ዳቦ በእግሬ አቦካሁ🤣 ዱባዬን ተናዶ ጣለብኝ🤣🤣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 479

  • @samemu
    @samemu  8 หลายเดือนก่อน +62

    እንኳን አደረሳችሁ ፈታ በሉልን እና ደግሞ ቪዲዮ እሰከመጨረሻ ካያችሁ እንኳን አደረሳችሁ ብለናል❤😊 እና ሌላ ያላያችሁት ቪዲዮ አለ ንኩት th-cam.com/video/AilCtPLVw6I/w-d-xo.htmlsi=I5wERm19GcSpak2t 👈

    • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
      @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ. ❤❤❤

    • @AaAa-ku3bg
      @AaAa-ku3bg 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኳን አብሮ አደረሰን ውዶች ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹሁ❤❤❤❤❤❤

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 8 หลายเดือนก่อน +2

      Amen amen amen eqan abiro aderesen esiki sideti beka yibelishe belugi hula besdeti mereregi 😢😢❤❤

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 8 หลายเดือนก่อน +1

      Inkwan abro aderesen yene wudoch

    • @Samrawiet
      @Samrawiet 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 8 หลายเดือนก่อน +90

    _ሳሚን አቃጥላ ከመድፋቷ በፊት እሙ ወልዳ ሳሚ ብድሩን ይክፈል የምትሉ ግጩኝ😂😂😂 ወይ ግፍሽ_

    • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
      @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂

    • @sosinagirma-ms6bb
      @sosinagirma-ms6bb 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂ታዝናናኛለች እሙዬ ሳሚ ደግሞ ንዴቱ😂😂😂ሁለቱም ደስ ይላሉ 🥰🥰🥰

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 ግንኮ ንደት ያምርበታል

    • @mylovelyfamilygg4000
      @mylovelyfamilygg4000 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂aye same eze afinchay gare mene teseriyalshe ale

  • @H............
    @H............ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳሚ እኮ ስናደድ ያሳዝነኛል ግን ወሬው ሁሉ በጣም ነው የሚያስቀኝ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እሙ በጣም ይገርማል ሳሚ መች ነው የሚበቀልሽ ሳሚ እየቁጠርክላት

  • @SuSu-w8z2i
    @SuSu-w8z2i 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እናተ ልጆች በሳቅ ገደላቹን በርቱ ውዶቸ😂

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂ሴቶቹ ነን በብዛት የምንወደው ዱባ ወንዶች አይወድም😂😂😂ወንድሜ እራሱ ቅቤ ከተቀባን በእጃችሁ ምግብ እንዳሰጡኝ ነው የሚለው🤣

  • @Sነኝየቡታጀራቀበጥ
    @Sነኝየቡታጀራቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +24

    ወላሂ እነዚ ጥዶች በሳቅ ነው ሚገሉኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 8 หลายเดือนก่อน +15

    ስወዳቸው❤❤❤ መቸም እሙ አያልቅባት ሀሳቡ እንዴት እንደሚመጣላት😂😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +18

    አረ ልጅን አታጨልይው ግፍሺ😂😂😂😂ደምሩኝ ቅመሞችየ❤👍

  • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
    @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 8 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው ከግማሸ ፐርሰት በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ዱባ አንወድም 😀

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 8 หลายเดือนก่อน +3

    በሉ ቅመሞችየ እከምትወልድ 100 እናስገባቸው ከስራ መልስ ፈታ የሚያደርገን የሳሚ ንዴትና ከአፉ የሚወጡት ቃላቶች የሆነ ለዛ አላቸው ሁለተኛ ኮሜንት መፃፌ ነው ይቅርታ

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሙሳሚእንኳንአደረሳችሁ❤እሙዬእመብርሀንበሰላምትፍታሽየእኔፍንዲሻ❤

  • @Nejat493
    @Nejat493 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ዱባ እወዳለሁ በደብ ከተሰራ ይጣፍጣል 😊

  • @ራህሚTube
    @ራህሚTube 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዱባ የድሀ ምግብ ነው ያለህ ማነው ኧረ ያንተሥ ከፋ ሆ🤔🤔🤔ዱባ ገንቢ ምግብ ነው ዝም ብለህ ወጥቅ😂😂😂

