Ethiopia-እንዳስወርድ ቢመክሩኝም 4መንታ ህፃናቶችን በአንድ ጊዜ መገላገል ችያለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 456

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +76

    እኔም የምፈልገው ከልጅነት ጀምሮ መንተ ነው 2 ቢሰጠኝ የዘወትር ምኞቴነው በመንታ ብከበብ በወለድኩ ቁጥር መንታ ቢሆኑልኝ የውነት ፈጣሪ ሲወድሽ ነው በልጅ ፀጋ የባረከሽ ኑሪላቸው

    • @fereaddisu2735
      @fereaddisu2735 2 ปีที่แล้ว

      Fetre yalbshine yasklishe ehata

    • @እናትሀቅናት
      @እናትሀቅናት 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ምኞት ነው ፈጣሪ የተመኝሁትን ሰቶኚ አያውቅም ይሄንንኳን ቢሰጠኚ መታ ልጂ

    • @gamesgem5993
      @gamesgem5993 2 ปีที่แล้ว

      Ename

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም የምፈልገዉ መንተ ነዉ ሁለት ብሆን በቅ ነዉ ።አራት የዉነት ፈጣሪ ሲወድሽ ነዉ በልጅ ፀጋ የባረከሽ።።።🎉ደስ ይበልሽ ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ❤❤

  • @natinati1714
    @natinati1714 2 ปีที่แล้ว +121

    ስራህ እፁብ ድንቅ ነው ፈጣሪ ክብር ምስጋና። ላንተ ይሁን አሜን ደግሞ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድጋቸው

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 ปีที่แล้ว +51

    እሰይ አሰይ አድግ በሉ የአንድዬ በረከቶች። ጀግናና ጠንካራ እናት ይህን ለመመስከርና ለኛ ለመንገር ያበቃሽ ቸሩ መድሐኔአለም ክብሩን ይውሰድ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ ወጣት ነሽ አሁን ብትደክሚም ደስታው ደሞ እጥፍ ነው ደሞ አ/ር አመስጊኚ ጤነኛ ሆነው በመፈጠራቸው ተመስገን♥♥♥

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርት ከአሁኑ አስተምሪያቸው የበለጠ ፍሬቸው ያማረ እንዲሆን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +18

    በስራው የማይሳሳት ፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው አንቺም ጀግና እናት ነሽ ደሞ ሲያማምሩ

  • @mohammedabdu6062
    @mohammedabdu6062 2 ปีที่แล้ว +50

    ደረጃ ያድርሳቸው አንቺንም ያኑርላቸው በጣም ደስ ቸሚሉ ልጆች

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +6

    ሦስት ሴት አንድ ወንድ ሰጠሽ ይሄ ትልቅ በረከት ነው።
    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታላቅ ነህ አሁንም በሞገስና በጥበብ አሳድጋቸው ። 🙏

  • @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
    @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ ነሽ በደንብ አመስግኝ።ፈጣሪሽን ጤነኛ መሆናቸው ላንቺ በቂሽ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +41

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ይደጉልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ሲያምሩ❤️

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀይልም ጉልበትም እሱ እግዚአብሔር ነው ብርታት ሁኖሺ ከዚህ ያደርሰሺ ድንግል ታሳድግልሺ እህቴ ድንቅ ሰጦታ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +18

    እንዴት ደስ ይላል የፈጣሪ ስራ እድግ በሉልኝ ስጦታው ይገርማል ተመስጌን ጠንካራ እናት በርቺ

  • @selam1244
    @selam1244 2 ปีที่แล้ว +34

    ታድለሸ ውይ ፈጣሪ ለኔም ይሰጠኝ

  • @hikma3360
    @hikma3360 2 ปีที่แล้ว +20

    ሡበሀን አላህ የመጀመሪያ ባንደየ 4 ልጅ ተወልደው ሣይ አላህ ያሣድግልሽ ሢያምሩ ጠንካራ እናት ነሽ ኑሪላቸው

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ሲያምሩ ልዑል እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው! የኔ እናት እማምላክ ወላዲተ አምላክ ታስድግልሽ ትልቅ ደረጃታድርስልሽ !!!

  • @embeatkole5387
    @embeatkole5387 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ተባረኪ ይደጎልሽ እኔም ጌታ በ2 መንታ ባርኮኛል ድካሙን አውቀዋለው ጤናማልጅ ይዞ መበርታት ነው በርቺ አሁንማ አደጎልሽ ጌታ ፍፃሚያቸውን ያሳምርልሽ።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿
    በጤና እና በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🏿
    ለቁም ነገር ያብቃላችሁ 🙏🏿

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዝያብሄር እፁብ ድንቅ ስራ በጣም ነዉ ምምኘዉ. እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ.

