ልጅታ ኮንትራት ጨርሳ አገር እገባለው ስትል ያስበችው ሁሉ በከንቱ ደላላ ምስቅልቅላን አወጣው ይህንን ጉድ ተመልከተ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 578

  • @calanqooshow6813
    @calanqooshow6813 5 ปีที่แล้ว +2

    Linki kana gadi tuqi subscribe godha👉 m.th-cam.com/channels/uIdmQLNMdqpASStNwgyBLA.htmlvideos

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 5 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ አትሳደቡ እረ ውይ መናገር ያለባችሁን ተናገሩ ግን አትሳደቡ ይሄ ሲጀመር ሂጃብ አይደለም እሽ ፀጉራቸውን የግመል ሻኛ አስመስለው እራሱ ሂጃብ ያስፈልገዋል ሂጃብ እንድህ አይደለም እሚለበሰው እነሱ የለበሱት የራሱ ትርጉም አለው

    • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
      @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ንገሪልኝማ ኣቦ ሀላልና ሀራምን የማይለዩ ሁሉ ሂጃብ ሂጃብ ይላሉ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ምርጥ ስራ ነው እኔም አዲስ አበባ ላይ ደላላዩ ሊጫወትብኝ ነበር ግን ከባለሆቴሏ ጋ ሁነን ሰራንለት በዛ ተናዶም ብሬን በዘበዘኝ አላህ የስራውን ይስጠውና።አይ ደላሎች ቆጆ ባዩ ቁጥር ማግባት ነው የሚፈልጉ

    • @huseyinheves7026
      @huseyinheves7026 5 ปีที่แล้ว

      Senin o bakışınıda senide yerim canım benim 👍💖🔥💖🔥🇹🇷

  • @سعديهاللقماني
    @سعديهاللقماني 4 ปีที่แล้ว +1

    አብዲአማርኛህ ሲመቸኝክክክክ ሣሚየ
    ዉዴጎበዝልጅነሽአደንቅሻለሁአላህይጨምርልሽ ማሻአላህአሌኪ

  • @کونفيکون-م6ز
    @کونفيکون-م6ز 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙስሊምም ሆኑ አልሆኑም ሲጀመር አለባበሳቼው በሙሉ የሙስሊም አይደለም ማነው የፈቀደላትሙስሊም ከወንድጋር አትሳደቡ ሰውን በስነምግባር ነው ማሸነፍ ያለብን ረሱል ሰ አ ወ እንደዚህ አላስተማሩንም በስድብ አላህለሁላችንም ሂደያይስጠን

  • @bbbvv5571
    @bbbvv5571 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ይኔ ልጂ ክክክክክክ ድለላው ጨክኖ መዝጋቱ ክክክ እኔ እወድሻመሁ ሲንንን ክክክክክ አሪፍ ነው ሴቶት እራሳችሁ ላይ ያለውን አስተካክሉ ፃጉራ የግመል ሻኛ ያስመሰለች ወየውላት የውመል ቂያማ ብለዋ ል ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @jemilaahmed9718
    @jemilaahmed9718 5 ปีที่แล้ว +5

    አብድየ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው በጣም አሪፍ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ፈእዘቢንትስርበለ.ኡሙፉአ
    @ፈእዘቢንትስርበለ.ኡሙፉአ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎቦዝ እህት ጀገነ የሁሉ ስነገረ አለመተለሉወ በጠም ደስ ስል ኧሯ ሁሉሞ ስተ እደች ጀገነቢሆኖ ሮሮ በተደሉ ነበረ እኔ ረስ ሰደረስብ ፈረዉ ነበረ አሁኑ ምን ሊያደረገት ነው ቢዬ የተጨነኩ ነበረ እደችን ቁሩጡ ሀሰብ ለስት እህትሽ ለምኝለቸው ሁቢ ደለለዊሞ እገረመል

