Ethiopia-እጄ ላይ ልጄ ከሚሞት የኢትዮዽያ ህዝብ ይረከብኝ የምትለው ምስኪን እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 3 ปีที่แล้ว +24

    ውይ የኔ ጌታ ሲያምር እመብረሀን ትደዳብስልሽ እህቴ ቅባቅዱስ ቀቢው አይዞሽ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +22

    የእናት ጭንቀት መከራ ብዙ ነው እናት አታልቅስ እናት አትከራተት እናት በሰላም ትኑር ማን እንደእናት

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሪ ይድብስልሺ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ትድብስልሺ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሪ መይማረው

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 ปีที่แล้ว +13

    ህወት.ገባድ.ነች.እኔ.ከፍቶኝነበር.ማዳም.አማራኝ.እህቴን.ሳይ.ከኔም.የባሰ.አላ.አላሀምዲሊላ.አልኩኝ.አላህ.ይማርልሽ

  • @sadienur852
    @sadienur852 3 ปีที่แล้ว +6

    እንርዳትና ታሳድገዉ እባካቹህ አይዞሽ የኔ ናት

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔናት ምንአይነት ነገር ነው እስቲ እርዳታ እስኪደርስሽ የማርያምን ጠበል በጡጦ እያረግሽ አጠጪው የድንግል ልጅ ከናንተጋ ይሁን በርቺ

  • @ሰላምለኪቅድስትማርያም
    @ሰላምለኪቅድስትማርያም 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይማረው የኔ እናት ይህም ቀን ያልፋል አይዞሽ

    • @rutabini4204
      @rutabini4204 3 ปีที่แล้ว

      Fetari yemarlesh ayzosh

  • @mabrookmabrook4852
    @mabrookmabrook4852 3 ปีที่แล้ว +26

    ልጆሽን አሳድጊ ለሰዉ አትስጪ
    😭😭

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ አማየ አንረዳሻለን አትቸገሪ ሰው 1000አመት አይኖር!ተስፋ አትቁረጪ!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ ፈጣሪ አለ ዛሬ ላይ ደርሰሻል ነገ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም 🤔🤔🤔

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ጉድ ነው እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ወሊድ መቆጣጠሪያ ላ በርቱ በርቱ ሀኪሞቹ የታሉ እሱ ካልተደረገ የኢትዮጵያ መከራ አያቆምም ዝም ብላችሁ ሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ አውቃለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ያደርጋል ግን ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ዶር ቱዶር ሳይሆንመፍትሄ እንፈልግ ይሄን ለማቆም ደስ እሚለው ግን ሁሉም እንግሊዝኛ ይናገራሉ:: ሃሃሃ አንድ ነገር ክፈቱላቸው እና ሰርተው ይብሉ ግን ግን ይሄን እሚያክል ብር ተልኮልሀል ተልኮልሻል ሳይሁን ሚዲያ ላይ እምታወጡዋቸው ሀላፊነት ውስዱና ትንሽ እሚያኖራቸውን ነገር አቅዋቁሙላቸው ከዛ እነሱ ይሰሩበታል:::

  • @እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ
    @እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ አይዞሽ ጸበል ውሰጅ ቅባ ቅዱስ እየተቀባ ይድናል እመበተ ትዳብስልሽ የእኔ ጌታ

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሸ እግዚአብሔር ያሰብሸ የሚሳነው የለም ፀልይ ሁሉም ለበጎ ነው እመብርአን ትርዳሸ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኝሸ

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር ይማረው 🙏🙏🙏

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 ปีที่แล้ว +6

    እናተዬ ጥቁር አንበሳን የሚያክል ሆስፒታል ኤንዳት ነው ኢክስሪ የሊለው ወይስ ሁሊ የሚበላሸው ወይስ ከፐራይቬት ሆስፒታል ጋ ክሚሽን ትወስዳላችሁ እባካችሁ ዶክተሮቻችን ትውልድን ታደጉልን ብር ይጠፋል መተኪያ የሌለውን የሰው ህይወት ግን በተቻላችሁ መጠን ታደጉ እባካችሁ፡