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 ปีที่แล้ว +23

    እንዴት እንደሚያምሮ መባረክ ነው ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @zewditudano5897
      @zewditudano5897 2 ปีที่แล้ว

      ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ተብሎ ተፅፍዋል እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ በማስተዋል ያሳድግልሽ ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበብ ይሙላባቸው :

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው እናቴ እመብርሐን እስከመጨረሻው ትጠብቅልሽ ታሳድግልሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠግንሽ በውጩ አለም ብትሆኚ ስንት እርዳታ ነበር አይ እኛ ሐበሻ ምስኪኖች ነን ጀግና እናት ነሽ ከባድ ቢሆንም ንሮሽን ተወጣሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ ትግስትሽ ሁሉ ገራሚ ነው አንዳንዶቻችን በአንድ ይቀውሳል ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ስራህ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ሲያምሩ 😍❤️❤️❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +7

    እንካን 4 ልጅ አንድም ማሳደግ ቀላል አይደለም የምታሳድጊበት ፀጋና ጥበብ ይብዛልሽ የኔ ጀግና በጤና ያሳድግልሽ እኔም በጣም መንታ እወዳለሁ

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የአምላክ ስራ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ ። ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ አደራዎችሽን የመንከባከብ ፀጋ ይብዛልሽ በጥበብ በጤና በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏❤️❤️

    • @lovemakers7472
      @lovemakers7472 2 ปีที่แล้ว

      Batam nawu yamiyamirut egziybher yasdgalish

  • @yibekalbelachew2589
    @yibekalbelachew2589 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራሉ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ፣በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ፣ አራት ልጅ በአንድ ጊዜ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው በዚያ ላይ አንቺም ገና ወጣት ነሽ። የፈጣሪ ድንቅ ተዓምር ነው።

  • @በፀሎት-ኀ8ጘ
    @በፀሎት-ኀ8ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን እድለኛ ነሽ ለኔም የድንግል ማርያም ልጅ መታ መታውን ይሰጠኝ

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ጌታ እየሱስ ተናግሮኝ መንታዎች እርጉዝ ነኝ እግዛቤር ይባርካል እኔ ምስክር ነኝ

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 2 ปีที่แล้ว

      Esssay geta yibarek selam yigelaglish le enem yihunling.

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 2 ปีที่แล้ว

      @@yenemarvelous8086 አሜን ይሆናል እሱ ለቃሉ ታማኝ ነው በስሜ የጠየቃቹት ይሰጣቹሀል ብሉል በየሱስ ስም ጠይቂ ይሰጥሻል ያድናል ይታዳል ይፈውሳል እየሱስስ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 2 ปีที่แล้ว

      ምኖብሎ ነገርሽ

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 2 ปีที่แล้ว

      @@rabiaseid6695 ende enante duda amalak yelenim enga menager mesema hiyaw amlak new yalen anchim yezelalem mot enditameliche ye hiwot getan eyesusn tekebey.

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ እናት ነሽ አደጉልሽ እግዛብሔር ይመስገን🙏❤️ ሁኖም ግን ኪችን ካብኔት ላይ አታዉጫቸዉ ብዙ ልጆች ወድቀው የከፋ ጉዳት ደርሶባቸዋል 🙏

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 ปีที่แล้ว

      እህታችን ሁለይ
      ገንፎ አትስጫቸው
      በሳምንት አንደይ ይበቃል
      የጉ ርሮ ካንሰር ያመጣል ገንፎ ሲበዛ

  • @zeynebmohammed4931
    @zeynebmohammed4931 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኛም ስደት ያለነዉ አገራችን ስንገባ እንዳችዉ ምንታ መንታዉን ይስጠን

  • @mylord.youtube3122
    @mylord.youtube3122 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቲ እንኮን ሕ/ር እረዳሽ በጣም አሁን ላይ ታምራላችሁ

  • @worh8586
    @worh8586 2 ปีที่แล้ว +2

    " ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ! " በጣም እድለኛ ነሽ አብሮ በእኩል እድሜ ማሳደግሽ በህዋላ ስታያቸው ከአሁን በበለጠ ደስታሽ እጥፍ ድርብ ይሆናል ። እንኳንም በሰው ምክር አለመሄድሽ በጣም ጥሩ ነው ! እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ይደጉ ይመንደጉልሽ !