  • @mumu5147
    @mumu5147 5 ปีที่แล้ว +4

    ፀጉራቸዉ የግመል ሻኛ የሚመስሉ ጀነት አያገኙም ብለዋል ረሱል ሰለላህ አሊ ዋሊ ወሰለም ሰሉ አላህ ነብይ

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว +5

    አብዲያለበት ሁሉም ይመቸኛል

  • @ንግስትአስቴር
    @ንግስትአስቴር 5 ปีที่แล้ว +4

    ደግሞ ኮሜንት ላይ በሃይማኖት አትሰዳደቡ ቢቻለን ሁላችንም በየሃይማኖታ ስለሃግራችን ሰላም እንፀልይ

  • @fateehayzedin2881
    @fateehayzedin2881 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ አላህን ፍሪው አንድ ሴት ፀጉሯ እንደ ግመል ሻኛ ያቆመች ሤት የውመል ቅያማ ወየውላት ብለዋል "ነብዩ ሞሀመድ ሠ አ ወ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን አሚን አላሁመ አሚን

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነህ ወላሂ በጣም አስተማሪነው ውይይይ

  • @ሳሊሀነኝየማሜታናሽ1
    @ሳሊሀነኝየማሜታናሽ1 5 ปีที่แล้ว +5

    አላህ የስራቹ ይስጣቹ ኢን ሻአላህ አደባባይ ላይ ሴት ልጅ ልትወጣ ማን ፈቀደላት እናንተ ሙስሊምና አታቆሹ

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኮመቶች ክርስትና ምናለበት ሳኡድ ስለሆንሽ ሙስሊም መሆን ኣለባት ማለትነው እያዳድሽ ኣልሀምዱን የማትቀሪው ኣትንጫጭ ለመሸፋፍኑ ለሂጃቡ ከሆነ በክርስትናም መከናነብ ያለነው ግን ክርስቲያን እደ ሙስሊሙ ተሸፋፍኖ ሺሻ ኣያጨስም ጫት ኣይቅምም ከወዲ ጋር ኣይማግጡም እኛ ሙስሎሞች ግን ጅልባቡ ኩሉ ተለብሶ ሽሻ ጫት ወድልጅ ጋር መማገጥ ሁልጊዜ እስተፍርላ እስተፍርላ ኣትበሉ ሀገራችሁ ብትሆኑ ምንም ኣትሉም ነበር ያረብ ሰራተኛ ስለ ሆናችሁ ኣትጫጩ የነሱ እስልምና ለናተ ኣይሆንም እምነታችሁ እምነታችሁ ነው

  • @ematube
    @ematube 5 ปีที่แล้ว +40

    በጌታ እያለች ሻርብ የለበሰችው ሙሊም ለመምሰል ነው ስለእስልምና ብታቅ ኖሮ ምን ያህል በፀፀታት ነበር

    • @thirakasthieakas9856
      @thirakasthieakas9856 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkkk

    • @tigehabesawit7489
      @tigehabesawit7489 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክ አይ ሙስሊሞች ምን የሚታወቅ ነገር አላችሁ ሰው ግደሉ ለሚለው ሃይማኖታችሁ ክክክክክክክክክክ

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 5 ปีที่แล้ว +1

      ያገር ሸክም

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว +2

      @@halimam0hamede991 ጭራሽ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว +5

      @@tigehabesawit7489 ስላማታቂ አልፈርድብሽም

  • @habibabinttaju1676
    @habibabinttaju1676 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበላቹ እረ ሴቶች ወዴት ኢያመራቹ ነው አላህን ፉሩ ፀጉራቹ እንደ ግመል ሻኝ ቆላቹ ኢና ሊላህ ወኢና ኢለሂ ራጅ

  • @ሪቾሀበሻዊቷ-ቐ5ተ
    @ሪቾሀበሻዊቷ-ቐ5ተ 5 ปีที่แล้ว +22

    የአብድሻን አማረኛ ውሥጤ 🌷

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስራው ይገርማል በጣም እውነት ነገርነው ኮመንቶች ግን ያስጠላሉ ምድረ እምነት የሌላቸው መስገድ የማይችሉት ሁሉ ሰው ይረብሻሉ እያዳዱዋ መዳሟ ስታሯሩጣት ወደ ኮመንት ክክክክክ

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
    @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 5 ปีที่แล้ว +15

