- 713
- 12 213 964
ኢትዮጵ አምባ ETHIOP
United Kingdom
เข้าร่วมเมื่อ 12 พ.ย. 2019
ኢትዮጵ ሚዲያ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለሕዝቦቿ፣ለአፍሪካና ለዓለም ለመግለጥ ትልቅ ሕልም አስቀምጦ የተነሳ ሚዲያ ነው።መንገዳችንንም ጀምረንዋል።ኢትዮጵያ ታላቅ ለመሆን ወደፊት ሳይሆን ወደኋላዋ መመልከት ብቻ ይበቃታል።ሁሉም ነገር ራስንና ሀገርን ከማወቅ ይጀምራል።
ይህ ኢትዮጵ ሚዲያ ነው!
በኢትዮጵያዊነት መንገድ...
ይህ ኢትዮጵ ሚዲያ ነው!
በኢትዮጵያዊነት መንገድ...
ETHIOPIA: #ቅዱስ_ሚካኤል!!!#ከሁሉም_በዓሉ_ኅዳር_12_ይበልጣል!!_በዚ_ዕለት_ወደ_ሲኦል_ይወርዳል!!#ሳታውቁት_እንዳያልፋቹ!
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ቅዱስ ሚካኤል -️ ሚካኤል ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ሚ-መኑ’ ካ-ከመ’ ኤል- አምላክ ማለት ሲሆን በአንድነት ሲነበብ መኑ ከመ አምላክ (እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው) ማለት ነው፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ዮሐንስ ወንጌላዊ በራዕዩ ‹‹በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ›› ብሎ ከተናገረላቸው መላእክት ውስጥ የሚመደብ ሲሆን የሰባቱም ሊቃነ መላእክት አለቃ እንዲሆን እግዚአብሔር መርጦ ሹሞታል፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ያደረጋቸው የሠራቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ተአምራት አሉት፡፡ ️በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ። በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት። ( ኦሪ ዘፀ 23፥20-21)በትህትናው ልዕልናን ያገኘው ቅዱስ ሚካኤል በእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠው ክብር ከማንኛውም መልአክ የበለጠ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ አስቀምጦታል፡፡ ሚካኤል ማለት “ከመ እግዚአብሔር እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው?” ማለት ነው፡፡ ይህም የእግዚአብሔርን ገናንነትና እሱን የሚመስል አምላክ እንደሌለ የሚያመለክት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅዱስ ንጹሕ ርህሩህ ኃይል ረቂቅ ማነው? መልሱ የለም ነው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል የስሙ ዘርፍ ሆነው የሚጨመሩ መጠሪያዎች አሉት እነዚህም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠውን የባለሟልነት ክብር የሚገልጹ ናቸው፡፡ ይኸውም መልአከ ኃይል ፣መጋቤ ብሉይ፣ መልአከ ምክሩ ናቸው፡፡️መልአከ ኃይል የተባለው እግዚአብሔር በሱ አማካይነት ታላላቅ ሥራዎችን በመሥራት ኃይሉን ስለገለጸ፣ ዲያብሎስን ከነሠራዊቱ ስላሸነፈ ነው፡፡ ️ መጋቤ ብሉይ የተባለበት ምክንያት በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከእግዚአብሔር እየተላከ ብዙ ታላላቅ ሥራዎችን የሠራ በመሆኑ ነው፡፡ መልአከ ምክር ወይም የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ የተባለበት ምክንያት እግዚአብሔርን በምክሩ ይረዳዋል ለማለት ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሠራውን ሥራ ለወዳጁ ለቅዱስ ሚካኤል ይገልጽለታል በሱም አማካኝነት ይሠራል ለማለት ነው፡፡የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ! የተጨነቁትን ዘወትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፍህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረስ። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ! ለሰው ልጅ ይቅርታን ለማስገኝት ወደ ልዑል እግዚአብሔር አሻቅበው ለሚማልዱ ዓይኖችህ ሰላምታ ይገባል።የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ፣ጸሎትና ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን !!
มุมมอง: 1 076
วีดีโอ
ETHIOPIA: የመናኙ ባላደራ
มุมมอง 6714 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube የተጀመረ የማይቋጭ የተጸነሰ የማይወለድ የለምና የጀመርኩትን ሚስጥራው አሰሳየ ና ፍለጋየ እስክ ቋጨው ድረስ እኳትናለሁ። ይህ ፕሮግራምም ከፍለጋወቸ መሃል አንዱ ነው!
