I am so sorry to hear Dr Dereje Zeleke is gone for ever.Bless your soul Dr Dereje Zeleke Mekonen. Dear Dere, was intelligent,humble , kind, caring,sweet, the one & only, passed at the age of 54 . He was extra loved by the people of the world and God needs him more. Dr Dere was One in 120,000000 HAKEGNA . May God bless his soul and my condolences 💐 to all those who love this Hero and his family. From the neighbor country beautiful Eritrea 🇪🇷. Love you ABAT
Great guy nefs yimar you have. Contributed immensely to humanity adios my brother fly higher. I knew he was very ill from watching his interviews the sudden physical changes
YegnaTv , thank you for covering the funeral service of the great Dr. Dereje Zeleke, the one and only, hand picked scholar. Dr. May your beautiful soul rest in Paradise Sir 😢😢
I am very sorry to miss this intellectual. Very sad. A true academic with an abundance of wisdom, prudence, realism, and talent. So sad. Rest in peace, Dr. Dereje. Your Eritrean Colleague and admirer. Sad, indeed. I also graduated from Austrian University.
My hero Dr Dereje Zeleke ❤May your beautiful soul rest peacefully in paradise. Shame on you Addis Ababa university. This special man with a great heart ❤️ deserves all respect. The world has lost a great man, a true human being. You are missed by the people who love honesty.❤❤Rest in paradise YENE JEGNA
Ane alamnm yh sew metwal.betam new yedenegetku kunu ahakena sew aymotm😢😢😢 edeze sew .enet Africa chgrachn alem bzu kesu eyetebkn😢😢😢betam yasammal.kene gn egzabher begetu yenrh.
በጣም ትልቅ ሠው አጣን።የማይተካ ጀግና ነበር።ዶ/ር የሚለው ማዕረግ በልኩ የተሰፋለት ምሁር።የትውልድ ኩራት።የሠላም እረፍት ይሁንልህ የማከብርህ እና አንድ ቀን ብቻ ለምስጋና ያገኘሁህ ወንድሜ።
እግዚአብሔር እምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው!!!
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው ፈጣሪ። እኔ ግን የሚቆጨኝ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለአንድ ቀን እንኳ ሳታያት ማለፍህ ነው እንጅ አንተማ በእግዚአብሔር ሰዓት ብትሔድም ባለታሪክ ነህ። ኢትዮጵያ አንተንና መሰሎችህን መልካምና ምሁራንን በፍጥነት እያጣች ሳለ ነገር ግን ብዙ ቀረቃምቦ የሆኑትን ደግሞ በጉያዋ ይዛ ሀገርን እያበላሹ አሉ።
እግዚኣብሄር በገነቱ ይቀብልህ!!!
በስው ትመረጥክት ብኣምላክ ተምረጥክ
እግዚ አብሄር ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑረው
Bless your soul dr Dereje. Ayyy Ethiopia leba Yemenorbat agere sad sad we lost the brilliant and selfless man god bless your soul……
እግዚአብሔር ነፍሱን በአብርሐምዘንድ ያሳርፍልን!ነፍስ ይማርእግዚአብሔር ያፅናችሁ
ተቀደመ.... ገና ... ብዙዎች.. ካልተጠነቀቁ.. ገዳይ .. የደህንነት.. ተቃም ነው…ያለን... በመላ በዘዴ ... ይሸኛሉ...! ወገን ቀን እስኪያልፍ .. ተጠንቀቅ...
ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጣች ደሬ አንረሳህም ለኢትዮጵያ በድፍረት ከገዳይ ስርኣቶች ጋር ፊት ለፊት የምትፋጠጥ የእውነት ሰው ጀግና ታጋይ ሙሁር ደግ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለህ ባለምጡቅ አእምሮ ዶክተር ነበርክ ጀግናችን ነህህ😭😭😭😭አዝናለሁ እግዚአብሔር ለምን አይባልምና 😭😭 ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያጽናችሁ 🙏🙏🙏🙏
I had a huge respect RIP ♥️🇪🇷
'አበባ ቀጥፈን አበባ እናስቀምጣለን' ። አለ ነብይ።
ገራሚ ጥቅስ ነው።
አቤት፡ ምን፡ ዓይነት፡ መባረክ፡ ነው! ሰዎች፡ መልካምነትህን፤ ሲናገሩ፡ የእውቀትህ፡ ጥግ፡ ያላኮራህ፤ ለእውነት፡ የቆምክ፡ ድሃ፡ ያበላህ፤ ያለበሰክ፡ የአገር፡ ቅርስ፡ ዶ/ር፡ ደረጀ፡ ዘለቀ፡ ሞተህም፡ ዘላለም፡ የምትታወስ፡ ነህ!