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሳሚ ተፍጠጠ ከዱባው ጋር እኔ ራሱ በጣም ነው ምወደው በዚህ አቃጣሚ ሳሚ ብትቀምሰው ይጥማል ከተከተፈ በኋላ ለሁለት ቀን ፀሐይ ላይ ብታደርቂው ልክ እንደ ዶሮ እንደሚሰራ ብትሰሪ ልክ ስጋ በይው እሙ አይታወቅም አንድ እንደዚህ አድርገሽ አብይው

    • @FatimaFatima-i3n7n
      @FatimaFatima-i3n7n 8 หลายเดือนก่อน

      እዉነትሽንነዉ
      እኔሞክሬአቃለሁ
      ልክእደቋጣነዉየሚሆነዉ
      ይጣፍጣል

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee 8 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በናተ ምክንያት መታመም አለብኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂አረውይ የሳሚንግግር እደት እደሚዝናና😂😂😂አናቴ ላይ ውጭብኝ😂

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ene ewodalew len setegn lij hugn duba sebkosh taserto sagnwu sarke belahu ena tegrfku betam new yemwdwu bgiresh new yabokashw 😂😂😂😂antema yehew abuketahew honuan asabtekat 😂😂😂

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 8 หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ አይከፈልበት ምናለ ላይክ ብታደርጉላቸው አይ እኛ😢

  • @MeronMamo-nj5dl
    @MeronMamo-nj5dl 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሙ ሳሚ ግን ከፕራኩ በዋላ ቀዝቃዛ ወተት ያስፈልገዋል በርቱ ቀጥሉበት አውንማ ሱስ ነው የሆናቹብኝ ከመዳም ስራ በዋላ የማዝናናኝ ነገር አገኘው ተመስጌን❤❤❤❤

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 7 หลายเดือนก่อน +1

    Nurow tewodual dubaim megntu temsegen new😂😂😂😂

  • @Mary-c1x6s
    @Mary-c1x6s 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dabo.feredebeti😮😂😂😂😂😂😉😉😉😉😉😉😉😉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🙈

  • @ቢቲየማርያምልጅ
    @ቢቲየማርያምልጅ 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ🙏 ❤✝️💒

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮ ስመጣ እናተን በአካል ማየት እፈልጋለሁ ተመልካቻችሁ ነኝ ከጎንደር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @atklitemelkamu4735
      @atklitemelkamu4735 8 หลายเดือนก่อน

      ደሜዋ❤❤❤❤ እኔም ጎንደር ነኝ

  • @Tihutmekuwanint9505
    @Tihutmekuwanint9505 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የሳሚ ንዴት አፍንጫው ላይ ተይ እሙዬ አቃጥለሽ እንዳትደፊዉ ደግሞ እኮ እንዴት እንደሚያምርባችሁ 😂😂😂😂😂

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 8 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 หลายเดือนก่อน +3

    እር ትይ እሙ እዳታስርጂው😂😂 ግን እቃ አጭ አትበል እራስህ ስራ እርጉዝ እኮነች ጉልት አትሁንጂ😂

  • @jmaeelhaaaa5430
    @jmaeelhaaaa5430 8 หลายเดือนก่อน +13

    የኔውዶች እንኳን መጣችሁልኝ የመዳም ቅመሞች እሙየን❤100እናስገባቸው አይክፈልበት ሁላችሁም ስብስክራይብ እናድርጋቸው ❤ለውገን ድራሽ😂ውግንነውና ለሳሚ😂እንድርስለት😂አቃጥላሳትድፋው😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @msrak4498
    @msrak4498 8 หลายเดือนก่อน +7

    እን,,ዱባ,,በፍቅር,,ነው,,የምወደው❤❤❤❤

  • @work_enesh
    @work_enesh 8 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት በሰላም አደረሳቹ🙏🙌

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s 8 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂ዛሬ ውሎየን በናንተ ወልኩ አመሸሁ ውይ ስራየን አስተዋችሁኚ😅ፍቅራችሁ ይጨምር

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከቲዮች እሙ ሳሚ እንኳን አደረሳችሁ እሙ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 8 หลายเดือนก่อน +1

    Samiye dubawun koy enastefalen kehagr echi misthn gn koy endi eyasarerechk ltasrejk new

