Ethiopia:

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @geni-oy7jp8jt2h
    @geni-oy7jp8jt2h ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን አስተማሪነዉ በሎለንም ግዜ እናመስግን ✔️✔️✔️✔️

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +5

    Yes 1ኛ እንኳን ዳና መጣችሁ

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ይሄ ድራማ አለ 😮🤓🤓አዝግ

  • @johngobez3440
    @johngobez3440 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ፊልም ነው!! ግን አጭር አረጋችሁት

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว

    አለክስ ትችላለህ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ሺባው. ተበላ አሞሌ. ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +2

    ተፈላልጎ እራሱ ይገጣጠማል😂😂😂😂

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 ปีที่แล้ว +3

    የዘንድሮው ነገር በጣም እየገረመኝ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dawittafesse5750
    @dawittafesse5750 ปีที่แล้ว +1

    ማጀቢያው ሳቁ ቢቀር አሪፍ ነበር

  • @abel8835
    @abel8835 ปีที่แล้ว +2

    ሸዋረራው አጋስስ ነገር ነህ በዚህ እድሜህ ይሄን ገፀባህሪ ስትጫወት አለማፈርህ ይገርመኛል የእብድ ፈስ ዱርዬ ነገር ነህ 😂😂😂 አጠቃላይ ሀላችሁም ባላጌዎች ናችሁ ለህዝብ ክብር የሌላችሁ

  • @merkebselam6456
    @merkebselam6456 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ የኔ ቆንጆ

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +3

    joke+ing = ውሀ በጆክ 🤣🤭

  • @Tik12914
    @Tik12914 ปีที่แล้ว

    Shewa mert sew. Ye filmu demket❤❤

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/WE76tXMYioA/w-d-xo.htmlsi=ASKZs5rcJ0LBmH1m

  • @merkebselam6456
    @merkebselam6456 ปีที่แล้ว +20

    በጣም በጣም ኣጠረ በዛ ምክንያት ነው ሰው በጉጉድ ያልጠብቀው ለተመልካት respect ዩንራቹ እንዴት ሳንቲም መሰብሰብ ካሳባቹ እኛም share ኣናርግም እናንተም views ኣታገኙም ሲትኮሙ ግን ኣሪፍ ነው

  • @misganawayele
    @misganawayele ปีที่แล้ว +2

    Shewa wusteeeee

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 11 หลายเดือนก่อน

    በኡነት አሌክስ ትችለለ ጨወተይ ሁሉ በጠምነዉ የሚያዝናናዉ

  • @AnaNato
    @AnaNato ปีที่แล้ว

    አስናቀ ብቻ ነው የድራማው ድምቀት ። እነዚህ አየርመንገድ ሰራተኛ የሚያጫውታቸው ደግሞ ምኞታቸውን እንጂ ምንም ድራማ የሚመስል ለዝያ እንኳን የለው

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdumar2978
    @mdumar2978 ปีที่แล้ว +1

    ሣቁ ቢቀር ጥሩ ነው

  • @utube2121
    @utube2121 ปีที่แล้ว +5

    በቆረጣ ለራሱ የሚጠይቅ ሽማግሌ ይች ልጅ ግን እንዴት እንደምትመቸኝ

  • @SentayehuHafebo
    @SentayehuHafebo 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👌👌👌🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyobweldeyes3664
    @eyobweldeyes3664 ปีที่แล้ว

    መቅዲ አቦ ስትመቺኝ ሰድብሸ ይናፍቃል

  • @derejetadesse4013
    @derejetadesse4013 ปีที่แล้ว

    Fantastic

  • @aanebeza9544
    @aanebeza9544 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮ በእምነት...ክክክክክክክክክ !!!ምንድን ነው ?አሁን ይሄ ምን ያስቃል ።በህግ አምላክ ሳቁን ቀንሱት።

  • @MekdesEndale-jf8ig
    @MekdesEndale-jf8ig ปีที่แล้ว +1

    Yuzedsro😂😂

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 ปีที่แล้ว

    Betam harif

  • @ማሜወሎየው-ረ7ተ
    @ማሜወሎየው-ረ7ተ ปีที่แล้ว +1

    ሼባው ዛሬ ፈረደብሕ😂😂😂

  • @demlaheshbabew
    @demlaheshbabew ปีที่แล้ว

    አዘናኝኝ

  • @dawiteabera9316
    @dawiteabera9316 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም አጠረ

  • @FreeyHoleta
    @FreeyHoleta 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว +1

    Abet Yeset Kinat 😅😅😅
    Setoch beka Biro Wust Yale Mikegninet Muya yelachum ?? 😅😅😅

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 ปีที่แล้ว +4

    ይቺ ልጅ አቤት ንግግሯ 😂😂😂😂😂

  • @utube2121
    @utube2121 ปีที่แล้ว +1

    ቤታችን ሳይሆን ላይበራሪያችን ነው ቤታችን እዚሁ ነው እውይይ

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @kadirusman4009
    @kadirusman4009 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @kaprino
    @kaprino ปีที่แล้ว

    የ መቅዲ ቂጥ ለምንድነው 2 የተጣበቀ ዳቦ መሰለ ግን

  • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
    @አላህከሪም-ሠ2ጸ ปีที่แล้ว

    ዛሬሽማግለዉ ጫወታ ጨምሮን

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 ปีที่แล้ว

    Shewaferaw andegna neh

  • @NameLost-pb9su
    @NameLost-pb9su ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @hddi491
    @hddi491 ปีที่แล้ว +2

    ሳቁ ይደብራል በዛ

  • @philips5757
    @philips5757 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሩ በይ ነኝ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @solomonpentagon6228
    @solomonpentagon6228 ปีที่แล้ว

    joke ❌ jug✔️

  • @SorayaS-t1j
    @SorayaS-t1j ปีที่แล้ว

    ❤😂😂😂😂

  • @GeneneAsefa-d4k
    @GeneneAsefa-d4k ปีที่แล้ว

    😅

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @lilifemale
    @lilifemale ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @titki
    @titki ปีที่แล้ว

    😂😂

  • @hagere2204
    @hagere2204 ปีที่แล้ว

    Shebaw amole chew filega Afar kilil endayhed bicha

  • @Genet-pm8tp
    @Genet-pm8tp ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😅😅😅😅😅😅😊

    • @Genet-pm8tp
      @Genet-pm8tp ปีที่แล้ว

      ትመቻላችሁ በጣም

  • @yohannes_Tutorial
    @yohannes_Tutorial ปีที่แล้ว

    አጠረ

  • @faezadula898
    @faezadula898 ปีที่แล้ว

    አዘናኝ ፊልም ነው

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