የበሬ ስጋ ዝልዝል አልጫ ወጥ አሠራር / sga alcha /wet asera /Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @zahracouch8452
    @zahracouch8452 9 หลายเดือนก่อน

    Please explain Derek kemem.( Ingredients) Also what is herd, is it cumin??

  • @גנטלמה
    @גנטלמה ปีที่แล้ว

    Kina betam beta. gobez neshe keletef tefet teret yale aserar new metasain tebareki
    Banchi muya Tege betserilen
    betam des yelegnal .
    Berchi yena kongo sewodeshe.

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቅንዬ ዋው ሲያምር በጣም ምርጥ የዝልዝል አልጫ ወጥ አሰራር ነው የሰራሽው መጀመረያ ስጋውን ጠብሰሽ ያቁላላሽው ቅንኪርት ጣ በማዋሀድ የሚያምር የሚጣፍጥ ግሩም አሰራር ነው ያሳየሽን ዋው እጆችሽ ይባረኩ መልኩ ያምራል 👌🙏

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ የአልጫ አሰራር 👌👌👌🌺🌺

  • @AblakatGashawYeab
    @AblakatGashawYeab 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኛ ባለሙያ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 ปีที่แล้ว +2

    ግን ቅድሚያ ሽንኩርቱ በዘዪት መታሸት አለበት

  • @tubemunitube
    @tubemunitube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የኔውድ እንዴት ነሽ ማሻአላህ በጣም የሚያምር ቆጆ አሰራር ነው በርችልኝ ይቀጥላል

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው የኔውድ እዴት ነሽ እህታለሜ አችግን አለሽ የምወድሽ እህቴ እዴት ነሽ ኧረ ዛሬስ ምናልኩሽ እደው አደነፍሰጡር ስጋ አማረኝ እያልኩኝ ነበር ጭራሽ አክሎ ይመርሽ ብለሽ ይዘሽልኝ መጣሽ ወይኔ የኔውድ የኔመልካም የኔባለሟያ እህቴ በይ ጥለሽኝ እዳትበይ አደራ አደራ እሽ ስጋውን ላኪልኝ እና ልስራው ያለዛ በስጋ አምሮት መሞቴ ነው ሰምተሻል የኔውድ ደሞ በር አላስገባሽም በር የለም እልታለም

  • @saratube1538
    @saratube1538 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሜገርም አሠራረ ነው የኔ ባለሞይ ዋው በርችልኝ

  • @مكيهملس
    @مكيهملس ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ብያለሁ በጣም ያምራል🌷🌷🌷🌷

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 9 หลายเดือนก่อน

    I do not understand why you did not use oil?

    • @aidakifle9004
      @aidakifle9004 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ይሰራል ዘይት ቅደም መጨመር ቅባት እኮ ጥሩ አይደለም

  • @yedyviolin
    @yedyviolin 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቅኔ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።

  • @mulugetahabteselassie7557
    @mulugetahabteselassie7557 9 หลายเดือนก่อน

    Nice 😊

  • @ftff2963
    @ftff2963 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ👍

  • @رحمتوسن
    @رحمتوسن 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @mariamalidumorn3718
    @mariamalidumorn3718 6 หลายเดือนก่อน

    Waiting too much time 😊

  • @ksaksaksa3860
    @ksaksaksa3860 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @messeret911
    @messeret911 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ እህት መልካም እያስተማርሽ ❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว

      ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ቪድዮ ሰርተሸል ግን ሰብስክረይብ ዬለሽም ለምን🎉

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 หลายเดือนก่อน

      @@kinemedia4844 እኔ አደረኩሽ

  • @AblakatGashawYeab
    @AblakatGashawYeab 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ዘይቱስ

    • @AblakatGashawYeab
      @AblakatGashawYeab 2 หลายเดือนก่อน

      ሲገርም ሌሎቹም አሊጫ ላይ ዘይት አይጨመርም አሉ ። ብዙ ነገር ነው ዛሬ የተማርኩት አመሰግናለው ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน +1

      ክብረት ይስጥልኝ🙏 አመሰግናለሁ

  • @GdfHbv
    @GdfHbv 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @atheeralfarsi344
    @atheeralfarsi344 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