  • @martaamare3949
    @martaamare3949 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ ለአምላክ የሚሳነው ነገር የለም

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እምየ ትርዳሽ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍ የኔናት እግዚአቢሔር ይማርልሺ አይዞሺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +3

    በድህነት ላይ የልጅ ህመም ይከብዳል የልብ ችግር ይሆን ብዙ ጊዜ የልብ ችግር ያለባቸው ናቸው ይህ ምልክት ያለባቸው ። ስንት የለፍበት ገንዘባቸውን ጨርሰው በሽታውን አለማወቃቸው ይገርማል ታድያ አሁንስ ድጋሚ ኤክስሬይ ቢነሳ ምን ትርጉም አለው ። ይሄ ህፃን በዚህ እድሜው ስቃይ እናትም የልጁአን ህመም እያየች የባሰ መሰቃየት ውይይይይ ያማል በእውነት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት አይዞሽ ልጅሽ ይድናል ያስጠጋችሁአትም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    አመሰግናለሁ👏

  • @belayatrateraeye942
    @belayatrateraeye942 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚሃቤር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እናት

  • @getagetagetazgeta8874
    @getagetagetazgeta8874 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔ እህት 😭😭😭እ/ር ይፈወሥልሽ

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ የእናት መከራ
    ቸሩ መድሀኒያለም በምሕረት እጁ ይዳብስልሽ እሕቴ አይዞሽ ይሔም ያልፋል
    ልጁ ሲያምር የኔ ድንቡሽቡሽ እድግ በል

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ልጅሽን ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት ያረብ አላህ ይርዳሽ ያአላህ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚቤሔር ይማርልሽ እህቴ አይዙሽ ድንግል እሶ ትዳብስልሽ አይዙሽ ይድናል ፈጣሪ አድጉ ጦሪ ቀባሪ ያርግልሽ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምህረት ይላክለት

  • @fhjghghbgf804
    @fhjghghbgf804 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ካችጋር ይሁን ግን ይህቀን ነገያልፋል ልጅሽን ለሰው እዳትሰጭ ሁሉምነገር ካለፈበሆላ ይቆጫል አይዞሽ ወደፀበል ውሰጅው ይድናል ማማየ ማንእደናት

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህየሽራው ሀያቲ አብሽሪ ሀያቲ አላህ የሽረው

  • @messikw5025
    @messikw5025 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርልሸ አይ እናት እደሜና ጤና ለእናቶቻችን 1000 አመት ኑሮልን

  • @genethaile9003
    @genethaile9003 3 ปีที่แล้ว +7

    ልጅሽን እራስሽ አሳድጊ ሁሉም ያልፋል ስልክሽን የባንክ ቁጥርሽን ፃፊ የማያልፍ የለም እግዚአብሔር ይማርልሻል አይዞሽ በርቺ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ አይዞሽ አምላክ ሰው አይረሳም 🙏

  • @wok-1112
    @wok-1112 3 ปีที่แล้ว +3

    ያዳመጥኩት በእንባ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭እናት እናት ናት
    ወይ እምዬ ዉለታሽ ተከፍሎ አያልቅም።

  • @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
    @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይማርልሸ የደሀልጂሸን እህቴ አላህ ያመጣዉን አልሀምዱሊላህ ብሎ መቀበል ነዉ ዱንያ የፈተና ሀገር ነተቼ

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይማረት

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ያልፋል እህት

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz 2 ปีที่แล้ว +1

    እርዳታ ጠይቂ ግን ልጅሽን ለሰው አትስጪ ይቆጭሻል እናት እግዚአብሔር አለ

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ትጠብቀው
    የኔ ማር እድግ በል እግዚአብሄር ይማርህ ያድንህ
    ፀበል ቅባቅዱስ እምነት መቀባት በርች ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል በጣም ነው እማዝነው

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እይዞሽ አላህ አለ እብሽሪ አላህ እፍያ ያርግልሽ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ሠ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይማረው አይዞሽ የኔ እናት

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha2721 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ትማርልሽ እናቱ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይማርልሽ ውዴ አይዞሽ

  • @አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
    @አድባርየመዳኒያለምልጂየበ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሀቤር ይማረው የእስሶች አምላክ

