Wawawa amazing, I can't believe it, I make it and It was amazing, I follow the steps you said and everything is right. I wish I can share pictures here you can see by yourself it's true. Thank you you are wonderful my dear. God bless you ❤❤❤❤
@@Ehete630 I have a question, please can you tell me if the amount I will use is dubbed how much should be the ''absit'' ? You use for 7 cup of teff 2.5 cup new flour of teff and 1.5 boiled water 1 cup of the teff that was made 3 day before so my question to you is if i use 14 cup of teff, how much it should be the ''Absit''? Thank you and God bless you
Beautiful Enjera, good job. I see ppl asking the same question again again, and you answer z same question again and again. You can put the ingredients and other details on yr description box and pls MENTION THAT IN YOUR VIDEO, to make it easy for all, just a thought 😉. Keep it up and tks for sharing 🙏.
What is the temperature of the mitad sitegageriy? Do you keep it at that temperature throughout till you finish baking the injera? I have the same mitad, I am having a terrible time making injera, it comes out so bad.
Wawawa amazing, I can't believe it, I make it and It was amazing, I follow the steps you said and everything is right. I wish I can share pictures here you can see by yourself it's true. Thank you you are wonderful my dear. God bless you ❤❤❤❤
Yes, 🙌 It was the least I could do. glad to help, thank you for sharing, I'm really happy and 🙏🙏🙏
Feben be machine nw yabokashw???
@@elizabethzewde2254 I use hand mixer, you have to fellow every step she is telling and it will work. God bless you
@@Ehete630 I have a question, please can you tell me if the amount I will use is dubbed how much should be the ''absit'' ? You use for 7 cup of teff 2.5 cup new flour of teff and 1.5 boiled water 1 cup of the teff that was made 3 day before so my question to you is if i use 14 cup of teff, how much it should be the ''Absit''? Thank you and God bless you
Where can I buy
Am from Malawi but right now am in South Africa,,, I stay with Ethiopian people,,, I like this food they make it here it's nice
Thank you for your commitment, I'm glad that you like our food 🙏
@@Ehete630 you're welcome my dear sister
I have tried a lot of recipes from TH-cam but yours was the best. Thank you so much for sharing.
It really works. I'm happy.
Thank you 🙏🏽 I’m glad that works for you.
I really love injera. Could someone please translate this to me? 🙏
It looks so nice!
WOW! I love it. I will try your way sis. So proud of you. Keep up the great work.
Thank you my sister 🙏❤️😍😘
Beautiful Enjera, good job. I see ppl asking the same question again again, and you answer z same question again and again. You can put the ingredients and other details on yr description box and pls MENTION THAT IN YOUR VIDEO, to make it easy for all, just a thought 😉. Keep it up and tks for sharing 🙏.
Yes, you’re right, and I will put it in the ingredients and hole information in the next video, I appreciate you 🙏🙏🙏
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ሚሚሻ እኔም እሞክረዋለሁ። በርች እህት ።
ሰላም ለዚህ ቤት ጎራ በሉ በቅንናት እንማማር
እሽ ኤልስየ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🏽
ሰላም ላንች ይሁን ቅን ሰው አይጥፋ ምንም ችግር ይለም እንማማራለን
እጅሽ ይባረክበጣም ቆንጆ እንጀራ
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ያምራል ግን ስታሰፊ ምጣዱን አንስተሽ ስለሆነ በጣም ይጨንቃል በማዞሪያ ብትሞክሪ ለስራሽም ቅልጥፍና ይመችሻል ይሄ የኔ አስተያየት ነው ቅር እንዳይልሽ በተረፈ እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ነው ባለሞያ ነሽ ።
በ negative የሚሰጥ አስተያየት ነው እንጅ መጥፎ በቅነነት የሚሰጥ አስተያየት እኮ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነው ለአስተያየትሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏🏽
የኔ ቆንጆ እቀላቅለዋለሁ ነው የሚባለው እንጂ እፈጨዋለሁ ስትይ አሳቅሽኝ ውዴ ። ለፈግታ ያህል 😁😁😁 በርቺልኝ የእኛ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊት እህታችን።🙏🙏🙏
🙈 😆 እርምታውን እቀበላለሁ ያው መፍጨትም መቀላቀልም አንድ ነው ብየ እኮ ነው የኔ ቆንጆ 😂😂 እኔንም ያላሰብኩትን እንደገና አዝናናሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏
ጎራ በሉ በቅንናት እህቶቼ
Beutiful.