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ሳሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቅላላ ተባብሮ ሚጠለው ነገር ቢኖር ዱባ ነው አላለም
    እኔ ምወደው ነገረስ ሂንዲያ ነኝ ማለት ነው?😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን አታስቦኪኝም አላለም ሳሚ 😂😂ጨለለ እኔ እኮ እሚያስቀኝ ንደቱ ከአፍንጫዉ ነዉ ❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በሰላም ተገላግለሽ እምናይ ያርገን ዱባ የሽሮ ታናሽ ወንድም ነዉ አይ ሳሚ ድህነት እሚወድ አለ ብለህ ነዉ

  • @MichuAgaro
    @MichuAgaro 8 หลายเดือนก่อน +1

    lelijachuu dubaa konijoo new

  • @ሉሉጉራጌዋ
    @ሉሉጉራጌዋ 8 หลายเดือนก่อน +9

    😂😂😂 ፍትህ ለሳሚ ጨጎራ😂

    • @Rozi19568
      @Rozi19568 8 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን❤

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክ አይዳቦ አሳቀኝ የኔም ባል ያቦካልኝነበር በርጉዜ ባልኳየ ሠላም ሁንልኝ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 8 หลายเดือนก่อน +4

    የቤት ምሪጊት ጪቃ መሰለሺደ እደዉ የሳሚ ንደት ደሰ ሲለኚ ጥሪሱን ንክሰ አዲሪጎ 😂😂😂

    • @galayuser1127
      @galayuser1127 8 หลายเดือนก่อน

      ተዉ ቤተሰብ ለሳሚ ደምፅ እንሁነው አቃጥላ ልደፋው ነው እኮ😂😂😂😂

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስከዛሬ ቤታቹነሰ አለማወቄ❤ 😅ሲናደድ ሚናገረው ደስሲል

    • @SadSad-ir6qk
      @SadSad-ir6qk 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ገና ዛሬ መጣሁ

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 8 หลายเดือนก่อน +3

    ባሌ ድባ አይወድም ነበር አድቀን በደብ ሰርቸ ቀመሰና አሁን በጣም ይወዳል በጣም ምናለ በጎሮየ ተክየ በሆነ አለ 😅😂😂😂❤❤❤

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ በዴህና ከተሰራ ይበላሉ ሳያውት

  • @Beznetihnebsenadera
    @Beznetihnebsenadera 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምአልወድዱባአይሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatimaNoor-pf2ch
    @FatimaNoor-pf2ch 8 หลายเดือนก่อน +3

    😄😄😄😄😄😄😄ፍትህለሳሚጨጎራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አጥነፍ
    @አጥነፍ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዎይኔ አነገገሩ ደስ ስል😂😂😂😂😂

  • @zarahmasreshaw6583
    @zarahmasreshaw6583 8 หลายเดือนก่อน +6

    ንደትም እሚያምርበት ሰው አለ የሳሚ ንደት እንደት ደስ እንደሚልኮ🤣🤣🤣

  • @TigistTigist-qx5nk
    @TigistTigist-qx5nk 8 หลายเดือนก่อน +5

    bagaa nagaan dhuftanii bareduwaan koo❤❤❤❤😂😂

  • @Zainb510
    @Zainb510 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቢያስ እግርሺን አትታጠቢም አላለም ትልቅ ውሸት😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @MichuAgaro
    @MichuAgaro 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkkk😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadehosein5844
    @sadehosein5844 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ወሬው ቀርቶ ድምፁ ያሥቀኛል ይሄልጅ

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረሣሚከሥርህተነሣ😅😅😅😅😅😊😊

  • @AstaA182rr
    @AstaA182rr 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 8 หลายเดือนก่อน +4

    Akkaan isiin jaalu ❤❤😂😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እዚህ አፍንጫዬ ላይ ምን ትሰራለሽ አይ የሳሚ መቼም ተልጦዋልል

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሣሚ የኢትዬ ሠው በሙሉ አላለም እሱ ስለሚጠላ🤣🤣የኔ እናት እኳን ልትበላ ከተሠራበት ቤት አትገባም ነበር🤣🤣ወይኔ እሡዬ ፈጣሪ በሠላም ገላግሎሽ አቅፈሽ ለማየት ያብቃን ክክክ እግሯ ከታጠበች ምን ችግር አለው ያተሥ ከፍ🤣ገደልከኝ በሳቅ🤣 በርቱ👍👈🌹 13:57 🌹

