ዬት ነው
    በተግባር ለመማር እፈልገለው

  • @savekelm4859
    @savekelm4859 4 ปีที่แล้ว +3

    Edmhn erjm yarGew Kechlk Mats betastemr yemchgal

  • @tgist7172
    @tgist7172 3 ปีที่แล้ว

    Amesgnalow wondime Geta ybarekachu 🙏

  • @ቅድስትሆይለምኝልኝ
    @ቅድስትሆይለምኝልኝ 3 ปีที่แล้ว

    እረ እንግሊዝኛ ለማወቅ ያለኝ ፍላጎት በቃላት አይገለጽም ግን መቸም እምለምደው አይመስለኝም

  • @tesfaytekle9290
    @tesfaytekle9290 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro

  • @zadolove1373
    @zadolove1373 3 ปีที่แล้ว +1

    የማገጣጠም ችግር አለብኝ

  • @hanihabeshawit3278
    @hanihabeshawit3278 4 ปีที่แล้ว +1

    አኔ 9 አመት ተምሬ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ከድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ሆነ ግና ማንበብ እችላለሁ መናገር ግን አልችም እሚገርመው አሁን መዋለ ህፃናት ትማራለች በኮምፒውተር ያው በኮረናው ምክንያት አብሬ ተቀምጨ እውላለሁ እንግሊዝኛ ነው እሚማሩት ይሄን አዘጋጁ ሲባል እኔ አይገባኝ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ፊጣሪ ተመስገን ለረጂም ግዜ ስፈልገው ስሞክር ግን አጋጣሚውን አላገኘሁም
    ግዜ ለኩሉ
    ዛሬአመንኩኝ እምፈልገውን ዛሬ አገኘሁ ፈጣሪየ አመደግንካለሁ

  • @adrideli7538
    @adrideli7538 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራምህ ወታደሮች በጋራ እየተከታተልን ስለሆነ ፕሮግራሞቹ ማለቴ part እንዳይዛቡ በአክብሮት እንጠይቃለን ።

  • @aduethiopian
    @aduethiopian ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቁ ችግሬ እኔ በጣም ፈሪ ነኝ ይህ ፍረሀት እንኳን ቋንቋ ላይ ህይወቴላይም ፍረሀት አለብኝ እፍፍፍ

  • @wubayehushibabaw3643
    @wubayehushibabaw3643 4 ปีที่แล้ว +1

    salami mamiher batami enamasagenalani teleku chegerani nawe yanagarekage .lalawe bagele tasetamiralaki aderashachehuni betenagerage batami amasagenalawe

  • @degineshdeneke4405
    @degineshdeneke4405 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @Ethio83
    @Ethio83 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
    ግን አንዳንዴ ፅሑፉ፣አይለይም፣ድምፅሕም አይሰማም

  • @getachewasmamaw
    @getachewasmamaw 3 ปีที่แล้ว +1

    Adise video sera yemchal

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል
    ወላሂ እኔሰነፍነኚ ሰነፍየሆኩበትምክናየት ስለምፈራነዉ ወላሂ አድግዜ የሂወትታሪካቹሁንየልጂነቲቹሁንጀምሮአቅረቡተባልንከዛ ፍራቴፅፌሳበቃ ወቶማንያቅርብልኚ

  • @selamkssaye1271
    @selamkssaye1271 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም በርቱ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እንደው አልሀምዱሊላህ ይመቸክ በርታ በጎነት ለራስ ነው ብርታ

  • @marufquder9135
    @marufquder9135 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif memhr

  • @haymanotkebde2589
    @haymanotkebde2589 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw tanks teru neger aschebtekng

  • @bikilelikesa4897
    @bikilelikesa4897 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚ ነገር ስለስተማርከን እጅግ እናመስግናላን ለሁለም ስው የአንተን መንገድ ብከተሉ የስው ልጅ የት ይደርስ ነበር። አምለክ ይበርክህ

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደሰ የሚል ትምህረትና የምፈልገው ነው መምህረ ፈጣሪ ይባረክህ

  • @EphremDagneOfficial
    @EphremDagneOfficial 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታታን በደንብ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ነዉ የምታስተምረን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tilahungashawu1494
    @tilahungashawu1494 3 ปีที่แล้ว +3

    NICE

  • @hailemariam5690
    @hailemariam5690 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ቋንቋ ሁሉንመ ለማወቅ መጀመሪያ እንግሊዘኛ ማወቅ ይጠቅማል እኔ ለምሣሌ ኢቭራይስጥ መማር ማወቅ ፈልጊ እዚ ዩቲዮቪ ላይ ፊደላቸውን አወኩ አበጌደ ነው የእኛን አይነት ነው ከዚህ ንኩድ አወኩ በትንሹ ከዚያ ማንበብ ቻለኩ

  • @rutaamanueal5090
    @rutaamanueal5090 4 ปีที่แล้ว +3

    Interview senderg men malet endalebn yemiyasay video beteseraln ende hasab bzu yalteserabet selhon 🙏

  • @adeymediaAM
    @adeymediaAM 4 ปีที่แล้ว +6

    ቪዲዎ ቶሎ ቶሎ ብላቅ ጥሩ ነው እኮ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว +1

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @abebecethegaye7865
    @abebecethegaye7865 3 ปีที่แล้ว +1

    ማንበብ እንት ይልመዳል?

  • @kt7442
    @kt7442 3 ปีที่แล้ว +3

    Nice advice for beginner and I couldn't stop laughing 🤣 lol! I'm her for the French so you got my subscription!