What is the white sid that u put in the megogo?
በጣም ቆንጆ አይናማ እንጀራ ነው በርቺ እኔም መጥቻለው
እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ እኔም ብቅ እላለሁ
ዋውው በጣም አረፍ ነው ውድ በርችልኝ
አመሰግናለሁ እህት🙏🏽
እጅ ይባርክ ዉብ ኢትዮጵያዊት እሴት
በጣም የሚገርም እንጀራ ነው ተባረኪ!!
Thank you, 🙇 amen🙏🙏🙏
ሰላወኩሽ ደስ ብሎናል ባለሞያ ነሽ ቤተስብ ሆናለሁ በርቺልን እኔንም ሰራየን እይና አበረታችኝ
እኔም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ አይነት ቅን ሰው በጣም ደስ ይላል ጥሩ ስራን የሚያበረታታ በደንብ ነው የማይልሽ አመሰግናለሁ 🙏
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ተባረኪ ተዛምደንሻል እሰይ አሪፍ ዘመድ አገኘን እስኪ እኛም ጥቂት ነገር የሚበላ አለንና ጎራ በሉና ተጋበዙ
አመሰግናለሁ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምንዛመደው እንኳን ደህና መጣሽ
ሰላም ለዚህ ቤት ጎራ በሉ በቅንናት እንማማር
በጣም ቆንጆ እንጀራ ልስልስ ያለ በርችልኝ ብቅ በይ አንችም🙏
እሽ ብቅ እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
Omg endet new meyamrew yene belmuya ejesh yebarek🙏😍😍
አሜነ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️😍😘
Good looking injera. What would happen if you use lots of ersho?
Thank you,
If you use a lot of ersho, it won’t look good, and it will taste sour
ejish yibarek mare berchilgn metchalhu 👍👍🙏
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ወርቅ እንጀራ እጅሽን ይባርከው thank you 🙏🏾😍
አመሰግናለሁ እህትየ 🙏🏽
ጎራ በሉ በቅንናት እንማማር
እንጀራ ማለት ይሄ ነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ
ጎራ በሉ እህቶቼ
It works thank you sis 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Thank you 🙏🏽
በጣም የሚያምር ነጭ ጤፍ እንጀራ😋😘
Thank you konjo🙏
Wow betam yemiyamer enjera new tebareki ke hulum belay tehetenash geday newlehulum endeyehasabachen meles mesetetesh alemeselechetesh betam zek bey eje enesalehu bebezu tebareki
በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏🏽 አወ የሰራሁት ስራ ሙሉ እንዲሆን ጥያቄዎችን በምችለው መጠን መመለስ ግድ ይላል🙏
Where did buy Teff and you machine abd enjera maker as well thank you for your time Sister
You can find Meskel Teff in any Ethiopian store Addis mitad you can check online to
If you dont have ethiopian store in your area look in arab stores my city I dont have ethiopian stores but arab store has it
Wow endat endemeyamer ejeshi yebarek
Amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽 thank you 😊
ዎው በሚጥምጣ መቅመስ ነበር
አር ግቡ ሚጥሚጣም አዋዜም አለ 😃
ዋዉ ሚያምር እንጀራ👍
አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ🙏🏽🙏🏽
ጎበዝ ባለሞያ ::
አመሰግናለሁ🙏
ሰላም እህት ቆንጆ እንጅራ ነዉ በርቺ ነይ ቤተሰብ እንህን
ሰላም ላንች ይሁን በጣም አመሰግናለሁ እሽ በደስታ ነው ቤተሰብ የምሆነው
Good job Thanks I will try to
Thank you so much,
ዋውው ብርጥ ባለ ሙያ 👍👍
Thank you 🙏
እንጀሬው ቆንጆ ነው ጎን በጨው መታሰሱ ለምጣዱም ሆነ ለጤኔ ጥሩ አየመስለኝም።በቤበር ታወል ጥሩ አድረርጎ ከዳር አሰከዳር ሙልጭ አድሮጎ ማሰስ ወይ መጥረግ ነው
መጀመሪያ እንደለኮስኩት ነው ጨው የማደርግበት ከዛ በሗላ በፔፐር ታወል ነው የምጠቀመው ምንም ችግር የለውም እንጀራውን የበለጠ ያሳምረዋል ስለ አስተያየተሽ በጣም አመሰግናለሁ
Enat ebaksh eza mtat mntadrgyalesh yene embi alegn enjeraw rasu tebalashe
መጀመርያ ሰላም ብያለው።ቀጥየ የእንን መጋገር እቅሃ ከትነው የገዛሽ በናትህ ኣድራሻ ላእክልን ቡዙ አማርኛ አልችልም ይቅረታ ሰባብረ የጻፍክለት።
ምንም ችግር የለውም ፍሬ ሀሳቡ ገብቶኛል ምጣዱን የገዛሁት ከኢትዮጵን ሱቅ ነ ው አዲስ ምጣድ ነው የሚባለው addis mitad, thank you
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ሊጡ አብሲት ከተጨመረ በኃላ ፍሪጅ ይገባል ከመጋገሩ በፊት ለተወሰነ ሰአት ?