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዱባማለት ምርጥምግብነውውንድሜ በደንብተሰሩት ሺንኩርቱንዘይቱን በርበሬውን ካርጉከስጋይበልጣልውንድምዋእኔምአልውዲም ነበግንአሁንላይበጣምነውየምውደው ❤❤❤❤ግንበቅዲምያእንኳን አደሥሳችሁውዶቸዋበጣምነው የምውዳችሁእኮሰላማችሁ ይብዛልኚ❤❤❤❤❤

  • @Etupya
    @Etupya 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ፣ተዉ፣ዱበጡሩነዉ፣አትምተዉ፣

  • @Haytt-r6h
    @Haytt-r6h 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ በናትሽ ከበአል ቡሀላ እንድ ውብየ ሰርተሽ አብሊው ጥርግ አድርጎ የበላን

  • @HfVj-p8u
    @HfVj-p8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ደሰሰትሉ

  • @HfVj-p8u
    @HfVj-p8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ደሰሰትሉ

  • @ሐገርሰላምyouTube
    @ሐገርሰላምyouTube 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን አደረሳችሑ በአሉ የሰላምየፍቅር የጤና የመተሳሰብ ያርግልን ። እሙን አግዛት በናትሕአጨቅጭቃት እደፈለጋት ጎበስቀና ማለት አትችልም በተረፈ መልካም በአል እወዳችሗለሑ❤❤❤

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሄይይይ ስለ ዱባ ጥላቻ እራስህን ችለህ ተናገር የኢትዮጲያ ህዝብ ብለህ እማ አጨፈልቀንም እኔ ዱባ እወዳለሁ😂😂😂😂

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኳንሰላምመጣችሁ የሣቃችን ምንጮች እኔንለምን አታሥቦኪኝም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuronuro3168
    @nuronuro3168 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሞትክ 😂😂😂😂😂

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 8 หลายเดือนก่อน +2

    በመላዉ አለም የምትኖሩ ኢትዮጱያዉያን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንድሁም የገና በአል የምታከብሩ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረስን

  • @brhanhaylu1015
    @brhanhaylu1015 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ሳሚ እሙየ ኣቃጥላ ልትደፋህ ነው😂😂😂😂ኣትችላትም ስወዳቹ

  • @zdshow
    @zdshow 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳ ሚአ ሚያ ስ ቀ ኝ ን ደ ቱ

  • @tsehayttube
    @tsehayttube 8 หลายเดือนก่อน +3

    Baga Guyyaa dhalootaa Gooftaa keenyaa Yesuusii kiristoosiin isiin gahee ❤❤❤

  • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
    @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያኢትዮጲያ ህዝብ ታስመምቶ ዱባ አይወድም😂😂😂😂😂😂

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ ክክክክክክክክክ

  • @MssMedina
    @MssMedina 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ እኔ 😂😂😂😂

  • @SoSo-zi7rl
    @SoSo-zi7rl 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የማርያምልጅ-ወ2ቘ
    @የማርያምልጅ-ወ2ቘ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዱባን ጥቅም ብታውቅ ኖሮ እንደዚህ አተለም ነበር ሳሚይ ወጭ ሀግር ልግ እደዶሮ ነው ተከሽኖ የስራው ❤እና እውዳችሀለሁ

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 8 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂ወረቢ ልገለኝነው ይችልጅ😂😂😂😂😂😂እደው ውድድድድድድድድዶ የማረጋችሁ😂😂😂😂

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሳቄ ምጮች

  • @tigtig-rw9yx
    @tigtig-rw9yx 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤የቤት ምርጊት መሰለሾይ 😂

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተከታታይ እህት እና ወንድም ነው የሚመስሉት ክርክራቸው😂😂😂

  • @መካM
    @መካM 8 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ😂😂😂😂😂😂

  • @bashayat8684
    @bashayat8684 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማርገዝሽ ጠቀመሽ ከወለድሽ በሃላ እዴት ብድሩን እዴት እደሚመስልሽ

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔእወዳለዉየምንእሙብቻ
    ግምጦሽእንለዋለንወሎየዎች
    ምርጥነዉብለ
    እሙግንአዝጊነሽተጫወትሽበት