RIP Dr Dereje you told us the truth, huge respect from 🇪🇷
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
I am so sorry to hear Dr Dereje Zeleke is gone for ever.Bless your soul Dr Dereje Zeleke Mekonen. Dear Dere, was intelligent,humble , kind, caring,sweet, the one & only, passed at the age of 54 . He was extra loved by the people of the world and God needs him more. Dr Dere was One in 120,000000 HAKEGNA . May God bless his soul and my condolences 💐 to all those who love this Hero and his family. From the neighbor country beautiful Eritrea 🇪🇷.
Love you ABAT
በእርግጥ ብቃታችን እግዚአብሔር ነው ግን ብቃት አላቸው ጎበዝ የሚባሉ ሰዎች አለቁብን እኮ በጣም ያሳዝናል መፅናናት ይሁንላቹ ለምትወዱትና ለምታደንቁት
ሚስኪን የኔ ጊታ ያማል ያማል ጀግናው ይችን ሀገር ሰላማንሳታይ በማለፍህ ያሳዝናል ወድሚ 😢
በጣም አቅም ነበረው በጣም ያሳዝናል ለቤተሰብ መፅናናትን አንመኛለን
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
Asmesayneten ye miteyef ...rasun hono ye nore brilliant man !!!!! Rip
የኢትዮጵያ ጀግና ዉለታህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ። ነብስህ ታርፍ ዘንድ ድንግል ትድረስልህ።።። ነብስ ይማር
Tamo nabre enda???
ነፍስ ይማር
ነብስ ይማር ብለናል ትልቅ ሰው ነው ያጣንው
ነብስ ይማረ😢😢😢😢
ሁል ጊዜ እንዳጣች ነው ይሕ መርገም ነው ልዑል እግዚአብሔር ይሕንን መርገም ይስበርልን
ሀገራችን ዋናውን ሰው አጣች በጣም ያሳዝናል ነፍስህን ለገነት!
ነፍስ ይማርልን ምርጡ ኢትዮጵያዊ
ነፋሱን ባፀገነት ያንረው 😢😢
Great guy nefs yimar you have. Contributed immensely to humanity adios my brother fly higher.
I knew he was very ill from watching his interviews the sudden physical changes
ነብስ ይማር
በጣም ጎበዝ ሰው ነበር ምን አገኘው😥😥
ነብስ ይማር ታሪክ ተቀበረ 😢😢😢😢😢😢
Thank you yegna TV
በጣም የማደንቀዉ ግን ባወቀዉ ልክ ብዙ ሰዉ እዉቅና ያልተሰጠዉ የሚገርም ጀግና የሀሳብ ሰዉ ነዉ።የማይሰለቹ ትንታኔዎቹ በቃ ሰዉ ሲማር በዚህ ልክ ማሰብ እንደሚችል ሀገሪቱ ባትጠቀመዉም ግን ቢያንስ የሚማር ሰዉ ምን አይነት የሀሳብ ሰዉ እንደሚያደርግ አስተምሮናል።ፈጣሪ ነፍህስን ይማረዉ😢😢
Dr.derje nefsek besemay yasarfew uneteya sew atach ethiopia 🇪🇹::
Rip 🙏
From Asmara Eritrea 🇪🇷
ነብስ ይማር🙏
ኢትዮጵያ አንድ ውድ ምሁር ልጇን አጣች አምላክ ነፍሱን በመንግስተ ሰማይ እንድያሳርፍልን እንለምናለን
ነብስ ይማር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነበሩ
ፈጣሪ ኩሉ ዐለም ጽናቱን ይስጣችሁ ነፍሲ በአፀደ ገነት ትረፍ!!!!