በፍጹም ፍሪጅ ውስጥ አላሰገባውም ውጭ ነው የማሳድረው
እኔ ፍሪጅ ካደረኩት በጣም ያምራል ካላደረግኩት ትንሽ ይለያል ይሁን እንጅ ብሊንድ ማድረግ ግን በጣም ያሳምራል
በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው የጋገርሽው ምጣድሽን የት ነው የገዛሽው
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት, ምጣዱን ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት አዲስ ምጣድ ነው የሚባለው online ላይ ማግኘት ትችያለሽ
Thanks so much besimu degree newu yaderegshiwu
ባለሙያነሽ በርች
@@Ehete630 wagw set yelutal eht
Thank you ❤❤
ውይይይ ስያምር እጂሽ ምባረክ
ግን ዱቄቲ የት ነው የሚገኝ እባክሽ ቴለፎን ናምበር ካለሽ ሽጭኝ ኣመሰግናው እናት
የት አገር ነው ያለሽው?
@@Ehete630
Norwey
እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው በምትኖሪበት አካባቢ የሀበሻ ሱቅ ካለ ፈልጊው መስቀል ጤፍ ነው የሚባለው
ዋው! በጣም ቆንጆ ነው።
ግን አብሲት ስትጥዪ በአዲስ ዱቄት መሆኑ ለምንድነው? Normally ከሊጡ ላይ ነበር የምናነሳው አይደል? ምን ለውጥ አይተሽበት ነው?
አመሰግናለሁ በርቺ!
Hi wed eni alhamdulillahi abset meta echelalehu gen likun alakm 1sasans 1sabeza echegeralehu est le 20litter lite sent ekabay abiset lite ltal
Betam kongo engera new ke absit pohala sent geze yekoyale.thanks.
ማታ አብሲቱን አድርጌ ጠዋት እጋግረዋለሁ
Mitadun bemindinew yamascheschiw ehite 🥰🥰
በጨዉ ነው
@@Ehete630 betam ameseginalew
ጎበዝ
አመሰግናለሁ
በጣም ያምራል ጎበዝ
በጣም አመሰግናለሁ🙏
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ፣
አመሰግናለሁ🙏
@@Ehete630 ምንም አይደልም!
Wow Betam Konjo Enjera
Thank you sister🙏🏽
Hi yene qonjo selam nesh injeraw wawawwawawawaw btamnew miamrew ejishi ybarek yene gin kadere injeraw ayleselism yet ager new yaleshiw ene Norway new yalehut tefu yetnew migezaw
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏🏽እኔ የምኖረው አሜርካን ሀገር ነው እነደየ ሀገሩ እንጀራው ሊለያይ ይችላል እኔ ጋግሬ እንደጨረስኩ ብዙም ሳልቆይ በላስቲክ አድርጌ ነው የማስቀምጠው እንደዛ ሞክረው
Wow
Thank you 🙏🏽
Absitune ketalishe behuwala Asadereshiw new woyesse Belarusian new yegahereshew ?