  • @merry5936
    @merry5936 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yasadigilish ayzosh

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አላህ ያጠክርሽ እህት ያልፋል አላህያግዝሽ አታልቅሽ

  • @zebenaytilahun8128
    @zebenaytilahun8128 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ

  • @sayedahmada7158
    @sayedahmada7158 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዜቤሪ። ይዳብሰክ። የኔ። አባት

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽፈተና ጥሩ ነው አላህ ሁሉንም በትእግስት አሳልፊው አላህ በልጅሽ ሰበብ ሊረዳሽ ስላሰበ ነው ፈጣሪ የፈጠራትን ነፍስ ሳያበላት ሳያጠጣት አያድርም አታልቅሺ ዋናው ጤና ነው ደህና ከሆንሽ ታሳድጊዋለሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ለራሡም ልብሱን ባመድ ነው ሚያጥብ ደደብ አላህ መሰጠትም መንሳትም ማዳንም መግደለም አይችልም እሄየ የየሱስየ ሰራነው።አከተመ🙏

  • @mahaletdxb3678
    @mahaletdxb3678 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይማርልሺ እፍፍፍ

  • @meazagebeyehu9294
    @meazagebeyehu9294 3 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻዋ የት ነው የአቅማችንን ለመርዳት አድራሻዋን ግለፁልን።

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ. አላህ ያሺርልሺ. ምሥኪን. ህዳንልጂ ከባድነው

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 3 ปีที่แล้ว

    የኔናት አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ያልፋል ልጅሽን ይማርልሽ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว +1

    Konjo lij Alesh, bedenb yizeshiwal kenentsihina gar, betam gobez tenkara mehinishin alewekishim ayizosh bizu sew endemiredash erigitegna negn, hulum yalfal berchi

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ 2 ปีที่แล้ว

    አይዙሺ😭😭

  • @yelfadamderseh2009
    @yelfadamderseh2009 3 ปีที่แล้ว +1

    ምህርቱን ይላክለት

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว

    እረ አይዞሽ እ/ር ሊረዳሽ ነው እነሱን ያገኘሽው ደሞ ባቢዬ እንባሽን ጠረገው እኮ ህጻናቶች መለአክ አይደሉ!

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
    @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አመቤቴየ ማርያም ትማርልሽ

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አግዚአብሄር አመኚ አሱ መንገድ አለው!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว

    አፈር በበላሁ ውይ እናት ስታለቅስ ማየት ውይይይይይይይይይይ ምን አይነት ፍርጃ ነው ጌታ ኢየሱስ እባክህ ማርላት እንደው በስቅለት እለምንሃለሁ !!

  • @electroshop307
    @electroshop307 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርልሺ አቁርቢው ማማየ

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርዉ እመብርሀን ትርዳሸ

  • @luluail146
    @luluail146 3 ปีที่แล้ว +1

    sister don't cry God is merciful

  • @woodynech9997
    @woodynech9997 3 ปีที่แล้ว

    Ayzosh ayizosh igziabeher yimarrr

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ለፈጣሪ የሚሳነው
    የለም አይዞሽ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ አታልቅሽ 😥😥

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 3 ปีที่แล้ว

    ፈቅር ነገር ነው ሲያምር

  • @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ
    @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱእግዚአብሔረምህረቱንይላክልት ፅበልውሰጅውይደናል

  • @zabibaemam4052
    @zabibaemam4052 3 ปีที่แล้ว

    ሰንት ጉድ አለ ያረብ አንተው ጠብቅኝ ያረብ አላህ ያፋውን የመልስልሺ

  • @woodynech9997
    @woodynech9997 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😢 woy woy yeset liji mekerr

  • @ዜዴነኝ-ኘ1ጠ
    @ዜዴነኝ-ኘ1ጠ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህት ግን አርቲሶች ለፋሽን ለተቀደደ እና ለዱቄት ሜ ካብ ሚያወጡትን ምነ ለምስኪን ቢረዱ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +7

