መለኮታዊ የተሃድሶ መንገድ ክፍል ሃያ አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ምህረት ብዙ ተጠቅሚያለሁ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እጅግ በጣም የጠቀመኝ ትምህርት። በየቀኑ እያደመጥሁ ነው። ልክ እንደ መፅሀፍ ቅዱሴ ማለት ነው። ብርክ በልልኝ።

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen4738 หลายเดือนก่อน

    God bless you!!

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴህ ደስ በሚል በሚገባ መንገድ ትንትን አርገህ በማስረዳትህ እንደእኔ ብዙዎች ተጠቃሚዎች ይሆናሉ: ብዬ እገምታለሁ:: ወንድም ምህረት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ይጨምርልህ::

  • @dawitalemu796
    @dawitalemu796 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen4738 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ነዉ እየሰማሁ የማልጠግበዉ የህይወት እንጀራ በእናንተ ስለሚመግበን ለጌታችን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ታድላችሁ ቅዱሳን ዶክተርን ጌታ እየባረከ ይባርክልን

  • @Anumma572
    @Anumma572 10 หลายเดือนก่อน

    Tbarek

  • @Anumma572
    @Anumma572 10 หลายเดือนก่อน

    Endih ende komeklen chru Egziabeher Abzeto Ykumeleh

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 6 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ወንድምዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ይህ ትምህርትህን ከመፅሀፍ ቀጥሎ የማዳምጠው ሆኗል እንዴት ለህይወቴ ለውጥ እንዳመጣልኝ ልነግርህ አልችልም በጣም ልዩ ትምህርት ነው። ያብዛልህ። ይጨምርልህ።

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese326 10 หลายเดือนก่อน

    Owo my God!!so good reviews!

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ ፀልዩልኝ ታደጉኝ ወይ ራሴን ላጥፋ😢😢😢

    • @BoleKaleHiwotchurchofficial
      @BoleKaleHiwotchurchofficial  10 หลายเดือนก่อน

      እባኮዎ አድራሻዎን ይላኩልን

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 10 หลายเดือนก่อน

      @@BoleKaleHiwotchurchofficial ቁጥር አስቀምጬ ነበር ግን ጠፋ

    • @BoleKaleHiwotchurchofficial
      @BoleKaleHiwotchurchofficial  10 หลายเดือนก่อน

      በ email address ይላኩልን

    • @Meme-vk8et
      @Meme-vk8et 10 หลายเดือนก่อน

      ለሚያልፍ ቀን በራስሽ (ህ) ላይ የማይሆን ውሳኔ አታርጊ ቀራንዮ ላይ የተሰቀለልሽን ብቻ ተመልከቺ 😢❤

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 10 หลายเดือนก่อน

      @@Meme-vk8et 😢😢

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155 10 หลายเดือนก่อน

    ድምፁ ጥራት ይጎለዋል። ለማስተካከል ጥረት ቢደረግ መልካም ነው ።

    • @BoleKaleHiwotchurchofficial
      @BoleKaleHiwotchurchofficial  10 หลายเดือนก่อน

      ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese326 10 หลายเดือนก่อน

    The sound is unclear.