አሳድሬ ነው የጋገርኩት
በጣም ቆንጆ
አመሰግናልሁ🙏
መሸአለህ 👍👍👍
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
ቆንጆ እንጀራ ጋገርሽ
አመሰግናለሁ🙏
ዋው ዋው በጣም ያምራል
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🏽
Metadu keyete new yemigezawe????please please
ከኢትዮጵያዊያን ሱቅ ነው የገዛሁት አዲስ ምጣድ ይባላል addis mitad
Konjo enjera new. Meskel teff arif yimeslal
አመሰግናለሁ🙏🏽አወ በጣም ቆንጆ ጤፍ ነው
በጣም እናመሰግናለን ሀብሲቱን ስትጥይ አዲስ ባቦካሽው ሊጥ ነው ወይስ ተቦክቶ በቆየው ነው የምትጥይው? ሀብሲት ካረግሽ በኃላስ ታሳድሪዋለሽ ወይስ ስንት ሰሀት ታቆይዋለሽ
በሰነበተው ሊጥ ነው አብሲት የምሰራዉ ፍሪጅ ውስጥ አላሰገባውም አብሲቱን ከቀላቀልኩ በሗላ ውጭ ነው የማሳድረው
ዋዉ እረ በአላህ ምጣዱ የት ነዉ የሚገኘዉ ንገሪኝ
ምንም ችግር የለም እነግርሻለሁ ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት አዲስ መጣድ ይባላል addis mitad
Xefi keti amaxashi nigarinyi
ምን አልሽኝ በደንብ ግልጽ አይደለም
Holigize begagersh kotir new be chew yemititergiw?
አወ ግን አንዴ ብቻ ነዉ ምጣዱን ከለኮስኩ በሗላ ጨው ነስንሸየ በደንብ አስሰውአለሁ ከዛ መጋገር ብቻ ነው
Thank you so much for sharing እጅሽ ይባረክ : እንደእስተያየት ከጎኑ ኮስተር ያለ ዳሮ ወጥ ያስፈልጋል ::
አስተያየትሽን ተቀብያለሁ አመሰግናለሁ ዶሮውን ግን?
QNJO
ዶሮወጥነውያልሽው
Betam yameral the kitchen aid mixer sente newe size(quart) Ena speed senete newe?
Thank you konjo , Kitchen aidu 5-Quart new speedu demo 2-3 mekakele new yemetekemeu
@@Ehete630 thank you!
Wwwwww konjoo
👍
baenashi.ehite ehe mashin.etiopia kale nigarilingi
ኢትዮጵያ እንዳለ አላወኩም ይኖራል ብየ ግን አስባለሁ
በጣም ጎበዝ👏
አመሰግናለሁ🙏🏽
ሰላም በቅንናት ጎራ በሉ እንማማር
አብሱቱዱቄቱን ነው የምታደርጊው? በዚህ ላይ ትኩሱንነው የምትጨምሬው በጣም ያምራል እኔ አብሲቱን ከጨመርኩ በሗል አሳድረዋለሁ እስኪ ያንቺን እሞክረዋለሁ :
Can make a video but in english please 🙏
I can put all ingredients and details for you
It works thanks
እጀራ መጋገሪያ ምጣዱ የት ነዉ ሚገኝዉ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ b Ethiopia የት እደ ሚገኝ ብትነግሩኝ?
ማሻአላህ እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል
ከሀበሻ ሱቅ አዲስ ምጣድ ነው የሚባለው
@@Ehete630
Thankyou 🌷
ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣሁ ጎራ በሉ
Besmeam endet ybelal
Aymechchem?
ውይ ግልጽ አልሆነልኝም
What is the temperature of the mitad sitegageriy? Do you keep it at that temperature throughout till you finish baking the injera? I have the same mitad, I am having a terrible time making injera, it comes out so bad.