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሙሉ በሆነው ጥበቡ የፈጠረልሽ ደብቆ ያሳድግልሽ ምያሳርፉሽ መከባከቡሽ ልጆች አላህ ያድርግል

  • @helenabera4942
    @helenabera4942 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺ ለብዙ ሴቶሽ ምሳሌ ነሽ በጣም ያደነቅኩሽ ነገር ቢኖር ምንም አታማርሪም እውነትሽ ነው ጭንቅላትን እዳሳመኑት ነው ጓበዝ ነሽ በርቺ!!!!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉይይይ እንዴት ነዉ የሚያማምሩት♥♥♥ምን ይሳነዋል ለቸሩ መድኀንያለም ትልቅ ፀጋ እና በረከቶችሽ ናቸዉ የኔ ዉድ።ጌታ በእዉቀት እና በጥበብ በፀጋዉና በሞገሱ ያሳድግልሽ♥♥♥

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ በጤና ያሳድግልሽ ታድለሽ ምርጥ እናት ነሽ ደሞ ሲያምሩ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ ሁሉም ልጆች የርዝቃቸውን ይዘው ነው የሚወለዱቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄርን እንዲኸ በሉት
    ስራኸ ግሩም ነው ።👈
    ይባረኩልሽ ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግልሽ እኸቴ ❤❤❤❤👈👈👈

  • @getituayalew8250
    @getituayalew8250 2 ปีที่แล้ว +9

    እሰይ እንኳን ወለድሻቸው እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ስራው ግሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልሽ ደግሞ ሲያምሩ እፎይይይይይይ🙏🙏🙏🙏

  • @fekertube3543
    @fekertube3543 2 ปีที่แล้ว +10

    መታደልነው አላህ ያሳድጋቼው

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 2 ปีที่แล้ว

    መድሀኒአለም ያንተ ስራህ ጥበብህ ስጦታህ የማያልቅብህ ክበር ተመስገን።

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 ปีที่แล้ว +2

    የአምላክ ስራው ድንቅ ነው እንኳን ለዚህቀን አደረሳችሁ እደጉ ተመንደጉ ጤናቸውን የስጥልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 ปีที่แล้ว +1

    መንታ ስወድ በአንዴ ነው ያበዛሽ በጣም ደስ ይላል
    አምላኬ የኔን አዳም ሰጥቶኛ እንደዚ ባበዛኛ
    ብከብድም 4 ልጆች ዮትዮብ ከፍተሽ መጠቀም አለብሽ የቀን በቀን ሁኔታቸውን እየቀረፅሽ ደስ ይላል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በመሀፀን ዘቅዝቆ የሚመግብ ከልጅነት እስከ ሽምግልና የሚያኖረን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ያሳድግልሽ። ጀግኒት እናት ነሽ። ፈጣሪ የድካምሽን ይቁጠርልሽ። ለቁምነገር ይብቁልሽ።

  • @mslove3676
    @mslove3676 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን አሁንም ታበርታሽ እህቴ ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ለውድ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የሚያምሩ መንታ ልጆች 💜💜💜💜

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ይመስገን ማሳደጉ ከባድ ቢሆንም ሲያድጉ የልፋትሽን ዋጋ ይከፍሉሻል ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጀግና እናት ነሽ በፍቅር ነው የያሻቸው

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎባዝ ነሽ እግዚአብሔር ።ያሰድግልሽ
    ከምጥናቸዉ ዉስጥ ሎዝ ብተወጭ ጥሩ ነዉ
    ቅቤዉ ደግሞ ንፁ እና ላገ ከገኛሽ ብተረግለቸዉ ጥሩ ነው አንች ያተበረክሽ ነሽ እህቴ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ምኞቴ ነው 2ወንድ 2ሴት በአንድ ጊዜ በወል ግልግል #ማሻ አላህ እድግ በሉልን

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ታድለሽ ያአላህ ስራ ለኔም ብዬ ተመኘው አሚን አልኩ ያሣድግልሽ ፈጣሪ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱመታደልሺ፣፣እህቴ፣እድለኛነሺ፣ስለሁሉምነገር፣እግዝያብሄርይመስገን፣ተመስገነው፣የአንተፍታእልልልልልልል፣አቤቱ፣መሀስን፣መታደል!!!