He was a great man of Ethiopia
ነብስ ይማር ክቡር ዶክተር! ጽናትና ብርታት ለሙሉ ለቤተሰቦቹ
Dere Tilik Sewe.
❤ውይ በጣም ያሳዝናል ፕሮፌሰር ደረጀ ፈጣሪ አብ ገነት የዕርፍካ ብሩክ ሐቀኛ ለዋህ ሰብ ጠፊእና ኤርትራውያን ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ አብ ልብናዩ ሰፈርካ❤
ኸረ በስመአብ ደነገጥኩ ስሰማ ነፍሱን በገነት ያኑራት ዶ/ር አይቆጭህም ሳያለቀልቁ ማለፍ ትልቅ ጽናትን ይጠይቃል አንተ ስንት ሆድ አምላኩ የሆነ ምሁር ተብዬ ባለበት ህሊናህን ሳታቆሽሽ ባመንክበት ኖረህ አልፈሀል ታሪክ ለዘላለም በበጎው ይዘክርሀል መቼም አንረሳህም 🙏🙏🙏💚💛❤️ 💐💐💐
ደሬ ነብስህን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢
ንፍሱን በኣጸደ ገነት ያኑረው። ሃቀኛ ሰው በጠፋበት ጊዜ ስለሃቅ የኖረ ሰው።
I am sorry sorry we lost great, man. Rest in peace 💔 😭
He was trying to speak the truth but most people don’t want to hear he did only for his conscious
YegnaTv , thank you for covering the funeral service of the great Dr. Dereje Zeleke, the one and only, hand picked scholar. Dr. May your beautiful soul rest in Paradise Sir 😢😢
ምርጥ ኢትዮጰያዊ ዶ/ር ነብስ በሰላም ትረፍ 😂😂😂😂😂😂
ትልቅ ሰው አጣች ኢትዮጵያ ፣እጅግ ያሳዝናል፣እሩ ፈጣሪዬችን ታረቀን፣ስንት የሚሰራ እጅግ ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በደምብ ፣በስፋት ያወከት ሰሞኑን ነው፤ ያደረጋችውን ቃለመጠይቆች አይቼ ሳልጨርስ ህይወቱን እንዳጣ ሰማሁ።
ኢትዮጵያ ትልቅ ጀግና ልጇን አጣች😢🙊😢🙉😢
ብዙዎች ያልተረዱት ምሁር ነበር ሀገሪቱ ደግ አይወጣላትም በቃ😢
በጣም በጣም ነው ያዘንኩት የማይሞት ሰው ሞተ ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍ እኔ እንደዚሕ ያዘንኩኝ ቤተሰቦቹ እንዴት ይሆኑ እመቤቴ ድንግል ታጽናናችሁ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛላችሁ
በጣም ትልቅ ሰው ነው ያጣነው 😢ያሳዝናል በጣም ሚዲያ ሽፋን አላገኘም ብዙ ሰው የሰማ አይመስለኝም 😢😢😢😢
ደሬ የምሁርን ምንነት በአንተ ውስጥ ነበር የተመለከትኩት፣ በውስጤ የተዳፈነውን የሃገር ፍቅር ቁጭት ዳግም እንዲያንሰራራ ያደረከው አንተ ነበርክ፣ ንግግሮችህን እንደ ስብከት ዛሬም ደጋግሜ ብሰማቸውም አልጠገብኩህም... Yet, except through some of his interviews I didn't know him in person. ግን ሞቱ አንገበገበኝ... ቆጨኸኝ ወንድም ጋሼ...ሁሌም አስታውስሃለው
Shame on Addis Ababa University community!
It is a failed university !...They fear a man of his word
ነብሱን ይማርልን አጅግ አዝኛለሁ 😢😭
ነፍሱን በአፀድ ገነት ያኑር፣ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይላክ። አገር ጤነኛ መሪ ስታገኝ ታሪኩ ይታወሳል።
አንድ ጀግና ሞተ ነፍስ ይማር
ነብስ ይማር ለወዳጅ ለዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን
ETHIOPIA LOST THE #GREATEST #SCHOLAR OF OUR TIME, DOCTOR DEREJE ZELEQE EGZIBHER NEFSEHEN #BEATSEDE #GENET #YANURELEN 🙏
I am very sorry to miss this intellectual. Very sad. A true academic with an abundance of wisdom, prudence, realism, and talent. So sad. Rest in peace, Dr. Dereje.