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 8 หลายเดือนก่อน +2

    እደወለሁሉምተበሳጭተህትችለዋለህ😂😂😂😂😂😂😂😂አትናደድ ታረጃለህ

  • @milonbd583
    @milonbd583 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 8 หลายเดือนก่อน +1

    Weyne 😂😂😂😂😂😂😂😂 besak new yemotkut yelitu gn fistal atesh begere ande bcha new kkkk ay sami abet 😂😂😂😂

  • @aragasharagash6364
    @aragasharagash6364 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @banaoran2210
    @banaoran2210 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ለይቱብነው ሁሌም እዴዝህንዝንዝ እፍፍፍ
    ወላሂ ለቀልድቢሆን ጭቅጭቅ እራሴንያመኛል
    የመዳምንዝንዝስልችትብሎኛል እናተ ለተጨቃጨቃችሁ እኔልቤዝቅአለኮ ሳሚ እዳተአይነት ባል ባገባ አኔ አድቀን አናቱብየአለቀለት😂😂😂😂😂

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂ደስእኮነውየምትሉኚ በሳቅገደላችሁኚ ሰላማችሁ ይብዛልኚ ስትናደድ በጣምነው የምታሳዝነኚሳሚ አንቺም በሰላም ሁለትያርግሺየኔውድእህትዋየ❤❤❤❤❤

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዉነት ሲያወራ የእህትና የወንድም ጸብ እያስተወሰኝ ነዉ

  • @QadsetTube
    @QadsetTube 7 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ ሳሚ አሳዘነኝ እሙ ግን ፍትህ ለሳሚ 😂😂ሳሚ ቻለው አንግዲህ አንዴ እስክ ቶልድነው አብርን ብድር እንመልሳለን 😄😄

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወኔ የናተ መነጫነጭ🎉😂😂 ስወዳቹ ደሞ እመብረሀን በሰላም ትርዳሽ 🥰🥰❤

  • @መካM
    @መካM 8 หลายเดือนก่อน +2

    አፍንጫዬ ስር ምን ታርጊ አለሽ😂😂😂😂😂😂

  • @123abay
    @123abay 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ አስተማሪ አደለህም እንደ የዱባ ጥቅም በጣም ብዙ ነው በብዙ ቫይታሚኖች የበለፀገ ነው አርፈል ብላ እሙየ እስክትወልድ የፈለገችውን ማድረግ መብቷ ነው ደሞ አምሯት ይሆናል እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እሙ፣ሳሚ ፣ የተዋህዶ ልጆች በሞላ

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 8 หลายเดือนก่อน +12

    ኧረ ዱባ ምርጥ ምግብ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 8 หลายเดือนก่อน

      የመዳሜ ምግብ😂😂😂😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 8 หลายเดือนก่อน

      ጉርሻ ደርስ ዱባክ ተዘርፍ😂😂

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 8 หลายเดือนก่อน +1

      Madam.betaginw.😂😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ

  • @ኘተኘተጀዘጀዘ
    @ኘተኘተጀዘጀዘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @habibah9637
    @habibah9637 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዱባ የኢትዮጵያ ህዝብ አይወድም 😂😂😂😂

  • @Asiyayesuf
    @Asiyayesuf 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቃጥለሽ ልደፊውነው😂😂😂 እኔ ዱባ ማታ ቀቅለነው በሁሀ ጧት ቅዝቅዝብሎ እየተላጠሲበላ ወላሂ ሲጣፍጥ ዱባወጥግን አልወድም የገበሬልጄች ዱባ ተቀቅሎ በልቶ የሚያውቅ እግርግን ቆሻሻ የለውም እኮ በደብታጥባ እጂምቢሆንታጥባነው ምድነው ለውጡ😂

  • @GENEBYIMERዪቲብ
    @GENEBYIMERዪቲብ 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሙሰራ አያልቅ😂😂😂😂😂

  • @wegayehuyoutube1148
    @wegayehuyoutube1148 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ ግን ኡንተ ፕራክ አታደርጋትም ግን አታድርጋት በድንጋጤ ደግሞ ልጅ እዳይወርድ ስትወልጅ ግን ቅጥል ድብን እያደረገችህ ብድርን መልስ