  • @kamutlaamm4145
    @kamutlaamm4145 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ቲቸር ezlizegna እደት አደምፈራ አተይቀኝ በጣም ነዉ የሚደብረኝ ዳወን ዳወን

  • @ermiyasamare8856
    @ermiyasamare8856 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን፡ላርግዕልክ፡በናትክ፡

  • @ellagalentin1343
    @ellagalentin1343 4 ปีที่แล้ว +1

    Ina yalehubet ager yegd mawrat slalebgne bsasatm belew new ahun gn yshalegnal ygd sihone ylemedal yegna chila malet new ina and qen qeltef adrgen innageralen inmar

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 4 ปีที่แล้ว +4

    ስራ ስጨርስ እሰማዋለሁ እናመሰግናለን

  • @φγπφ
    @φγπφ 4 ปีที่แล้ว

    አሜሪካን ለአመታት ነዋሪ ነኝ ግን እዚህ የገባሁኝ መጀመሪያ አመታት ቋንቋቸው ከብዶኝ ተሰቃይቻለሁ ከብዶኝ የነበረው ከፍርሃት የተነሳ ነበረ ብሳሳት ይስቁብኛል ብዪ ፈርቼ ነው፤ ብዙም እሳሳት ነበረ በኋላ ግን ከድፍረት ንግግር ብዙ ብሳሳትም ጨክኜ ተምሬ ዛሬ ላይ በአንድ ኮሚዩኒቲ ኮሌጅ ውስጥ ቋንቋ አስተምራለሁ 2 አመት ከ6 ወር ሆነኝ በማስተማር። ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ስለመልካም ምክርህ አመሰግንሃለሁ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว +1

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @tesfayetemesgen1941
    @tesfayetemesgen1941 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አድርጌ ልልመድ

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 4 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ወንድም ንጉሴ ማዳመጥ ወሳኝ ነው እንግሊዘኛ በጣም ነው ማወቅ እምፈልገው ብዙ ጊዜም እየሞከርኩ አቁሜው ነበር በተላይ ዩቱብ ላይ ያንንም ያንንም እየሰማው የባሰ ግራ ይገባኛል ሌሎችን ቋንቋ ያለምንም ጭንቀት ስሳሳት እና ስህተቴ ሲገባኝ ስስቅ ለምጃለሁ በማዳመጥ ብቻ አሁን ደግሞ ቢያንስ 3ወር ይሆነኛል ዝም ብዬ እንግሊዘኛ መዝሙሮችን ስብከቶችን ዜናዎችን በማዳመጥ እንዴት እንደሆነ ሳላውቅ በደንብ መስማት መረዳት ጀመርኩ ለክ መረዳት ሰጀምር ደሞ እንግሊዘኛ መጽሀፍ ማንበብ ጀምሪያለው እየሰባበርኩም ቢሆን እችላለው😅😅 ዋናው ቁርጠኝነት ነው የመዳምን ቤት እየወለወልኩ በኤርፎን አዳምጣለው በእረፍት ስአቴ 1ሉክም ብትሆን አነባለው ።እናም ወገኖቸ ሞክሩ ይቻላል🙂😍

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @chekagnkenea6504
    @chekagnkenea6504 3 ปีที่แล้ว +1

    ehunet betam des yelal neger gin english language memar betam iflgalhu

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መምህር

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa8052 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አይቸው የማላቀው ትምህርት አየሁ እግዚአብሄር ይፍቀድልኝ መማር ማወቅ እፈልጋለሁ መምህር ያልከው ፍርሃትና ትኩረት ያለመስጠቴ ግን በጣም ማወቅ አልቻልኩም

  • @asikaltube9882
    @asikaltube9882 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መልካም አስተማሪ ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ የማስተማር ብቃተህ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @ethioenglish2742
    @ethioenglish2742 4 ปีที่แล้ว +1

    በአይነቱ ለየት ያለ የኢንግሊዘግኛ ማስተማሪያ ቻናል መቶላቹሃል።subscribe አርጋቹ ተጠቃም ሁኑ@UCCHGNWa-eFsU9YnrDM6uk3Q

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላአንተ ይሆን መምህር ለመጀመራያ ግዜ ነው ክላስ ውስጥ የገባሁት ገና ልክ ስትጀምር ይህ ለእኔ የሚመች አስተማርይ ነህ ብየ ተስማምቶኛል ተባርክልኝ አሁን በደንብ ነው የምማረው ::

  • @yitbarekbizunhe3915
    @yitbarekbizunhe3915 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈረንሳይኛ የምወደው ቋንቋ ነው የበለጠ አስተምሩን መምህር

  • @atsedebaye1279
    @atsedebaye1279 2 ปีที่แล้ว

    በጣም መልካምሰውነህ እናመሠግናለን💖💖

  • @mikymengstu4508
    @mikymengstu4508 2 ปีที่แล้ว +1

    exprwess obligation

  • @jaloo3918
    @jaloo3918 4 ปีที่แล้ว +1

    Frenchu kere ende ere yiketil

  • @tizita6873
    @tizita6873 3 ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን

  • @aminamohamed7916
    @aminamohamed7916 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እንግሊዘኛ meaning and speaking ነው የከበደኝ እንጂ መፃፋ ማንበብ እችላለሁ ከቻልክ እርዳኝ

  • @hediyamengesha9401
    @hediyamengesha9401 4 ปีที่แล้ว +1

    እንግሊዘኛ ና ዋና ድፍረት ይፈልጋን መምህር እዳልከው ብቻቹህን አውሩ እዳልከው ብቻዬን በንግሊዘኛ እዳወራሁ ነው የምውለው እናመስግናለን

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 4 ปีที่แล้ว +2

    This is my first time to see u . I need to learn more english language from u , because english language is not easer than Amharic it is wide and like an occasion . So please how can I Communicate with my co workers they do not understand my pronunciation c as n u help please ??? I like to learn anything the only problem is english