    እነሱ ሀይማኖት ሳይመርጡ የእራሳቸውን ሀይማኖት አክብረው በፍቅር እየሱሩ ነው እናተ ታድያ ምን አናደዳችሁ እረ በጣም ትቀፊላችው የእውነት የቤታችሁ አምል እዚህም በስመአብ ።።።።።።።።።።።።።የእራሱን ሃይማኖት የሚያከብር የሰው ሃይማኖት አይሳደብም

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ልጅ ሳያት ስታስጠላኝ አታስገቡዋት። ሱመያ እና ሰይድ። ትበቃላችሁ አብዲ ጋር

  • @zyenbmuhamde7765
    @zyenbmuhamde7765 5 ปีที่แล้ว +11

    እባካቹሁ ፅጉራቹህን ስታስሩ ዝቅ አደረጉት እንድግመል ሻኛ አትቆልሉ ለማስተወስ ያክል

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว

      የመጀመሪያዋ እኮ ክርስቲያን ነች ብትቆልለውም ያው ነው እህት

    • @zyenbmuhamde7765
      @zyenbmuhamde7765 5 ปีที่แล้ว

      @@እየሱስየአላህባሪያነውእየ እና ለምን ተሸፈነች ሻርብ አይለብሱም ብየነው ሁሉም እዴስራው

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว

      @@zyenbmuhamde7765 አወ እህት ይህች ሙስሊም ለመምሰል ነው የለበሰችው. ሙስሊም አይደለችም

  • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
    @انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 ปีที่แล้ว +2

    ልጂቷ በጣም ጎበዝናት💪💪👍👍👍👍

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
    @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 ปีที่แล้ว +3

    አብዱየ ወይኔ አማረኛችንን እኮ ገደል ከተትከው እኔ ልጨነቅልህ አይዞህ በለው እንዳፈራ ክክክክክ

  • @mddeloarganina6612
    @mddeloarganina6612 5 ปีที่แล้ว +1

    চেকচি

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk

  • @itsmydam7619
    @itsmydam7619 5 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም የሀገሬ ልጆች

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አማረኛው እኮ ሲመች ዋው እረ ይመችህ ደላሎች የስራችሁን ይስጣችሁ ትምህርት ነው

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
    @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው መጨረሻው ያምራል

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e 5 ปีที่แล้ว +25

    አላህ ይቅር ይበልህ ያልተፈቀደልህን ሤት መካትም ይሁን ማየት ሀራምነው ሴቶቹ ራሡ ፀጉራቸው እንደግመል ሻኛ ከምረው ነውዴ እስልምና እንደዚህ አይፈቅድም

    • @tigehabesawit7489
      @tigehabesawit7489 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አይ ሙስሊሞች ግሞች

    • @ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ
      @ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ 5 ปีที่แล้ว

      @@tigehabesawit7489 ግምአችነሺ።ሺርሙጣ

    • @ያእስለምልጅናኝኑሮዬንበእ
      @ያእስለምልጅናኝኑሮዬንበእ 5 ปีที่แล้ว

      @@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ እንደትሰ ደቢ ከጨለመው ወደ ብርሀን የውጠሺ በይየት እስልምነ ስድብ አይመክርም ሸርሙጠ መብት ደሞ ትልቅ እክል ነው

    • @lubabamohmmed9849
      @lubabamohmmed9849 5 ปีที่แล้ว

      tezeta tekle ለምን ትሣደባለህ እምነታችሁይህ ነው ሙሥሊም ቁትብ ነው እደገኛ አፍ አይከፍትም

    • @ሀዊቲፍቅር
      @ሀዊቲፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      @@tigehabesawit7489 አሁን በትናግረሺው አፈሽ መግብ በይበት ቅፎ ነግር ቲሽ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 5 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ እኔምለው, ሳዉዲዎች ለምን ታካናንባችሁ. ድራማ የሚሰሩት. በቅንነት ዉሰዱት ጥያቄ ነው.

    • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
      @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 ปีที่แล้ว

      እምነት ስለሌላቸው ለውበትነው ፀጉር የሌላት መልክ የሌላት ኣንገት የሌላት ስትከናነብ ሁሉንም ይዱብቅላቸዋል ለዛ ነው ክክክክክ

  • @laylahussen9395
    @laylahussen9395 5 ปีที่แล้ว +3

    በጠም ነዉ የዋደድኩት ድራማቹህ ማጨራሸዉ የምራል

  • @የኢማንእናትነኝበጣምየምወ
    @የኢማንእናትነኝበጣምየምወ 5 ปีที่แล้ว +19

    አይ አብድ ሰው ነው መሰለኝ አልቅ ወላሂ ኦሮሞ አፋቸው ይጣፍጣል እኔ ግን ወሎየ ነኝ

  • @አለሀምዱልላህታመሪነኝአስ
    @አለሀምዱልላህታመሪነኝአስ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጡሩ ነው

  • @amaamm5689
    @amaamm5689 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ሙዲ አለዉ

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ተሸፈነች የምትሉ ግን ክርስቲያኖች ቢሸፋፈኑ ምን ችግር አለው ሲጀምር እኮ በተግባር ስለማይገኙ ነው እንጂ የራቁት ልብስ ቀርቶ ሴት ልጅ ፀጉሯን ትሸፍን ነው የሚለው ባይብል ማለት ይህ ጥያቄ ለክርስቲያኖች ነው እናንተ ከየት አምጥታችሁ ነው ግን አለባበሳችሁ ከየት ነው ደግሞ ተሳደቡ አሉ

  • @nabeelaqlan7315
    @nabeelaqlan7315 4 ปีที่แล้ว +1

    I LOVE YOU ETHIOPIAN.

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ትክክል ነክ መግሥትንና ከአረብሀገር ኢመገቡትን እሚጠብቁት ውይ ደላላ መጥፎዎች

  • @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ
    @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ደስስስ ይላል በጣም ጥሩ ትምህርት ለስደተኞች

    • @አላሁአክበረአላሁአክበረ
      @አላሁአክበረአላሁአክበረ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምለው እውነት ሀይማኖትሸ ነው ወይስ በድናችን እያቾፍሸ ነው ? ሙስሊም ከሆንሸ ለምን ሌላ ሀይማኖት ትቀላቅያለሸ አላህን ፍሩ የናስ?????

    • @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ
      @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@አላሁአክበረአላሁአክበረ ጥሩ ነው ያለሁት ድራማ ነው ምክንያቱም ብዙ ደላላዋች እንደዚህ ስለሚደረጉ ነው እንጂ ስለ ሀይማኖት አይደለም

    • @አላሁአክበረአላሁአክበረ
      @አላሁአክበረአላሁአክበረ 5 ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ ልጅ ነኝ እኔ እምልሸ ሀይማኖትሸ ከሆነ ብትምይም አምነትሸ ሰለሆነ ግደለም ሙስሊም ሁነሸ ግን በሌላ ነገረ መማል ክልክል ነው ፣ ልልሸ ፈልጌ ነው ትምህረቱ አሪፍ ነው ገብቶኛል ምን ለማለት እደተፈለገ።

  • @እሙኤልሀምይማም
    @እሙኤልሀምይማም 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله

  • @radirsdi1334
    @radirsdi1334 5 ปีที่แล้ว +1

    አብዲየ አማርኛህና አንተ በጣም ታምራላችሁ

  • @ሸምሲይሁሴን
    @ሸምሲይሁሴን 5 ปีที่แล้ว +3

    የአማርኛ. የላ. እእእእእ

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ጘ3የ
    @እማእወድሻለሁእማእወ-ጘ3የ 5 ปีที่แล้ว +7

    እረ ትፈርምበት ያአላህ አባት ወድም አለኝ አልራገምም አላህ እዳያ ይስጣቸው

  • @yordizgondar6524
    @yordizgondar6524 5 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሰራነው ቀጥሉበት

  • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
    @انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 ปีที่แล้ว +3