Your Eritrean Colleague and admirer. Sad, indeed. I also graduated from Austrian University.
A true social thermometer, rest in peace, our brother Memhere Derege Feleke
በጣም ምርጥ ሰው አጣች ኢትዬጲያ ደፈር ቀጥተኛ የተመራመረ የፈረንሳይ ለጋሲዬን ፈርጥ የፈረንሳይ ኬላ ተወላጅ ከራሻ ነ/ይ ወንድማችን
በተማረው ልክ ማሰብ የቻለ ለህሊናው የኖረ ታላቅ ሰው ነፍስ ይማር
ሚገርም ሰዉ ነዉ ንግግሩ እዉቀቱ
የማያጎበድድ ቀጥተኛ ሰው ሲናገር አፍ የሚያስከፍት የእውቀት ሰው ነበር እኔ ሚዲያ ላይ ነው የማውቀው የእሱ ኢንተርቪው አያመልጠኝም ነበር ነብሱ በሰላም ትረፍ
Rest in peace 🙏
He loves truth
ዶክተር ደረጅ ዘለቀ የማይተካ ሀገር ወዳድ ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆመ ሁልጊዜ ለውነት የቆመ ቅሬታውን በግልፅ ሃሳቡን በመተንተን የሚታወቅ የማይተካ ምሁር ነው ከፕሮፋስር መስፉን ወልደማሪይም ተተኪ ለሀገር የቆመ ታላቅ ስው ነው ስው ስለሆነ ለስው ለህብ የቆመ ታላቅ ሙህር ኢትዮጵያ አጥታለች
መፅናናትን ለመላው ቤተስቡን ጥንቃሬ ይስጣቸው
Ethiopia 🇪🇹 you lost one of a kind human being!
Rest in peace ❤❤❤
My hero Dr Dereje Zeleke ❤May your beautiful soul rest peacefully in paradise. Shame on you Addis Ababa university. This special man with a great heart ❤️ deserves all respect. The world has lost a great man, a true human being. You are missed by the people who love honesty.❤❤Rest in paradise YENE JEGNA
በምንና እንዴት እንደሞተ የሚናገር ሰው የለም እንዴ? እነ ሽመልስ ማለት ኮሬ ነጌኛ ፣ በመርዝ ገሎት ሊሆን ይችላል።
አዎን በምን እንደሞተ ቢናገሩ ጥሩ ነበር።
ዶ/ር ደረጀ በጣም ጎበዝ መምህር ነበር። ነፍስ ይማር።
ዶ/ር ደረጀ ለኛ ታስፈልገን ነበር በአጭር ቃል አትገለፅም እንተ የእውነት መፀሀፍ ነበርክ አንብበን ሳንጠግብህ ተለየህን ወደምታምነው አምላክህ ወደእረፍትህ መሄድህ ከክፋት አለም ነፍስህ በሰላምትረፍ
ነፍስ ይማር!!!
ኧረ ነፍስ አይማር
I am very saddened, Ethiopia has lost a great intellectual.
R.I.P.
እውቀትን ማውረስ የሚቻል ቢሆን ብዬ የተመኘሁለት ሰው ነበር
ዛሬ ኢትዮጵያ እውነተኛውን፣ደፋሩንና ባለምጡቅ አዕምሮ ልጇን በሞት ተነጠቀች። ነፍስ ይማር!!!
ዶ/ር ደረጀ በለውጡ ሰሞን በሚሰጣቸው ጠንካራ አስተያየቶች ነበረ የማውቀው ከዚያም የዚህን ልፍስፍስ መንግስት ገመናዎች ቀድሞ በመረዳት ህዝብ እንዲያውቅና እኔዲረዳ አድርጓልኝ ለዚህም ሊመሰገን ይገባዋልኝ
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነበር ነፍስ ይማር፤
ጴንጤ ከሆነ እንዴት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ተቀበረ🤔
RIP🙏
Ane alamnm yh sew metwal.betam new yedenegetku kunu ahakena sew aymotm😢😢😢 edeze sew .enet Africa chgrachn alem bzu kesu eyetebkn😢😢😢betam yasammal.kene gn egzabher begetu yenrh.