    እናት ለልጅዋ የማትሆነው የለም:: ምንም ቢሆን ልጅሽ ነው ብታጪ ለምነሽ ታሳድጊያለሽ እንጂ? ልጄን የሚረከበኝ ካገኘሁ ልጄን እሰጣለሁ አትበይ:: ስንት እናቶች አሉ ከልጆቻቸው ጋር ተቸግረው የሚኖሩ? አንቺም ጠንካራ እናት መሆን አለብሽ::

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርርሽ እህትዬ አይዛሽ ይድንልሻል

  • @helenhenok1247
    @helenhenok1247 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethioinfo media lay mekereb alebate 😭😭😭😭 egezeyabher betebebu yemarelishi 😭😭😭😭😭

  • @aditube7255
    @aditube7255 3 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን ትዳብስልሽ አይዞሽ አታልቅሺ

  • @kidistkitaw8419
    @kidistkitaw8419 3 ปีที่แล้ว

    God bless you baby

  • @almazabeje92
    @almazabeje92 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhir hulunm yamechachal ehti ken alew

  • @mesfengemeda9417
    @mesfengemeda9417 3 ปีที่แล้ว +4

    የልጅቷን ስልክ ቁጥር አስቀምጥላት

  • @webnet435
    @webnet435 3 ปีที่แล้ว

    አላህ፣ያሽረው፣ውይ፣ልጅ፣አይታመም

  • @astuethiopiatube6115
    @astuethiopiatube6115 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አለ ለበጎ ነው አይዞን

  • @birtknberhan8103
    @birtknberhan8103 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ተማርርልሽ የኔ ናት

  • @zabibaemam4052
    @zabibaemam4052 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ልጅ ያባብለታል ያወምሬ አይናን ያይታል

  • @alo2428
    @alo2428 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይማርልሽ እህቴ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 ปีที่แล้ว

    Yene geta demo siyamer bemareyam 😭😭😭

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርልሽ

  • @hanatamir3441
    @hanatamir3441 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይማርልሽ !

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 3 ปีที่แล้ว

    Egzyabher Amelake yemarlshe 😪

  • @nematofek4476
    @nematofek4476 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አፍያ ያርግልሽ ያረብ

  • @samirahmad7182
    @samirahmad7182 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዟሽ፣፣፣ያኔአነት

  • @shamerashamera7769
    @shamerashamera7769 3 ปีที่แล้ว

    Egzabhari amlaki yemarlshi😥😥

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

    Hizbu hulu betam techgirowal
    egna PARK eyeseran new !! yasaznal !

  • @ዳዊትኪያዬ
    @ዳዊትኪያዬ 3 ปีที่แล้ว

    በምነትሽ ጠክረሽ ሁሉንም ለፈጠራዉ አምላክ አሳልፈሽ ስጪዉ ማሀሪም ግዳይም አድእ እሱ ነዉ ልጅሽን ለማንም አሳልፈሽ እዳትሰጪ እጣአ አዉጥተሽ ፀበል ዉሰጂዉ ይድናል አምናለዉ

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 3 ปีที่แล้ว

    Yene enati ayizoshi edinali

  • @mananitena77
    @mananitena77 3 ปีที่แล้ว

    Geta Eyasus hele😭😭😭😭

  • @yelfgnblaecke8764
    @yelfgnblaecke8764 3 ปีที่แล้ว +1

    Ezgabhir yerdash ayzwesh ehti

  • @hamohanue1930
    @hamohanue1930 3 ปีที่แล้ว

    ayzosh mamay wey endet yamal yenat chigr mayet ayzosh fetari aytilishm...

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 3 ปีที่แล้ว

    Allah yemarew amen😭😭🤲🤲

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

    Asma yehon ?????

  • @fatimasaeed7492
    @fatimasaeed7492 3 ปีที่แล้ว

    የልብ ኬዝነው ሚሆነው

  • @RAMAMEDIA
    @RAMAMEDIA  3 ปีที่แล้ว

    በባንክ ለማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ KEBENU KEBEDE 1000353544164 ሲሆን በስልክ ማነጋገር ለምትፈልጉ ደግሞ +251946394090

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

    Tebel wisejiw pls
    or wede Memhir Girma ,,wesejiw !