    እርጉዝ ከሆንሽ ሀገር ትገቢያለሽ አለ አይ ወንድ አሥረግዞ መላክ ነው ሌላ አያውቁም

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 ปีที่แล้ว +7

    ግን ለምንድነው እማችሉበት እስኪ ሁናችሁ ስሩ

  • @hayatiiiasefa4546
    @hayatiiiasefa4546 5 ปีที่แล้ว +3

    አማረኛህ ደሠ ያላል ልጁቱ አድናቂዋ ነኝ ሤቶች ማየት ብቻ ሠይሆን መማረ አለብን

    • @ammounahammoud1190
      @ammounahammoud1190 5 ปีที่แล้ว

      hayatiii Asefa
      biteseb enhun mar👍👍👍👍👍♥️♥️♥️💜💜❤️❤️

  • @fatuma8018
    @fatuma8018 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ እናተ ካፊሮች የእኛን ልብስ ሁሉነገራችን ያስደንቃችሗል ግን በአላህ እመኑ ስትባሉ ትወላውላላችሁ ብሎም ብሎም የእኛን ስራ እግር በጂ ትከተላላችሁ ምን ይሻላችሗል አላህ ሂድያውን ይስጣችሁ ወይ ያጥፋችሁ አሰዳቢ ሁላ ማስተማር ከሆነ አላማችሁ እራሳችሁን ሁናችሁ አታስተምሩም የሙስሊም (የጥሩስነምግባር ሴቶችን ልብስ እየለበሳችሁ እምትገራፈጡት በዚህ አጋጣሚ የሙስሊሞችን ጥንካሬ እና ንፁህነታችንን እየመሰከራችሁልን ነው
    ሌላው ደግሞ ሙስሊም ተብየ ግርፋጥ ወንዶች አጅ ነብይሴት ጋር ከምትገራፈጡ ወደ መስጅድ ሂዳችሁ አንድ ሀርፍ ተማሩ ይሄ ለእናንተ ጠቃሚ ነው ፅሀይ ሳት ጠልቅ ቶብቱ ቡሀላ ያለይት ከምትሉ ካፊሮች ያላችሁበትን እምነት ያለመውደዳችሁ ምልክት ማንነቱ እዲታወቅ አትፈልጉም አላህ ጨርሶ ያጥፋችሁ

    • @elsabetyemaryamlgi1760
      @elsabetyemaryamlgi1760 5 ปีที่แล้ว

      Fa Tuma
      ግን ለምድነው የምትሳደቡት እምነቶች መብቷ ነው እየሰራች ባገዘችን ጭራሽ እምነቷ የግሏ ነው

    • @fatuma8018
      @fatuma8018 5 ปีที่แล้ว

      መስራት ከፈለገች እራሷን ሁና ትስራ
      ካፊር ሁና የሙስሊሞችን ማነት ተላምብሳ አትስራ እስልምናችን የማንም ዝልጥ መቀለጃ አይደለም እናንተም ሙስሊም ነን የምትሉ ወድሞችም ሆናችሁ እህቶች አላህን ፋሩ ድናችን ከሀጅ ነብይ ሴትና ወንድ ጋር እደፈለግን እድንገራፈጥ አይፈቅድልንም ስለዚህ ብቶብቱ ይሻላችሁል እህታዊ ምክሬ ትምህርቱን ማስተላለፍ ከፈለጋችሁ ከተመሳሳይ ፆታ ጋር አስተላልፋ ሀራም እና ሀላልን እወቁ

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አብዲ ይመችህ አማረኛህ በጣም በጣም ያዝናናል

  • @የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
    @የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 5 ปีที่แล้ว +14

    በሌጌውች በሰው ሀይማኖት ነውዴ የምቀልዱት ደነዞች አቦ አንዳንድ ሙስሊም ነን ባይዎች ደምኮ ነው የምታፈሉት ዝም ብላችሁ የነፈሰውጋ አጨብጭቡ ቱ ቱ

    • @naeemanaemma258
      @naeemanaemma258 5 ปีที่แล้ว

      ለምን እግዛቤር ትያለሽ ቀል ደኛ ማቾፍ አይባልም

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ግንግንግን በሀይማናት አትቀሉዱ ልጆች የለበሱት. የሙስሊም ልብስነዉ እስልምናችንንማ መቀለጃአይደለም ሆሆ እዱኒያችሁንብቻአትዉ ግን ክርስቲያኖችምሴት ትገለጥ አይልም ጠገልጣ ትሂድአ ይልም.