  • @etsegenetdaddi2354
    @etsegenetdaddi2354 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍርዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አብረን ተምረን ነበር ሐስረአዋርያት

    • @dinkinesholana7921
      @dinkinesholana7921 2 ปีที่แล้ว

      የጋሼ ልጅ ሆና ነዋ ጎበዝ የሆነችው

  • @hanytwin
    @hanytwin 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እኔ ሁለት መንታ አለኝ ድካሙ በጣም ከባድ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ እግዚአብሔር እንደኛ መታ መታው ይስጣችሁ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ.....ልእኡል እ/ር አሳድጎ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ❤❤❤አይዞሽ አሁንመሠ እኛንም በጣም ነው የተደሰትነው❤❤🙏

  • @genet292
    @genet292 2 ปีที่แล้ว

    በጣም.ደስ.ይላል.አንቺም.በጣም.ጎበዝ.ነሽ.በእግዛቤር.መታመንሽ.የሰውን.ምክር.ሳትሰሜ.በእግዚር.ታመንሽ.የታመኑትን.የማያሳፍር.አምላክ
    ጠበቀልሽ.አሁንም.እስከመጨረሻው.ይጠብቅልሽ.በርቺ.

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሲሰጥ የማይሰስት አምላክ ይባርክልሽ ልጆችሽን

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ውላድተ አምላክ እኔንም እንዲ እንድትባርከኝ እስኪ ሁላችሁም ፁልዬልኝ በየ አይማኖታቹ

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobez set neshi yagobezeshi ykber dersolshi yaserfushi betena beselam ydeguln des yemlu ljochi nachew🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናት ነሽ ስነምግባርሽ ሁሉ ያስታውቃል። እግዜር በጤንነት ባርኮ ያሳድግልሽ።

  • @samri6407
    @samri6407 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር በጸጋን በጥበብ ያሳድግላቹ። የኔ ማሮች ሲያምሩ። ጎበዝ እናት ነሽ ። ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ።
    ገንፎውን ያዘጋጀሽበት ነገር እና እንዴት እንዳዘጋጀሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል። የኔ ልጅ ምግብ ኣልበላም ስላለኝ ገንፎውን ሰርቼ ልሞክረው ብየ ነው።

    • @fereaddisu2735
      @fereaddisu2735 2 ปีที่แล้ว +1

      Salme samri metene yebale ka 12aynte ehale nawe mezgagwe ganfowen setsre 1enkulale techmerbtlsie ena tenshie lga Kaba madrge kaflgshie slkane engrshina bad be asrdshlue

  • @endecherneth2017
    @endecherneth2017 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይመስገን ደስ ይላሉ እመብርሃን ታሳድግልሽ

  • @አፀደማሪያም-ገ9ዐ
    @አፀደማሪያም-ገ9ዐ 2 ปีที่แล้ว +7

    የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @kifletamenebeshana5197
    @kifletamenebeshana5197 2 ปีที่แล้ว

    እናትነት ይገርማል። ከአምላክ የተሰጣቸው ልዩ ፀጋ። ያንቺ ደግሞ ይለያል ። እድግ ይባሉ

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 2 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው። ማህፀነ ለምለም!

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ቆንጆ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው አሜን ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ክብር ምሰግና ይግባው ለአምላካችን💐💐💐🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-አ1ፈ
    @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-አ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

    እኔቃላት የለኚም አንቺን እናትነትለለመገለፅ ሀበሻእንደሆንንየምንለዉአናጣም የኔልዩእናት አላህየሰራዉን የቋጠረዉን እሱ ሊፈታዉ ሰዉ የማያመጣዉጣጣየለም አላህ ያሳደገልሺ ማማየ

  • @ዕባይባሕሪፀባደቡቡ
    @ዕባይባሕሪፀባደቡቡ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መታደል እድለኛ ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይወድሻል እህቴ ፈጣሪ ያሳድጋቹ

  • @abigailbiruk6633
    @abigailbiruk6633 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነታደልሽ ነሽ ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይውሠድ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +11

    በስመአብ ዕድገታቸው በራሱ ድንቅ ነው ፈጣሪ አንቺንም እነሱንም ይጠብቃችሁ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲሉ የሚገርመው አራቱም አይመሳሰሉም እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @thameralmesbah4951
    @thameralmesbah4951 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍርዬ ጓደኛዬ የኔ ሳቂታ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 ปีที่แล้ว +3

    የናት ዉለታዋን የሚለው የቡዝየ ዘፍን መረጥኩልሽ

  • @plapututa9146
    @plapututa9146 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራሉ ጎበዝ ለመሆንሽማ የልጆቹ ገፅታ ይናገራል። በርቺ!!