Yes I keep using the same temperature 370 till I finished
@@Ehete630 okay, tnx
ቆንጆ ነው ግን በደንብ እያብራራሽ ብታቀርቢ ለምሳሌ ሀብሲት ጥለሽ blend አርገሽ በምን ያክል ውሀ አቅጥነሽ ነው የምታሳድሪው ?? ኩፍ ማለትስ አይጠበቅበትም ?? ፍሪጅ ነው የምታሳድሪው ውጭ?? እቺን ብታብራሪልን በጣም አመስግናለሁ ቀላል አስራር ስልሆነ ወድጄዋለሁ Thank you 🙏
በመጀመሪያ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣመ አመሰግናለሁ🙏 ሀብሲቱን ጥየ ከማቅጠኔ በፊት ሳቦካ የጠለለዉን እርሾ ደፍቸ ምንም ውሀ ሳልጨምር በደንብ አድርጌ አቀላቅለው ከዛመ በእጀ ምን ያህል ውሀ እንደሚፈልግ አየዋለሁ ከዛም የኔ ፍላጎት በጣም ቀጭነ ያልሆነ መካከለኛ ነው ስለዚህ አነች ደግሞ ወፍራም ወይም ቀጭን ከሆነ እንደቤሽ ነው የምታደርጊው በደነብ የሚያብራራ ቪዲዮ ይዤ እመጣለሁ thank you
ዋውውማሻአላህያምራልእጀራው
አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏
በቅንናት ጎራ በሉ እህቶቼ እንማማር
Yemiyamir konjo enjera beteseb honalehu achim bik bey
አመሰግናለሁ እሽ ብቅ እላለሁ🙏🏽🙏🏽
በመፍጨትና በመደባለቅ መካከል ልዩነትን እወቂ ብዙ "ማለት ነው" አታብዢ ፕሮሰሱ ትንሽ ተንዛዛብኝ ለማንኛውም በርቺ እላለሁ
እስኪ በመፍጨት እና በመደባለቅ ያለውን ልዮነት ትንሽ አስረጅኝ ያዉ ለነገሩ እንደ አረዳድሽ ነው ፕሮሰስ ካልበዛ ጥሩ ነገር ማግኘት ስለማይቻል ነው ለማንኛውም ሁሉንም አስተያየትሽን ተቀብየዋለሁ
@@Ehete630 መፍጨት ጥሬ የሆኑ ነገሮችን ወደ ዱቄትነት ስትቀይሪው ነው ለምሳሌ ቡና ቆልተሽ በቡና መፍጫ ስትፈጭው መፍጨት ይባላል የተፈጩ ነገሮችን ለምሳሌ ጤፉን ከውሃው ጋር መደባለቅ ወይም ማቡካት ይባላል የኔ ባለሙያ በርቺ
Be muke weha kaktenshew lit new absit yetalshew?ena duketun yagobgobshew bewha new weys be litu ebakesh ngerigne
ለብ ባለ ውሀ ካቀጠንኩ በሃላ ውሀው ከፈላ በሃላ ያቀጠንኩትን ሊጥ አብሲት የሰራሁት
እጅሽን ይባርከው
Amen 🙏🏽 thank you very much 🙏🏽
የተጠቀምሽው እርሾ የጤፍ ነው ወይስ የፈረንጅ እርሾ ነው?
የጤፍ ነው ሁሌም ጋግሬ ስጨርስ ሁለት እንጀራ የሚሆን ሊጥ አትርፌ ከድኘ ከውጭ እተወዋለሁ ፍሪጅ ውስጥ አላሰገባውም
@@Ehete630 አመሰግናለሁ እኔ በጣም ነው ያስቸገረኝ አሁን ግን እየተስተካለልኝ ነው
እህቴ የዱቄቱን መጠን እስቲ እባክሽ ንገሪኝ እኔማ ምርር ብሎኛል የእንጀራ ነገር እስቲ መጠኑን ንገሪኝ
የዱቅት መጠን እኮ እንዳየ ቤተሰቡ ብዛት ነው የሚለካው እኔ ለአራት ሰው የሚሆን ዱቄት ነው የተጠቀምኩት 7 ኩባያ ነው
@@Ehete630 እሺ መጠኑ እኮ ነው ችግር የፈጠረብኝ ዛሬ አቦካና ውጤቱን እነግርሻለሁ
Hei,absitun keyetgeaw litt new yargeshw
Enmesgnalen metad teff yet yignale bakesh en online detail kalesh please
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽ምጣዱንም ጤፉንም ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት የምጣዱ ስም አዲስ ምጣድ ነው ጤፉ ደግሞ መስቀል ነጭ ጤፍ
@@Ehete630 እባክሽ የምታቦኪበትን ማሽን ሳይዙንና እስፒዱን ስንት እንደሆነ ብትነግሪን በጣም እናመሰግናለን
Yamral gin kitun asayen eski ayn alawtam
👍👍👍👍👍👍👍
ትthank you🙏
Metadu keyet gezashew
ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት አዲስ ምጣድ ይባላል