  • @nmziedan
    @nmziedan 5 ปีที่แล้ว +6

    Kkkkkkkk abdii irraa sii qabe micayyoo nana gala jetuu yoo qabachuu batee fudhii bayyee namatii tolatii walirraa galatu
    hayyii hojii kee abdii bayyee nama burasaa barumsa guddaa qaba keessaattu nutii Sharmaniifi jabadhu lenca kenyaa
    sii jalanaa❤❤❤❤❤❤

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝብላችሁ እዩ ሰለ ሀይማኖት አቀባጥሩ
    አይሰው

  • @lidacall5083
    @lidacall5083 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ እር ተዋት እኛ ሴቶች አንዴ ክወደድን እንዲ ነን በጣም ነው ያሳክኝ

  • @mob2752
    @mob2752 5 ปีที่แล้ว +5

    ባይሆን ክርስቲን እህቱቸ ይቅርታ የሶአባባል ነውይህን ሊያስብለኚ የቻልኩት

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว +2

    ያብዲ ወየሬ ወሰጤ ነወ ሀሀሀሀሀሀ ሲያሰቅኮ አማረኛ እጂሩ

  • @ayishemohammed5693
    @ayishemohammed5693 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አብዲ አማረኛህ እንዴ ህፃን ልጅ ደስ ይላል

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሥ ይላል አብድ እህቴም በጣም ደሥ ትያለሺ የእኔ ቆንጆ ይመቻል ትምህረት ነው ቀጥሉበት

    • @YAYAhope20
      @YAYAhope20  5 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @mhadhwar8225
    @mhadhwar8225 5 ปีที่แล้ว +7

    አረ አብድዬ ተው እጂ በፍቅር አበድን

  • @heba2076
    @heba2076 5 ปีที่แล้ว +4

    የጅማልጅ በጣም እምወደው ልጅ ጠፍብኝ አብድ ፈልግልኝ

  • @raheel6135
    @raheel6135 5 ปีที่แล้ว +4

    ገገማ ሙስሊምመስለሽበእግዜአቢሄርትያልሽዴነዝእስልምናንብታውቂእንዴዚህአትይም

  • @fatumanur375
    @fatumanur375 5 ปีที่แล้ว +6

    ..አብዲየ ስወድህ ኦሮሞወች ዉስጥ ናችሁ እኔ ግን ወለየነኝ

    • @huseyinheves7026
      @huseyinheves7026 5 ปีที่แล้ว

      Selam fatuma nur hanım 👍🔥🔥🔥🔥

  • @ሸምሲይሁሴን
    @ሸምሲይሁሴን 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ.

  • @mekedesmekasha9224
    @mekedesmekasha9224 5 ปีที่แล้ว +1

    ድሰ የሚል እሰተማሪ ነው

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ አብዲ አንቴ ለውራክ እኔ ተጨነኩ ይመችህ ኣቦ👍👍👍👍

  • @aminataminat8429
    @aminataminat8429 4 ปีที่แล้ว +1

    አላ ይጠብቃቺሁ

  • @ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ
    @ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ 5 ปีที่แล้ว +8

    አብድሻ በፔጅህ አማረኛ ስለጀመርክ ደስብሎናል ሰብስክራይፕ አድርጌ ሃለሁ
    ክሪስቲያን ከሆኑ ሂጃብ አታልብሳቸው
    በትክክለኛ ማንነት ይስሩ ምን ችግርአለው

  • @ربيزدنيعلما-د7ف
    @ربيزدنيعلما-د7ف 5 ปีที่แล้ว +5

    በኪሽ ለድረመው ስለሆነ ነው ቲሸነፊ ነበር ለትምህርቱ ኢነመሰግነለን

  • @tahtahdoha5559
    @tahtahdoha5559 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😍😍👏👏👏

  • @reba222ajmanreba9
    @reba222ajmanreba9 5 ปีที่แล้ว +1

    ለሠው የምነዝንበት ልብ የለንም ሀሀሀሀሀ ተመቸኸኝ አብድየ

  • @paliyaspaliya9126
    @paliyaspaliya9126 5 ปีที่แล้ว +1

    What meaning?