ETHIOPIA: #ከኅዳር_2_በፊት_ይደመጥ! #ድንቅ_ተዓምር_ሆነ!
มุมมอง 3.2K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እና በቃል ኪዳኑ ታቦት መካከል ጥልቅ የሆነ ምስጢራዊ ትምህርት አለ፡፡ /ዘፀ. 25÷9-20/፡፡ ይህቺ የቃል ኪዳን ታቦት በደብተራ ኦሪት በቅድስተ ቅዱሳን ውስጥ የኖረች፣ የዮርዳኖስን ባሕር የከፈለች /ኢያ. 3÷14-17/፤ ቅጽረ ኢያሪኮን ያፈረሰች /ኢያ 6÷1-21/፤ ዳጎን የተባለ የፍልስጥኤማውያንን ጣዖት የቆራረጠች /1ሳሙ 5÷1-5/፤ በድፍረት ሊነካ የሞከረውን ኦዛን የቀሰፈች /1ሳሙ 6÷6/፤ በአቢዳራ ቤት ሦስት ወር ተቀምጣ ቤቱን በበረከት የመላች /2ሳሙ 6÷12/፣ ዳዊት የዘመረላት /2ሳሙ 6÷14/፤ ጠቢቡ ሰሎሞን በቤተ መቅደስ በክብ...
ETHIOPIA: ፓኪስታን በዘመኗ አይታው የማታውቀውን ቁጣ አስተናገደች!! መሪዋ መላው ዓለም ይጸልይልን አሉ! የሚተነፍሱት አየር ከዳቸው!
มุมมอง 2.9K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በፓኪስታን ላሆር ከተማ የአየር ብክለት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በመድረሱ በከተማዋ የሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ለአንድ ሳምንት እንዲዘጉ አስገድዷቸዋል፡፡በተጨማሪም “ግሪን ሎክዳውን” በሚል በተወሰደ ርምጃ በከተማዋ 50 በመቶ የሚሆኑ የቢሮ ሰራተኞች ከቤት ሆነው ስራቸውን እንዲያከናውኑ ተወስኗል። የፑንጃብ ከፍተኛ ሚኒስትር የሆኑት ማሪያም አውራንዘብ፣ አሁን በከተማዋ ያለው ጭጋግ ለልጆች በጣም ጎጂ መሆኑን በመግለጽ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችም ጭምብል ማድረግ ግዴታ መደረጉን ጠቁመዋል፡፡ባለስልጣናት የከተማዋ ነዋሪዎች ከቤት እንዲቆዩና አላስፈላጊ ጉዞ ከማድረግ እንዲ...
ETHIOPIA: ከእንጦጦ ተራራ ሥር ምሥጢራዊ ስብሰባ! የተሰበሰቡት አባቶች እያዩዋቸው ተሠወሩ!
มุมมอง 2.8K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube
ETHIOPIA: #የመናኙን_አደራ_የረሳው_ተጓዢ_የደረሰበት_መከራ_መናኙ_ዶክተር
มุมมอง 94719 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በገዳማት ጉዞ ላይ በርካታ ሰወች ይገጥሙኛል ሚስጥር አዋቂ እና ጠቢባን ሲሆኑ ለቀረባቸው ሰወች ግን ማንነቱን በመ መርመር ከሚስስጥራቸው ሚስጥርን ከእውቀታቸው ጥበብን ይለግሳሉ።
ETHIOPIA: #ከ40_ዓመት_በፊት_የተነገረው_ትንቢት_ይፋ_ሆነ! #ኔታንያሁ_የመጨረሻው_የእሥራኤል_መሪ_ነው፤ #በትረ_መንግሥቱን_ለመሲሁ_ያስረክባል"
มุมมอง 2.2K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube " ኔታንያሁ የመጨረሻው የእሥራኤል መሪ ነው፤ በትረ መንግሥቱን ለመሲሁ ያስረክባል" ከ40 ዓመት በፊት የተነገረው ትንቢት ይፋ ሆነ!
ETHIOPIA: #አምልጦ_የወጣው_ደብዳቤ_ዓለምን_እያነጋገረ-ነው! #የእንግሊዙ_ንጉሥ_ስለ_ኦርቶዶክስ-የተናገሩት_ምዕራባውያኑን_አስቆጣ
มุมมอง 16K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube የእንግሊዙ ንጉሥ ስለ ኦርቶዶክስ የተናገሩት ምዕራባውያኑን አስቆጣ .አምልጦ የወጣው ደብዳቤ ዓለምን እያነጋገረ ነው!
አስደናቂው ጥናት! የዓለም ሀገራት ኢትዮጵያን ለምን አጥብቀው ይፈልጓታል? ቁልፍ ጉዳዮች ይፋ ሆኑ!
มุมมอง 2.4Kวันที่ผ่านมา
እዚች ሀገር ላይ ሁልጊዜ ግርም የሚለኝ አጥፊዎቿና ጠፊዎቿ ሀገሪቱን በትክክል ሳይረዷት ማለፋቸው ነው። ሀገራችን 7000ዓመት ሙሉ ጦርነት ሲያካሄዱባት አንድም ጊዜ እጅ እንዳልሰጠች ቢታወቅም ቆይ ይህን ሁሉ ጦርነት የሚያውጁብን እኛ የማናውቀው እነርሱ የሚያውቁት ምን ነገር አለ? ብሎ የጠየቀ ማን ይኖር ይሆን?
ETHIOPIA: #የአቡነ_በርናባስ_ንግግር_ውዝግብ_አስነሳ! #አህያ_ብሉ! #መምሕራኑ_አስደንጋጭ_መልስ_ሰጡ
มุมมอง 851วันที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube የአባቶቻንን አቋምና አስተሳሰብ አሁን አሁን ላይ እንዳንከተላቸው ፍፁም ትምህርቶቻቸውን አንዳንሰማ እየሆንን ነው . ትክክለኛ ቤተክርስቲያናችን የምታስተምረንን እንድናውቅና እንድንከተል ክርስቶስ ይፍቀድልን . ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለምትከታተሉን እጅግ በጣም እናመሰግናን
ETHIOPIA:#የደሴቱን_ቁልፍ_ፍለጋ
มุมมอง 1.1Kวันที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በኢትዮጵያ የተለያዩ ገዳማት ሚስጥራዊ ሁነቶች ይከሰታሉ በርካታ ያልታወቁና ለዘመናት ህቡዕ የሆኑ ቦታወችን በማሰስ ለአድማጭ ለተመልካታ የምናደርሳችሁ ሲሆን ለዛሬ ይህንን ጋበዝናችሁ።
ETHIOPIA:#የዶናልድ_ትራንፕ_መመረጥእና_እስራኤል!#የሀሳዊ_መሲህ_መገለጥ! #ሰው_የምታመልኩ_ሰዎች_ተጠንቀቁ
มุมมอง 1.4K14 วันที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube የዶናልድ ትራንፕ መመረጥእና እስራኤል! የሀሳዊ መሲህ መገለጥ! ሰው የምታመልኩ ሰዎች ተጠንቀቁ
ETHIOPIA:#ጽላተ_ሙሴን_ከኢትዮጵያ_እንወስዳለን"#እስራኤል_በግልጽ_ተናገረች!#እንግሊዛዊው_ታቦተጽዮን_ኢትዮጵያ_መሆኗን_ካረጋገጠ_በኋላ_ከባድ_ክህደት_ፈጸመ
มุมมอง 2.3K14 วันที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube እንግሊዛዊው ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ መሆኗን ካረጋገጠ በኋላ ከባድ ክህደት ፈጸመ! እስራኤል ጽላተ ሙሴን እወስዳለሁ አለች!
ETHIOPIA:በአሜሪካ ያላችሁ ልጆቻችሁን ታደጉ! ታዋቂው ደራሲ መልእክት አስተላለፈ!! ጥቂት ቀናት የቀሩት ምርጫ ጉድ አመጣ!
มุมมอง 2.8K14 วันที่ผ่านมา
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube
ETHIOPIA: #አስፈሪው_የመሬት_መናወጥ_በ2017!!#አብዝተን_እንጸልይ!!
มุมมอง 2.2K14 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA: #አስፈሪው_የመሬት_መናወጥ_በ2017!!#አብዝተን_እንጸልይ!!
ETHIOPIA: በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ የሚተርፍበት ሥፍራ! አዲስ አበባ ውስጥ 1600 ዓመት! ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ!
มุมมอง 28K14 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA: በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ የሚተርፍበት ሥፍራ! አዲስ አበባ ውስጥ 1600 ዓመት! ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ!
ETHIOPIA: ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ለሺህ ዓመታት የተደበቀውን እውነት ግልጽ አወጡት!!
มุมมอง 2K21 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA: ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ለሺህ ዓመታት የተደበቀውን እውነት ግልጽ አወጡት!!
ETHIOPIA:- #ጣናን_የሚያስሰው_ጀርመናዊ_ተገኘ_በጣና_ገዳማት_የተገኘው-ነጩ_ሰላይ
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA:- #ጣናን_የሚያስሰው_ጀርመናዊ_ተገኘ_በጣና_ገዳማት_የተገኘው-ነጩ_ሰላይ
ETHIOPIA: #አስደንጋጭ_እውነታ! #ቫምፓየሮች_የእውነት_አሉ! #ደም_የመናፍስቱ_ዓለም_መገበያያ_ገንዘብ_ነው! #ደማችሁን_ጠብቁ!
มุมมอง 36921 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA: #አስደንጋጭ_እውነታ! #ቫምፓየሮች_የእውነት_አሉ! #ደም_የመናፍስቱ_ዓለም_መገበያያ_ገንዘብ_ነው! #ደማችሁን_ጠብቁ!
ETHIOPIA:#ዓለም_በባትሪ_የሚያስሰው_የሰሎሞን_ቀለበት_ወዴት_ተሰወረ?
มุมมอง 3.3K21 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA:#ዓለም_በባትሪ_የሚያስሰው_የሰሎሞን_ቀለበት_ወዴት_ተሰወረ?
ETHIOPIA:#እግዚአብሔር_የፈጠረው_2_ጾታ_ብቻ_ነው"#የአሜሪካው_ምርጫ_አጣብቂኝ_ውስጥ_ገባ! #ተፋጠዋል! #ለኢትዮጵያውያን_ተስፋ_የሚሰጠን_ነገር_ተሰማ!
มุมมอง 2.4K21 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA:#እግዚአብሔር_የፈጠረው_2_ጾታ_ብቻ_ነው"#የአሜሪካው_ምርጫ_አጣብቂኝ_ውስጥ_ገባ! #ተፋጠዋል! #ለኢትዮጵያውያን_ተስፋ_የሚሰጠን_ነገር_ተሰማ!
ETHIOPIA: #የማስጠንቀቂያ_ደውል_በመላው_ዓለም_ተሰማ!! #ቱርክ_ታላቅ_ውድመት_አስተናገደች! #ቀጣዩ_የባሰ_ነው!
มุมมอง 8K28 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA: #የማስጠንቀቂያ_ደውል_በመላው_ዓለም_ተሰማ!! #ቱርክ_ታላቅ_ውድመት_አስተናገደች! #ቀጣዩ_የባሰ_ነው!
ETHIOPIA#ዓለም ከመጽሐፍ ቅዱስ ያገለለለው ምሥጢራትን የተሸከመው መጽሐፍ ጴጥሮስ ከኢየሱስ እየጠየቀ የተገለጸለት እውቀት መጨረሻው ዘመን የተጻፈውን ደበቁት
มุมมอง 2.7K28 วันที่ผ่านมา
ETHIOPIA#ዓለም ከመጽሐፍ ቅዱስ ያገለለለው ምሥጢራትን የተሸከመው መጽሐፍ ጴጥሮስ ከኢየሱስ እየጠየቀ የተገለጸለት እውቀት መጨረሻው ዘመን የተጻፈውን ደበቁት
Ethiopa:- #ምሥጢራዊው ዓለም አንታርክቲካ አስደንጋጭ ለውጥ አሳየ! በራዕይ የተገለጸው "እሬቶ" ምድር እየተለወጠች ነው!
มุมมอง 2.5Kหลายเดือนก่อน
Ethiopa:- #ምሥጢራዊው ዓለም አንታርክቲካ አስደንጋጭ ለውጥ አሳየ! በራዕይ የተገለጸው "እሬቶ" ምድር እየተለወጠች ነው!
ETHIOPIA: የ 9ኙ ፀሐዮች አስፈሪ ትንቢት! ግብጽ እኩሌታዋ ይቃጠላል! የተከዜ ወንዝ በደም ይሞላል! ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ! አያገኙትም! እግዚኦ በሉ!
มุมมอง 3.2Kหลายเดือนก่อน
ETHIOPIA: የ 9ኙ ፀሐዮች አስፈሪ ትንቢት! ግብጽ እኩሌታዋ ይቃጠላል! የተከዜ ወንዝ በደም ይሞላል! ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ! አያገኙትም! እግዚኦ በሉ!
ETHIOPIA: #ቀሳፊው_መልአክ_ሞርሞርኤል_ወደ_ኢትዮጵያ_ምድር_ተልኳልን???
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
ETHIOPIA: #ቀሳፊው_መልአክ_ሞርሞርኤል_ወደ_ኢትዮጵያ_ምድር_ተልኳልን???
አግዛብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
Orthodox Church is the only Christian religion, the western based so called Christian churches are the center of satanism Gayism started from with in those fske churches and they have spreaded gayism with in the societies
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND VERY IM PORTANT WITNESS FORE ETHIOPIANS ORTODOX FAITH 💒💒💒💒💒v💒🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍LIMITLESS THANK YOU king Charles 🤴 🙏🏻 🙏🙏👍
Amen Amen Amen K/Micheal kifuwen hulu yeshefnelen. Kekefu yeseweren. Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
የጀመርሽውን ድርሣን እስከመጨረሻው ለምን አላነበብሽም።ድርሣን አይቋረጥም።
አንኩአን አደረሰሽ አህቴ ቃለ ሂወት ያሰማሽ
አቤቱ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ምልጃህ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አንቺ ስታቀርቢው በጣም ጥሩ ነው አንቺው ቀጥይበት እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን አደረሰን!!!!
Jesus Christ is coming soon pls back to Christ 🙏🙏🙏🙏
የትግራይ ማፍያ ቡድን ታቦታቸውን ከመሸጥ አይቦዝኑም ሌላው የሙሴ ፅላት እነሱ ጋ ቅድሙንም አልነበረም ወደፊትም አይኖርም:: ስለዚህ እዛ ድረስ መሄድ የለባችሁም ባለጌ አባቶች ያሏዋት ሀገር ሆናለች ትግራይ😊
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን
❤❤❤
😍😍😍
አባቢ የስተዉል ይላል መጻሐፍ ቅዱሥ እጸልይ
የፈጣሬን ፈጡረ መሬት ውስጥ እየቀበሩ ደብድበው የሚገሉ ከስላም ውጭ ሌላ እምነት የለም የምትለው ፖኪስታን አሁን በየምነቱ ፀልይልኝ ትላለችዴ ብቻ እግዚአብሔረ ይሁናችሁ😢😢😢
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰዉ ሁሉ ተመልክቶ ቢያስተወል ደስ ባለኝ ግን ንቀን ማለፋችን የስፈራኛል
ፈጣሪ በጣም ታገሰን በሂወት ዘመናችን ሙሉ ሳናመሰግነው እንደ ልባችን እየኖርን ሰይጣንን ግን አምልከው አንድ ቀን ካልገበሩለት እንዴት እንደሚያሰቃያቸው የፈጠረን አምላክ ግን በትዕግሥት ብዛት ካሁንካሁን ይመለሳሉ ብሎ በትህትና ይጠብቀናል ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ ❤
እንካን ደህና መጣሽ
ቃል ሕይውት ያስማልን አሜን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
ጭንቅላትሽን ስወደው። ፈጣሪ ከክፋ ይጠብቅሽ
❤❤❤
ቻርልስ ምድራዊ ንጉስ ነው ኢትዮጵያን ለማንበርከክ አማራ እና ኦርቶዶስን ማጥፋት ለአሜሪካኖች የተጠኛ ሄነሪ ኪሲንጀር1964 ዘርንመቀነስ ሴቶቸን ወደ ስልታን በማምጣትተብሎነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰስራኤል መጽሐፍን ለመቶ አመት ቀንሰው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና እየሱስ ክርስቶስ አልሰቀልነውም ገና ይመጣል ብለው ያምናሉ ።የካም መታሰቢያ ፀሐፊ አስረስ የኔ ሰው ዘብሔረ ጎጃም ።
በዉሸት ድስኩር የሕዝብ አይምሮ አታዉኩት የኢትዮጵያ ወዲቀት የበረባት ዘመን ነበር
ቻርለስ ይፃፍ ሌላም ይፀፈው ዋናው የክርስትና ሀይማኖት መረጃ ከ"ከመፅሐፍ ቅዱስ"ማግኘቱ ላይ ትኩረት ባቢደረግ ህይወት ከእነትርፉ ማግኘት ይቻላል።
"ፌላሌምሌሞንም" ማኢጎ ጉቤ ይህ የማይረባ ከንቱ፣ ቅዠታም መጽሐፍ ነው፤ ቅራቅንቦ... እባክሽ እንዲህ ዓይነቱን ቅራቅንቦ ጽሑፍ አታንብቢብን please
በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ግን ብዙ ጊዜ አፍርባችሁለው ለምንድነው ለ view ብላችሁ የ መፅሀፍን ታሪክ እንድ ሎጎ ርዕስ ምትጠቀሙት ? በቃ መፅሀፍ ከሆነ ጠቅሳችሁ ለጥፉት ?