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 ปีที่แล้ว +2

    አደጉ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እደረጃ ያድርስልሽ በጣም ያምራሉ ❤❤❤👍💜💜💜

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የሜያምሮት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደግሞ ሲያምሩ

  • @bekibrugetahun4886
    @bekibrugetahun4886 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!! እኔም መንታ በጣም ነው ምወደው ። እኔም እንደአንች ቢሰጠኝ ሚስቴ ብትወልድ ደስታውን አልችልም።

  • @Halimahasee
    @Halimahasee 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳዲጋቸዉ ያላህ ስራ ዲቅ ነዉ እዉነት ለመናገር መታ ልጂ እወዳለሁ ምኛቴም ነዉ አላህ ልጂ ለምንፈልግ አላህ ይወፍቀን

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ደግናት እግዚአብሔር በሞጎስና በጥበብ ያሳድግልሽ እህቴ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቡሔር ድንቅ አሜላክ ነዉ .አግዚአቡሔር ይመሰገን

  • @swswi8217
    @swswi8217 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል ሆይ ላንተ ምን ያቅተሃል። ቀሪዘሜንየን ኣመሰግናለሁ። ለንየም ኣስደንቀኝ ፣ በኣራትልጆች ባርከኝ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ስራ 🙏🙏🙏🙏🙏 ኔጌቲቭ ሀሳብ ለሚሰጡሽ ሰወች እግዚአብሔር ያውቃል ብለሽ ተይው ራስሽን አታስጨንቂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidistmogas7194
    @kidistmogas7194 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄው እዚሁ ስደት ሆኜ ተወልደው አየዋቸው አሁንም ይሄው ስደት ሆኜ ሶስት አመት ሞልቷቸው አየዋቸው እግዚአብሔር አሁንም ያሳድግልሽ ።እኔ ግን መቼ ነው ከስደት የምላቀቀው ውውውውውውይ መረረኝ።

  • @lidufri3719
    @lidufri3719 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabihar barko yasadglsh

  • @ኤልሻዳይዘካርያስ
    @ኤልሻዳይዘካርያስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ

  • @sefineba7744
    @sefineba7744 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ላንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kefaykifle6750
    @kefaykifle6750 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንዱ ብቻውን ስለሆነ ነው ወንድም ይፈልጋል እድግ ይበሉ ደስ ይላሉ

  • @sebletsedal668
    @sebletsedal668 2 ปีที่แล้ว +2

    እስይ የኔ ባለማህተብ ብዙልን አሁንም ደግመሽ 4 ይሥጥሽ

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ተድላሽ እግዚአብሔር ያስድግልሽ እህታችን በጠም ጠካር እናት ኔኝ በእውነት በጠም ነው ደስ ስሉ የምያመምራ ልጆች ነቻው

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ እዴትያምራሉ ለቁምነገር ያብቃልሽ እናንተንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትነት በጣም ከባድ ነው ዋናው ጤናማ ሆኑልሽ ተመስገን ነው🥰🥰🥰🥰

  • @romanamulugeta2331
    @romanamulugeta2331 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለሽ በጣም ደስ ይላል እኔ ህፃን ሆኜ የምመኘው 4 >>ወንድ መንታ ። 4 >>ሴት መንታ ። ጠቅላላ 8 ልጆች መውለድ ነበር ። በ ሁለት አመት ልዩነት በአንድ ላይ ማሳደግ ።

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 2 ปีที่แล้ว +1

    እድለኛ ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር በርቺ ያሳድግልሽ

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያሣድግልሽ እህቴ እኔም መንታ ወንድና ሤትናቸው ተመስጌንበርቺ በርቺኑሪላቸው,

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ለኔም እንደዚህ ሁለቱን ባሻረኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +12

    They are adorable and quite babies 👶.
    Long life and health for mama and your children ❤💕♥.

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 2 ปีที่แล้ว +1

    የፈጣሪ ድንቅ ሥራ ማርች እግዚአብሔር ያሣድግልሽ

  • @sameraweldemo8863
    @sameraweldemo8863 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ምን ልበልሽ ቃላት ያጥርብኛል ብቻ ፈጣር ለወግ ማርግ ያብቃቸው

  • @rebeccayeteshawork7845
    @rebeccayeteshawork7845 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን