Tofik Yusuf - Yeznet Tela | ቶፊቅ ዩሱፍ - የእዝነት ጥላ (Official Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • watch Tofik Yusuf - Yeznet Tela | ቶፊቅ ዩሱፍ - የእዝነት ጥላ(official Music Video)
    connect with Tofik Yusuf:
    Spotify : open.spotify.c...
    Tiktok: / tewfiq_yusuf
    Instagram: / tofikyusufm
    Official TH-cam: / @tofikyusuf
    Facebook: / tofikyusufm
    Official Website: www.tofikyusuf.com
    Credit:
    Lyrics: Wubshet Shfraw
    Melody: Wubshet Shfraw
    Mixing & Mastering: Mohammed Raju
    Special Thanks :
    1. To Allah, the Lord of the worlds
    2. To the owner of poetry and melody, Wubeshet Sheferaw
    3. To my queen (Roza Mohammed Idris)
    4. To the entire Seid family
    5. To the youth groups of Nur Mosque
    6. To Ustaz Bedru Hussein
    7. To Aya Hotel
    8. To Al-Bukhari Brand Collection
    9. Acknowledging everyone who contributed to making this Nasheed clip possible
    የእዝነት ጥላ *( Lyrics)
    ===========+=================
    (ዜማ 1)
    በዱንያ አክናፍ ብንሳፍፍ ዓለምን በጄ ባስገባ
    ፀጋ ሞገሷን ደርቤ ምን ብዋብ በክብሯ ካባ
    ሰውነኝና
    የምድርን ፈተና ችየ ላፍታ አልኖርም አውቃለሁ
    በብርታት በድክመቴ ውስጥ ከጎኔ አንተን እሻለሁ፡፡
    ( አዝማች)
    አላሁ አ..አ አላሁ፣ያረሂሙ
    ካንተ ውጭ አጋር የለኝ መጠጊያ
    መዳኒቴ ነህ የልቤ መርጊያ
    (ዜማ2)
    ቅረበኝ ቅረበኝ ልበል ደስታየ ሞላ
    ልከበብ ልጠለል ባ’ንተ የእዝነት ጥላ
    ኒዕማህ ገብቶት በፍቅርህ ቀልቡ የራሰ
    ሃሴቱ ልኬት የለውም ፀጋህን የተቋደሰ::
    (ዜማ3)
    እኔማ ምን አቅም አለኝ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ
    ራህመትህ ሸፍኖኝ እንጂ ብመስል ለሰወች ብርቱ
    እንከን ያልነካው ሃሴትን ላትቸረኝ ዱኒያ ደግ ሆና
    መንገዴን አንተው አጽዳልኝ እንዳልስት ቅኑን ጎዳና
    (ዜማ4)
    ልቤም ትረጋጋለች =በፍቅርህ= ስላንተ ያሰበች ለታ
    ይቀፈኝ የዝትህ ጸጋ ዘወትር ባንተ ልበርታ፡፡
    ከቅጣት ይልቅ እዝነትህ =ቀዳሚ= ከበቀል መራጭ ይቅርታ
    ሸኩር ነህ የኛማ ጌታ ለባሪያህ የምት ሰጥ ደስታ::
    (አዝማች)
    አላሁ አአ አላሁ፣ያረሂሙ
    ካንተ ውጭ አጋር የለኝ መጠጊያ
    መዳኒቴ ነህ የልቤ መርጊያ
    (ዜማ2)
    በፍቅርህ በፍቅርህ ልፍካ ባንተ ሁልጊዜ
    በዝነትህ ፈውሰኝ ከልለኝ ከምድር ትካዜ
    ላለማት እዝነት አድርገህ የኛን ሙሀመድ
    ፍቅርህን ገልጸህልናል ባሪያህን እንደምትወድ፡፡
    (ዜማ3)
    ፀፀትን ተውባ አሸንፎት ወዳንተ የመጣን ለታ
    ደጅህን የማትነሳን ከሩቁ ተቀባይ ጌታ፡፡
    አምሳያ በሌለው ፍቅር፣ ስትቸረን ሞገስ ከግርማ
    ቁጣህን ከኋላ አረካት እዝነትክን እንዳትሄድ ቀድማ፡፡
    (ዜማ4)
    በዚያ በጭንቁ ጊዜ=ወንጀሌ=በርክቶ ሚዛን ሲደፋ
    መጠጊያ መሸሻም የለኝ አንተው ነህ ያለኸኝ ተስፋ
    ሲያበራ የደጋጎች ፊት =ፀዳሉ= ስራቸው ባንተ ተወዶ
    እኛንም ከነሱ አድርገን ብስራትህ ይድረሰን ማልዶ፡፡
    (አዝማች)
    አላሁ አአ አላሁ፣ያረሂሙ
    ካንተ ውጭ አጋር የለኝ መጠጊያ
    መዳኒቴ ነህ የልቤ መርጊያ(3...)
    ©️ Tofik Yusuf 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 วันที่ผ่านมา +39

    አላህዬ ነፍሴ በጅህ መሆኗን እያወኩ ሺ ዓመት እምኖር ይመስል ለዝች ከንቱ አለም ነፍሴን አስጨነኩዋት ሁሉም ነገር ዝብርቅርቅ ብሎብኛል አንተው ልቤን አረጋጋልኝ ያ ኢላሂ ሳቄን መልስልኝ ወዳንተ ምራኝ ከልክ በላይ ድንበር እንዳለፍኩ ነው እሚሰማኝ 🤲😭😭 ደሞ በርታ ወንድሜ ያንተ ነሽዳወች ይመቹኛል🥰❤️

    • @meremareshad3212
      @meremareshad3212 2 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ ይርዳሽ ሰለዋት አብዢ

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 2 วันที่ผ่านมา +2

      አብሽሪ😘😍

    • @Omarsaad-lz2ef
      @Omarsaad-lz2ef วันที่ผ่านมา +1

      ያአላህ ልቢን አረጋጋልኝ ያረብ😢😢😢😢💔💔

    • @MiftaKemal-wc1gt
      @MiftaKemal-wc1gt วันที่ผ่านมา +1

      abshirii

  • @bintbereka3727
    @bintbereka3727 2 วันที่ผ่านมา +16

    አደራ የሚያስጨፍር ነሽዳ እንዳትሰራልን አሁን የምትሰራቸዉ ስራዎች ቆንጆ ናቸዉ

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 3 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ ነሽዳ ላይ ቡዙም አይደለሁም ግን ግን የአንተ ነሽዳ በጣም ነው የምወደው ወላሂ ስሰማው ውዬ ባድር ደስ ነው የምለኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም 😢😢

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 วันที่ผ่านมา

      ራቂ ዉድ ወላሂ ኣይጠቅምም

  • @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ
    @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ 2 วันที่ผ่านมา +8

    ማሻአላህ እኔ ያንተን ነሽዳ በጣም ነው የሚመቸኝ በርታ ወድሚ🎉🎉🎉

  • @awelyasin4323
    @awelyasin4323 วันที่ผ่านมา +5

    ካንተ ውጭ የለኝ አጋር መጠጊያ
    መድሃኒቴ ነህ የልቤ መርጊያ
    ,,,,,,,,ማሻአላህ ድንቅ ስራ

  • @lina-ei2ri
    @lina-ei2ri 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአሏህ አንተ ብቻ ነሽዳ አውጣ❤❤ሰከን ያለ ድምፅ

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 วันที่ผ่านมา

    Mashaallah my brother

  • @mansurzenuu
    @mansurzenuu วันที่ผ่านมา +3

    ማርሻልላህ ኑርልን እኖ ዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jafaryasin-yk5bq
    @jafaryasin-yk5bq 32 นาทีที่ผ่านมา

    Allah ❤
    Allah ❤
    Allah ❤
    Allah ❤
    Allah ❤
    Allah ❤
    Allah ❤
    Allah ❤

  • @HanisaMunir
    @HanisaMunir 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Massalhi tofa batam nawe mewdahi wallhi❤❤❤❤❤❤

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m วันที่ผ่านมา

    Mashaa Allah ❤❤❤❤❤

  • @kunfayakun-k5f
    @kunfayakun-k5f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha allha Allah yichamirilik

  • @ObsaAliyi-g4x
    @ObsaAliyi-g4x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha Allah bro berta

  • @Nasirawallga
    @Nasirawallga วันที่ผ่านมา

    Masha Allah 😢😢🎉🎉

  • @AbdurahmanZinabu
    @AbdurahmanZinabu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha Aallaa ወንድሜ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @ZabibaNasir-z1j
    @ZabibaNasir-z1j วันที่ผ่านมา

    Mashaallah Tofee❤❤❤❤❤🎉

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዬት ነን እህት ወንድሞቼ ሞች ነን የመጨረሻ ቀን አለብን አለህ መጨረሻችን የሰምርልን

  • @Hawaii.KadriKadri
    @Hawaii.KadriKadri 2 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah ❤❤🎉🎉🎉

  • @LakimoKadir
    @LakimoKadir วันที่ผ่านมา +1

    😊Hooji gaari

  • @awelyasin4323
    @awelyasin4323 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእዝነቱ ጥላ ባንሸፈን
    እንደኛ ወንጀል ብዛት አስቡት?
    ያአላህ የእዝነትህ ጥግ ያኖረናል…….tofiq
    👌

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ያረብ እኔ ደክሞኛል አተ እገዘኝ ተስፋ እዳልቆርጥ 😢😢ቶፊቅ በርታ

  • @FatihaBibiyaa
    @FatihaBibiyaa วันที่ผ่านมา

    ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤❤

  • @AbduAbrar080
    @AbduAbrar080 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @neimawolle6112
    @neimawolle6112 วันที่ผ่านมา

    Mashallh❤❤❤❤❤

  • @ukashaoro
    @ukashaoro วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉masha allah

  • @AKRAMHAMZAA
    @AKRAMHAMZAA วันที่ผ่านมา +1

    Mashala.alla❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Habibamohammed-e5b
    @Habibamohammed-e5b 2 วันที่ผ่านมา

    ماشاء الله ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ วันที่ผ่านมา

    ያሰላምምምምም ምንኛ ደስስስስስ የሚል ነሺዳ ነዉ ቶፍ አላህ ይጨምርለህ የንተን ነሺዳ ለየት የሚያደረገዉ በጣም ተጠንቅቀህ ነው የምሰራዉ ምን መጠቀም እንዳለብህ ተጠንቅቀህ ታዉቃለህ ጎብዝ በርታ ሌሎቹ ሙነሺዶች ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው የሽረክ ቃላቶች ሁሉ ይጠቀማሉ አላሁም ሙስተኣን ያሳዝናል

  • @MohammedEndires
    @MohammedEndires วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ዋው❤❤❤❤❤

  • @saedaSaeda-ip4ke
    @saedaSaeda-ip4ke 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እኔማ እባየ መቆጣጥር የማቅትኛ 😢😢😢 በርታ ወንደማችን❤

  • @HawultAli
    @HawultAli ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህቶፊቅ

  • @FoziyaKedir-j2j
    @FoziyaKedir-j2j วันที่ผ่านมา

    Mashaa allah Masha Allah Masha Allah Berta

  • @MmbBn-r2r
    @MmbBn-r2r 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤መሸአለህ

  • @ZenabuGetaye
    @ZenabuGetaye 3 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ቆንጆ አቀራረብ

  • @hikmahassen-b1k
    @hikmahassen-b1k 2 วันที่ผ่านมา +1

    የወደደኝ ማነው ያለምክንያት እንደው
    ሳይኖረኝ በጎነት እንዲህ ሚያስወድደው
    የወደደኝ ማነው በእውነተኛ ፍቅር
    በማይለዋወጥ በማይቀያየር
    ያላዋደደብኝ እራሱን አክብዶ ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ
    ማነው ያልሰለቸኝ ማነው ያለመደኝ አላህ ብቻ

  • @idkhuuiu
    @idkhuuiu วันที่ผ่านมา

    Mashallh Mashallh Mashallh Mashallh Mashallh 💔 ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖 💔 ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖 💔

  • @AbuSaad-sl2oo
    @AbuSaad-sl2oo 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaallah 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hulutubem7225
    @hulutubem7225 2 วันที่ผ่านมา

    Masha allah my bro bertaln

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ እኔ ሚስኪን ደካማ ባሪያህ ነኝና እኔን ለእኔ አትተወኝ ዱኒያ አኼራዬን አሳምርልኝ ያረብብብብ

  • @عزيزهاثيوبيا
    @عزيزهاثيوبيا 2 วันที่ผ่านมา +1

    Tofa Rabbin si ha eguu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemeyaAwell
    @SemeyaAwell 3 วันที่ผ่านมา +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍 ማሻአላህ ምርጥነሽ ዳነው

  • @zeniqune9480
    @zeniqune9480 2 วันที่ผ่านมา

    Wow😮❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamer-tc5ry
    @Tamer-tc5ry 2 วันที่ผ่านมา

    ماشا ءالله تبارك الله 🥰🥰🥰📿

  • @murshidakemal2151
    @murshidakemal2151 3 วันที่ผ่านมา +2

    Bertalin yene Wandim❤

  • @AbdMoon-u5o
    @AbdMoon-u5o วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ.........

  • @SeadaMohammed-vz8vt
    @SeadaMohammed-vz8vt 2 วันที่ผ่านมา

    Masha allah wendmachin

  • @alulamikail107
    @alulamikail107 3 วันที่ผ่านมา +1

    Best video clip I have ever seen ,good job go ahead 👏 🙌.

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል የለኝም ለአንተ ነሽዳ ቶፊቅ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ryfyu3932
    @ryfyu3932 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እህት ላአላህ ብዬ እወዳሀለዉ❤❤❤❤ የንተ ነሺዳዎች ልቤን ያረጥብልኛል ቶፊቃ

  • @DuraDesta
    @DuraDesta 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ቶፋ ነሽዳዎች በጣም ደስ ይላል ወላሂ ሁሌ ራሰን እንዳስታውስ ነው የምያረገኝ🫶🫶🫶

  • @Fatumarisky
    @Fatumarisky 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤mashaa allah

  • @NaimaHassen-sv7kbo
    @NaimaHassen-sv7kbo 2 วันที่ผ่านมา

    Mashallah muslim wendme neshidawochh hulum mert nachew berta Allah ytebqh

  • @nikati529
    @nikati529 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኤረ ምን አለ ግን የሙዝቃዉን መሳርያ ብታቆም ነሽዳዉ ወላህ ካለሙዝቃ መሳራያ እኮ ነዉ ደስ የምለው

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 2 วันที่ผ่านมา

    , mashallh Allah bezentu yezenlen yarb❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @MuradMohamed-vy9oz
    @MuradMohamed-vy9oz 3 วันที่ผ่านมา

    Maashaa Allaah

  • @DurexIlmaCarcar
    @DurexIlmaCarcar 3 วันที่ผ่านมา +1

    Maasha allaah

  • @RozaHajii-r2d
    @RozaHajii-r2d 3 วันที่ผ่านมา

    Mashaa Allah

  • @SenirHassen
    @SenirHassen 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም አልሀምዱልላህ❤

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 2 วันที่ผ่านมา

    ቶፊቄ እኔ ነሺዳ ደጋፊ አይደለዉም ያት ነሺዳ ግን አላልፈዉም ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @GxGhs
    @GxGhs 3 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah ❤❤❤😢

  • @HattaDxb-y9m
    @HattaDxb-y9m 2 วันที่ผ่านมา

    Mashaallah❤❤

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Koki_18
    @Koki_18 3 วันที่ผ่านมา +2

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
    صلوا على النبي صلى الله عليه وسلم❤ 😃
    Bemejemre le Allah bye betam new mwedh keza demo hulum sirawechk betam arif nachew ሶብር የልቤ ጠጋኝ ሸፊዐዬ Ahun demo yeh gn hulum ewedachwaw arif new ketlbet ende mangnawu enkon classical yebezabet aydelem berta
    الله يحفظك من كل شر

  • @gutemakasim3932
    @gutemakasim3932 2 วันที่ผ่านมา

    Masha'alla thank you tofik❤❤❤ like like like_________

  • @abdiofficialtube9981
    @abdiofficialtube9981 3 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah arif sera nw!!

  • @Haluti
    @Haluti 3 วันที่ผ่านมา

    Masaalah❤❤❤❤

  • @Suye444
    @Suye444 3 วันที่ผ่านมา

    Mashahala 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MubarekAdem-vg3rm
    @MubarekAdem-vg3rm 3 วันที่ผ่านมา

    Maashal

  • @LijNema-pj3ew
    @LijNema-pj3ew 3 วันที่ผ่านมา

    Mashallha jaza ka Allah wukayran🥰

  • @Sadem_motivation
    @Sadem_motivation 3 วันที่ผ่านมา

    Jabaadhu tofik keenya❤

  • @zeharazehara9372
    @zeharazehara9372 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamduliilahii

  • @Monirausman
    @Monirausman 3 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah ❤❤❤❤tofiq 🎉🎉🎉🎉melkam edeel 🎉

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ ተውፊቄ በርታ ያንተ ነሽዳ ስወደው ❤❤❤

  • @BäkïrïïÏbsääofficial
    @BäkïrïïÏbsääofficial 3 วันที่ผ่านมา

    😮❤❤❤❤

  • @KindooTube-cb2pp
    @KindooTube-cb2pp 2 วันที่ผ่านมา

    Afaan otomotin fidi Takka Yeroo dhihotti ❤

  • @HananMohammed-c5c
    @HananMohammed-c5c 3 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah tofi❤❤❤😢

  • @zemachmohammed105
    @zemachmohammed105 2 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @YisiraQasima
    @YisiraQasima 3 วันที่ผ่านมา

    Maasha allah Maasha allah Maasha allah 😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmarEidiamin
    @AmarEidiamin 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤👌👌👌

  • @sudaiscan410
    @sudaiscan410 3 วันที่ผ่านมา

    Mashaallah Toffa Allah chilotahen demtsehenem berekaa yargellek

  • @EkrameAlamin
    @EkrameAlamin 2 วันที่ผ่านมา

    Mashallah❤❤❤❤

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @fkchftjdntgc4373
    @fkchftjdntgc4373 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Zabo-A16
    @Zabo-A16 3 วันที่ผ่านมา

    Mashaa allah ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MubasharaliHusain
    @MubasharaliHusain 2 วันที่ผ่านมา

    ቶፌቅ በርታ

  • @MubasharaliHusain
    @MubasharaliHusain 2 วันที่ผ่านมา

    መሸአለህ በራታ

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሰል ሁሉም አልሃምዱሊላህ
    ያአላህ በእዘንት እያን 😢😢
    🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሰሜ አብዱሳማድ እባላለሁ እባካችሁ ዱአ አርጉ 😔😔😢🙏🏻🙏🏻

    • @D4D-v1y
      @D4D-v1y 3 วันที่ผ่านมา +1

      But ኢንሻ አላህ 😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 2 วันที่ผ่านมา

      አብሽር አላህ ካሰብከዉ ሁሉ ያሳካልህ ወድሜ🎉

  • @LeylaHeyru-n3l
    @LeylaHeyru-n3l 3 วันที่ผ่านมา

    Betam new miyamrew masha allah berta allah ytebkh

  • @UmuAymen-b5n
    @UmuAymen-b5n 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉 ya reb behznth 😢😢😢 yallah antwe hzneln ❤❤❤❤❤ jzaklal tofqa ❤❤❤❤❤❤

  • @KukuSetayo
    @KukuSetayo 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cristiiano-cr7-e6y
    @cristiiano-cr7-e6y 3 วันที่ผ่านมา

    Good work ❤❤❤❤❤❤

  • @سنياسنوي
    @سنياسنوي 3 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤wedime mashalha

  • @sadiyanurinuri
    @sadiyanurinuri 2 วันที่ผ่านมา

    MashaAllah🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lalitube7517
    @lalitube7517 2 วันที่ผ่านมา

    I liked it so much I listened to it more than three times please can anyone translate it into Oromo or English

  • @ililiyahya1953
    @ililiyahya1953 2 วันที่ผ่านมา

    Mashaa Allha tofe jabadhuu bayyee sii jaallanaa yero hundaa nashida tee dhageefachun jaalaladhaa ❤️❤️❤️

  • @FuadAdam-of9we
    @FuadAdam-of9we 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FuadAdam-of9we
      @FuadAdam-of9we 2 วันที่ผ่านมา

      Masha Allah yaa wandimii

  • @sendroomabay
    @sendroomabay 3 วันที่ผ่านมา

    MAASHA ALLAH TOFIQ SERA HULU KE LIBE SELHON ENJ WUBE NEW I DON'T HAVE WORD KEEP GOING MY BORATHER❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RaafiiAmmad
    @RaafiiAmmad 2 วันที่ผ่านมา

    Maashallah jabaadhu habiibi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmetuUsman
    @AmetuUsman 3 วันที่ผ่านมา

    Masha allha Tofiq