ቴፍማ ካለ ምን ችግር አለ በስንዴ ለሚጋግሩት አስረጂ
ውይ የኔ ቆንጆ እኔ ብዙ ጤፍ ያለበት አገር ነው ያለሁት ለምን ብየ ነው ስንዴ የምጋግረው ስንዴን ለዳቦ ነው
ምን አይንት በጓዝንሽ በ6ሰአት ሽባ የንብ እጀራ የመሰለ በሚጋገረበት ዘበን ሰዉስትቀን?🤔🤔🤔
ብ6 ሰአት የሚደርስ እማ እንጀራ የሚለውን ሙሉ ስም አትሰጭውም ከኬሚካል ነጻ የሆነ ስለ ጤነኛ እንጀራ ነው እየተማማርን ያለነው እስኪ የ6 ሰአቱን እንጀራ ወዲህ በይው
ዱቄቱ የት ነዉ እሚገኝዉ
ከሀበሻ ሱቅ መስቀል ጤፍ ይባላል
እኔ የምኖርው ጀርመን ሃገር ነው እንደው የፈጀውን ይፍጅ ከዬት እንደማገኘው ብቻ ንገሪኝ
ይሄውልሽ እህቴ አድራሻቸውና ስልክ ቁጥራቸው። እኔ የምኖረው ካሊፎርኒያ ነው ግን ዱቄቱን የምናገኘው ከአበሾች ሱቅ ነው። እዚሁ ለዚሁ እንኳን በፖስታ ለመላክ እስከ $70.- ይጠይቃሉ አበሻው ሱቅ ሄደሽ ለመግዛት ግን ከ$35 እስከ $40 ነው። ለማንኛውም ደውለሽ ቼክ አድርጊ።
8485 S Federal Way, Boise, Idaho 83716⋅ Opens 9AM Mon
Tel. No. (888) 822-2221
@ Muslim Muslim ምጣዱም ጤፉም ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት ጠፉ መስቀል ነው ምጣዱ ደግሞ አዲስ ምጣድ ይባላል ከየትኛውም የሀበሻ ሱቅ ታገኝዋለሸ እንዲሁም online
Amazon ሞክሪ
@@Ehete630 እሽ በጣም ነው የማመሰግነው
@@Ehete630 ምጣዱ online የት አገኛለው
ምጣዱን የት ገዛሽው?
ከሀበሻ ሱቅ አዲስ ምጣድ ይባላል
ምጣዱን የት ላግኘው
ከሀበሻ ሱቅ ነው የምታገኝው አዲስ ምጣድ ይባላል
ሳኡዲ ይኖራል
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ ውድ አንቺም ቤተሰብ ሁኚልኝ በቅንነት
ቤተሰብ ሆኛለሁ👍
መጋገሪያው የት ነው የሚሸጠው ጂዳ ነው የምኖረው
ሱቆች ዞሬ ጭራሽ ላገኘው አልቻልኩም
እኔ የምኖረወ አሜሪካን አገር ነው ከየትኛዉም የኢትዮጵያ ሱቅ አለ ብየ በድፍረት መናገር እችላለሁ ስለ አረብ አገር ግነ ምንም የማውቀው ነገር የለኝም online ላይ ሞክሪ አዲስ ምጣድ addis mitde ነው የሚባለው
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አሜን🙏🏽🙏🏽የኔ እህት ምን አረኩልሽ 🙏
ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣሁ ጎራ በሉ እንማማር
እንጀራው በጣም ቆንጆ ነው ግን የጤፉ ስም ምን ይባላላል ከኢትዮጲያ የመጣ ነው እሱን ካልነገርሽን እንዳሳየሽኝ አልቆጥረውም ዋናው የጤፉ አይነት ነው አንችም ታውቂዋለሽ አይደል
መሰቀል ጤፍ ይባላል ከየትኛውም የሀበሻ ሱቅ ታገኝዋለሸ የት አገር እንደምትኖሪ አላውቅም እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው
@@Ehete630ጀርመን ውስጥ የት ይገኛል??? የምታውቁ
ሙያ እንዳቺ በስመአብ
አመሰግናለሁ🙏🏽
አቦካዋለሁ ነው የሚባለው የምፈጨው አይባልም 😎
ያቦካሁት እኮ ከሶስተ ቀን በፊት ነው ማሽን ውስጥ ከጨመረኩ በሗላ blend አረገዋለሁ ነው የሚባለው ስለዚህ እንግሊዘኛውን ወደ አማረኛው ስታመጭው ደግሞ ከመፍጨት ውጭ ሌላ ቋንቋ የለውም
የምጣሽ ሊንክ ብትሰጭን እናመሰግናለን።
ምጣድውን ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት አዱስ ምጣድ ይባላል
Ara endaw Dua argilign enjara alwatam bilogn tasaqayshu
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ደጋግመሽ ከሞከርሽ የሚገርም እንጀራ ይሆንልሻል
Keabisite behuwala asadershew woyisse Bekenu new
ሚጠዱ ዬት ይገኛል
ከሀበሻ ሱቅ አዲስ ምጣድ ይባላል