  • @madeenamadi9500
    @madeenamadi9500 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ያስጠላባችሁእጪ ለብርብላችሁነአይደል

  • @laylahussen9395
    @laylahussen9395 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋለሂ ማጨራሸለይ በጠም የምራል ዋለሂ አብዲ ጎበዝናህ

  • @ihaveadreamtube7252
    @ihaveadreamtube7252 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ትምህርት አለው አው ሁሌም ጠንካራሴት መሆን !!

  • @Tube-qj5tn
    @Tube-qj5tn 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አማርኛው በጣም ነው እሚመቸኝ አብዲ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉ ወድ ያሀገሬ ልጆች ላላህ ብላቹህ

  • @farhanhoney7925
    @farhanhoney7925 5 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء اللہ بہت ہی پیاری لڑکی

  • @leyuuleyuususuu4686
    @leyuuleyuususuu4686 5 ปีที่แล้ว +1

    Ayii abdi Amarefa kanaa melan ademsesta iti fufi jabadhuu

  • @ሀያትሙሀመድሁሤን
    @ሀያትሙሀመድሁሤን 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @semmar7679
    @semmar7679 5 ปีที่แล้ว +2

    Ere Asbibet. Asbebetalehu

  • @fatimaashawaa4840
    @fatimaashawaa4840 5 ปีที่แล้ว +4

    Abdii Amarifa kee Kolfani Muxux😂😂 jenee Namatii toltuu Jabadhaa ijole Tenyaa😙😙😙😘😘

  • @khatijaj4442
    @khatijaj4442 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀደንቀሽ ሀለው ህንዳንቸ በወነ የሀረብ ሀገረ ህሲት ሀረ ተመቸሽኝ በሀላህ ለውሉም ትምረት ይወናለ

  • @mob2752
    @mob2752 5 ปีที่แล้ว +18

    ኪኪ ምን አለሽ በዝጊበር። አላህይቅር ይበልሽ የተሸፋፈንሽው ሙሲልም ለመምሰልነው ውይጉድ

    • @mob2752
      @mob2752 5 ปีที่แล้ว +1

      @ፋፊነኝየረሱልናፍቂ Mohamed በጣም አትገርምም ማር እኔገረመኚ

    • @ነበርግን
      @ነበርግን 5 ปีที่แล้ว

      ሙሲሊም ለምምስል ነው እራ ትው ግን

    • @iloveyoumama2608
      @iloveyoumama2608 5 ปีที่แล้ว

      ክርስቲያኖች ማነው ተግልቱ ያላችው ለነሱም ሀይማኖት ተሸፈኑ ነው የሚለው

    • @tigehabesawit7489
      @tigehabesawit7489 5 ปีที่แล้ว

      እምነታችሁ እራሱ መቀለጃ እኮ ነው

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 ปีที่แล้ว

      @@tigehabesawit7489 አይደል ክክክ በጣም ተሸውደሻል

  • @mob2752
    @mob2752 5 ปีที่แล้ว +14

    ሙስሊምመስሎ በዝጊያበር እረሽምነው አላህን ፍሩ መቀለጃአደለም እሲ ሰብስክራይብ አድርጉኚ እደኔ አባባሎና አለባበሶ ትክክልነው ወይስ ስህትትነው እምትኩ ??

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +3

      የስራው ጸባይ ነው እኔ ክርስቲያን ሆኝ ስራየን ለማክበር የሃገሩን ደንብ አለባበስ ለብሸ ማርያምን እላለሁ ልብስ መንነትን አይገልጽም

    • @برتيقيمز
      @برتيقيمز 5 ปีที่แล้ว

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 ትክክክል ዝም በያቸው

    • @zahrazahra6068
      @zahrazahra6068 5 ปีที่แล้ว

      ሰሚራ ፍቅ۔ پ

    • @naeemanaemma258
      @naeemanaemma258 5 ปีที่แล้ว +3

      እንደ እየቀለዱ ነው ሀይማኖቴ የአይኔ ብሌን ፊዳ ልሁን

    • @mob2752
      @mob2752 5 ปีที่แล้ว

      @@naeemanaemma258 ቀላል መቀለድ ይገርማል

  • @Latatube
    @Latatube 5 ปีที่แล้ว +3

    Woow akkamittii namattii tola

  • @laylasaada9798
    @laylasaada9798 5 ปีที่แล้ว +4

    እሂጋ መጀመሪያ ሙሥሊም።ናትደ ልጂቶ ከሆነይ እግዜሀቤርን እያለይ።ብቀልድ። ወላሂ ከፍራለቺ መልሠሽ።እህቴ ሸሀዳ አድሪጊ በሥልምና አትቀልድ

