የአበባ ጎመን ጥብስ /ጉላሽ ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2022
  • አበባ ጎመን #ethiopian

ความคิดเห็น • 40

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +1

    ሪታዬ ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +1

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የአበባ ፐ
    ጎመን ጥብስ ነው የሰራሽዉ ሽንብራዉ ደግሞ ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የአበባ ጎመን ጥብስ ነው ያሳየሽን በጣም ቆንጆ ላይን ማራኪ ነው ለዚህ ፆም አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን like & share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው ፍቅርዬ

  • @Salyscookinghouse1
    @Salyscookinghouse1 2 ปีที่แล้ว +1

    Very tastey and delecious recipe like very much.

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching my dear

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ !የአበባ ጎመኑን መጀመሪያ መጥበስሽ የበለጠ ቆንጆ ጣእም እንዲኖረው ያደርገዋል ። ዋው ጤናማ ምግብ ነው ወድጀዋለው!
    ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      እሙዬ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ሪታዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👍👍🥰

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የሪታዬ በጣም ምርጥ የአበባ ጎመን ጥብስ ነዉ የሰራሽዉ በተለይ በደንብ ቀምመሽ ስለጠበሽዉ በደንብ ያጣፍጠዋል አቀራረቡም በደንብ ይጋብዛል እጅሽ ይባረክ። 💕👌👍🙏ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ነፅዬ የኔ ቆንጆ ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዜህ ቤት ዋው በጣም የሜያምር ያባ ጉመን አሰራር ነው አጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ በጣም ምራቅ ያሰውጣል

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalew yordiye 🙏❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ልዩ እና ጤናማ ጉላሽ ስላሳየሽን እናመስግናለን🙏👍🏽❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ ነው የማመሰግነው ሄልዬ

  • @nardosgonderawayoutube24
    @nardosgonderawayoutube24 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እህታችን እጅሽ ይባረክ ሠላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው ናርድዬ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ 👍👍👍❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      አናፍዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว

    Yeritaye betam arif sserar new yasayeshin😍😘

  • @mezismeals2477
    @mezismeals2477 2 ปีที่แล้ว

    Wow very nice. Healthy and delicious 😋

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ምስራቅዬ ከልብ አመሰግናለው

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว

    watching ❤️

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 ปีที่แล้ว

    Watching

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching yene konjo

  • @maryclairegaloni8727
    @maryclairegaloni8727 2 ปีที่แล้ว

    I really love your recipes

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂ።ውበርካትሁ።ማሻአላህተባርክአላህ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ልዬ ነው ማሬ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ሮምዬ ከልብ አመሰግናለው

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው በርቺ🙏❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ሚሚሻዬ ከልብ አመሰግናለው