Egzieher yimesgen
የልብወለዱ ፀሀፊ ማነው? ለምን ስሙን አልጠቀሽም?
🙏🙏🙏👍💕🤲❤🎉
ርዕሱን ሳየው ምን ተገኘልን ብዬ ነበር***ግን ስሰማው ወሬ ብቻ ሆኖ ቁጭ አለ::ምነው ሌላ ነገር ጠፋ እንዴ???ይሄ ሁሉ ነገር ቢኖረንማ ሐበሽዬ የት በደረሰች***ለነገሩ ምኞት አይከለከልም::ግን ምነው ከኒውክለር የሚበልጥ ሀይል ያላት ከምትሉ ያችን ቀለበት ፈልገን ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ ብትሉ***
Egna Ahun habtam honen new yalenew ? 😂😂😂. Ay Orthodox 😂😂😂. Beka teret teret ena politics 😂😂😂
2ዓማት ሆኖኛል ይሄን ሚዲያ ማካታታል ካጃማርኩ ግን ሁሉም ነገር ታራት ነው ምማስለኝ ግን ማዳማጠን አልቶውኩም! እናም እዑነት ነው?
Wushet new Ewunet keyet yimetal? Metsihaf Kiddus yebeka menekuse or abat yemil asitemiro yelewum 😂😂😂. Kiddus Paulos yebeka sew bilo alasitemarem. Eyesus christosim endezaw . Tera teret teret new Wogen 😂😂😂
I need read this book . Pls tell me the title of this book
It's a real story
Who care what he says
የሚያስደምመውና እጅግ የሚያነጋግረው የነገስታት ሁሉ ንጉስ የሆነው እግዚሕአብሔር ሲናገርና ሲያሞግስ እንጂ አንድ የፈጣሪ የእጅ ሥራ ግለሠብ የእኔን ሃይማኖት አደነቀ ብሎ ይህንን ያህል እስክስታ መውረድ ምን የሚሉት እብደት ነው ። ይሄ ንጉስ እኮ በእግዚሕአብሔር በሸክላ አፈር ሠርቶት ሳሎን ያስቀመጠው የጌጥ ዕቃ በመሆኑ ልክ እንደ እናቱ አንድ ቀን ይሠበራል። ይሄ የራሱን የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ የማያውቅ የሸክላ አፈር የፈጣሪን አግራሞት ስለማይዘክል እባካችሁ አጉል ወሬ ከማናፈስ ተጠበቁ።
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ?ዶር ዘበነ በቅርቡ የሰጡትን ትምህርት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከግሪክ ፣ከኮፕት፣እነዲሁም ከኦሪየንታል የተለየች ነች ብለዋል።ታዲያ ንጉሡ የኢትዮጵያን የተለየ ኦርቶዶክስ እንዴት ያውቁታል ?
ምነው ምኑንም ባታውቂ መቼም ሰምተሽም ይሆናል ሰማንያ ሁለት አሀዱ የሚል አላየንም ወይም መፅሐፉነ በደንብ ለሚያውቁት ፁሁፉንም ብታሳልፊ መልካም ነው መፅሐፉም ሰማንያ አሀዱ ነው።
Egzabher yemsgen❤❤❤❤❤❤❤
ቻርልስ እራሱ ዕብድ ነው!
ጥንቆላ ጥበብ ነው የሚሉ የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን የፈለገ ብታቆለጳጵሱት ከሲዖል ከእሳት ባህር አታመልጡም። ራዕይ 21:8