  • @AsAs-bc5sc
    @AsAs-bc5sc 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ክሪስቲያኖች ስታካብዱ ደነዝ ሁሉ እምነት በልብስ አይደለም በልብ ነው አፋችሁን ዝጉ ይኸ ድራማ ነውጂ ስለ ሀይማኖት ማን አማከራችሁ እፍፍፍሰው ስንባል

  • @gg7946
    @gg7946 5 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት አድናቂሽ ነኝ ጠንካራነትሽን ውደድኩት

  • @adamaadama6358
    @adamaadama6358 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ

  • @muradgeylan5500
    @muradgeylan5500 5 ปีที่แล้ว +1

    Jabadhuu sijenaa

  • @kuw5269
    @kuw5269 5 ปีที่แล้ว +3

    አኔም፣ልክአደዚህነውያረጉኝ

    • @batulsiraj6524
      @batulsiraj6524 5 ปีที่แล้ว

      የኔሚስኪን አሁንስስራይመቻል

    • @eslamnewhiwt6794
      @eslamnewhiwt6794 5 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆአየዝሽያአለፋልእህቴ

  • @ፈቲነኝከዋሎፈቲቅመምየማየ
    @ፈቲነኝከዋሎፈቲቅመምየማየ 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይይይይይ አማረኛው በሣቅ ገደለኝ

  • @asfd5625
    @asfd5625 5 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንታችሁ ሲያስቅ የምታሳደቡ አላችሁ ለትምህርት እንጂ ደላላ እየሰሩ አይደለም

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 5 ปีที่แล้ว +8

    የሙስሊም አስመስለሽ ለምን ትሰሪያለች ክረስቲያን ከሆንሽ በሀይማኖትሽ ወክለሽ ሰሪ

    • @tigehabesawit7489
      @tigehabesawit7489 5 ปีที่แล้ว

      ሙስሊሞች ስደተኛ ስለሆናችሁ ነው በናተ የሚቀለደው

    • @ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ
      @ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tigehabesawit7489 ደነዝ

    • @taibabasira8045
      @taibabasira8045 5 ปีที่แล้ว +1

      እረ በናታችሁ አይነፍም ስታስጠሉ

    • @ncel4967
      @ncel4967 5 ปีที่แล้ว +3

      ምን ሆናቹ ነው ሳውዲ ውስጥ ሁሉሜ ይሺፈናል በነገራችን ለይ የሙስሊሞች አለባበስ ውስጤ ነው።

    • @rak8436
      @rak8436 5 ปีที่แล้ว

      @@tigehabesawit7489 ከብት👎👎👎

  • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
    @አብዱበላቤቴንናፈቂ 5 ปีที่แล้ว +2

    በለው ሲበል ሰምታ ዶሮ ተንቀ ሞታች አሉ ለመንኛውም አትለመመዱቡን አቦ

  • @ommayaralsaraji4739
    @ommayaralsaraji4739 5 ปีที่แล้ว +1

    Enes egziabeher ymesgen bet wst ketashkugn 2amet molagn

  • @miscokolitimisco5954
    @miscokolitimisco5954 5 ปีที่แล้ว +5

    Namichuma biiroo keenyaa tokko natti fakkaatedhugaa rabbii

  • @sara-yp2ig
    @sara-yp2ig 5 ปีที่แล้ว +3

    ሱመያና ሰኢድ ያሉበት ነው ድስ የሚለው እነዚህ ላ ጀምሬ ተውኳችሁ

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሀሪፍ ነውውውው በጣምምም አስተማሪ አብድየ😂😂😂😉😉😉ሴቶችየ አትዘልዘሉ እደልጂቷ ቆራጥ ሁኑ