ከነ ሁሉም ልዩነቴ አክብረው ነበር ፤ በአጸደ ገነት ያኑረው
ዶ/ር ደረጄ ፀረ አማራ የአማራ ጠላት ነበረ ፈጣሪ ገሀነም ያስገባህ
🎉Dr ደረጀ 🎉ታላቅ ሰው🎉🎉🎉🎉
🎉አድርባይ ያልሆነ ቅን ኢትዮጵያ ሙሁር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉ለ ቤተሰቦች መጽናናትን ይስጥ🎉🎉🎉
🎉Dr ደረጀ አፈሩ ይቅለልህ ቅን ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
RIP 😢❤
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ፣ተቆርቋሪ ስለ ሀገር በድፍረት ሚዲያ ላይ ወቶ እውነትን የሚናገር ጀግና ሙሁር ነበር ።ዶ/ር ነፍሰህ በአፀደ ገነት ትረፍ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሁን ።
ዶ/ር ደረጀ ዘለቀን ማጣት ለአገራችን ትልቅ ጉዳት ነው፡፡ በጣም ያሳዝናል፡፡ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያሳርፍልን፡፡
ለሞተው ነብስ ይማር።ለቤተሰብ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥልን ።የሚገርመኝ እና የሚደንቀኝ ይሄ አሁን መንግስት ነኝ (ለማን የሚለው????)ከመጣ ጀምሮ ፈጣሪ ነፍሳቸውን የሚወስደው (እሱ ከሆነ???)በሐገራችን ታሪክ በሰባሰቡ የማይታወቅ እና ከተወሰነ የማይጠቅም ኋይታ ደብዛቸው እየጠፋ ያለው ትልቅ የሐገራችን መካሪ ተከራካሪ አዚያሚ ተራኪ ሰአሊ አንቂ ፓለቲከኛ ዘማሪ ሰባኪና አስተማሪ ሰጪ እና ለወገን አለሁ በይ መካሪና አስተማሪ ወዘተ ብቻ በተለያዩ የተድበሰበሰ ሁናቴ እንዲሁ ነብሳቸው በሰላም አረፈ እና ግብአተ መሬታቸው የፈረደባቸው ቤተሰብ እና____________ ______ _ _ _ _ _ በተገኙበት ተፈጸመ የሚለው ዜና እውነቱን የፈጣሪ ነው ብሎ ለመቀበል የሚያስችልና በተለይ በዚህ ባለፉት 6የመከራ አመታት በሀገራችን የሚታየው ያልተቋረጠ የጥልቁን 666 አሪዎስ አባታቸውን መንፈስ ለማስደሰትና ለማስፈን በተለይም ተመረጠው እና ተመልምለው ሐገራችንን ለማፈራረስ ሌት ተቀን ባላየው የግዜው ስልጣን በመጠቀም የሐገራችንን ህዝብ በመከራ እና ተስፋ በማስቆረጥ በመጋ እየተረባረቡ ያለበትን ሁናቴ ነው የሚያሳየኝ።ይህነ ሐቅ ለመረዳት ከልብ ኢትዮጵያዊ ብቻ መሆኑ በቂ ነው።።"ከድጡ ወደ ማጡ" "
Be ewnte, ende Dr Derege ayente swe, ayegegeme, egezeabhere yasenachehue.
Nefs ymar nefsu beselam tref
Very sad RIP
I’m so sad 🥲🥲🥲
rest peace
It’s very difficult to face reality specially in our country most of intellectuals hibernated not to talk truth as he did !
ተመልሶ በሞተ ።ፔኤች ዲ ለስድብ ከሆነ መማር ይቅር
😢😢😢😢 bertatune ena tsenatun lemela betesebuna wedaju emegnalehu nebse yemare Dr Derji be acheru teqetefe yehech aleme lemelekamena lehaqegnoch yematemech ena yematehone nech yasazenale😢😢😢😢😢
የሚያሳዝነው ይህን አይነት ብርቅ ሰው ሲሞት ነው። ጽናቱን ይስጣቹ ቤተሶቦቹና ሃቅ የማወድ ኢትዮጵያን ህዝብ በምሉ።
Sorry Derry!